sunnaselefia | Unsorted

Telegram-канал sunnaselefia - ሀቅ ሁሌም የበላይ ነው

-

📌 እኔን የምትመክረኝ አንተ ማን ሁነህ ነው‼️ አትበል📌 ሸይኽ ሰዕዲ እንዲህ አሉ:- ➪ ተመካሪው አካል ደረጃው ከፍ ያለና እውቀተ ብዙ ቢሆንም እንኳን በሚመከር ጊዜ ሊቆጣና ሊሸማቀቅ አይገባም : ሊሆን የሚገባው ምክሩን ለመቀበል መሽቀዳደም እና ለመከረው አካል ማመስገን ነው ። leave ከማለት እዝቺ ጋር አስተያየቶን ጣል ብያረጉልን ሁለታችንም ተጠቃሚ እንሆናለን ለ አስተያየት @Aselefiabot

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel