tebekasamuel | Unsorted

Telegram-канал tebekasamuel - ሕግ አገልግሎት Legal Service

141594

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Subscribe to a channel

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም
ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ


👉  @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️ የግንቦት ወር የሀራጅ ሽያጭ

ከግንቦት 13 -30 2016 ዓ.ም

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር ፣

👉  @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📌በአአ ከተማ የተሸከርካሪ ጎማ የመቆለፍ አሠራርን ለመወሰን የወጣ መመሪያ

የተሸከርካሪ እና የትራንስፖርት አገልግሎትን የተመለከቱ መመሪያዎች


ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

የይዞታ መመሪያዎችን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ
👉 @ethiopian_law


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የተሽከርካሪ የደህንነት ቀበቶ በተሽከርካሪ ወንበሮች ላይ እንዲኖር እና ተግባራዊ እንዲደረግ የወጣ መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ የሞተር ብስክሌት ፈቃድና ቁጥጥር መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

መንገድን በጊዜያዊነት ዘግቶ ለመጠቀም እና የመንገድ ላይ ኩነት አስተዳደር መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🌐የመኖ አምራች፣ አስመጪ፣ ጅምላ አከፋፋይና ላኪ ድርጅቶች የምዝገባና የሥራ ፈቃድ መስጫ አሠራር መመሪያ ቁ. 12/2012

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📣የሰነዶች ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎት ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጭ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመደንገግ የወጣ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መመሪያ

32/2013

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🔔የሃይማኖትና እምነት ድርጅቶች፣ ማህበራትን ለመመዝገብና ተዛማጅ አገልግሎት ለመስጠት የወጣ መመሪያ

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ
☎️ +251-911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

☄️ #NGO

ስለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ክትትል፣ ቁጥጥር እና ምርመራ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1002/2016

Directive on monitoring, control, and investigation of civil society organization No.1002/2024



ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299

Join 👉 @tebekaSamuel

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #civilsociety

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ባንኮች በመያዣ የተያዘን ንብረት በራሳቸው የመሸጥ መብት የተሰጣቸው ሲሆን መብቱ ግን  ገደብ የሌለው (absolute right) አይደለም ሰ/መ/ቁ. 211694

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️በ2016 ዓ.ም የ 3ኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (3rd Quarter Construction Works of Direct Cost)

✔️በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

✔️በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #construction

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📈Directive to Regulate Foreign Investors

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@tebekasamuel

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🔖Ethiopian Capital Market Authority Fee Directive 996/2024

#Ethiopia 🇪🇹

Contact: @SamuelGirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

📊📊

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ከማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር በተያያዘ የመንደር ውል ህጋዊ የሚሆንባቸው 5/አምስት/ ሁኔታዎች (Abraham Yohanes)

✅ የማንይቀሳቀስ ንብረትን ለማስተላለፍ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል በ ፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ካልተደረገ ተቀባይነት የለውም። ነገር ግን ከተወሰኑ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች በመነሳት የመንደር ውል ህጋዊ ተብለው የሚቆጠሩበት ሁኔታዎች አሉ። እነዚህ 5 ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው።

❶ኛ የሽያጭ ውል መኖሩ ከታመነ ወይም ካልተካደ

✅ ገዢ ውል እንዲፈፀምለት ክስ አቅርቦ ከሳሽ መከላከያ መልሱ ላይ በመካከላቸው ውል መኖሩን ካመነ ወይም ካልካደና በሌሎች ነጥቦች ላይ መልስ ከሰጠ ፍርድ ቤቱ በራሱ አነሳሽነት ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት አልተደረገም ብሎ ውድቅ ሊያደርገው አይችልም።

❷ኛ በማህበር በመደራጀት የተሰራ ቤት በሽያጭ ማስተላለፍ (ሰ/መ/ቁጥር 36294 ቅፅ 8)

✅ በማህበር በመደራጀት እየተሰራ ያለ ቤት ቤቱ ተጠናቆ ካርታ እስኪወጣለት ድረስ የማህበሩ አባል የሆነ ሰው ይህን ቤት ቢያስተላልፍ ቤት የመስራት መብቱን ወይም እጣውን እንዳስተላለፈ እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረትን እንዳስተላለፈ አይቆጠርም። የማህበሩ አባል በስሙ ካርታና የባለቤትነት ማስረጃ እስካልተሰጠው ድረስ ቤቱ ወይም እየተሰራ ያለው ቤት በማህበሩ አጠቃላይ ይዞታ ስር የሚገኝ በመሆኑ የማህበሩ አባል ለ 3ኛ ወገን ሊያስተላልፍ የሚችለው እጣውን ወይም ጥቅሙን እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለውን መብት አይደለም። እንዲህ አይነት ውሎች የግድ ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ሊረጋገጡ አይገባም።

❸ኛ ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (ሰ/መ/ቁጥር 32222 ቅፅ 7)

✅ ብዙን ግዜ እንዲህ አይነት ውል ከ Real Estate ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያ ነው። ምንም እንኳን ውላቸው ላይ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ቢሉም ዉሉ በሚደረግበት ግዜ ቤቱ ያልነበረ በመሆኑ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ከአንዱ ወደ ሌላው ተላልፏል ሊባል አይችልም። ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል የግንባታ ውል እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ሊባል የሚችል ባለመሆኑ ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መረጋገጥ አይኖርበትም።

❹ኛ አዋዋይ ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች ለተወሰነ ግዜ ሳይፈፀምበት የቆየ የመንደር ውል (የሰ/መ/ቁጥር 36740 ቅጽ 8)

✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ በሰጠው ውሳኔ መሠረት በግራ ቀኙ መሀከል የተደረገው የመንደር ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች የተሟሉት የተወሰነ ግዜ ከቆየ በኋላ ቢሆንም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰው አካል ፊት ያልተደረገ ነው በሚል ውድቅ ሊደረግ አይገባም የሚል ነው።

✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ እንዳለው ቤቱን የሚመለከቱ እዳና እገዳ ለማጣራትና ክፍያ ለመፈፀም የውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት በውል ላይ ማህተም ሣያሣርፍበትና የፕሮቶኮል ቁጥር ሰጥቶ ሣያረጋግጥበት የተወሰነ ጊዜ ያለፈ ቢሆንም እነዚህ አስተዳደራዊ ጉዳዮች እስኪከናወኑ ድረስ በውል ላይ ማህተም ሣያርፍበት መቆየቱ ወይም የፕሮቶኮል ቁጥር ሣይሰጠው መዘግየቱ ውል እንዳልተደረገ የሚያስቆጥረው ነው ለማለት አያስችልም፡፡

❺ኛ የሊዝ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (የሰ/መ/ቁጥር 191095 & 225796)

✅ በሊዝ የተገኘ ይዞታ ላይ ግንባታ ከመጀመሩ በፊት ወይም ተጀምሮ በግማሽ ከመጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብት ዘመኑ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በቦተው የመጠቀም መብትን ማስተላለፍ ይቻላል። ነገር ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ ግማሽ ግንባታ ከተከናወነ በኋላ ከሆነ በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ ከተሰራው ህንፃ ጭምር በመሆኑ የሊዝ መብት ማስተላለፍ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንደ ማስተላለፍ ይቆጠራል። ስለዚህ ሁለት ነገር መታየት ይኖርበታል። የመጀመሪያው አንድ ሰው መሬት በሊዝ ወስዶ ምንም አይነት ግንባታ ካልፈፀመበት ወይም ግንባታ ጀምሮ በግማሽ ከማጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብቱን በመንደር ውል ማስተላለፍ ይችላል። ሁለተኛው የግንባታው ደረጃ ግማሽና ከዛ በላይ የደረሰ ከሆነ ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ የተገነባውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ጭምር በመሆኑ ውሉ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ መረጋገጥ ይኖርበታል።

#Ethiopia 🇪🇹

Contact: @SamuelGirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law #samuelgirma

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

"የገቢዎች ሚኒስቴር በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 115(4) በተሰጠው ሥልጣን የታክስ አሰተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመሪያ ለማውጣት ረቂቅ መመሪያ ያዘጋጀ ሲሆን በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያያት ያለው ስው አስተያየቱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣውበት ግንቦት 08/2016 ዓ/ም ጀምሮ በ 5 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ለገቢዎች ሚኒስቴር የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ማቅረብ የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡"

👉  @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ በመንደር የንግድ ቁጥጥር የአሠራር ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 159/2016

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

የይዞታ መመሪያዎችን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ 👉 @ethiopian_law


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ፍጥነት ወሰን መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ የሞተር ብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ማስፈፀሚያ መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ ተሽከርካሪ ከመንገድ ሊነሳ የሚችልበት አሠራርን ለመወሰን የወጣ መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ከቀረጥና ታክስ ክፍያ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ክርክሮችን በቀጥታ ተቀብሎ የማየትና የመወሰን የሥረ ነገር ሥልጣንን በተመለከተ የተሠጠ ዉሳኔ።

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📊የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ በተከለሉ የወጪ፡ ገቢ፡ ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ስራዎች የውጭ ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ተሳትፎ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 ዓ.ም

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🔔የአምራች ኢንዱስትሪ ድጋፍ ማዕቀፍ መመሪያ 2016

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

☄️የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና አጠቃቀም ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁ156/2016

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299

Contact:- @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law lawyer

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

“የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግና አተገባበሩ”

አዘጋጅ፡- አቶ አልማው ወሌ

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299

Join 👉 @tebekaSamuel

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #construction

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️ውልና ማስረጃ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 543/2016 መሰረት የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ከሰኞ ሚያዚያ 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተግባራዊ ያደርጋል።

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299

Join 👉 @tebekaSamuel

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #construction

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

#Ethiopia 🇪🇹

👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0
👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@tebekasamuel

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

አዲሱ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን አሰራር እና ታክስ አገልግሎት ክፍያ ማንዋል ቁጥር 01/2016

#Ethiopia 🇪🇹

Contact: @SamuelGirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

📊📊

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የክፍያ መመሪያ ቁ 996/2016

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደርን በተመለከተ

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : @samuelgirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…
Subscribe to a channel