ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ❗
መሬት ለህዝብ ጥቅም ሲለቀቅ ካሳ እና ምትክ መሬት የሚሰጥበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት መመሪያ 79/2014. 🏠
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #መሬት
@SAMUELGIRMA
@Ethiopian_law
@Tebeka
🎁 🎁 🎁
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Addis Ababa Ethiopia
©️ 🇪🇹
ራሳቸውን በራሳቸው የሚቆጣጠሩ ድርጅቶቾ እውቅና አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 1031/2017
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሚቆጣጠረው ተቋም ሆኖ በአዋጅ ቁ.1248/2013 እና በመመሪያ ቁ.1031/2017 መሰረት እውቅና ተሰጥቶት ራሱን በራሱ በሚቆጣጠር ተቋም ላይ እና
ከቁጥጥር ስራቸው ጋር በተገናኘ የሰነድ ሙዓለንዋዮች ገበያ እና የሰነድ ሙዓለንዋዮች አጣሪና ክፍያ ፈፃሚ ኩባንያ፤ ላይ ይህ መመሪያ ተፈፃሚነት አለው፡፡
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
@samuelgirma
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
አክሲዮን Share Capital Market
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
Disaster Prevention audit Inspection and Qualification directive No.163/2024
T.me/Tebekasamuelbot
T.me/Tebekasamuelbot
የፍትሐብሔር ጉዳዮችን የሚመለከቱ ከ180 በላይ የክስ፣ የመልስ፣ የይግባኝ፣ የአፈጻጸም፣ የሰበር፣ የውሳኔ እና የትዕዛዝ ፎርሞች፡፡
Читать полностью…❗️ሰነደ መዋለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ ቁጥር 1030/2017
አክሲዮን ለህዝብ የሚሸጥበትን የሕግ አግባብ የደነገገ አዲስ መመሪያ
@samuelgirma
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
አክሲዮን Share Capital Market
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
🆎🆎🆎🆎የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ /ማሻሻያ/ ቁ. 188/2017
ለእያንዳንዱ የንግድ ሥራ ዘርፍ እና የንግድ አድራሻ የተለያየ ደረሰኝ እንዲታተም ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነ እና በእያንዳንዱ ደረሰኝ ላይ ልዩ QR ኮድ (unique QR code) ማካተት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ገቢዎች ሚኒስቴር በ2011 ዓ.ም ወጥቶ የነበረውን የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ ቁ.149/2011 ለማሻሻል ይህን አዲስ ማሻሻያ መመሪያ አውጥቷል፡፡
ሕዳር 04/2017 ዓ.ም
(የገቢዎች ሚኒስቴር)
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
@samuelgirma
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
ግብር Tax ደረሰኝ
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
❗️በአዲሱ የ VAT አዋጅ ቁ.1341/16 የተካተቱ ለውጦች
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
Tax ግብር Vat
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2205 መሠረት የሚሰጥ ልዩ/ሙሉ የውክልና ሥልጣን መስጫ ሰነድ
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911190299
Join us on 🔽
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (PLC) እና የአክሲዮን ማህበር (SC) ተመሳሳይነትና ልዩነት
በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ዉስጥ ካሉት የንግድ ማህበራት መካከል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC ) እና የአክሲዮን ማህበር (SC) ይገኙበታል ።
ሁለቱም ማህበራት አክሲዮን ያላቸዉ ወይም ካምፓኒዎች ሲሆኑ ተመሳሳይነትና ልዩነት አላቸዉ።
#ተመሳሳይነታቸዉ
• ህጋዊ ሰዉነት ያላቸዉ መሆኑ ፣
• የራሳቸዉ ንብረት ያላቸዉ መሆኑ፣
• የራሳቸዉን ትርፍና ኪሳራ ተጠያቂነት ያለባቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም ትንሹ የአባላት ብዛትና የመነሻ ካፒታል ያላቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም በቦርድና በማናጀር መመራት የሚችሉ መሆኑ ነገር ግን ለ PLC አሰገዳጅ አለመሆኑ፣
• የሁለቱም ተጠያቂ በተዋጣዉ የገንዘብ መጠን (አክሲዮን ) መሆኑ ፣
• ሁለቱም የሙያ መዋጮን የማይቀበሉ መሆኑ
• በሁለቱም ካፒታል ማሳደግና መቀነስ የሚቻል መሆኑ ፣
• በሁለቱም አክሲዮኖች በመያዣ /በዋስትና / መያዝ ሚችሉ መሆኑ ፣
#ልዩነታቸዉ
አንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር / PLC/ private Limited Company/ ለማቋቋም የአባላት ብዛት ከሁለት ማነስ የማይችሉ መሆኑ እንዲሁም ከሀምሳ መብለጥ እንደማይችሉ በንግድ ህጉ ተገልጿል። የአክሲዮን ማህበርን ( share company ) በተመለከተ ለማቋቋም ከ5 አባላት ማነስ የማይችል ሲሆን ብዛት ግን ገደብ የሌለዉ መሆኑን በንግድ ህጉ ላይ ይገኛል።
• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መነሻ ካፒታል 15000 ሺህ ብርና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋም በኢትዮጵያ ብር አንድ በመቶ ማነስ አይችልም
• አክሲዮን ማህበር መነሻ ካፒታል 50000 ሺህ እና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በታች መሆን አይችልም
• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ካፒታሉ ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የተከፈለ ሲሆን የአክሲዮን ማህበር ግን ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የሚከፈል አይደለም ነገር ግን ከተፈረሙ አክሲዮኖች ቢያንስ 1/4 (25%) መከፈል አለበት የቀረዉ በሂደት የሚከፈል ይሆናል
• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የአክሲዮኖች ሽያጭ ለህዝብ ክፍት የሚደርግ አይደለም❗ ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ለህዝብ ክፍት የሚደረግ ነዉ
• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC) ላይ አክሲዮን ማህበር ዉስጥ ያለ ሰዉ አክሲዮኑን ለሶስተኛ ሰዉ ማስተላለፍ አይችልም ምክንያቱም መተዳደሪያ ደንቡ ላይ አባላት ይህን እስካልፈቀዱ ድረስ በህጉ መሰረት sale freely transfrable አይደለም። ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ላይ አክሲዮን ማስተላለፍን በተመለከተ አክሲዮን የገዛ ሰዉ አክሲየኑን ለሌላ አባል ላልሆነ ሰዉ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላል ። ስለዚህ አክሲዮን ማስተላለፍ ከተፈለገ በቀላሉ የአክሲዮን ማህበርን መምረጥ ያስፈልጋል ማለት ነዉ።
• አስተዳደራዊ አካል (ቦርድ) ን በተመለከተ አክሲዮን ማህበራት ሁሉ ከ3-12 ሰዉ የሚይዝ ቦርድ ኦፍ ዳይሬክተር ሲቋቋም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (plc) ዉስጥ የቦርድ መዋቅር ግዴታ አይደለም።
ከላይ የተያያዘው የኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መመሰረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ነው✔️
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
በስልክ +251 911 190 299
የአነስተኛው የ500 ካሬ ሜትር ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላን እና ልማት ቢሮ
አዲሱ የይዞታ አስገዳጅ የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካሬ ሜትር ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች
⚠️ ውክልናዎች 👇
t.me/tebekasamuel/2971?single
t.me/tebekasamuel/2971?single
Join us on ⬇️
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
የተለያዩ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነዶች
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911190299
Join Us For More 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
ውክልና Agency
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
❗️የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911190299
Join us on ⬇️
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
https://bit.ly/3Ct0c4y
Real estate
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
የኅብረት ሽርክና ማኀበር መመስረቻ ፅሁፍ
በንግድ ሕግ ከተመለከቱት 7 የንግድ ማኅበር ዓይነቶች ውስጥ ቀዳሚው ማኅበር የኅብረት ሽርክና ማኀበር ነው::
የኅብረት ሽርክና ማኀበር ማለት እያንዳንዱ ማህበርተኛ ለማኅበሩ ግዴታዎች ከማሕበሩ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ የሚሆንበት የንግድ ማኀበር ነው፤
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911190299
Join us on 🔽
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
🆒 መልካም የስራ ሳምንት
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma
@SAMUELGIRMA
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ባለው ክፍት የስራ ቦታ በህግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያላቸውን በዜሮ አመት የስራ ልምድ እና ከአምስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸውን ሙያተኞች አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ ማይጨው ክሊኒክ ጀርባ በሚገኘው ፍትህ ቢሮ አቃብያነ ህግ ጉባኤ 5ኛ ፎቅ በአካል ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አማካኝነት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
❗ #መመዝገቢያ መስፈርቶች
1ኛ ኢትዮጵያዊ የሆነች/የሆነ በኢትዮጵያ የሚኖር
2ኛ ለህገመንግስቱና ለህግ የበላይነት ተገዥ የሆነ
3ኛ የየትኛውም ፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነ/ች እና ወንጀል ቅጣት የሌለበት፡፡
4ኛ በታታሪነቱ/ቷ/ በስነምግባሩ/ሯ መልካም ስም ያተረፈ/ች/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል/
5ኛ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም በህግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
6ኛ የስራ ልምድ ዜሮ አመት በ2015 እና በ2016 የትምህርት ዘመን ተመራቂ ሆነው የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ ለወንዶች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች 3.25 እና ከዚያ በላይ
7ኛ ተፈላጊ የሰው ብዛት /15/ አስራ አምስት
8ኛ ከአምስት ዓመት በላይ የስራ ልምድ ላላቸው በአቃቢ ህግነት፣ በዳኝነት ፣ በህግ ምርምር ፣ በመምህርነት እና በተመራማሪነት ያገለገለ/ች/ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
9ኛ ተፈላጊ የሰው ብዛት ከአምስት ዓመት በላይ ላገለገሉ 10/አስር
10ኛ ደመወዝ በተቋሙ ስኬል መሰረት
11ኛ የስራ ቦታ ቢሮው በሚሰጠው ምደባ ቦታ፣
ተመዝጋቢዎች /ተወዳዳሪዎች/ ለምዝገባ ሲመጡ ሊያሟሏቸው የሚገቡ ሰነዶች ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ፓስፖርት የትምህርት ማስረጃቸውን ዋና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከምትኖሩበት አካባቢ አግባብነት ካለው አካላት የተፃፈ የስነምግባር ማስረጃ፣
የምዝገባ ቦታ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ በሚገኘው ፍትህ ቢሮ አቃብያነ ህግ ጉባኤ 5ኛ ፎቅ በአካል ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አማካኝነት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እሁድ መስከረም 12ቀን 2017ዓ.ም በሚለው እትም ወጥቷል።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0115159550 / 0115159548
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ
የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ፀደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ ደንብ አጽድቋል።
ደንቡ በጸደቀበት ወቅት የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ እጸገነት መንግስቱ እንደተናገሩት የዳኝነት አከፋፈል ሥርዓቱን ለማዘመን፣ ሥርዓቱም አጭር፣ ቀልጣፋና ለከፋዩ ያመቸ እንዲሆን ለማስቻል ሕጉን ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ።
የፌደራል ፍርድ ቤቶች እስከ አሁን ድረስ ሲጠቀሙበት የነበረው የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የህግ ክፍል ማስታወቂያ ደንብ በ1945 ዓ.ም የወጣና ማሻሻያ ሳይደረግበት የቆየ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ በደንቡ ያልተሸፈኑ በርካታ ጉዳዮች በመኖራቸው ወቅቱን ያገናዘበ የዳኝነት ክፍያን መወሰኛ ደንብ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።
በተጨማሪም የፌደራል ፍርድ ቤቶች አሁን ከደረሱበት ወቅታዊ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃና ከሚሰጡት አገልግሎት አንጻር ተመጣጣኝ የሆነ የዳኝነት ክፍያ ለማስከፈል የሚያስችል ሕግ በማስፈለጉ ደንቡ ተዘጋጅቷል።
ደንቡ ለማሻሻል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቂ ውይይት የተደረገበትና የሀገር ውስጥን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባትና የሌሎች ሀገራትንም ልምድ ታይቶ የተዘጋጀ መሆኑንም ገልጸዋል።
@samuelgirma
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
❗️Recognition and Supervision of Self Regulatory Organazations Directive No 1031/2024
Читать полностью…የአደጋ መከላከል፣ቁጥጥር፣ ፍተሻና ብቃት ማረጋገጥ ሥርዓት መመሪያ ቁ.163/2017
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
Samuel Girma Attorney at Law
📻 0911-190-299
Contact :- @samuelgirma
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
❗️New Directive
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
🆎🆎🆎🆎 Public Offering Of Securities Directive No.1030/2024
/English Version/
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
Samuel Girma Attorney at Law
📻 0911-190-299
Contact :- @samuelgirma
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
አክሲዮን Share Capital Market
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
ማስታወቂያ
Join us on ⬇️
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው።
የወራሽነት ጥያቄ የጊዜ ገደብ የለውም በሚል ከዚህ በፊት የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎችን በመለወጥ በ7 ዳኞች የተሰጠ አዲስ የህግ ትርጉም። የሰ/መ/ቁ 243973 ጥቅምት 06/ 2017 ዓ.ም
የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ሰው በማንኛውም ጊዜ የውርስ ንብረት ጥያቄ ማንሳት ይችላል በማለት ከአሁን በፊት በሰ/መ/ቁ 205248 44237 38533 ወዘተ የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች በዚህ የሰበር ውሳኔ ተተክተዋል።
አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው።
❗️የፍትሐብሄር ሕጉን ከስር ሊንኩን ተጭነው ያግኙ 👇👇
t.me/tebekasamuel/2658?single
t.me/tebekasamuel/2658?single
ሕጋዊ የስጦታ ውል ስርዓት
የስጦታ ውል/ፎርም በፍትሀ-ብሄር ሕግ ቁ.881የተመለከተውን የግልጽ ኑዛዜ ፎርማሊቲ ማሟላት አለበት ❗️
በሰነዶች ማረጋገጫ ወይም ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ ኑዛዜ / የስጦታ ውል የግድ በሰነዱ ላይ በምስክሮች እና በተናዛዡ ወይም በስጦታ ሰጪው ፊት ተነቧል በሚል መገለጽ አያስፈልገውም።
ከሞት በፊትም ሆነ ከሞት በኋላ ለሚፈጸም ስጦታ የፍትሄሃብሄር ህግ ቁጥር 2443 ተፈጻሚ ነው።
ሰ/መዝ/ቁ 193067
ስለ ስጦታ ውል እና ኑዛዜ ሕጋዊ ስርዓት ትማሩበታላችሁና ጊዜ ወስዳችሁ አንብቡት።
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911190299
@tebekasamuel
@ethiopian_law
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
⚡️ /channel/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
#Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #AddisAbaba
🔔ፒያሳ ከሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት አጠገብ
ከ 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ 25% ቅናሽ ጋር (Big Discount)
ስቲዲዮ 46 & 48 ካሬ
ባለ 1 መኝታ 64 & 75 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 75 & 99 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 106& 111ካሬ
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
📻 +251929327747
ቴምር ሪልስቴት
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የተለያዩ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነዶች
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911190299
Join us on ⬇️
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
ውክልና Agency
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
የኅብረት ሽርክና ማኀበር መተዳደሪያ ደንብ
Join us on ⬇️
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሰን 🇪🇹
#Ethiopia | መስቀል ደመራ🔥
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
የዋቢ የምዝገባ ሂደት
ጠበቆች በዋቢ ይመዝገቡ፤ ዋቢን መጠቀም ይጀምሩ❗️
ዋቢ ላይ መመዝገብ ቀላል ነው! የዋቢ ድህረ ገፅ ላይ በመሄድ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ:
በመጀመሪያ ወደ ዋቢ የምዝገባ ገጽ ይሂዱ: https://wabilaws.com/am/users/sign_up
1. ባለ ሶስት መስመር ማውጫውን ይጫኑ
2. ይግቡ የሚለውን ይጫኑ
3. እንደ ጠበቃ ይመዝገቡ
4. መረጃዎትን ያስገቡ - ይመዝገቡ
5. በኢሜይል የተላከውን የአካውንት ማረጋገጫ ሊንክ ይጫኑ
ዋቢን ይጎብኙ!
Wabilaws.com
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ይከታተሉ!
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61562959684020
Instagram: https://www.instagram.com/wabi_laws?igsh=aWR0M3ZqMWZnemcx&utm_source=qr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/wabilaws/
Telegram: /channel/WABI_laws
ማሳሰቢያ:
ይሄ ድህረ-ገፅ የአዋጅ 1249/2021 መሠረት በማድረግ የተቋቋመ ሲሆን በአዋጁ የተከለከለውን በአገናኝ የሚደረግ የጥብቅና አገልግሎት በማይፃር መልኩ ይሰራል። ዋቢ ከጠበቃውም ሆነ ከደንበኛው እንደ አገናኝ ምንም አይነት ክፍያ አይቀበልም ።