tebekasamuel | Unsorted

Telegram-канал tebekasamuel - ሕግ አገልግሎት Legal Service

141594

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Subscribe to a channel

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ከሪልስቴት ግንባታ ጋር በተገናኘ አከራሪ ከሆኑ ጉዳዮች ዉስጥ አንዱ ጅምር ቤት ወደ ሶስተኛ ወገን ሊተላለፍ የሚችለዉ ግንባታዉ በየትኛዉ ደረጃ ላይ እያለ ነዉ የሚለዉ ነዉ፡፡

አንዳንድ ጊዜ ገና መሰረቱ የወጣን ቤት ለማስተላለፍ ስምምነት ተደርጎ፣ ክስ ከቀረበ በኋላ ጅምር ቤቱን ለማስተላለፍ ታምኖ ሲቀርብ ይስተዋላል፡፡ ከዚህ ላይ ጥያቄ የሚሆነዉ ጅምር የሪልስቴት ግንባታን ለማስተላለፍ ስምምነት ተደርጎ ወይም ክስ መቅረቡን ተከትሎ ለማስረከብ ታምኖ ሲመጣ  ማስተላለፍ ይቻላል ወይ የሚለዉ ነዉ፡፡

በአዲስ አበባ አስተዳደር ቦታን በሊዝ ለመያዝ ለመደንገግ የወጣ ደንብ ቁጥር 49/2004 አንቀጽ 39(2) መሰረት ሪል ስቴት አልሚ በተናጠል ለተጠቃሚ ከዉርስ በስተቀር ማስተላለፍ የሚችለዉ በደንቡ አንቀጽ 2(21)  እና 39(5) መሰረት በግማሽ ወይም የግንባታዉ 50 በመቶ መሰራቱ ሲረገገጥ ነዉ፡፡

🛍#Update አዲስ በወጣዉ የሪልስቴት ግንባታ አዋጅ ጅምር ቤት ወደ ሶስተኛ ወገን ሊተላለፍ የሚችለዉ ግንባታዉ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ነዉ፡፡

ከዚህ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ.235838 ዉሳኔ ሰጥቷል ::

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

DM @samuelgirma
📻 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

👇
T.me/ethiopian_law
T.me/ethiopian_law
T.me/ethiopian_law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ባለ አንድ አባል PLC መመስረቻ ጽሁፍ

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

Company Trade PLC
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የኪራይ መኪና ተከራይ እጅ እያለ በሌላ ሰዉ ንብረት ላይ ጉዳት ካዳረሰ ለደረሰዉ ጉዳት ተጠያቂዉ ተከራይ ብቻ ነዉ።
ሰ/መ/ቁ 230493

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law Ethiopianlawyer

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ይግባኝ ሰሚ ችሎት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 345 መሰረት ተጨማሪ ማስረጃ የመቀበልና የመመዘን ሥልጣን አለው

ይግባኝ ሰሚ ችሎት በፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 345 መሰረት ተጨማሪ ማስረጃ የመቀበልና የመመዘን ሥልጣን ያለው በመሆኑ በዚህ አግባብ ማስረጃ ተቀብሎ በመመዘን የሚሰጠው ውሳኔ በሥር ፍ/ቤት ክርክር ያልቀረበ ማስረጃና ሥነ-ሥርዓታዊ አይደለም የማይባልና የክርክር አመራር ጉድለት ወይም የማስረጃ ምዘና መርሕ ስህተት ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ

⚖️ የፍታብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ

ሰ/መ/ቁ፡ 208350


Contact 👉 @samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law Ethiopianlawyer

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ኑዛዜ በውል አዋዋይ ፊት የተደረገ ቢሆንም ኑዛዜው ላይ " ኑዛዜው እንደተነበበ" ካልገለፀ ፈራሽ ነው

"ኑዛዜ ውልን ለማዋዋል ስልጣን ባለዉ ሰው ፊት ቢደረግም ስለ መነበቡ በኑዛዜው ላይ ካልተገለጸ ወይም ስለ መነበቡ አመላካች ቃል ወይም ሐረግ ከሌለ ህጋዊ ውጤት የለውም።
ኑዛዜ ውልን ለማዋዋል ስልጣን ባለዉ ሰዉ ሥራዉን በሚያካሄድበት ክፍል ዉስጥ መደረጉ ኑዛዜዉ በተናዛዡና በምስክሮች ፊት መነበብና ይህም ስለመፈጸሙ በኑዛዜዉ ላይ መገለጽ እንዳለበት በአስገዳጅነት የተደነገገዉን ሊሟላ እንደሚገባዉ እንጂ የኑዛዜዉ መነበብ ጉዳይ ቀሪ የሚያደርገዉ አይሆንም፡፡ሲል  የፌደራል ሰበር ሰሚ ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ. 210987 መጋቢት 27 ቀን 2014 ዓ.ም የሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ነው።
እንዲሁም በሰ/መ/ቁ. 70057 (ቅጽ 13) ላይ ባሳለፈዉ አስገዳጅ ዉሳኔ ኑዛዜዉ ላይ እንደተነበበ ካልገለጸ አልያም ኑዛዜዉ እንደተነበበ አመላካች ቃል ካልተቀመጠ ኑዛዜዉ ፈራሽ መሆኑን መወሰኑን ይታወሳል።

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join telegram

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #lawyer #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ተሻሽሎ የፀደቀው የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ የሚንስትሮች ም/ ቤት ደንብ ቁጥር 557/2016‼️

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

💸"ባለ አንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር" ማለት አንድ ሰው በግሉ በሚሰጠው መግለጫ መሠረት የተቋቋመ የንግድ ማህበር ሲሆን ማህበሩ ከአባሉ የተለየና የተነጠለ የራሱ የህግ ሰውነት ይኖረዋል፡፡

ይህን ማህበር ለማቋቋም የሚያስፈልገው አነስተኛ ካፒታል መጠን ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ነው፡፡

PLC በአንድ ሰው አባልነት ብቻ መመስረት መቻሉ ይህን የንግድ ማህበር በአገራችን ከተለመዱት የንግድ ማህበራት የተለየ ያደርገዋል::


🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

❗️የውል ስምምነቶች

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የከተማ ቦታ የሊዝ መብት በሽያጭ የሚተላለፍበት የሕግ አግባብ 🔔

የሰበር ውሳኔ መዝገብ ቁጥር 225796


Contact 👉 @samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law Ethiopianlawyer

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የፌደራል የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁ.1333/2024

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📞 0911-190-299

@Samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ
***
በሌላ ሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትን የጋራ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ለቤቱ መሰራት የገንዘብ ወይም የጉልበት አስተዋፅዖ ማድረግ ብቻውን የጋራ ባለሀብት የማያደርግ ስለመሆኑ

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911-190-299


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

በዚህም ረቂቁ አዋጅ ቁጥር 1359 /2017 በመሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299


🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ባለሙያዎች የደንብ ልብስ አለባበስ የአፈፃፀም ደንብ ቁ.178/2016

ይህ ደንብ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ የሆቴልና መሰል አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስርዓት መመሪያ የፀደቀ ❗️

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ይህ ጉዳይ የሚመለከተው የውርስ ሀብትን መሰረት ባደረገ ክርክር በፍትሐ-ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 358 ስለሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያ ነው፡፡ 

በፍትሐ-ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 358 ላይ እንደተመለከተው ማንኛውም በፍርዱ ተካፋይ ሊሆን የሚገባው ሰው ተካፋይ ባልሆነበት ሁኔታ የተሰጠው ፍርድ መብቱን የሚነካ ከሆነ ፍርዱ ከመፈፀሙ በፊት መቃወሚያውን ሊያቀርብ እንደሚገባ ተደንግጎ ይገኛል፡፡ ነገር ግን የሱን መብት የሚነካ ክርክር መኖሩን ያወቀ ማንኛውም ሰው ፍርድ መሰጠቱን ሳይጠብቅ ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት ወደ ክርክሩ ገብቶ ተከራክሮ መብቱን ሊያስጠብቅ እንደሚገባ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 41 ላይ ደንግጎ ይገኛል።

ስለሆነም ፍርድ ሲሰጥ ጠብቀው በመምጣት የተሰጠው ፍርድ ይነሳልኝ በማለት አቤቱታ ማቅረብ የፍትሐ-ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 358 ላይ የተመለከተውን የህግ ድንጋጌ አላማ የሚያሳካ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ድንጋጌ የውርስ ሀብት ክርክርን በተመለከተ ተፈፃሚነት ያለው አይደለም::

እንኳን የውርስ ሀብቱ ሳይክፋፈል ቀርቶ ከተከፋፈለ በኋላም በሌለበት የውርስ ሀብቱ የተከፋፈለበት አካል በሚያቀርበው አቤቱታ ክፍፍሉ ሊፈርስ እና እንደገና ክፍፍል ሊደረግ እንደሚገባ በፍትሀብሄር ሕግ ቁጥር 1080 ላይ ተደንግጎ ይገኛል።

በመሆኑም: ምንም እንኳን አመልካቾች ያቀረቡት የፍርድ መቃወሚያ አስቀድሞ የነበረውን ክርክር በሚያውቁበት ሁኔታ ቢሆንም መቃወሚያ የቀረበበት ክርክር የውርስ ሀብትን መሰረት ያደረገ ከሆነ የውርስ ሀብቱ ክፍፍል ከተደረገ በኋላም ቢሆን፤ በፍትሐ-ብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 358 የፍርድ መቃወሚያ መቅረብ ይችላል፡፡

ሰ/መ/ቁ144359

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🆒

ይቀላቀሉን 👉 Click

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

🔖ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


📞 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የቤት ሽያጭ ውል መደረጉን ክደው ተከራክረው እያለ የሥ/ፍ/ቤቶች ሽያጭ ውል መደረጉ በሰው ምስክር ተረጋግጧል በሚል ሻጮች ቤቱን ለገዢ እንዲያስረክቡ በማለት የተሰጠ ውሳኔ የማይንቀሳቀስ ሽያጭ ውል አደራረግ ሥርዓት በሚመለከት የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1723(1) የተደነገገውን የፌ/ሰ/ሰ/ችሎት በሰ/መ/ቁ 21448 ላይ ከሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም የሚቃረን በመሆኑ ተሽሯል በማለት በዚህ የሰበር ውሳኔ የተሰጠው የህግ ትርጉም ቀብድ እንደከፈሉ ገልፀው ክስ ቢያቀርቡም ከሥር ፍ/ቤት ጀምሮ ክፍያው ቀብድን የሚመለከት ሳይሆን ከዋናው ሽያጭ ገንዘብ ውስጥ በቅድመ-ክፍያ ብር 1 ሚሊዮን መክፈላቸውን በመረጋገጡ ከጅምሩ በዚህ ረገድ የቀረበው የቀብድ ከፍያለው መከራከሪያ ውድቅ ሆኖ ነገር ግን በፍ/ብ/ህ/ 1723 መሰረት በውል አዋዋይ ፊት ያልተደረገ የቤት ሽያጭ ውል በሻጩ ተክዶ ክርክር በቀረበበት ሁኔታ ውል ስለመኖሩ በምስክር ሰምቶ በማረጋገጥ እንደ ሽያጭ ውሉ ሊፈፅም(ቤቱን እንዲያስረክብ) እና ቀሪ ገንዘብ ተቀብለው ቤቱን ሻጮች ሊያስረክቡ ይገባል ተብሎ የተሰጠ ውሳኔን መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት የፌ/ሰ/ሰ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 215762 እንዲታረም የተደረገበት መዝገብ ነው።

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🛍ጥር 2017 🇪🇹

የፌዴራል ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጥር ወር 2017 ዓ/ም የሀራጅ ሽያጭ | የንብረቶች ዝርዝር

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join telegram

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #lawyer #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ባለ አንድ አባል PLC መመስረቻ ጽሁፍ

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

📻 0911190299

DM @samuelgirma

Company Trade PLC
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🌟 t.me/tebekasamuelbot

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የማይንቀሳቀስ ንብረት (መኖሪያ ቤት) ስመ ሀብቱ የተመዘገበው በባልና ሚስት ስም ቢሆንም አንደኛው ተጋቢ ንብረቱ የግሉ መሆኑን ማስረዳት ከቻለ ንብረቱ የግል እንጂ የጋራ ሀብት አይደለም። ስመ ሀብቱ በተጋቢዎቹ ስም መመዝገቡ ብቻውን በትዳር ውስጥ የተፈራ የጋራ ንብረት አያደርገውም።

የሰበር ውሳኔ መዝገብ ቁጥር 235844


Samuel Girma Attorney at Law

🇪🇹 Addis Ababa Ethiopia

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የጉዳዮች አቀራረብና አወሳሰን መመሪያ ቁ.1/2012

የፌደሬሽን ምክር ቤት

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

⚡️  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📞 0911-190-299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በግል ድርጅት የሰራተኞች ቅነሳ በሚኖርበት ወቅት ለሰራተኞች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ስሌት አሰራር በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ.1156/11 አንቀፅ 29 : እና 40 መሠረት

‼️የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 👇
👉 t.me/tebekasamuel/2594
👉 t.me/tebekasamuel/2594

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🆎🆎🆎🆎
የኦሮሚያ ክልል የከተማ መሬት በሊዝ ለማስተዳደር እንደገና ለማሻሻል
የወጣ ደንብ ቁጥር 182/2016

Dambii Lafa Magaalaa Naannoo Oromiyaa Liiziin Bulchuuf Irra Deebiidhaan Bahe Lakk. 182 /2016

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።

የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።

ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።

በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።

@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  /channel/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299


🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Читать полностью…
Subscribe to a channel