ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer
ስለ ደረሰኝ አጠቃቀም ምን ያህል ያውቃሉ❓
#Ethiopia #law #legalservice #samuelgirma #Business #ደረሰኝ #vat #tax #lawyer
🧾 ስለ ደረሰኝ አጠቃቀም የሚገልፅ መመሪያ ‼️ የካቲት 20 2015
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
መሠረታዊ የውል ስምምነቶች ‼️
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
👉 t.me/+UY-I-JasQp8M5YBw
👉 t.me/+UY-I-JasQp8M5YBw
@SAMUELGIRMA
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #Business
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ SG
የካቲት 9 2015
©️ 🇪🇹
አዲስ የወጡ መመሪያዎች ❗
፩/ የታክስ ክፍያ ጊዜ ማራዘሚያ መመሪያ ቁጥር 179/2015
፪/ የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 180/2015
፫/ የራስ ታክስ ስሌት ጥያቄ አቀራረብና አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 181/2015
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #Tax
Follow Us on 👇
👉 @SAMUELGIRMA
👉 @Ethiopian_Law
👉 @Tebeka
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጥር 2015
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
መሬት ለህዝብ ጥቅም ሲለቀቅ ካሳና ምትክ የሚሰጥበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት መመሪያ 79/2014
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #Construction
🇪🇹 @SAMUELGIRMA
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ SG
ጥር 2015
©️ 🇪🇹
ሰበር ቅጽ 25
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት ውሳኔዎች #ቅጽ 25
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
🏢🏢🏗️🏗️
የህንፃ መመሪያና ስታንዳርድ 2015
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #Construction
Contact 👉 @SAMUELGIRMA
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ SG
ጥር 2015
©️ 🇪🇹
❗የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ታሕሳስ 30/2015 ዓ/ም
📌 የወንጀል ክርክር ሥርዓተ-ችሎትን
የሚያብራራ የሕግ ፅሁፍ 🇪🇹
@SAMUELGIRMA
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
የፍትሀ ብሄር ሕግ 🇪🇹
የውርስ ሕግ ከቍ. 826 - 1125
ገፅ 174 - 238
የንብረት ሕግ ከቍ. 1126 -1674
ገፅ 238 - 360
የውል ሕግ ከቍ. 1675 - 2026
ገፅ 360 - 425
ከውል ውጪ ኃላፊነት ከቍ. 2027 - 2178
ገፅ 425 - 457
ስለ ውክልና ከቍ. 2179 - 2265
ገፅ 457 - 478
#Ethiopia #ሕግ #civilcode #law #legalservice #samuelgirma #Business
@ethiopian_law
@Tebeka
ከሳሽና ተከሳሽ በሚያደርጉት ክርክር ሶስተኛ ወገን ጣልቃ ለመግባት አመልክቶ ከተፈቀደለት በኋላ ከሳሽና ተከሳሽ ጉዳያቸውን በእርቅ ጨርሰው ከሳሽ ክሱን ቢያነሳ የጣልቃ ገብ አቤቱታው እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
መልሱን በሰ/መ/ቁ 211506 (ጥቅምት 4 ቀን 2015 ዓ/ም) ያገኙታል
የዩቲዩብ አድራሻችን 👇
👉 https://bit.ly/3Ct0c4y
👉 https://bit.ly/3Ct0c4y
🇪🇹 #Ethiopia #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ሕግ
@SAMUELGIRMA
አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ ቦታዎችን ለማስተካከልና ለመከላከል የወጣ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 18/2006 ዝርዝር የአፈጻጸም ማኑዋል ቁጥር 4/2007
Читать полностью…📌 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ደንብ❗️🇪🇹
#Ethiopia #ሕግ #commercialcode #ጠበቃ #legalservice #samuelgirma #ንግድ #Business
@Tebekasamuel
@SAMUELGIRMA
@Tebeka
📌 የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013
@SAMUELGIRMA
'Transitional Justice' covers not only the formal mechanisms but also non-formal or traditional justice approaches that recognize the importance of dialogic justice and traditional processes, as well as culturally and socially relevant forms of reparations.
Transitional justice is an essential part of the peacebuilding process, as the need to obtain justice for victims of conflict. 🇪🇹
የሽግግር ፍትህ መደበኛውን የሕግ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን መደበኛ ያልሆኑ ባህላዊና ማህበራዊ የፍትህ አቀራረቦችን እንዲሁም ዘዴዎችን ይከተላል። የሽግግር ፍትህ የግጭት ሰለባ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ፍትህ ለማግኘት አስፈላጊ በመሆኑ የሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሂደቱ ወሳኝ አካል ነው!!!
አፍሪካ ህብረት #AU #ETHIOPIA
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ መመሪያ፣
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #legalservice #አገልግሎት #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀድበት፣ የክፍያው መጠን እና ማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁ. 921
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #ውል
👉 Join
Addis Ababa Ethiopia
Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለልማት ፕሮጀክቶች ከቀረጥ ነጻ እንዲመጣ የተፈቀደለት የተሽከርካሪ አይነት እና ብዛት መመሪያ ቁጥር 942-2023
ከገንዘብ ሚኒስቴር 🇪🇹
🚗 🚛🚜
#Ethiopia #ሕግ #custom #ጠበቃ #law #dutyfree #samuelgirma
@SAMUELGIRMA
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ SG
ጥር 2015
©️ 🇪🇹
ሰላም የሕግ አገልግሎት ተከታታዮች፣
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
#Ethiopia 🇪🇹
@SamuelGirma
በታሪፍ መጽሐፍ ነጻ የተደረጉ የኮንስትራክሽን መሰሪያዎችን ይመለከታል 🚧
Circular on customs free tariff book - construction machinery🚧
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 @SAMUELGIRMA
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #construction
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ SG
ጥር 2015
©️ 🇪🇹
የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን
/channel/+UY-I-JasQp8M5YBw
/channel/+UY-I-JasQp8M5YBw
📌 የተጠቃለሉ የፍትሀ ብሄር አቤቱታዎች
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 Join
#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #Business
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
የንግድ ምዝገባ፣ ፍቃድ እና ድኅረ ፍቃድ ኢንስፔክሽን መመሪያ ቁ.935/2015
📌 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ❗️🇪🇹
#Ethiopia #ሕግ #commercialcode #ጠበቃ #legalservice #samuelgirma #ንግድ #Business
🤖 JOIN
@Tebeka
@SAMUELGIRMA
ከባንክ ሂሳቤ ላይ ገንዘብ አላአግባብ ወጪ በመደረጉ ባንኩ ገንዘቡን እንዲመልስ የሚል ክስ ሲቀርብ የፎረንሲክ ምረመራውን ውጤት ብቻ መሠረት በማድረግ ባንኩን ለክሱ ኃላፊ ማድረግ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው።
በወጪ ማዘዣው ላይ የተመለከተዉ ፊርማ በሲስተሙ ላይ ከተመለከተዉ የፊርማ ናሙና ጋር ተመሳሳይ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የወጪ ማዘዣው ላይ የተመለከተዉ ፊርማ ከናሙና ፊርማ ጋር የሚመሳሰል መሆን አለመሆኑ ገለልተኛ በሆነ አካል ታይቶ መረጋገጥ ይኖርበታል።
በመሆኑም ክስ ከቀረበበት ባንክ ዉጪ በሌሎች ባንኮች ከወጪ ማዛዣ ክፍያ ጋር በተያያዘ ልምድ ባላቸዉ የባንክ ባለሙያዎች እንዲታይ በማድረግ ባንኩ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ግዴታዉን የተወጣ መሆን አለመሆኑ ማረጋገጥ ይገባል፡፡ የባለሂሳቡ ባንክ ደብተር ቀርቦ ሂሳቡ ተቀንሶ የተጻፈ መሆን አለመሆኑ ሆነ የባለሂሳቡ መታወቂያ በማየት ባንኩ ያረጋገጠ መሆን አለመሆኑ ደግሞ በሰው ማስረጃ ሆኖ የባንክ ሂሳብ ደብተሩ ካለ በማስቀረብ መረጋገጥ ይኖርበታል።
ሰ/መ/ቁ. 220830 ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 Join
#Bank #law #lawyer
@SAMUELGIRMA
የመሬት ይዞታ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 2/2002 ዓ.ም (እንደተሻሻለዉ) 💥
@SAMUELGIRMA
📌 የኮንስትራክሽን አማካሪዎች የአሰራር መመሪያ 🇪🇹
#Ethiopia #ሕግ Construction 🏗️ #ጠበቃ #legalservice #samuelgirma Consultant
@SAMUELGIRMA
የ14ኛ ዙር የ20/80 እና የ3ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ
#AddisAbaba #Ethiopia #Business #law #housing
@SamuelGirma
Permanent cessation of hostilities signed by the government of Ethiopia and the TPLF in Pretoria turns out to be a victory for the entire people of Ethiopia.
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🙏
#Ethiopia 🇪🇹 #peace 🕊️