tebekasamuel | Unsorted

Telegram-канал tebekasamuel - ሕግ አገልግሎት Legal Service

141594

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Subscribe to a channel

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የገንዘብ ብድር ውል ስምምነት

JOIN US ON 👇

👉 @tebekasamuel

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka


ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የንግድ ምልክት እንዴት ይመዘገባል

Join Us On #Whatsapp

whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Press the KEY 👉 🔐

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 2016 ዓ.ም


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA 🫶

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የውርስ ሀብት በውርስ አጣሪ ተጣርቶ ሪፖርቱ ለፍርድ ቤት ቀርቦ ከጸደቀ በኋላ በድጋሚ የዉርስ ይጣራልኝ አቤቱታ ለፍርድ ቤት ሊቀርብ አይችልም። 👍

ሰ/መ/ቁ. 236987 ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp: 👍

👉 whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 2016 ዓ.ም

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA 🫶

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

Public Servants Pension Proclamation No 1267/2022 implementation directive 959/2015

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp:
👇 👇 👇

whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp:
👇 👇 👇
👉 whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የብድርና ቁጠባ ህብረት ተቋማት የሚተዳደሩበት ሕግ

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በንብረት ታክስ አዋጅ ረቂቅ ላይ አስተያየት ለማሰባሰብ እና ውይይት ለማድረግ የተደረገ ጥሪ

@samuelgirma

@tebekasamuel

@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
መስከረም 2016

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba የንብረት ታክስ ግብር የቤት ግብር #samuelgirma #law #PropertyTax

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ቤትን ለረጅም ግዜ መያዝ ብቻውን የባለቤትነት መብት አያጎናጽፍም ሠ/መ/ቁጥር 228002 - አንድን ቤት ለረጅም ግዜ መያዝ ብቻውን የባለቤትነት መብት የማያጎናጽፍ በመሆኑ እንዲሁም ቤቱ የቀበሌ / የመንግስት / ቤት መሆኑን የሚያሳይ ቅጽ 003 እና ቅጽ 004 በሌሉበት ሁኔታ በተቋሙ የመረጃ ስርአት ቅጽ 008 በቀበሌ ቤትነት መመዝገቡ ብቻ ቤቱ በመንግስት የተወረሰ የቀበሌ /የመንግስት ቤት ነው ሊያስብለው አይችልም።

በአዋጅ ቁጥር 47/67 ተወርሶ ለረጅም ግዜ በመንግስት እጅ የነበረ ቤትን በሚመለከት በስህተት አላግባብ ያለህጋዊ ምክንያት ተሰጥቷል የተባለው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመከነና በመንግሰት ባለቤትነት የሚታወቅ ስለመሆኑ በተገለጸበት በአዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት መንግስት የወረሰው መሆኑን የሚያሳይ ቅጽ 003 እና ቅጽ 004 በሌለበት ቤቱን የመንግስት ንብረት አያሰኘውም።


@samuelgirma

@tebekasamuel

@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
መስከረም 2016

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba የቀበሌ ቤት የመንግስት ቤት የተወረሰ ቤት #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC) እና የአክሲዮን ማህበር (SC) ተመሳሳይነትና ልዩነት

በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ዉስጥ ካሉት የንግድ ማህበራት መካከል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC ) እና የአክሲዮን ማህበር ይገኙበታል ።

ሁለቱም ማህበራት አክሲዮን ያላቸዉ ወይም ካምፓኒዎች ሲሆኑ ተመሳሳይነትና ልዩነት አላቸዉ።

#ተመሳሳይነታቸዉ

• ህጋዊ ሰዉነት ያላቸዉ መሆኑ ፣
• የራሳቸዉ ንብረት ያላቸዉ መሆኑ፣
• የራሳቸዉን ትርፍና ኪሳራ ተጠያቂነት ያለባቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም ትንሹ የአባላት ብዛትና የመነሻ ካፒታል ያላቸዉ መሆኑ፣
• ሁለቱም በቦርድና በማናጀር መመራት የሚችሉ መሆኑ ነገር ግን ለ PLC አሰገዳጅ አለመሆኑ፣
• የሁለቱም ተጠያቂ በተዋጣዉ የገንዘብ መጠን (አክሲዮን ) መሆኑ ፣
• ሁለቱም የሙያ መዋጮን የማይቀበሉ መሆኑን (የንግድ ህግ 256 እና 501 )
• በሁለቱም ካፒታል ማሳደግና መቀነስ የሚቻል መሆኑ ፣
• በሁለቱም አክሲዮኖች በመያዣ /በዋስትና / መያዝ ሚችሉ መሆኑ ፣

#ልዩነታቸዉ

አንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር / PLC/ private Limited Company/ ለማቋቋም የአባላት ብዛት ከሁለት ማነስ የማይችሉ መሆኑ እንዲሁም ከሀምሳ መብለጥ እንደማይችሉ በንግድ ህጉ አንቀጽ 495(4) ላይ ተገልጿል። የአክሲዮን ማህበርን ( share company ) በተመለከተ ለማቋቋም ከ5 አባላት ማነስ የማይችል ሲሆን ብዛት ግን ገደብ የሌለዉ መሆኑን በንግድ ህጉ አንቀጽ 248(3) ላይ ይገኛል።

• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መነሻ ካፒታል 15000 ሺህ ብርና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋም በኢትዮጵያ ብር አንድ በመቶ ማነስ አይችልም (የንግድ ህግ ቁጥር (496)

• አክሲዮን ማህበር መነሻ ካፒታል 50000 ሺህ እና ከዚያ በላይ ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በታች መሆን አይችልም (የንግድ ህግ ቁጥር 247)

• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ካፒታሉ ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የተከፈለ ሲሆን የአክሲዮን ማህበር ግን ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ የሚከፈል አይደለም ነገር ግን ከተፈረሙ አክሲዮኖች ቢያንስ 1/4 (25%) መከፈል አለበት የቀረዉ በሂደት የሚከፈል ይሆናል (የንግድ ህግ ቁጥር (495(1)

• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የአክሲዮኖች ሽያጭ ለህዝብ ክፍት የሚደርግ አይደለም አንቀጽ 495(2) ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ለህዝብ ክፍት የሚደረግ ነዉ (የንግድ ህግ ቁጥር248)

• ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( PLC) ላይ አክሲዮን ማህበር ዉስጥ ያለ ሰዉ አክሲዮኑን ለሶስተኛ ሰዉ ማስተላለፍ አይችልም ምክንያቱም መተዳደሪያ ደንቡ ላይ አባላት ይህን እስካልፈቀዱ ድረስ በህጉ መሰረት sale freely transfrable አይደለም። ነገር ግን አክሲዮን ማህበር ላይ አክሲዮን ማስተላለፍን በተመለከተ አክሲዮን የገዛ ሰዉ አክሲየኑን ለሌላ አባል ላልሆነ ሰዉ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላል ። ስለዚህ አክሲዮን ማስተላለፍ ከተፈለገ በቀላሉ የአክሲዮን ማህበርን መምረጥ ያስፈልጋል ማለት ነዉ።

• አስተዳደራዊ አካል (ቦርድ) ን በተመለከተ አክሲዮን ማህበራት ሁሉ ከ3-12 ሰዉ የሚይዝ ቦርድ ኦፍ ዳይሬክተር ሲቋቋም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ( plc) ዉስጥ ቦርድ የለም።


ነሀሴ 2015

@samuelgirma

@tebekasamuel

@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #plc #samuelgirma #law #sharecompany

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግስት ንብረት ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 47/67 🇪🇹

👉
t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉
t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ነሀሴ 2015

@samuelgirma

@tebekasamuel

@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Join Our channel

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn
/channel/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ሙሉ ውክልና

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn


ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911190299


1000297467534
CBE


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📌 የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደቦች እና ማብራሪያ

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp:

👉  whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉
t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉
t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ  🇪🇹
ጥቅምት 2016 ዓ.ም

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

☎️ 0911190299
@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
መስከረም 2016

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba ውል ስምምነት #samuelgirma #law

👍👍👍👍👍👍👍👍

Follow the ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁ.1267/2014 ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁ.959/2015

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የሠራተኛ ሥራ ስንብት በተመለከተ

Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp:
👇 👇 👇
👉 whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🎉 መልካም አዲስ ዓመት 🎉

👉👉 @samuelgirma

👉👉 @tebekasamuel

👉 👉 @tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
መስከረም 2016

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba ውል ስምምነት #samuelgirma #law

👍👍👍👍👍👍👍👍

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@lawyersamuel

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🚥 የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ 🇪🇹

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

👉👉👉👉👉👉👉👉👉

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የንግድ ምዝገባ፣ ፍቃድ እና ድኅረ ፍቃድ ኢንስፔክሽን መመሪያ ቁ.935/2015

📌 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ❗️🇪🇹

#Ethiopia #ሕግ #commercialcode #ጠበቃ #legalservice #samuelgirma #ንግድ #Business

🤖 JOIN
@Tebeka
@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@samuelgirma

@tebekasamuel

@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ መመሪያ፣

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #legalservice #አገልግሎት #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀድበት፣ የክፍያው መጠን እና ማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁ. 921

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የአክሲዮን ገበያ

Capital Market in Ethiopia

🇪🇹🧧 የኢ.ፌ.ድ.ሪ የካፒታል ገበያ አዋጅ 1248/2013
🇪🇹🧧 FDRE Capital Market Proclamation 1248/2021

Capital Market in Ethiopia

#sharecompany #bond #share #stokemarket
#Ethiopia #AddisAbaba አክሲዮን

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የግንባታ ሥራ ተቋራጮች የፕሮጀክት አፈፃፀም ምዘና መመሪያ

ሀምሌ 2015

@tebekasamuel
@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #construction

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የተ.እ.ታ (VAT) በተመለከተ

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከውጭ ሀገር ሲገቡ ብቻ ሳይሆን ሀገር ውስጥ ሲሰራጩም የተ.እ.ታ (VAT) ሊሰበሰብባቸው አይገባም

ከመስከረም 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከውጭ የሚገቡም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የኤሌክትሪክ የህዝብ ማመላለሻ ፣ የቤት አውቶሞቢሎች እና የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ላይ ዝቅተኛ የጉምሩክ ታሪፍ ብቻ እንደሚጣል እንዲሁም ከተ.እ.ታ፣ ኤክሳይዝ እና ሱር ታክስ ነፃ እንደሚደረጉ , ሀገር ውስጥ ገብተው (ሙሉ በሙሉ የተበተኑ) የሚገጣጠሙ አውቶሞቢሎች ከጉምሩክ ቀረጥም ጭምር ሙሉ በሙሉ ነጻ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡

ሀምሌ 2015

@tebekasamuel
@tebeka

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #vat #import #mofed electric cars

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…
Subscribe to a channel