አዲሱ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን አሰራር እና ታክስ አገልግሎት ክፍያ ማንዋል ቁጥር 01/2016
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
📊📊
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደርን በተመለከተ
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : @samuelgirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
‼️ በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎት ስለመጀመሩ 🆒
#Ethiopia 🇪🇹
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Contact: @samuelgirma
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ከጋብቻ በፊት የተፈራ ንብረት የተጋቢዉ የግል ሀብት ሲሆን፣ የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ሊሆን የሚችለዉ በገዛ ፍቃዳቸዉ በሚያደርጉት የጋብቻ ዉል የጋራቸዉ እንዲሆን የተስማሙ እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ በቤተሰብ ህጉ አዋጅ 213/92 አንቀጽ 42፣ 57 እና 85 ላይ ከተመለከቱት ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል፡፡
የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ (የምስክር ወረቀት)፣ አንድ ሰዉ በአንድ ንብረት ላይ ያለዉን መብት ለማረጋገጥ ሲባል በማስረጃነት የሚሰጥ እንጂ በእራሱ መብትን የሚፈጥር አይደለም፣
የማይንቀሳቀስ ንብረት (መኖሪያ ቤት) ስመ ሀብቱ የተመዘገበው በባልና ሚስት ስም ቢሆንም አንደኛው ተጋቢ ንብረቱ የግሉ መሆኑን ማስረዳት ከቻለ ንብረቱ የግል እንጂ የጋራ ሀብት አይደለም።
#Ethiopia 🇪🇹
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ባልናሚስት #Marriage #law #Family #samuelgirma #ቤተሰብ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
"National Bank of Ethiopia - Financial Consumer Protection Directive No. FCP-01-2020."
A bank has a legal obligation to protect the privacy & confidentiality of its clients by not disclosing information to outside parties unless mandated by the court or by the law.
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma custom #ጠበቃ #law #dutyfree #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ 📚🔖
Educational Credentials Authentication and Equivalency Directive No 990/2024
A Directive to provide for the Type and Quantity of Vehicles allowed to be Imported Duty Free for Development Projects No. 942/2023
Ministry of Finance 💵
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma custom #ጠበቃ #law #dutyfree #samuelgirma
Addis Ababa Ethiopia
ስለውጭ እርዳታ ድርጅቶች ምዝገባ እና አስተዳደር ማብራሪያ
#Ethiopia
👉 @SAMUELGIRMA
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
Contact: @SamuelGirma
📎 የጋብቻ ውል በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት እና በ4(አራት) ምስክሮች 2(ሁለት) በባል ወገን 2(ሁለት) በሚስት ወገን ካልፈረሙበት በስተቀር ውጤት እንደማይኖረዉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ.174623 አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል።
#Ethiopia
👉 @SAMUELGIRMA
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
Contact: @SamuelGirma
የካርታ ይምከንልኝ ጥያቄ መጀመሪያ በአስተዳደር አካል በአዋጅ ቁጥር 1183/12 መሠረት መታየት ያለበት እንጂ ለፍርድ ቤት ቀጥታ የሚቀርብ አይደለም።
ባለጉዳዩ የካርታ ይምከንልኝ አቤቱታ ለአስተዳደር መ/ቤቱ አቅርቦ አስተዳደር መ/ቤቱ በሚሰጠው የመጨረሻ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ከሆነ የአስተዳደር መ/ቤቱ የሰጠው ውሳኔ እንዲከለስለት ቅሬታውን ለከፍተኛ ፍ/ቤት ማቅረብ ይችላል::
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት መ/ቁ 220042
#Ethiopia
👉 @SAMUELGIRMA
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
Contact: @SamuelGirma
🔔 የውል ስምምነቶች
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba ውል ስምምነት #samuelgirma #law
👍👍👍👍👍👍👍👍
Follow ሕግ አገልግሎት | LEGAL SERVICE channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M
🔖Ethiopian Capital Market Authority Fee Directive 996/2024
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law
📊📊
ከማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር በተያያዘ የመንደር ውል ህጋዊ የሚሆንባቸው 5/አምስት/ ሁኔታዎች (Abraham Yohanes)
✅ የማንይቀሳቀስ ንብረትን ለማስተላለፍ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል በ ፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ካልተደረገ ተቀባይነት የለውም። ነገር ግን ከተወሰኑ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች በመነሳት የመንደር ውል ህጋዊ ተብለው የሚቆጠሩበት ሁኔታዎች አሉ። እነዚህ 5 ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው።
❶ኛ የሽያጭ ውል መኖሩ ከታመነ ወይም ካልተካደ
✅ ገዢ ውል እንዲፈፀምለት ክስ አቅርቦ ከሳሽ መከላከያ መልሱ ላይ በመካከላቸው ውል መኖሩን ካመነ ወይም ካልካደና በሌሎች ነጥቦች ላይ መልስ ከሰጠ ፍርድ ቤቱ በራሱ አነሳሽነት ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት አልተደረገም ብሎ ውድቅ ሊያደርገው አይችልም።
❷ኛ በማህበር በመደራጀት የተሰራ ቤት በሽያጭ ማስተላለፍ (ሰ/መ/ቁጥር 36294 ቅፅ 8)
✅ በማህበር በመደራጀት እየተሰራ ያለ ቤት ቤቱ ተጠናቆ ካርታ እስኪወጣለት ድረስ የማህበሩ አባል የሆነ ሰው ይህን ቤት ቢያስተላልፍ ቤት የመስራት መብቱን ወይም እጣውን እንዳስተላለፈ እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረትን እንዳስተላለፈ አይቆጠርም። የማህበሩ አባል በስሙ ካርታና የባለቤትነት ማስረጃ እስካልተሰጠው ድረስ ቤቱ ወይም እየተሰራ ያለው ቤት በማህበሩ አጠቃላይ ይዞታ ስር የሚገኝ በመሆኑ የማህበሩ አባል ለ 3ኛ ወገን ሊያስተላልፍ የሚችለው እጣውን ወይም ጥቅሙን እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለውን መብት አይደለም። እንዲህ አይነት ውሎች የግድ ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ሊረጋገጡ አይገባም።
❸ኛ ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (ሰ/መ/ቁጥር 32222 ቅፅ 7)
✅ ብዙን ግዜ እንዲህ አይነት ውል ከ Real Estate ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያ ነው። ምንም እንኳን ውላቸው ላይ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ቢሉም ዉሉ በሚደረግበት ግዜ ቤቱ ያልነበረ በመሆኑ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ከአንዱ ወደ ሌላው ተላልፏል ሊባል አይችልም። ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል የግንባታ ውል እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ሊባል የሚችል ባለመሆኑ ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መረጋገጥ አይኖርበትም።
❹ኛ አዋዋይ ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች ለተወሰነ ግዜ ሳይፈፀምበት የቆየ የመንደር ውል (የሰ/መ/ቁጥር 36740 ቅጽ 8)
✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ በሰጠው ውሳኔ መሠረት በግራ ቀኙ መሀከል የተደረገው የመንደር ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች የተሟሉት የተወሰነ ግዜ ከቆየ በኋላ ቢሆንም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰው አካል ፊት ያልተደረገ ነው በሚል ውድቅ ሊደረግ አይገባም የሚል ነው።
✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ እንዳለው ቤቱን የሚመለከቱ እዳና እገዳ ለማጣራትና ክፍያ ለመፈፀም የውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት በውል ላይ ማህተም ሣያሣርፍበትና የፕሮቶኮል ቁጥር ሰጥቶ ሣያረጋግጥበት የተወሰነ ጊዜ ያለፈ ቢሆንም እነዚህ አስተዳደራዊ ጉዳዮች እስኪከናወኑ ድረስ በውል ላይ ማህተም ሣያርፍበት መቆየቱ ወይም የፕሮቶኮል ቁጥር ሣይሰጠው መዘግየቱ ውል እንዳልተደረገ የሚያስቆጥረው ነው ለማለት አያስችልም፡፡
❺ኛ የሊዝ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (የሰ/መ/ቁጥር 191095 & 225796)
✅ በሊዝ የተገኘ ይዞታ ላይ ግንባታ ከመጀመሩ በፊት ወይም ተጀምሮ በግማሽ ከመጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብት ዘመኑ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በቦተው የመጠቀም መብትን ማስተላለፍ ይቻላል። ነገር ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ ግማሽ ግንባታ ከተከናወነ በኋላ ከሆነ በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ ከተሰራው ህንፃ ጭምር በመሆኑ የሊዝ መብት ማስተላለፍ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንደ ማስተላለፍ ይቆጠራል። ስለዚህ ሁለት ነገር መታየት ይኖርበታል። የመጀመሪያው አንድ ሰው መሬት በሊዝ ወስዶ ምንም አይነት ግንባታ ካልፈፀመበት ወይም ግንባታ ጀምሮ በግማሽ ከማጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብቱን በመንደር ውል ማስተላለፍ ይችላል። ሁለተኛው የግንባታው ደረጃ ግማሽና ከዛ በላይ የደረሰ ከሆነ ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ የተገነባውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ጭምር በመሆኑ ውሉ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ መረጋገጥ ይኖርበታል።
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016
#Ethiopia 🇪🇹
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ባልናሚስት #Marriage #law #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
🔔 የውል ስምምነቶች
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba ውል ስምምነት #samuelgirma #law
Follow Us On WhatsApp
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና አሰጣጥ መመሪያ
Directive for Higher Education institutions Institutional and Program Accreditation
Directive No. 991/2024
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law #dutyfree #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
❗️ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ዓይነትና ብዛት
ለልማት ፕሮጀክቶች እንዲውሉ ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ዓይነትና ብዛት ለመወሰን የወጣ መመሪያ 942/2003 🚜
ገንዘብ ሚኒስቴር 😀
#Ethiopia 🇪🇹
Contact: @SamuelGirma
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma custom #ጠበቃ #law #dutyfree #samuelgirma
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሕብረት ስምምነት❗️
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር መካከል የተደረገ 13ኛው የሕብረት ስምምነት
#Ethiopia 🇪🇹
Commercial Bank of Ethiopia
Collective Agreement
👉 @SAMUELGIRMA
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on 👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #CBE
Contact: @SamuelGirma
🔖የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን መተዳደሪያ ደንብ
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
Contact : @SAMUELGIRMA
Savings and Credit Cooperative societies Financial Services Delivery Directive No. 982/2024
Читать полностью…❗️የሠራተኛ ቅጥር ውል እና የተያዥ/ዋስትና ውል ስምምነት
Sample Employment Contract
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @ethiopian_law
👉 JOIN
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
Contact : @SAMUELGIRMA