ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer
ወደ ሀገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው ማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ የተደረጉ ዕቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመርያ ቁ.1023/016
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma
@SAMUELGIRMA
🆎🆎🆎🆎
1. Register on Wabi as a Lawyer
እንደ ጠበቃ ይመዝገቡ
ዋቢ ላይ መመዝገብ ለህግ ባለሙያዎች የሚያስገኛቸው ጥቅሞች:
ዋቢ የጠበቆችን ሙያ ለማዘመን የሚረዳ መድረክ ሲሆን ጠበቆች ዋቢ ላይ በነፃ በመመዝገብ የተለያዩ የህግ ሰነዶችን ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ተሰናድተዉ ያገኛሉ እንዲሁም የህግ ብሎጎች ላይ ይሳተፋሉ፤ ከዚህም በተጨማሪ በዋቢ የጠበቆች ዝርዝር ዉስጥ በመካተት ለህግ አገልግሎት ፈላጊዉ ህብረተሰብ በይበልጥ ተደራሽ ይሆናሉ።
2. Register on Wabi as a User
እንደ ተጠቃሚ ይመዝገቡ
የዋቢ ጥቅሞች
ማንኛውም ሰው በዋቢ Wabilaws.com ላይ በመመዝገብ ስለ ህግ ያለውን ግንዛቤ ማስፋት፣ የትኛዉንም ከህግ ጋር የተገናኘ ጥያቄ ማቅረብ ፣ ባለሙያ በቀላሉ ማግኘት እንዲሁም ወቅታዊ ህግ ነክ መረጃዎችን መከታተል ይችላሉ ።
ዋቢ ላይ በነፃ ይመዝገቡ❗️
👇👇
https://wabilaws.com/am/users/sign_up
ዋቢን ይጎብኙ!
🌐 Wabilaws.com
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ይከታተሉ✔️
Facebook: 📱 https://www.facebook.com/profile.php?id=61562959684020
Instagram:📱 https://www.instagram.com/wabi_laws?igsh=aWR0M3ZqMWZnemcx&utm_source=qr
LinkedIn:📱 https://www.linkedin.com/company/wabilaws/
Telegram: 📱
/channel/WABI_laws
ማሳሰቢያ:
ይሄ ድህረ-ገፅ የአዋጅ 1249/2021 መሠረት በማድረግ የተቋቋመ ሲሆን በአዋጁ የተከለከለውን በአገናኝ የሚደረግ የጥብቅና አገልግሎት በማይፃረር መልኩ ይሰራል። ዋቢ ከጠበቃውም ሆነ ከደንበኛው እንደ አገናኝ ምንም አይነት ክፍያ አይቀበልም ።
የፍትሐብሄር ሕግ መፅሀፍ ❗
📚 በአማርኛ እና በአንግሊዘኛ
የፍትሐ-ብሄር ሕግ የግል ሕግ (Private Laws) አካል ሲሆን ከገንዘብ እና ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ያለው የሕግ ማዕቀፍ ነው:: ፍትሐ-ብሄር ሕግ የሚያካትታቸው ሕጎች በዋናነት ፤ የቤተሰብ ህግ፣ የውርስ ህግ፣ የውል ህግ፣ የንብረት ህግ፣ እና ከውል ውጪ ሀላፊነት ህግ ናቸው፡፡
ማውጫ 👇
የውርስ ሕግ የንብረት ሕግ
ከገፅ 174 - 238 ከገፅ 238 - 360
የውል ሕግ ከውል ውጪ ኃላፊነት
ከገፅ 360 - 425 ከገፅ 425 - 457
ስለ ውክልና
ከገፅ 457 - 478
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma
Civil code #civilcode
@SAMUELGIRMA
🆎🆎🆎🆎
በሰባት ዳኞች የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች
በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡
በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን 5 የሰበር ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
#Ethiopia 🇪🇹
👉 t.me/Ethiopian_law
👉 t.me/Ethiopian_law
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
መስከረም ፰
ከውል ውጭ ኃላፊነት በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ሕግ አንቀጽ 2027 ላይ እንደተመለከተው ከሦስት ምንጮች ሊመጣ ይችላል፡፡
በሰራተኛ ጥፋት አሰሪ ተጠያቂ የሚሆንበት የሕግ አግባብ❓ የሰበር ውሳኔ 👇👇
👉 t.me/Ethiopian_law/1507?single
👉 t.me/Ethiopian_law/1507?single
እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የእድገት ዓመት ይሁንልን::
Happy New Year 2017
#SamuelGirma 🇪🇹
#Ethiopia
#Ethiopia ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ከላይ ተያይዟል።
ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
☎️ +251 911 190 299
#Ethiopia #LegalService #Lawyer #lawyersamuel #samuelgirma #Ethiopia #LegalService #Lawyer #Tebeka #ጠበቃ #ሕግ #ሳሙኤልግርማ #ህግ #ጠበቃሳሙኤል
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1324/2016
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #land
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
🔥 ❗❗❗
አዲስ መመሪያ
የልጆች ቀለብ አወሳሰን በተመለከተ ፍ/ቤቶች የሚከተሉት አዲሱ የልጆች ቀለብ አወሳሰን መመሪያ
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #ቀለብ #samuelgirma #law #Family
👍
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013
Читать полностью…ከዚህ ዉጪ የተደረገ የስራ ዉል : ላልተወሰነ ጊዜ (ቋሚ) እንደተደረገ ይቆጠራል ::
@SAMUELGIRMA
የተሻሻለው የደንብ ማስከበር ሕግ በአ/አ
በአ/አ ከተማ ውስጥ የለሙ ፓርኮች፣ ኮሪደሮች፣ መንገዶችና ተጓዳኝ ልማቶች ከፍተኛ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ከባቢያዊ ጠቀሜታ ያላቸው በመሆኑ ጽዳታቸውን፣ ውበታቸውንና መልካም ገጽታቸውን የሚያበላሹ ተግባራትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና አስተዳደራዊ
እርምጃ ለመውሰድ እንዲቻል የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ይህን ደንብ አውጥቷል❗️
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የጋብቻ ውል ስምምነት 💍
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law ጋብቻ ውል
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
‼️ Capital Market Directive
የሰነደ ሙዐለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎችና ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙርያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ የአሰራርና የቁጥጥር መመርያ ቁጥር 1009/2016
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ ቁጥር 1009/2016 በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ትግበራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#አክሲዮን #Share
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #capitalmarket
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 26
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma
@SAMUELGIRMA
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 26
ይቀላቀሉን 👉 Click
👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma
@SAMUELGIRMA
ዋቢን እናስተዋውቅዎ!
ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው።
ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች
- የሰበር ውሳኔዎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና የመሳሰሉትን የህግ ሰነዶች ያካተተ ሰፊ የህግ ላይብረሪ
- የተረጋገጡ ጠበቆችን በነጻ ተደራሽ የሚያደርግ የጠበቆች ዝርዝር
- የተለያዩ የህግ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ብሎጎች
- የህግ ትርጓሜዎችን የያዘ የህግ መዝገበ ቃላት
- ኦንላይን የህግ ምክር
ዋቢን ይጎብኙ!
Wabilaws.com
ስለ ዋቢ የበለጠ ለማወቅ የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ይከታተሉ!
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61562959684020
Instagram: https://www.instagram.com/wabi_laws?igsh=aWR0M3ZqMWZnemcx&utm_source=qr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/wabilaws/
Telegram: /channel/WABI_laws
በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡
በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አጭር መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
* ኢድ * ★ * ሙባረክ *
ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለተከበረው ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
☆ ☆ ☆
#Ethiopia
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samuelgirma
#Ethiopia
የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁ 410/96
copyright and neighbouring rights protection Proclamation | Ethiopian Law 🇪🇹
@tebeka
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
መስከረም ፭
🆎🆎🆎🆎 የደመወዝ ጭማሪ ረቂቅን በተመለከተ 🆕
ትክክለኛ መረጃ 💯
🔖ከመጪው መስከረም 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበረው አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ
🔖የሁሉም የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ breakdown
ይህ በፋይናንስ ሚኒስቴር እና በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በኩል ተጠንቶ የቀረበው የደሞዝ ጭማሪ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ቀርቧል።
⭐⭐⭐ JOIN ⭐⭐⭐
⭐⭐⭐ JOIN ⭐⭐⭐
⭐⭐⭐ JOIN ⭐⭐⭐
#Ethiopia 🇪🇹
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 /channel/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🙏 🏆🏆🏆 🙏
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጳግሜ ፩
#Ethiopia 🇪🇹
Samuel Girma Lawyer ✅
📞 0911-190-299
🤝🤝🤝🤝⚡️
👉 t.me/Ethiopian_law
👉 t.me/Ethiopian_law
✅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law construction 🚧 🏗️
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉምሩክ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው አዲሱን የውጭ ምንዛሪ ምጣኔ መመሪያ ቁጥር FXD/01/2024 አተገባበርን የሚመለከት ይፋ ያደረገው ሰርኩላር::
Читать полностью…FOREIGN EXCHANGE DIRECTIVE NO. FXD/01/2024
Читать полностью…💬ማብራሪያ
የሰነደ ሙዐለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎችና ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙርያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ የአሰራርና የቁጥጥር መመርያ ቁ 1009/2016 ማብራሪያ
#Ethiopia 🇪🇹
Contact : 📱 @samuelgirma
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📞 0911-190-299
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
Join us on Telegram
👉 @ethiopian_law
🙏
👉 @tebeka
#አክሲዮን #Share
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #capitalmarket
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹