tebekasamuel | Unsorted

Telegram-канал tebekasamuel - ሕግ አገልግሎት Legal Service

138150

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Subscribe to a channel

ሕግ አገልግሎት Legal Service

FOREIGN EXCHANGE DIRECTIVE NO. FXD/01/2024

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

💬ማብራሪያ

የሰነደ ሙዐለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎችና  ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙርያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ የአሰራርና የቁጥጥር መመርያ ቁ 1009/2016 ማብራሪያ

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


📞 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on Telegram

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#አክሲዮን #Share
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #capitalmarket

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📱 @samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

❗️ የሀምሌ ወር 2016 ዓ/ም የሀራጅ ሽያጭ

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር ፣ ☄️

👉  @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

📌 የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁ. 1161/2011

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በምዝገባ ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇

👉በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት
    ውል ሰነድ

👉የአከራይና ተከራይ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ የመስሪያ ቤት መታወቂያ ፣ መንጃ ፍቃድ ፣ ፓስፖርት ፣ የጠበቃ ፍቃድ ፣ የሰራተኞች ጡረታ መታወቂያ ፣ የዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ተማሪ የሙያ ስራ ፍቃድ ኦርጅናል ኮፒ ፤

👉የመኖሪያ ቤት ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦርጅናል ኮፒ፤

👉አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ :-

    - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ

    -  ሰነድ አልባ ይዞታዎች መሆኑን    
      ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ወይም

   - በፍርድ አፈፃፀም የተሸጠ ንብረት  
    ሰነድ ወይም

    - የተከራየው ቤት በውርስ የተገኘ ሆኖ
     ስም ዝውውር ካልተፈፀመ የወራሽነት
     ማረጋገጫ

ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው  መገኘት አለባቸው


የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️በአዲሱ ሕግ መሰረት ሞዴል የቤት ኪራይ ውል Sample Rent Contact

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

Sample Rent Contact

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

አሁን በስራ ላይ ያለው የፌዴራል ሠራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1064/2010 በሥራ ላይ ከዋለ 6 ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን
አዋጁ በስራ ላይ ከዋለ በኋላ በትግበራ የታዩ ችግሮችን ለመፍታት፣ የመንግስትን መፈጸም ብቃት ማጎልበት፣ የዜጎችን ፍላጎት የሚያረካና አለም ወደ የደረሰበት የእድገት ደረጃ ሊያሸጋግር የሚያስችል የፌደራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ ረቂቅ የፌዴራል ሠራተኞች አስተዳደር አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡


#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

The National Bank of Ethiopia's new directive on corporate governance for banks (SBB/91/2024).

Key features of the directive include:🔽

✔️Inclusion of independent, non-executive, and executive directors.

✔️Prohibition of executive directors from assuming the position of Board Chairman.

✔️Establishment of Board committees such as Audit, Risk Management and Compliance, Nomination and Remuneration, and Credit Committees.

✔️Allocation of 33% of board seats to non-influential shareholders, independent directors, and other shareholders, respectively.


#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma #ባንክ

#Banking #EthiopianEconomy #Finance #CorporateGovernance #Liberalization #BoardLeadership #FinancialRegulation #GovernanceStandards #GovernanceReform #Ethiopia #FinancialInclusion #BoardOfDirectors

❗️Download More banking business directives on 👇

t.me/Ethiopian_law/1403?single
t.me/Ethiopian_law/1403?single

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የታክስ አሰተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ ረቂቅ መመሪያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

#Ethiopia 🇪🇹

ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
Samuel Girma Lawyer

☎️ 0911-190-299

📱 @SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

🆕 በአአ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ መብት ፈጠራ እና አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ ቁጥር 163/2016

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006

Contact: @SamuelGirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law #crime

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ ቦታዎችን ለማስተካከል እና ለመከላከል የወጣ የአፈፃፀም መመሪያ

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የጋብቻ ውል ስምምነት 💍

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


📞 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on Telegram

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law ጋብቻ ውል

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️ Capital Market Directive

የሰነደ ሙዐለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎችና  ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙርያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ የአሰራርና የቁጥጥር መመርያ ቁጥር 1009/2016

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ ቁጥር 1009/2016 በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ትግበራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


📞 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join telegram

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#አክሲዮን #Share
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #capitalmarket

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

#Ethiopia 🇪🇹
❗️አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁ.1341/2016

New VAT Proclamation

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ
ዕቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ
ቁጥር 1006/2016


👉  @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join telegram

👉 @ethiopian_law
                                         🙏
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ሆኖ ጸድቋል፡፡ 

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ


📞 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ለማስፈፀም የወጣ መመሪያ ቁ 7/2016

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

📞 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

⚠️ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ
ዕቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ
ቁጥር
1006/2016

A Directive to provide
Goods Exempt from
Value Added Tax
Directive No.
1006/2016

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer
#ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba
#law #samuelgirma #VAT

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች

• የአዋጁ የተፈፃሚነት ወሰን

ይህ አዋጅ ተፈፃሚ የሚሆነው ከአንድ ክፍል ጀምሮ ለመኖሪያ አገልግሎት የተከራየና ገንዘብ የሚከፈልበትን ማንኛውም ቤት ላይ ሲሆን በሆቴል፣ ሪዞርት፣ የእንግዳ ማረፊያ እና ሌሎች በንግድ ፈቃድ መሰረት በሚከራዩ ቤቶች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም፡፡

• ስለመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል

ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል በፅሁፍ የሚደረግ ሆኖ በወረዳ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት መረጋገጥ እና መመዝገብ አለበት፡፡ የኪራይ ክፍያውም በባንክ ወይም በሌላ ህጋዊ በሆነ የኤሌክትሮኒክ ዘዴ ብቻ የሚፈፀም ይሆናል። የአከራይ እና ተከራይ ውሉን ከሰኔ 1/2016 ዓ/ም ጀምሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሁሉም ወረዳዎች ፅ/ቤቱ የማረጋገጥና የመመዝገብ ስራውን ጀምሯል፡፡ ይህ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል አከራይና ተከራይ በተፈራረሙ 30 ቀናት ውስጥ የማረጋገጥ እና እንዲመዘገብ የማድረግ ግዴታ አለባቸው። ማንኛውም ያልተረጋገጠ እና ያልተመዘገበ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እንዳልተደረገ ይቆጠራል። የማረጋገጥ እና የምዝገባ ግዴታን ያለመወጣት በአከራይ ወይም በተከራይ ላይ በተቆጣጣሪው አካል እስከ ሶስት ወር የሚደርስ በውሉ ላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ያስቀጣል፡፡
ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በፅሁፍ የተደረገ የኪራይ ውል ካልሆነ በስተቀር የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከሁለት ዓመት ሊያንስ አይችልም። እንዲሁም ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ውል ሲገባ አከራይ ከተከራይ ላይ ሊጠይቅ የሚችለው ቅድሚያ ክፍያ ከ2 ወር የቤቱ የኪራይ ዋጋ ሊበልጥ አይችልም። በዚህ የውል ዘመን ውስጥ ተከራይን ከቤት ማስወጣትም ሆነ በአዋጁ ከሚፈቀደው አግባብ ውጭ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር አይቻልም፡፡

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ

የኪራይ ውል ላይ ያለው የቤት ኪራይ ዋጋ የቤቱ የኪራይ ዋጋ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል እንጂ አዲስ የሚወጣ የቤት ኪራይ ዋጋ አሁን ላይ የለም።
አከራይ ለነባር ተከራይ ወይም ለአዲስ ተከራይ በሚያከራየው የመኖሪያ ቤት ላይ ቀደሞ በነበረው ኪራይ ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ማድረግ የሚችለው የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ በአመት አንድ ጊዜ በሰኔ ወር ነባራዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሬ መሰረት በማድረግ ብቻ ነው።
አዲስ የተገነባ ወይም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኪራይ የቀረበ የመኖሪያ ቤት በሚከራይበት ጊዜ የቤቱ የኪራይ ዋጋ በአከራይና በተከራይ ስምምነት የሚወሰን ይሆናል። ነገር ግን አከራይ ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ ቤት ያለአገልግሎት ከስድስት ወር በላይ እንዲቀመጥ ካደረገ ቤቱ ቢከራይ ሊከፍል ይችል የነበረውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተሰልቶ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስለሚቋረጥበት ሁኔታ

1. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል የኪራይ ዘመኑ ሳይጠናቀቅ በአከራዩና ተከራዩ ስምምነት፣
2. ተከራይ ቤቱን መልቀቅ ሲፈልግ የሁለት ወር የቅድሚያ ማስታወቂያ በመስጠት
3. የአንድ ቤት ባለቤትነት በውርስ፣ በሽያጭ፣ በዕዳ ወይም በሌላ ማናቸውም ህጋዊ ምክንያት ለሌላ ወገን ከተላለፈ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ ሊቋረጥ የሚችለው ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ለተከራዩ በመስጠት ነው።

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ያለማስጠንቀቂያ የሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች

1. የቤት ኪራይ በውሉ በተመለከተው የመክፈያ ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ከ15 ቀን ካሳለፈ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ 7 ቀን ካሳለፈ፣
3. ቤቱን ያለአከራዩ ፈቃድ ከመኖሪያነት ውጪ ወይም ለንግድ ስራ የሚጠቀምበት ከሆነ፣
4. የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ በተደጋጋሚ የሚያውክ ከሆነ
5. በቤቱ ውስጥ የወንጀል ተግባር የሚፈፅም ወይም ቤቱን ለወንጀል መፈፀሚያነት የሚጠቀምበት ከሆነ፣
6. አስቦ ወይም በቸልተኝነት በቤቱ ላይ ጉልህ ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ከተፈጠረ ተከራይ የውል ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ቤቱን እንዲለቅ በህግ ሊገደድ ይችላል።

በውል ምዝገባ ወቅት ስለሚቀርቡ ሰነዶች

ማንኛውም አከራይ እና ተከራይ ለምዝገባ ሲቀርብ ፡-
1. በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሰነድ፤
2. የአከራይና ተከራይ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም ተመጣጣኝ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ (የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ሕጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦሪጅናልና ኮፒ)
3. አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
በማንኛውም ምክንያት የተሻሻለ ውል በ30 ቀናት መመዝገብና መረጋገጥ አለበት፡፡

የተከለከሉ ተግባራት እና ጥቆማ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች

1. የተመዘገበ ውል ሳይኖር የመኖሪያ ቤት ማከራየት፤
2. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሳያስመዘግቡ መከራየትና ማከራየት ወይም በአዋጁ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዝገብ፤
3. በተመዘገው ውል ላይ ከተቀመጠው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ በላይ ክፍያ መፈጸም
4. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ወይም ከ2 ወር በላይ የቅድመ ክፍያ እንዲፈጸም ማስገደድ፤     
5. በአዋጁ ከተፈቀደው ውጪ የቤት ኪራይ ዘመን ውል ማቋረጥ፤
6. በአዋጁ ለአከራይ የተሰጠውን ማበረታቻ ያለአግባብ ለመጠቀም ሀሰተኛ መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ፤
7. መኖሪያ ቤቱ ከመኖሪያነት ዓላማ ውጪ አገልግሎት ወይም ለወንጀል መፈጻሚያነት ወይም ለወንጀል ተግባር ላይ እየዋለ ከሆነ፤
8. አዋጁ ከሚፈቅደው ውጪ የውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ከቤት ማስወጣት፤
9. በአዋጁ የተቀመጠውን የማስታወቂያ ወይም የማስጠንቀቂ ጊዜ ሳይሰጥ ውል ማቋረጥ፤
10. በባንክ ወይም በሌላ ሕጋዊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ መንገድ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ክፍያ አለመፈጸም፤
11. ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ መኖሪያ ቤት ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ፤

ስለ ቁጥጥር

ጽህፈት ቤቱ ቁጥጥር የሚያደርገው ለቁጥጥር በተመደበ ባለሙያ ይሆናል፤ ተቆጣጣሪ ባለሙያው በመንግሥት የሥራ ሰዓት ተቆጣጣሪ መሆኑን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የቁጥጥር ተግባሩን ይፈጽማል፤ የቁጥጥር ሥራ የሚከናወነው በተናጠል በአንድ ባለሙያ ሳይሆን በቡድን ከአንድ በላይ ተቆጣጣሪዎች በመሆን ነው፡፡

Sample Rent Contact
/channel/tebekasamuel/2881

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የፀደቀው ከመጋቢት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ ነው።

ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር መመሪያ ቁ 7/2016 ወጥቷል::

በዚህ አዋጅ ላይ በግልፅ እንደተቀመጠው አከራይ በተከራይ መልካም ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ከቤት ማስወጣትም ሆነ ኪራይ መጨመር አይቻልም። አከራዮች ከተከራይ ፍቃድ ውጪ በተከራዩ ላይ ይሄን አድርገው የተገኙ ከሆነ አከራዩ የሶስት ወር የቤት ኪራይ ተቀጪ እንደሚሆን በግልጽ ተቀምጧል። ስለዚህ አከራዮችም ሆነ ተከራዮች ይሄን ተረድተው  መብታቸውን የማስጠበቅ እንዲሁም ግዴታቸውን የመወጣት ሀላፊነት አለባቸው። ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል::

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

Lawyer Samuel Girma
☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 🔽

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ 1064/2010

@SAMUELGIRMA

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma #tax

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓትን ለመወሰን የወጣ መመሪያ [የፀደቀ]

A directive to provide for the management system of excise stamp [approved]



#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma #tax

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

@Tebekasamuelbot

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

‼️ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016

⚠️ከሰኔ 1 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

#Ethiopia 🇪🇹

Contact : 📱 @samuelgirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

" የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀ ረቂቃ አዋጅ " ምን ይዟል ?

የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ ተከብረው የሚውሉ ብሔራዊ በዓላት ናቸው ፡-

1. መስከረም አንድ ቀን የዘመን መለወጫ (እንቁጣጣሽ) በዓል
2. የካቲት ሃያ ሶስት ቀን የአድዋ ድል በዓል
3. ሚያዚያ ሃያ ሶስት ቀን የዓለም የሠራተኞች (የላብአደሮች) ቀን
4. ሚያዚያ ሃያ ሰባት ቀን የአርበኞች (የድል) ቀን በዓል

በተጠቀሱት ብሔራዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ይሆናሉ፡፡

የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ ታስበው የሚውሉ ብሔራዊ በዓላት ናቸው ፡-

1. የካቲት አስራ ሁለት ቀን የሰማዕታት ቀን
2. ሕዳር ሃያ ዘጠኝ ቀን የኢትዮጵያ ህብረ-ብሄራዊነት (የብሔር ብሔረሰቦች) ቀን

በተጠቀሱት ብሔራዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት ይሆናሉ፡፡

የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ የሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት ናቸው ፡-

1. መስከረም አስራ ሰባት ቀን የመስቀል በዓል
2. በየአራት አመቱ የሚመጣው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ታህሳስ ሃያ ዘጠኝ ቀን የሚውለው የገና ወይም የልደት በዓል
3. ጥር አስራ አንድ ቀን የጥምቀት በዓል
4. የስቅለት በዓል
5. የትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል
6. የኢድ-አልአድሃ (አረፋ) በዓል
7. የመውሊድ በዓል
8. የኢድ አልፈጥር በዓል

በተጠቀሱት ኃይማኖታዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ይሆናሉ።

ይህ ገና ረቂቅ አዋጅ ሲሆን ገና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አልጸደቀም። ረቂቅ አዋጁ በም/ቤት ሲጸድቅና በነጋሪት ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የጸና የሚሆነው።

ከላይ በተያያዘው ፋይል ሙሉውን ያንብቡ።

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

☎️ +251-911-190-299

CONTACT:- @SAMUELGIRMA

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

JOIN US ON 🔽

👉 @ethiopian_law

👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹

/channel/+gd2cs_m2f4IyOWRk

Читать полностью…

ሕግ አገልግሎት Legal Service

በአአ ከተማ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች መስተንግዶ ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ

Читать полностью…
Subscribe to a channel