techbamargna | Unsorted

Telegram-канал techbamargna - Tech በአማርኛ ™

-

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 🍭ኤዲቲንግ | 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአይድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። YouTube - https://youtube.com/channel/UCdCKgnCwedgENF7pDVl8Z4g

Subscribe to a channel

Tech በአማርኛ ™

Tiktok Mod Apk

📌 V22.04
📌 2021
📌 Mod (No watermark)

🎙 @TechEthioOfficial

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Ghost Mode For Telegraph

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

❕Official Telegram App
New Version

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

🎯8 አለማችን ላይ እጅግ ከፍተኛ የBattery አቅም ያላቸው ነገርግን የማይታወቁ Smart ስልኮች እንሆ

፩ Ulefone Power 5
ይሄ ስልክ አለማችን ላይ እጅግ ከፍተኛ የባትሪ አቅም ካላቸው ስልኮች ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ ሲሆን ለተጠቃሚዎች Released የሆነው በፈረንጆቹ July 6, 2018 ነው ይሄን Smart ስልክ የምታመርተው ቻይና ስትሆን ስልኩ እማያልቅ 13,ዐዐዐmAh🔋ባትሪ አቅም ና 6.0 inches Screen Size አለው ስልኩ 330gram የሚመዝን ሲሆን 25Wat Fast charging አለው ያ ማለት 100% ለማለት 2.5 hour ይፈልጋል + 10Wat Wireless Charging ፊውቸርም አካቷል🔥

የሚጠቀመው Processor MediaTek ነው
RAM: 6GB🔥
Storage: 64GB📈
Android Versionኑ 8.1 (Oreo)
ነው.
Brother ይሄን ስልክ ገዛህ ማለት ከባትሪው ጋር ትንቅንቅ ነው እለቅ አላልቅም😊

፪ Doogee BL 12000 Pro
በ ሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አሁንም የቻይና ምርት የሆነውን Doogee BL 12000 Pro የተሰኘውን Smart ስልክ ሲሆን
12,000 mAh ባትሪ አቅም አለው Launched የተደረገው በፈረንጆቹ September 5, 2018 ነው ስልኩ 313 Gram ክብደት ያለው ሲሆን 36W Fast charging አለው ያ ማለት በ4 ሰአት ውስጥ ስልኩ Full ይላል ማለት ነው 6 inches Screen Size ያለው ሲሆን የሚጠቀመው Processor MediaTek ነው.

RAM: 6GB 🔥
Storage: 128 GB📉
Android Versionኑ v7.0 (Nougat) ነው

የዚህን ስልክ Battery ለመጨረስ
መሞከር በራሱ ትልቅ
የቤት ስራ ነዉ አይደለም ? 😄

፫ Blackview P10000 Pro
11000 mAh Battery የተገጠመለት ይሄ Monster የሆነ ስልክ Released የተደረገው በOctober 8, 2018 ሲሆን
MediaTek Processor ተገጥሞለታል 4GB:RAM ና
64GB Storage አለው Android Versionኑ v7.1 (Nougat) ነው 293gram የሚመዘን ሲሆን 6.0 inches Screen Size አካቷል በተጨማሪም Fast Charging Technology ያለው ሲሆን የስልኩ ባትሪ ለመሙላት 2ሰአት 25 minutes ብቻ ይፈልጋል 👌

፬ DOOGEE S80 Lite
ይሄ Smart ስልክ 10,800mAh ባትሪ Capacity ያለው ሲሆን
የሚፈበረከው በቻይና ነው April 2, 2019 ነው ወደ ገበያ የወጣው ይሄ ስልክ 398 gram ክብደት አለው 5.99 inches Screen Size ና 1080 x 2160
Screen Resolution ከ 24W Fast charger አካቷል ይሄ ስልክ ለመሙላት 3ሰአት ከ 23ደቂቃ ይፈልጋል 249$ አከባቢ ነው ዋጋው 🔥

ይሄም ስልክ በተመሳሳይ MediaTek Processor ነው የሚጠቀመው
RAM: 4GB
Storage: 64GB
Android Versionኑ v8.1 (Oreo)

፭ Gionee M30
Gionee M30 በቻይና Company የሚመረት ስልክ ሲሆን በፈረንጆቹ August 31,2020 Released የተደረገ ሲሆን ስልኩ የማያልቅ 10,000 mAh Battery አለው😬
305 Gram የሚመዝነው ይሄ ስልክ 720 × 1440
Screen Resolution ያለው ሲሆን MediaTek Processor ተገጥሞለታል 128GB Storage በ8GB RAM ከ 25Watt Fast Charging ጋር Market ላይ እናገኘዋለን Android Versionኑ v10 (Q) ነው ⭐️

፮ The Dooge BL9000
ይሄ ስልክ 9000mAh, ባትሪ አቅም ያለው ሲሆን
Released የሆነው ከ3 አመት በፊት በፈረንጆች May, 2018 ሲሆን 275gram ይመዝናል 5.99 inches ና1080 x 2160 Pixels Screen Resolution አለው Android Versionኑ 8.1 (Oreo) ሲሆን በ6GB RAM ከ64GB Storage ጋር ቀርቧል ይሄ ስልክ 100% ለማለት 70ደቂቃ ብቻ ያስጠብቀናል.

፯ Oukitel K8000
ይሄ ስልክ 8,000mAh ባትሪ Capacity ያለው ሲሆን
5.5 inches Screen size አለው 232Gram የሚመዝነው ይሄ ስልክ 4GB RAM ና64GB Storage አለው Android Versionኑ 7.0 ሲሆን የተገጠመለት Processor MediaTek ነው OTG Support የሚያደርግ ሲሆን 1280 x 720 (HD) Screen Resolution አለው Release የተደረገው በፈረንጆቹ November 7, 2017 ሲሆን ይሄ ስልክ Battery Full ለማለት 2ሰአት ይፈጃል.🤭

፰ Samsung Galaxy M51
በ8ተኛ ደረጃ ያስቀመጥኩት የSouth Korea ምርትየሆነው Samsung Galaxy M51ን ነው ስልኩ ለተጠቃሚዎች የተለቀቀው September 11,2020 ሲሆን
7000 mAh Non-removable ባትሪ አለው Android Versionኑ 10 ሲሆን Upgrade በማድረግ ወደ Version 11 ከፍ ማድረግ ይቻላል 6.7 inches Screen size ና 1080 x 2400 Screen Resolution-pixel አለው
128GB Storage በ6GB RAM ና 128GB Storage በ8GB RAM እንደፍላጐታችን ቀርቧል 25Watt Fast charging ፊውቸር ያለው ይሄ ስልክ በ 115ደቃቅ 100% ይላል.😲

ByzWay ይሄ Samsung ስልክ ቅርብ ግዜ መስከረም ላይ ከወጣው Samsung Galaxy S20 Ultraን በባትሪ አቅም ይበልጠዋል Samsung Galaxy S20 Ultraን 5,000mAh ባትሪ ነው ያለው ያ ማለት በ2,000mAh ይበልጣል or ያንሳል ማለት ነው

፱ 6,000mAh ያላቸው Smart Phone

Samsung Galaxy F62
Motorola G40
Realme Narzo 30
Infinix Hot 10S የመሳሰሉት ናቸው

ከላይ ያሉትን ስልኮች Rank ያደረኩት በራሴ ነው +
አብዛኞቹ ስልኮች Popular ወይም Brand አይደሉም በዚህ ምክንያት በሰወች ዘንድ ሊታወቁ አልቻሉም እነዚህ ከፍተኛ የBattery አቅም ያላቸው ስልኮች በተለይ ለGamerች Online Business ለሚሰሩ Streaming Apps እንደ Netflix የመሳሰሉትን ና Wifi በመጠቀም ኢንተርኔት ለሚዳስሱ ና ለሚያዘወትሩ በጣም ምርጥ ናቸው.

📌የነዚህ ስልኮች Good ፊውቸራቸው

4G Support ያደርጋሉ
Waterproof አካተዋል
Fast Charge አላቸው
OTG ይቀበላሉ
Fingerprint sensor(አሻራ) ተገጥላቸዋል
Autofocus Camera Option ና Wireless charger አላቸው

📌Bad ፊውቸራቸው ደግሞ አብዛኞቹ ስልኮች ክብደት አላቸዉ በተጨማሪም Camera ጥራታቸው የወረደ ነው.

Credit: @hafblackteach

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📌5ት እጅግ ፈጣን የስልክ Processorች Rank in 2021

፩ A15 Bionic
ይሄ Processor እስካሁን ከተሰሩ Processorች ሁሉ በጣም ፈጣንና አንደኛ ሲሆን Design የሚደረገው በ Apple Company ነው A15 Bionic Processor በፈረንጆቹ September 14, 2021 የወጣ ሲሆን በiPhone13 በiPhone13 Pro በiPhone13 Pro Max ና Mini የመሳሰሉት ላይ እናገኘዋለን ከiPhone ውጪ ይሄን Processor የሚጠቀም ስልክ የለም.

15.8 Trillion Operations በ ደቂቃ የሚሰራ ሲሆን 15 Billion Transistor አለው🔥

CPU Performance 99/ከ100🔥
Gaming Performance 96/ከ100 🔥

፪ A14 Bionic
በ ሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አሁንም የApple ምርት የሆነውን A14 Bionic Processor ነዉ
Launched የተደረገው September 15, 2020 ነዉ
A15 Bionic ቀጥሎ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው Processor ሲሆን በiPhone12 በiPhone12 Pro  Mini ና iPadAir Tablet ላይ ስናገኘው 11.8 Billion Transistor ይዟል በተጨማሪም 11 Trillion Operation በSecond መስራት ይችላል

CPU Performance 98/ከ100⚡️
Gaming Performance 84/ከ100

A15 ከA14 Bionic ጋር ሲነፃፀር በ43% ፈጣን Performance አለው

፫ Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ ይሄ Processor Released የተደረገው በፈረንጆች
June 28, 2021 ሲሆን ከ Appleሉ A14 Bionic ቀጥሎ ምርጥ ፍጥነት ያለው Processor ነው America San Diego ውስጥ የሚመረተው ይሄ
Processor 32 Trillion Operations በSecond መስራት ይችላል 🏆

CPU Performance 89/ከ100
Gaming Performance 95/ከ100

የAsus፣ Motorola፣ Xiaomi እና የVivo Companyወች አዲሱን Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ chipsetን አዲስ በሚያወጡት ስልኮች ላይ እንደሚያካትቱ አስታዉቀዋል

፬ Qualcomm Snapdragon 888 ይሄ Processor 11.8 Billon Transistor የተገጠመለት ሲሆን 26 Trillion operations
በSecond ይሰራልናል

CPU Performance 88/ከ100
Gaming Performance 93/ከ100

Samsung Galaxy S21
OnePlus 9
Galaxy Z Fold 3
Xiaomi Mi 11 Ultra የመሳሰሉት ስልኮች
Qualcomm Snapdragon 888 Processorን ተጠቃሚ ናቸው

Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ ከQualcomm Snapdragon 888 ጋር ስናነጻጽር
በ20% ይበልጠዋል 📉

፭ Samsung Exyon 2100
5ተኛ ላይ የተቀመጠው Samsung Exyon 2100 ሲሆን  በSamsung Electronic Manufacture የሚመረተው ሲሆን 26 Trillion Operations በSecond ያከናውናል ስንት Transistor እንዳለው Officially  እስካሁን አልተገለፀም 

CPU Performance 83/ከ100
Gaming Performance 82/ከ100

Exyon 2100 ከQualcomm Snapdragon 888 Processor ጋር ሲነፃፀር (slightly) ይበለጣል

Samsung Galaxy S21 Ultra
Samsung Galaxy S21
Samsung Exyon 2100 processorን የሚጠቀሙ ስልኮች ናቸው.

Give Me Credit 😊

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📌Facebook News

🎙በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ Facebook ና Instagram በድጋሚ መጠነኛ መቋረጥ ገጥሞቸዋል ሁለቱም መተግበሪያዎች በተመሳሳይ ሰአት የቆሙ ሲሆን የFacebook Company ወዲያው በፍጥነት ስላስተካከለው ብዙ ሰወች አላወቁም.

Facebook አዳዲስ ፊውቸሮችን ለማምጣት እየሰራ ስለ ሆነ በመሀል Error ተፈጥሮ ይሆናል 🤔

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱

🎙የSony Company አናውስ እንዳደረገው ከሆነ PlayStation 5 በወጣ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአለም ደረጃ ለ10 ሚሊዮን ሰወች እንደቸበቸቡ ተናግረዋል በPlaystion ሽያጭ ታሪክ ውስጥ በአጭር ግዜ በከፍተኛ ፍጥነት ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ ነው ተብልዋል.

🎮 Gamerሮች አረጋጉት

🎙 ''AbstractEmu'' የተባለ አደገኛ Malware በ Google Playstore ላይ መገኘቱ ተዘገበ Malwareሩ ከ7 በላይ በGoogle Playstoreላይ የተጫኑ አፕሊኬሽኖች አጥቅቷል Google በ Malwareሩ የተጠቁትን አፕሊኬሽኖች ወዲያው ያስወገደ ቢሆንም Remove ከመደረጉ በፊት በተጠቃሚዎች ዘንድ Download ተደርጓል
Malwareሩ አደገኛ ያደረገው አንዴ ስልካችን ላይ ከጫንን ቦሀሏ ራሱን ይደብቃል መረጃዎች ይሰርቃል Locationናችንን ይከታተላል.

በMalwareሩ የተጠቁት 7ቱ የአፕሊኬሽኖች ዝርዝሮች 👇
Anti-ads
BrowserData Saver
Life Launcher
My Phone
Night Light
All Passwords
Phone Plus

በMalware🐞 የተጠቁ መተግበሪያዎች በተደጋጋሚ Google Playstore ላይ መገኘታቸው የAndriod ተጠቃሚወችን ስጋት ውስጥ እየከተታቸው ነው😬

🎙የGoogle Map አፕሊኬሽን በ 10Billion ስልኮች ላይ install እንደተደረገ Google ዘግቧል🔥

🎙በአሜሪካ San Francisco የሚገኘው RiskIQ የተባለው የCyber Security Company ባደረገው ምርመራ Discord የተሰኘው የSocialmedia Platform ለተለያዩ ተንኮል አዘል አላማ ና ለMalicious Purposes ማለትም እንደ Hosting Malicious Botnet Malware Development ለመሳሰሉት ነገሮች ሃከሮች እየተጠቀሙ እንደሆነ RiskIQ ዘግቧል
😲

🎙አንድ የCoinbase Crypto-currency ተጠቃሚ ከ አካውንቱ ውስጥ በ10 ደቂቃ ብቻ 11.6
ሚሊዮን $ መዘረፉ ተነገረ ባለቤቱ እንዳለው ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ በተላከለት የScam Popup Notification እንደሆነ ና የCoinbase አካውንቱ እንደሚዘረጋ በማስጠንቀቅ በፍጥነት እንዲያመለከት በሚል Password እንደተሰረቀ ተናግሯል🤭😬

የተላከው Notification ከትክክለኛው የCoinbase Company እንዳልሆነ ተረጋግጧል


🎙በHwang Dong-hyuk Directed ና Write የተደረገው በፈነጆቹ September 17 2021
የወጣው የSouth Koreaው Squid Game የተሰኘው Film በ Netflix ላይ ለእይታ በተለቀቀ በመጀመሪያ 4ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ142 ሚሊዮን በላይ በአለምአቀፍ ደረጃ ተመልካቾቻችን ቀልብ ና ትኩረት የሳበ ሲሆን በNetflix በጣም ከፍተኛ Most Watched Series Movie ተብሏል
ፊልሙን ለተመልካች ለማድረስ 21.4 million የአሜሪካ Dollar አንጠፍጥፈዋል🤭

የSquid Game Directed ና Write የሆነው
Hwang Dong-hyuk እንደተናገረው
Squid Game Season 2 ለመመልከት ምናልባትም እስከ 2023 መጠበቅ እንዳለባቸው ለተመልካቹ አሳዉቋል.
ፊልሙን የጀመራችሁ እንግዲህ ተንቆራጠጡ 😆


©Google | ©ከተለያዩ የቴክ ብሎጎች
⚠️By yohanaking | Give me credit

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በስፋት እየተጠቀምንበት ያለው በTurk engineerዎች design የተደረገው Deadly ከሚባሉ droneዎች አንዱ የሆነው Byraktar TB2 ተብሎ የሚጠራው ሰው አልባ ሚሳኤል ተሸካሚ የውጊያ ድሮን (UCAV Drone)
▷  በሰዓት 220 km/h ይበራል!
▷ የድሮኑ ክብደት 150 KG ነው!
▷ በአጠቃላይ 650 KG የሚመዝን ክብደት ይዞ መብረር ይችላል!
▷ የሚጥላቸው (cruise) ሚሳኤሎች በ130 km/h ፍጥነት ወደምድር ይወረወራሉ!
▷ ወደላይ 5,500 ሜትር ይወጣል!
▷ 300 ሊትር Gasoline ነዳጅ ይጠቀማል!

ይህንን ሚሳኤል ታጣቂ ድሮን ከኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በተጨማሪ እራሷን ቱርክን ጨምሮ የአዘርባጃን አየር ሀይል ፣ የኪርጊስታን ሰራዊት ፣ ሊቢያ ፣ የሞሮኮ አየር ሀይል ፣ የፖላንድ ታጣቂ ሀይል ፣ የኳታር አየር ሀይል ፣ የኢራቅ ፣ የአልባኒያ ፣ የሀንጋሪ ፣ የካዛኺስታን ፣ ላቲቪያ ፣ ኦማን እና የሰርቢያ መከላከያ force እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።

ይህ ድሮን ምን ያህል ውጤታማ እንደሆነ በቅርቡ በ Libya እና Azerbaijan በተደረጉ ጦርነቶች አስመስክሮዋል::በ 2020 Nagorno karabakh ጦርነት ላይ የ Armenian የጦር ጀነራል እንደተናገሩት እነዚን drone ዎች ለማስቆም ያመጣናቸው Russia ሰራሽ የሆኑ Electronic Countermeasure(ECM) systemዎች(Radar jam ለማድረግ እና ለመሸወድ የሚያገለግሉ electronic device) droneዎቹን ለ 4 ቀን ብቻ ማስቆም እንደቻሉ ነበር ይሄም የሆነው የdroneኑ መጠን ትንሽ በመሆኑ የጠላት radar ላይ ጥሎት ሚያልፈው Radar cross section ያነሰ ስለሚሆን በቀላሉ ማግኘት አዳጋች እንዲሆን ያደርገዋል...

»»»»»»»»»»»»»»»»»»»

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Facebook አጠቃላይ የካምፓኒውን ስም META verse ብሎ ቀይሮታል🤔

የስም ለውጥ ብቻ ሳይሆን ፕላትፎርሙ ራሱ ወደ Virtual 3D እንደሚቀየር ማለትም ፌስቡክ ላይ የምናገኛቸውን ሰዎች ልክ በአካል አንደተገናኘን አይነት Feel እንድናደርግ እየሰራ መሆኑን Announce አርጓል!✌️

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

አመታዊ unlimited Voice, unlimted DATA እና Unlimited SMS 18,324 ብር🤔😳🙆🏻‍♀

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

የአውሮፕላን Turbo Engine በጥገና ላይ😱

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

❗️በብዙ ሀከሮች ተወዳጅ የሆኑ
ምርጥ የ𝗛𝗔𝗖𝗞𝗜𝗡𝗚 𝗧𝗢𝗢𝗟𝗦

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📱 Musixmatch Premium
ብዙ ሙዚቃ ማዳመጫ (Music Player) አፖች አሉ Musixmatch 🎙 ግን የማንኛውንም ሀገር ሙዚቃ በግጥም እያየን እንድናዳምጥ የሚረዳን አፕ ነው! ግጥማቸውን የምናቀውን ሙዚቃ Lyrics በማስገባት ሌሎች ሰዎችም ያንን ግጥም እያነበቡ እንዲያዳምጡ ይረዳል👍

Premium | V7.8.5 | APK | ARMv7a

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Like እና ሼር ብታደርጉ Moral ይሆነን ነበር👍🙏

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📱 Vidmate Pro V4.5004
ቪድሜት ብዙዎቻችን ስንጠቀምበት የነበረ ከYoutube,Facebook,Tiktok,Instagram እና 🔞 የሆኑ Adult ሳይቶች ላይ Video እና Audio ማውረድ የሚያስችለን ምርጥ አፕ ነው✌️

📺 በVideo ከሆነ እስከ 4K 🔥
🎙 በAudio ከሆነ እሰከ 320kbs
"Play it" ተጠቀሙ እያለ ካስቸገራችሁ ይሄን ተጠቀሙ። ምንም አይነት player አይጠይቃችሁም!

⚠️ : Warning
❗️ከጫናችሁት በኋላ መቼም "UPDATE" እንድታደርጉት።
❗️ይሄን VIDMATE መጫን ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን "uninstall" አድርጉና ይሄን ጫኑ።

MOD | V4.5004 | Android | All Architecture

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሰላም የTech በአማርኛ ቻናል ቤተሰቦች👍

ስለ
📌NFT
📌CRYPTOGRAPHY
📌AI
እና ወዘተ Trend Technology
የምላችሁ አለኝ...

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Telegraph new version

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

#UPDATE

"ቴሌግራም በቀጣይ ወር መጨረሻ ወይም በፈረንጆቹ አዲስ አመት መጀመሪያ ክፍያ ሊጀምር መሆኑን በድጋሜ አረጋገጠ ክፍያውም ቴሌግራም ላይ በምንጠቀምባቸው ሰርጦች ( የቴሌግራም ቻናሎች) ሲሆን የቻናሎቹ ባለቤቶች እንደ ተከታይ ብዛታቸውና ዘውጋቸው ማስታወቂያ እየሰራ ለቻናሎቹ ባለቤቶች( Owners) ክፍያ ይፈፅማልም ነው ያለው
በአሁኑ ሰዓት ይህን ስራ ለማስጀመርና ለማሻሻል ሲባልም #Update እንዲደረግ የተጠየቀው

የቴሌግራም መተግበሪያችሁን #Update አድርጉት !
👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger

https://apps.apple.com/ke/app/telegram-messenger/id686449807


📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱

🎙 YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቁትን ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም ግለሰብ Dislike ቢያደርግ ያን Dislike ሌሎች ሰወች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው 👁

YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰወች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጮና እያሳደረ በመሆኑ ነው🤕

🎙 የGoogle ኩባንያ ምርት የሆኑት Pixel 6 ና 6 Pro ስልኮች በካሜራቸው የስልኩን ባለቤት የልብና የትንፋሽ መጠንን የሚለካ ና የሚከታተል Feature ይዞ መቷል🔥

🎙 Apple ና Microsoft ሁለቱም በአሁኑ ጊዜ ዋጋቸው 2.5 ትሪሊዮን💲አካባቢ ነው 😬

🎙 የYouTube የማስታወቂያ ገቢው በሦስተኛው ሩብ ዓመት 7.2 ቢሊዮን ዶላር አድርሷል📉

🎙 Gmail በአንዳንድ ሀገራት የመቆራረጠ ችግር ገጥሞታል ብዙ ተጠቃሚወችም ችግሩን ለ Google Report እያደረጉ ነው በUS UK ና Europe ያሉ ሰወች የGmail አካውንታቸውን Login ለማድረግ እየተቸገሩ ነው

Google ችግሩን Fix ለማድረግ ተፍ ተፍ እያለ ይገኛል።

©Google | ©ከተለያዩ የቴክ ብሎጎች

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📌Ethiotelecom በ999 ላይ በአንድ ብር ለአንድ ሰአት የሚቆይ የinternet የSms ና የVoice ጥቅል መግዛት የሚያስችል Option ይዞ መቷል!🔥

Thx Tele✌️

Ethiotelecom ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ ነው
ይህንንም የሚያደርገው በቅርብ የውጭ የTelecom ድርጅት የሆነው Safaricom ሊገባ ስለሆነ ethiotelecomምን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያዊን የethotelecom System ፈጣንና ቀልጣፋ አይደለም ብለው ደንበኞቹን ወደ አዲሱ Safaricom Shift እንዳያደርጉባቸው በማሰብ ይመስለኛል.

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

React እና ሼር እያደረጋችሁ🙏✌️

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሌላው droneኑ የተሰራበት የ composite ውቅር የሚላከውን radar reflect ከማድረግ ይልቅ ይመጠዋል:: እንዲሁም የሚበርበት cruise speed (አውሮፕላን ከተነሳ ቡሃላ ወደ ጎን የሚሄድበት ፍጥነት) ትንሽ በመሆኑ እና አንዳንድ air defence systemዎች እንደ jet aircraft የመሰሉ ፍጣን ነገሮችን detect እንዲያረጉ ሆኖ ስለተሰሩ በ 130km/hr የሚበረውን drone የወፍ መንጋ ስለሚመስለው አይተኩሱም:: የዚ drone አስፍሪው ነገር MAM-L የተባለ precision guided munition (በጦርነት መሀል የሚቶከሱ መሳሪያዎች ከታርጌቱ ውጭ እንዳይመቱ በ GPS, Laser የሚታገዙ) ሲሆን billion dollar የሚያወጡ ወታደራዊ ቁሶችን አውድመዋል::

Droneኑ 2 million dollar ብቻ ስለሆነ ቢመታም ከሚያወድመው ንብረት አንፃር እዚ ግባ ሚባል አደለም :: ከብዙ አቅጣጫዎች ይህ drone ውጤታማ በመሆኑ Ukraine አነኚን drone'ዎች ያዘዘች ሲሆን የኢንግሊዝ መንግስት ደግሞ የዚን አይነት drone ለመስራት ዝግጅት ላይ ነች::

©Wikipedia
©Fahid Mohammed
©Yohanaking

ተፃፈ በ𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

⚠️𝗚𝗶𝘃𝗲 𝗺𝗲 𝗰𝗿𝗲𝗱𝗶𝘁 𝘄𝗵𝗲𝗻
𝘆𝗼𝘂 𝗷𝘂𝘀𝘁 𝗰𝗼𝗽𝘆 𝗽𝗮𝘀𝘁𝗲!

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

React እና ሼር እያደረጋችሁ🙏✌️

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሳምንታዊ ዜናዎች | ከቴክኖሎጂው አለም 📱

🎙 ዝነኛው የDigital ፋይናንስ ካምፓኒ Paypal (ፔይፓል) ታዋቂውን የምስል ማጋሪያ የሆነውን 😳🤔 Pinterestን በ45,000,000,000 ዶላር ( 45 billion $) ለመግዛት እየተነጋገረ ነው!😱

🎙 BloodyStealer የተባለ trojan ዋና ዋና የተባሉ የgaming ፕላትፎርሞች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመ እንደሆነ kaspersky አስታወቀ።

🎙 ፌስቡክ በአዲስ አሰራር ስሙን ቀይሮ ሊመጣ መሆኑ ተነግሯል!😱

🎙 የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በመስራት የሚታወቀው Tesla ካምፓኒ አጠቃላይ ካፒታሉ $ 1 Trillion ደረሰ።

🎙 Whatsapp ከመጪው November 1 ጀምሮ በAndroid 4.0 እና ከዚያ በታች ባሉ ስልኮች እንዲሁም ለአይፎን ተጠቃሚዎች ከios 9 በታች መስራቱን እንደሚያቆም ተናግሯል።

🎙 Amazon appstore በWindows 11 ላይ በሙከራ ደረጃ የAndroid አፕ Store ጀምሯል። ይህም በኮምፒውተራችን የስልክ አፕ መጠቀም ያስችለናል!

🎙 Verizon ካምፓኒ ከአማዞን ጋር በገጠራማ ቦታዎች ሳተላይት ኢንተርኔት ለማቅረብ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል!

🎙 በኢራን የሚገኝ አንድ የጋዝ station ላይ በደረሰ የሳይበር attack ስቴሽኑን ከስራ ውጪ እንዳደረገው ተነገሯል።

©Google | ©ከተለያዩ የቴክ ብሎጎች
⚠️By yohanaking | Give me credit

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ኢትዮ ቴሌኮም በ 999 አገልግሎት ላይ የሚያቀርባቸውን ነገሮች ሰው በሚፈልገው መልኩ እያሻሻለ ነው😱🔥

package resource conversion በአጋጣሚ Voice package ገዝታችሁ ምንም ሳትደዋወሉበት ብትቀሩ ወደ Data package ቀይራቹ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

የ𝗚𝗼𝗼𝗴𝗹𝗲 አዲሱ ምርት የሆነው 𝗽𝗶𝘅𝗲𝗹 𝟲 𝗽𝗿𝗼 ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
🔥120Hz screen refresh rate
🔥12GB RAM...

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📱 Turbo VPN Premium
ከነፃ የVPN አፖች ውስጥ ብዙ Download ያለው እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘ አፕ ነው! ሁሉም Premium ሰርቨሮች Unlock ተደርገዋል🔥✌️

ከPlay Store ላይ ለማውረድ
Premium Unlocked | V7.8.5 | APK | All arc.

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📱 Polarr Photo Editor Pro
ብዙዎቻችን ለስልክ ፎቶ ኤዲተር ከተባለ ቶሎ አእምሯች ላይ የሚመጣው Picsart ነው! ዛሬ ፖላር የተባለ አሪፍ ፎቶ ማቀናበሪያ ላስተዋውቃችሁ... ሙሉ በሙሉ እንደ Picsart ሆኖ ከPicsart የሚለ'የው Color Grading Preset import/Export ማድረግ እንችላለን | Auto Cutout Detection አለው | በጣም ብዙ Color Grade Preset አለው ... ብዙ ብዙ ... 🔥 አውርዱና ሞክሩት ትወዱታላችሁ👌
(እኔ ሞክሬው በጣም ተመችቶኛል)

ከPlay Store ላይ ቀጥታ ለማውረድ
MOD Extra | V6.0.44 | APK | All Architecture

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📱 Fontstype Keyboard V2.4
ከ70 በላይ የLatin (English fonts) Style የያዘ የKeyboard አፕ ⌨️ ሲሆን ለInstagram Bio እና ለFacebook Bio,title እና stylish telegram Post 📝 ለማድረግ ይጠቅማል🔥

ከPlay Store ለማውረድ ይህንን ይጫኑ
MOD | V2.4 | APK | All Architecture

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

የዛሬው 𝙰𝚙𝚙𝚜 𝚃𝚒𝚖𝚎 𝗮𝘁 𝙏𝙚𝙘𝙝𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤𝙊𝙛𝙛𝙞𝙘𝙞𝙖𝙡

📲 𝗩𝗶𝗱𝗺𝗮𝘁𝗲 𝗣𝗿𝗼 | ማንኛውንም ᴠɪᴅᴇᴏ/ᴀᴜᴅɪᴏ ማውረጃ
📲 𝙁𝙤𝙣𝙩𝙨 𝙏𝙮𝙥𝙚 𝙆𝙚𝙮𝙗𝙤𝙖𝙧𝙙 | ከ70 በላይ latin Fontstyle የያዘ Keyboard ⌨️
📲 𝗣𝗼𝗹𝗮𝗿𝗿 | ምርጥ ፎቶ ኤዲት ማድረጊያ አፕ  🌄
📲 𝙈𝙪𝙨𝙞𝙭𝙢𝙖𝙩𝙘𝙝 𝙥𝙧𝙤 | ዘፈን Lyrics እያዩ ለማዳመጥ
📲 𝙏𝙪𝙧𝙗𝙤 𝙑𝙋𝙉 | Best VPN app 🌎

🔻ከናንተ የሚጠበቀው Share, Like እና ቻናላችንን Unmute ማድረግ ብቻ!

📢 | @TechEthioOfficial
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣
👤 | 𝗬𝗼𝗵𝗮𝗻𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴

Читать полностью…
Subscribe to a channel