techbamargna | Unsorted

Telegram-канал techbamargna - Tech በአማርኛ ™

-

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 🍭ኤዲቲንግ | 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአይድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። YouTube - https://youtube.com/channel/UCdCKgnCwedgENF7pDVl8Z4g

Subscribe to a channel

Tech በአማርኛ ™

Live ገባ ገባ በሉ

https://youtu.be/BV2e2406q2s

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ከቻይና የመጣ አንድ ቴክኒሻን በ27 ሚሊየን mAh 60 ሶኬቶችን በመትከል ግዙፍ ፓወር ባንክ ሰርቷል 🔥

በእሱ አማካኝነት ወደ 5 ሺህ ገደማ ስማርትፎኖች በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለመሙላት ይችላሉ.

የሞባይል ፒያኖ ግሪልን የፈጠረው ይኸው ባለሙያ ነበር።

📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 |
OfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ነፍሰ ጡር ወንድ ስሜት ገላጭ ምስል(Emoji) ወደ አፕል አይፎን ይመጣሉ??😳

አንድ "ነፍሰ ጡር" ስሜት ገላጭ ምስል እና "ነፍሰ ጡር ወንድ" ስሜት ገላጭ ምስል(Emoji) ወደ አፕል አይፎን በቅርብ ጊዜ የተሻሻለው iOS 15.4 እየመጡ ነው እየተባለ ነው።

ወንድ ነፍሰ ጡር Emojiዎች ለአንዳንዶች አዲስ አይደለም፣ ምክንያቱም በሴፕቴምበር 2021 ያሳወቀው የኢሞጂ ኢንሳይክሎፔዲያ ኢሞጂፔዲያ የዝማኔ አካል ሆኖ ስለመጡ ነው። ሆኖም የአፕል የኢሞጂ ስሪት ሀሙስ የ iOS 15.4 ቤታ አካል ሆኖ ተለቋል - በራሳችው ፍቃድ ስስአት ዝመና ለሚያረጉ ወይም UPDATE ለሚያረጉ iPhone ተጠቃሚዎች በመጫን መጠቀም ይችላሉ።

ዝመናው በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ለሁሉም የአይፎን ተጠቃሚዎች ይመጣል ተብሎም ይጠበቃል!

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
Official Group
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሰላም 🙌

ምን መማርና ማወቅ ይፈልጋሉ ?🔍

🎯 ህጋዊና ቀለል ያሉ በOnline ገንዘብ አሰራር መንገዶች በ ኢትዮጵያ
🎯የተረሳ የስልክና የComputer Password አሰባበር መረጃ ሳይጠፋ
🎯በDollar የሚሸጡ አፕሊኬሽኖችና Softwareሮች በነፃ
🎯የተለያዩ ፕሪሚየር
አካውንቶች እንደነ Netflix Spotify Nord Vpn የመሳሰሉ የሚሰጡበት

በተጨማሪም➕
📌የCyber Securityና የArtificial Intelligence ትምህርት
📌Card የሚያሸልም የTechnology ጥያቄ በየሳምንቱ የሚቀርብበት ብቸኛው የTechnology Channel ነው 📢

⚠️ አለማችን በDigital በሆነበት በዚህ ግዜ እራሳችንን ና መረጃችን
ከCyber ጥቃት መጠበቅ አለብን
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ካላችሁ

አሁኑኑ ተቀላቀሉን 👇

@hafblackteach
@hafblackteach

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች
Yohana ነኝ🤩🔥

አንዳንድ የሞከርኳቸውና ጠቃሚ ናቸው ብዬ ያሰብኳቸውን ዌብሳይቶች ልጠቁማችሁ!

#1🌍 - whatismyipaddress.com
◌ ይህ ዌብሳይት አንድ የVPN አፕሊኬሽን ካገናኘን በኋላ በትክክል ተገናኝቷል የሚለውን መረጃ ይሰጠናል። ለምሳሌ ip address, የተገናኘበትን ሃገር, ISP, Hostname ... ያሳየናል✌️

#2 🌍 - Calligraphr.com
◌ የራሳችሁን ፎንት በቀላሉ ለመስራት የሚያስችል ዌብሳይት ነው👍

#3🌍 - Freeopensourcesoftware.org
◌ ማንኛውንም ነፃ ሶፍትዌሮች ለኮምፒውተራችሁ ምታገኙበት Site ነው😎

#4🌍 - geekprank.com
◌ ይሄኛው ዌብሳይት ደግሞ just for prank እና for fun purpose የተሰራ ሲሆን ጓደኛችሁን ለማታለል እና ለመሸወድ ልክ እንደ ሀከር የሚያስመስል ነው። Homeፔጁ ላይ ስትገቡ Hacker, Virus, FBI Lock, Bios, Matrix
rain ... የመሳሰሉ CLI ይገኙበታል✌️

ይቀጥላል
ከተመቻችሁ Like እና Share አድርጉት👍
የዩቲዩብ ቻናሌን ከስር የሚገኘውን Button ነክታችሁ Subscribe አድርጉ🤩

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

#FACT

በፍሎሪዳ የሚኖር አንድ ሰው በየእለቱ ወደ ስራው ሲሄድ የሞባይል ስልክ ጃመር ይጠቀም ነበር ምክንያቱም በዙሪያው ያሉ አሽከርካሪዎች በስልካቸው እንዲዘናጉ አይፈልግም ነበር።

በተያዘበት ጊዜ በFCC 48,000 ዶላር ተቀጥቷል

©SHOCKINGFACT

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
OFFICIAL GROUP
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

የትራፊክ መብራቶች አረንጓዴ-ቢጫ-ቀይ የሆኑት #ለምን ድነው?

የ"ቀይ ቀለም" ማብራሪያ ቀላል ነው በሚታየው የብርሃን ስፔክትረም ውስጥ ረጅሙ የሞገድ ርዝመት ስላለው ከሩቅ ለማየት ቀላል ነው፤ከ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ቀይ ምልክት ይታያል።

"ቢጫ" አጭር የሞገድ ርዝመት ያለው ሲሆን ከ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሊታይ ይችላል።
በሌላ በኩል "አረንጓዴው" ከ 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ብቻ የሚታይ ነው.

♻️ይህ የሆነው ከተፈቀደው ይልቅ የሚከለክለውን ቀይ ምልክት ከሩቅ ማየት በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው።

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 | Official Group
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

በKinemasster v5.2 ከተካተቱ አዳዲስ ነገሮች ውስጥ 🔥
◉ የራሳችንን font ማስገባትና መጠቀም
◉ 2k እና ከዛ በላይ ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች Transcode ማድረግ
◉ መጀመሪያ ያስገባነውን media ፕሮጀክታችን ሳይጠፋ በቦታው ሌላ መተካት . . . . . ✌️

መሰረታዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ትምህርት በስልክ

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ኤቲኤም በምንጠቀምበት ጊዜ ደህንነታችንን ለመጠበቅ የሚረዱ ወሳኝ ጠቃሚ ምክሮች💳‼️

✅ ኤቲኤም ሲጠቀሙ ሊጫኑ የሚችሉ መሳሪያዎችን ይፈትሹ። እነዚህ መሳሪያዎች የካርድ አጭበርባሪዎች ገንዘብ ለማውጣት ሲያስገቡ የካርድዎን መረጃ ለመስረቅ የሚጠቀሙበት ነገር ነው። የካርድ አንባቢው የላላ እንደሆነ ወይም ከባንኩ የንግድ ምልክት የተለየ ቀለም እንደሆነ ለመወሰን ትኩረት ይስጡ. የቁልፍ ሰሌዳ አዝራሮችን፣ ጭረቶችን፣ የተበላሹ ወይም ያልተስተካከሉ ቁርጥራጮችን እንዱሁም ቁጥሮችን ሲጫኑ የመቋቋም ችሎታ ከሌለው እነዚህ ብዙውን ጊዜ እጭበርባሪው ከኤቲኤም ጋር እንደተያያዘ የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው።

አካባቢህን አስተውል በተለይም በምሽት 🌙 ማንኛውም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ካዩ (አንድ ሰው ጥቂት ጫማ ርቆ የሚጠብቅ ወይም በዙሪያው ምንም መብራቶች ከሌሉ) ያንን ማሽን ከመጠቀም ይቆጠቡ እና ሌላ ህዝብ በሚበዛበት አካባቢ ያግኙ።

ፒንዎን በሚያስገቡበት ጊዜ ሰውነቶን የኤቲኤም ኪቦርድ "መከለያ" ይጠቀሙ።

✅ ሁልጊዜ ደረሰኞችዎን ወይም የግብይት መዝገቦችን ይዘው ይሂዱ።

drive-up ATM እየተጠቀሙ ከሆነ የተሳፋሪዎች መስኮቶች መዘጋታቸውን እና ሁሉም በሮች መቆለፋቸውን ያረጋግጡ።

ካርዱን 💳 ወደ ኤቲኤም ቦታ ስንቃረብ ዝግጁ ማድረግ።

#ደህንነት #Tips

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
Official Group
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Who made this😂😂😂 #shorts — TechEthio Official
https://youtu.be/60XYnBrpc0M 0:11

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Humanoid robot answer for " Do you a boy friend? " 😂 — TechEthio Official
https://youtu.be/hgwQmQ_k8K0 0:36

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Android Vs iOS | Which One Is Better? #shorts — TechEthio Official
https://youtu.be/d-eA-rdH10g 0:13

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

This is how asian home look like😱😳 #shorts — TechEthio Official
https://youtu.be/aKR4ipp-DNs 0:46

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

😎
በአሁን ሰአት 1Terk 1ብር ነው🤑🔥
👇😳 2500 Terk ተቀበሉ🤑

/channel/terkehh_bot?start=eFrn3s96I

⚠️ ፍጥነት ይፈልጋል (ግሩፑ እየሞላ ነው)

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

በአሁን ሰአት 1 TRX 3 ብር ነው!
🤑 900 TRX Giveaway👇
/channel/Tron_Giveaway1Bot?start=r0115765043

⚠️በTrust Wallet

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሰላም Gamers 🙌
PUBG Mobile
Call of Duty Mobile
Garena Free Fire
GTA San Andreas
Roblox... የምትጫወቱ ካላችሁ እንጫወት

የPUBG Mobile uc ያለው ያናግረኝ
@TechEthioOfficialGroup

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ስልክዎ ውሃ ውስጥ ገብቶ ከተጎዳ ለጥገና ብዙ ወጭ ሊያስወጣዎት ይችላል፤ እናም ስልክዎ ውሃ ውስጥ ገብቶ ማድረግ የሌለብዎት ነገሮች አሉ።

ማድረግ የሌለብዎ ነገር፦
🔴 ስልኩን ማብራት፤
🔴 ማንኛውንም ቅልፍ መጫን፤
🔴 ስልኩን ማነቃነቅ ወይን ውሃው እንዲወጣ መዘቅዘቅ፤
🔴 ማሞቅ ወይንም ማቀዝቀዝ።
ከሁሉም በላይ፣ ስልክዎን ለይተው አይውሰዱ - ይህ አሁን ያለዎትን ማንኛውንም መድን ወይም ዋስትና ሊያሳጣው ስለሚችል። ምን እየሰሩ እንደሆነ በትክክል እስካላወቁ ድረስ ከጥቅሙ የበለጠ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ።
ማድረግ ያለብዎት ነገር፦
🟢 ስልክዎን ማጥፋት፤
🟢 ሁሉንም ነገሮች መነቃቀል ሚሞሪ ካርድ፣ ሲም ካርድ እና ባትሪ የሚወጣ ከሆነ፤
🟢 ስልኩን ለማድረቅ ንጹህ ጨርቅ መጠቀም፤
🟢 የተለያዩ ማፅጃዎችን መጠቀም፤
🟢 ሩዝ ውስጥ ማስገባት።

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
Official Group
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ምርጥ ጊዜ ቆጣቢ ቴሌግራም ቦቶች👌

የኢንላይን ቴሌግራም ቦቶች በሁሉም ቦታ የሚገኙ ናቸው እና በማንኛውም ቻናሎችዎ፣ ቻቶች ወይም ግሩፓች ውስጥ እንደ አባል ሳይጨመሩ መስራት ይችላሉ። እነሱን በተግባር ለማየት፣ አንዳንድ ቁልፍ ቃላትን በመፃፍ ብቻ ቦቱ ጠቃሚ ይዘት ይሰጠናል፡

✅ @gif ከ Giphy ላይ gif ይልክልዎታል;

✅ @Vid ከዩቲዩብ ቪዲዮ ይልክልዎታል።

✅ @pic እና @bing የምንፈልጋቸውን ምስሎች ይልክልናል።

✅ @wiki ተዛማጅ መጣጥፍ ወይም Article ይልካል;

✅ @imdb በካታሎግ ውስጥ የሚገኙ የትኛውንም አይነት ፊልሞችን አናገኝበታለን።

የምንፈልገውን ይዘት ለማግኘት መልእክተኛውን መተው አይጠበቅብንም በምንፅፈው ቻት ላይ ለምሳሌ @Pic ብለን Cat ከጎኑ ከፃፍን የተለያዩ የድመት ምስሎችን በአሪፍ ጥራት ማግኘት እንችላለን👌.

#Life_Hack #ቴሌግራም

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
OFFICIAL GROUP
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

https://vm.tiktok.com/ZMLLxLeuf/

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ለዓለማቀፉ ፈጣን የፋሽን ኢንዱስትሪ ቆሻሻ መጣያ ከሆነው ከአታካማ በረሃ የተገኙ ምስሎች። ከ100,000 ቶን በላይ አልባሳት፣ ብዙዎቹ አዲስ የዋጋ መለያ ያላቸው ያልተሸጡ ወይም ጥቅም ላይ ያልዋሉ፣ በቺሊ በሚገኘው አታካማ በረሃ ውስጥ ተጥለው ይገኛሉ

©SHOCKINGFACT

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
OfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

🔰ልጆችና ታዳጊዎችም ለሀሰተኛ መረጃ እና ለሴራ ትንተና ተጋላጭ ናቸው፣ ታድያ በዚህ ዙር#news #ምን ማወቅ አለብን?

ሀሠተኛና የተዛባ መረጃ እንዲሁም የሴራ ትንተናዎች በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ አሉታዊ ተፅኖ ያደርሳል። በተለይ በልጆችና በታዳጊዎች ላይ የሚያደርሰው አሉታዊ ተጽኖ የከፋ ስለመሆኑ በሌሎች ሀገሮች የተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ።

ሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ልጆችና ታዳጊዎች በነጻ የማሰብና የመመርመር ዝንባሌያቸውን በማቀጨጭ ለነገሮች ያላቸው እይታ ውስን እንዲሆን ሊያደርግ ይችላል። እንዲሁም የሴራ ትንተናዎች ልጆችና ታዳጊዎች የመጠየቅና የመመርመር ጉጉታቸው ላይ ሳንካ በመሆን ለሳይንሳዊ መንገዶች (scientific methods) ባይተዋር እንዲሆኑ እድል ሊፈጥር ይችላል።

ልጆችና ታዳጊዎች ለሀሠተኛና ለተዛባ መረጃ እንዲሁም ለሴራ ትንተና ከሚያጋልጧቸው መንገዶች መካከል በወላጆቻቸው እውቅና እና እውቅና ውጭ በሚጠቀሟቸው ተንቀሳቃሽ ስልኮችና ኮምፒዩተሮች የሚያገኟቸው መተግበሪያዎችና ድረ-ገጾች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ።

በልጆችና በታዳጊዎች የማሰብ፣ የመጠየቅ፣ የመርመር እንዲሁም እውነትን የማወቅ ነጻነት ላይ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎች እንዲሁም የሴራ ትንተናዎች እክል እንዳይፈጡ ወላጆች ከፍተኛ ሀላፊነት አለባቸው። ለዚህም ከልጆችና ከታዳጊዎች ጋር መረጃንና የመረጃ ማግኛ ዘዴዎችን በተመለከተ ቀጣይነት ያለውና ግልጽ መስተጋብር መፍጠር ግድ ይላቸዋል።

1. ልጆችና ታዳጊዎች የትኞችን መተግበሪያዎችና ድረ-ገጾች አብዝተው እንደሚጠቀሙ መከታተል። ይህም ወላጆች ልጆቻቸው ለምን አይነት መረጃ እየተጋለጡ መሆኑን እንዲያውቁ ያስችላቸዋል።

2. ሀሠተኛና የተዛባ መረጃ እንዲሁም የሴራ ትንተና መኖሩን ማሳወቅ። ሀሠተኛና የተዛባ መረጃ እንዲሁም የሴራ ትንተና በነባራዊው አለም እያስከተለ ያለውን ጉዳት ምሳሌዎችን በመስጠት ማስረዳት።

3. ከልጆችና ታዳጊዎች ጋር ስለ መረጃ በግልጽና ቀጣይነት ባለው መንገድ መወያየት። ለምሳሌ በእውነታና በአስተያየት መካከል ስላለው ልዩነት ማስረዳት ወይም ቀለል ያሉ ምሳሌዎችን በማንሳት ሠተኛና የተዛባ መረጃ እንዲለዩ በማድረግ ሊሆን ይችላል።

4. ልጆችና ታዳጊዎች ስለሰሟቸው መረጃዎች መጠየቅ እንዲሁም መረጃዎችን እንዲገመግሙ ማበረታታት። በግምገማቸው ላይ ተመርኩዞ ምክንያታዊ ውይይት ማድረግ።

5. ልጆችና ታዳጊዎች የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች አሰራር ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማድረግ። ለምሳሌ አንዳንድ ፕላትፎርሞች ላይ የሚሰጧቸውን መውደዶች (Like) ተመርኩዘው ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ነገሮች እንድንመለከት እንደሚጋብዙ ሊሆን ይችላል።

♻️ልጆችንና ታዳጊዎችን ስለመረጃ በማስተማር እውነትን ከሀሠት፣ ሳይንስን ከሴራ የሚለይ ትውልድ እንፍጠር።

©EthioCheck✅

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
OfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ሽንኩርት ስንቆርጥ #ለምን እናለቅሳለን?

ሽንኩርት በተለዋዋጭ ዘይቶች የተሞላ ነው፤ ይህም የተክሉን ባህሪ መዓዛ ይሰጠዋል.እነዚህ ዘይቶች አሚኖ አሲድ ሰልፎክሳይድ የተባሉ ኦርጋኒክ ንጥረ ነገሮችን ይይዛሉ.

ሽንኩርት ሲቆረጥ የሕብረ ሕዋሶቻቸው መዋቅር ይስተጓጎላል፤ሴሎች ይቀደዳሉ, ይህም የሰልፎኒክ አሲድ እንዲለቀቅ ያደርጋል፤ ከነዚህ ኬሚካሎች አንዱ የሆነው thiopropionaldehyde-S-oxide - እንባ ያስከትላል.

በተጨማሪም እነዚህ አሲዶች ወደ ቲዮሶልፋይት ቅርጽ ይሰበሰባሉ, ይህም የሽንኩርት ባህሪያቸው ሽታ ይሰጠዋል።

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
Official Group
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ብዙዎቻችን የምንጠቀምበት ምርጡ የቪዲዮ ማቀናበሪያ አፕ #Kinemaster አዳዲስ ነገሮች ምን እንጨምር ብለው በጠየቁት መሰረት የራሴን አንዲገባ የፈለኩትን feature ነግሬያቸዋለው👍
በምላሹም በ5.2 ኬኒማስተር ምን አዲስ ነገር እንዳካተቱበት ነግረውኛል🤩✌️🔥

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

📌ሁሉም ሰው ማወቅ ያለበት ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች🤩

@gamebot ከጓደኞች ጋር የውይይት ጨዋታዎችን እንዲጫወቱ ይፈቅድልዎታል. ቦቱን ይጀምሩ እና "Play With Friends" ን ጠቅ ያድርጉ። ለመጫወት 3 ጨዋታዎች አሉ፡ Maths Battle(የሂሳብ ጥያቄዎች)፣ Corsairs (የመድፈኞቹን ኳስ ለመምታት)፣ LumberJack Bot (እንጨት ለመቁረጥ እና እራስዎን ከቅርንጫፎች ለማዳን)።

@SkeddyBot ነገሮችን የሚያስታውሱ መልእክት የሚልኩበት አስታዋሽ ነው። የጽሑፍ መልእክት በመላክ Reminder መፍጠር ይችላሉ።

@filetobot. ያልተገደበ ማከማቻ ያለው ፋይሎችን በCLOUD ላይ ያስቀምጣል። በቻት ውስጥ ፋይሎችን መላክ ይችላሉ እና እነሱ በጥበብ የተከማቸ ምድብ ያገኛሉ.

@newfileconverterbot.ተጠቃሚዎች ፋይሎችን ከአንድ Format ወደ ሌላ Convert እንዲያረጉ ያስችለናል. የፋይል አይነት የሚደገፉት ምስሎች፣ የድምጽ ፋይሎች፣ የቪዲዮ ፋይሎች፣ ሌሎች ሰነዶች ፋይሎች ናቸው። ወደ PNG፣ WEBP፣ GIF፣ BMP፣ TIFF እና PDF ይቀይረዋል።

የበለጠ ጠቃሚ የቴሌግራም ቦቶች ይፈልጋሉ?
ቻናላችንን #UNMUTE #PIN እንዲሁም #SHARE በማረግ ይተባበሩን🙏

#Life Hack #ቴሌግራም

©HeniXØ
📢 |
@TechEthioOfficial
👨‍💻 |
@TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Kids toy you must need for your child😳 #shorts — TechEthio Official
https://youtu.be/ApyNf44bYHU 0:13

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

Transformer toy🤔😱 — TechEthio Official
https://youtu.be/pJzTsERWiE8 0:48

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

ipad mini pro 🔥 — TechEthio Official
https://youtu.be/QrrTHFBYxgg 0:16

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

🎯Telegram Update ከሆነ ቦኋላ ያመጣቸው አዳዲስ ገራሚ ፊውቸሮች🔥

🎙Protected Content in Groups and Channels🛡

ብዙዎችን ያስደሰተ በተለይ የTelegram ቻነል ና ግሩፕ ላላቸው ሰወች እንደምናውቀው Copypast እና Forward ለብዙ የቻነል Owneሮች ራስምታት ና ሲያስመርር የቆየ ነገር ነው አንዱ ላብን ጠብ አድርጎ ግዜውን ሰውቶ ቻነሉ ላይ የፃፈውን ማንኛውም Program ሌላኛው ዘና ፈታ ብሎ ወደ ራሱ ቻነል Copy past በማድረግ እራሱ እንዳዘጋጀው አስመስሎ ይለቃል ይሄ በራሱ የሚሰራውን ሰዉ Moral ይገላል አንዳንዶቹ ደግሞ Credit እያሉ Copy ና Forward ያደርጋሉ ከዚህ ቦኋላ ከማንኛውም ቻነል Copypast ና Forward ማድረግ አይቻልም.

ቁርጥሽ እወቂ አዳሜ እስካሁን ያዛጋቹን ይበቃል😏

🎙Auto Deleted Message

ይሄ ፊውቸር ደግሞ ለ አንድ ሰው መልክት ልከን ከ 24 ሰአት ከ 1ድ ሳምነንት ና ከ 1ድ ወር ግዜ ቦኋላ ከላክልነት ሰውዬ ጋር Automatically Deleted እንዲሆን የሚያስችል ነው.

🎙New emoji

ለምሳሌ የአንድ ሰዉ Bio ላይ ይሄን emoji 💔 ብንመለከት በቀላሉ ስለ ሰውየው feeling Guess እናደርጋለን እንደሚታወቀው emojiወች የሰወችን Emotion ወይም ስሜት ከቃላት በማይተናነስ መልኩ ይገልፃሉ Telegramምም ይህን በመገንዘብ ሰወች በይበልጥ የተሰማቸውን ስሜት እንዲገልፁ አዳዲስ emoji አምጥቷል
በጥቂቱ

😮‍💨😵🤝❤️‍🩹❤️‍🔥

🎙Delete My Message

ይህኛው ፊውቸር ደግሞ ከ አንድ ሰዉ ጋር ካወራነው የChat History ላይ የኛን Message ብቻ ከላክልነት ሰውዬ ጋር ነጥሎ ያጠፋል🔥

የClear History እህት በሉዋት😆

🎙Change Color / Theme

ይሄ ደግሞ የChat Background Color ና Themeን ለመቀየር ና ለማስዋብ የሚያስችለን Setting ሲሆን በፊትም ነበር ሲሆን አሁን ግን ተሻሽሎ በአዳዲስና ማራኪ Themeሞችና Background colors መቷል ሞክሩት

🎙Attach

ከስሙ እንደምንረዳው Attach ማያያዝ ሲሆን ማንኛውንም ፃሁፍ ከPhoto ጋር አንድ ላይ ለማያያዝ ያስችላል ትንሽ ቀለል ብሎ መጣ እንጂ ድሮም ያለ ፊውቸር ነው

እንደ ከአለም ጋለሪ የድንቃድንቅ
የግጥም Channel ላላቹ Owneሮች ምርጥዬ ናት 👌

🎙Automatic Terminate

ይሄ ፊውቸር ደግሞ ከኛ ስልክ ውጪ በሌላ ሰዉ ወይም በጓደኛችን ስልክ የTelegram አካውንታችንን Login ካደረግንና ከተጠቀምን ቦኋላ Automatically ከጓደኛችን ስልክ አካውንታችንን በራሱ Logout ያደርጋል እኛ Logout ማድረግ አይጠበቅብንም.🤗

ይሄ ሚሆነው ግን በገባንበት ሰው አካውንታችንን Automatic Terminate ከሞላን ነዉ

🎙Jump to Next Channel

እንደምናውቀው አብዛኞቻችን Telegram ላይ የተለያዩ ቻነሎች ውስጥ join ብለናል ይሄ ፊውቸር
ምንድነው የሚያደርገው አንድ ቻነል ላይ ተገብታቹ የሆነ ነገር እየተመለከታችሁ ወይም እያነበባቹ ወደ ሌላኛው ቻነል
ለመሄድ ከዛ ቻነል መውጣት አይጠበቅብንም የስልካችንን Screen ወደ ላይ Scroll ስናደርገው ወደ ሌላኛው ቻነል ይወስደናል or ያልፋል🚀

🎙Live Stream

live stream is a one-way
video broadcast System.

Live Stream ማለት ባጭሩ ቀጥታ ስርጭት ማለት ነው

ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሲያዘጋጅ እኛ ቤታችን ሆነን በቀጥታ በTvያችን ቴዲን እንመለከታለን እሱ ግን እኛን አያየንም ቴዲ መመልከት የሚችለው ኮንሰርቱን ላይ የታደሙትን ነው ስለዚህ Live Stream የተባለው Technology አንድን ሰው የትም ቦታ ሆነን በTv በTablets በስልክ ቀጥታ መከታተል ያስችላል ኮንሰርቱን ታደምን ማለት ነዉ Telegram ይህን ፊውቸር ነው ያመጣው 🙈

🎙Flexible Forwarding

ይሄ ፊውቸር ጥቅሙ ለምሳሌ አንድ ሰዉ message ቢልክልን ያን መልክት ለሌላ ሰዉ ሶስተኛ ወገን ስልንክ መጀመሪያ የላከውን ሰው Name Hide ያደርጋል ይሄ ደግሞ መጀመሪያ ላይ ለላከው ሰውዬ privacy ደህንነት የተጠበቀ ያደርገዋል.🤟

🎙Unpin All Message

ቻነላቸን ላይ Pin ያደረገውን Post በሙሉ በአንዴ Unpin ለማድረግ የሚያስችል ፊውቸር ነው እያንዳንዱን Post Unpin ከማድረግ ይታደገናል😎

Telegraph ሌሎችም ብቹ ገራሚ ፊውቸር አምጥቷል Telegram በዚህ ከቀጠለ Social mediaውን መቆጣጠሩ አይቀርም Facebook IG Twitter WTs'App የመሳሰሉት ላይ የሌለ ፊውቸር ነው እያሳየን ያለው Developeሮቹ ማሻሻያውን እንደሚቀጥሉ አሳውቀዋል👍

©Yohkingbatch
📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | @TechEthioOfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2021

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

5ቱ ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ(Anti - Virus) መተግበሪያዎች ለአንድሮይድ🛡

አንድሮይድ ስልክዎን ለመጠበቅ አንዳንድ ነጻ የደህንነት መተግበሪያዎችን ይፈልጋሉ? የእኛ ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ መተግበሪያዎች ምርጫ እዚህ ይገኛሉ😅👇።

1️⃣ Bitdefender Antivirus Free ፈጣን፣ቀላል እና ሃይለኛ የጸረ-ቫይረስ መተግበሪያ ሲሆን ስልኩን ሳያዘገዩ የCLOUD ስካን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስልክዎን የሚጠብቅ።
2️⃣ Sophos Intercept X ስልክዎን ከቫይረስ ስጋት ከሚጠብቁት ማልዌር ጥበቃ ከሚያደርጉት ውስጥ አንዱ ነው።

3️⃣The Antivirus Mobile app ሙያዊ ጥራት ያለው ጥልቅ ቅኝት ያቀርባል። የስልክዎን ደህንነት የሚጠብቅ ቀላል በይነገጽ እና ቀላል ግን ጠንካራ የፀረ-ቫይረስ ሞተር አለው።
4️⃣The Antivirus app ከማልዌር፣ትሮጃን እና ሌሎች ቫይረሶች ሁሉን አቀፍ ጥበቃ እንደሚያደረግ ቃል ገብቷል።እያደረገም ነው🙂
5️⃣Traced Mobile Security የማልዌር ፈልጎ ማግኛ፣ ፀረ-አስጋሪ ጥበቃ እና የመተግበሪያ (PRIVACY) ግላዊነት በተጠንቀቅ ይጠብቃል።

#ደህንነት #android

©HeniXØ
📢 | @TechEthioOfficial
👨‍💻 | OfficialGroup
🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022

Читать полностью…

Tech በአማርኛ ™

መሰጠት ሊያቆም 7 ቀን ብቻ የቀረው የ $200 Airdrop token በEth wallet አሁኑኑ ተቀበሉ🤑🔥👇
https://yfichain.org/5YQGAZ

Читать полностью…
Subscribe to a channel