The first mobile money platform in Ethiopia
ኩባንያችን የሃገራችንን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትንና አካታችነትን ለማስፋት ባለፉት 2 ፍሬያማ ዓመታት የቴሌብር ቆይታ በርካታ ተግባራትን ሲከውን ቆይቷል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይ ለማሳካት ቴሌብር ባሳለፍናቸው 2 ዓመታት 34.3 ሚሊየን ደንበኞችን በማፍራት 768 ቢሊየን ብር ያንቀሳቀሰ ሲሆን የክፍያ ሥርዓቶችን በማዘመን 521 ተቋማት አገልግሎት አሰጣጣቸውን እንዲያቀላጥፉ አስችሏል፡፡
ኩባንያችን በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት የማሕበረሰባችንን የፋይናንስ አካታችነት በተግባር ያረጋገጠ ሲሆን አገልግሎቱ በተጀመረ በ10 ወራት ብቻ ለ2.4 ሚሊየን ደንበኞች ከ4.2 ቢሊየን ብር በላይ ብድር አቅርቧል ከ770 ሺህ በላይ ደንበኞችም 3.6 ቢሊየን ብር መቆጠብ ችለዋል፡፡
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
telebirr international service has now further networked with additional partners.
Receive money from your family and friends living abroad and get 5% bonus! 🎁
Read terms & conditions https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/
የአየር ሰዓት ገዝተው ለመሙላት በሥራ ላይ ወይም ባልተመቻቸ ሁኔታ ላይ ቢሆኑም አይጨነቁ፤ የምንጊዜም አገልጋያችሁ ኢትዮ ቴሌኮም የአየር ሰዓት እና ጥቅል ክሬዲት አገልግሎትን ፈጣን ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው በቴሌብር ይዞልዎ ከተፍ ብሏል!
እስካሁን የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ መተግበሪያውን ከ Google Play https://bit.ly/31Y4AsN በማውረድ ዘመናዊውን የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ይቀላቀሉ፡፡
ደንብ እና ሁኔታዎችን ከ https://www.ethiotelecom.et/telebirr/buy-airtime/ ያግኙ
https://www.youtube.com/watch?v=XY0A2YwCFs8 👩💻ያለዎት ቀሪ ሂሳብ...1 ብር...🤔
ይሁን አትናቅም
አሁን በርክታለች
ጥቅል ትገዛለች!😳
አንድ ብር እኛጋ ዋጋ አላት!
በአንድ ብር ለአንድ ሰዓት የሚያገለግል አዲስ ጥቅል ይዘን መጥተናል!
ለበለጠ መረጃ https://lnkd.in/dgwSXZkr
ከተለያዩ ባንኮች ገንዘብ በቀላሉ ወደ ቴሌብር
በማስተላለፍ ክፍያ እና ሸመታዎን በቴሌብር ያድርጉ!
አናኗርዎን ያቅልሉ!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ተጀመረ! ተጀመረ!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከቴሌብር ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
በቀጣይስ በቴሌብር ምን ይዘን እንምጣ?
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
እንኳን ደስ አላችሁ!
ከወጋገን ባንክ ቅርንጫፎች ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
የቴሌብር መተግበሪያን በመጠቀም ለአገልግሎት እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ከቪዲዮው ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=EEXE744XJSA
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ኩባንያችንን ሥም እና አርማ በተለይም የቴሌብርን በመጠቀም ሐሰተኛ መረጃ ከሚያሰራጩ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ብቻ ይከተሉ!
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/telebirr/
ትዊተር፡ https://twitter.com/telebirr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/telebirr
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
ከቴሌብር ወደ እናት ባንክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡
የቴሌብር ፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
የቴሌብር ተጠቃሚ ነዎት? ካልሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ ዘመናዊውን የዲጂታል ስርዓት ይቀላቀሉ!
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
እነሆ በዓል ደረሰ! በዓሉን ለማድመቅ ደግሞ እኛ አለን!
ለመውሊድ እስከ 50% ቅናሽ የተደረገባቸውን የሞባይል ጥቅል አገልግሎቶች በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ አማራጮች ማቅረባችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡
አስደሳች እና ደማቅ በዓል እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
መሃባ የመውሊድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር አጭር ቁጥር (*127#) በቀላሉ ይግዙ!
Easily Buy Mahabba Maulid Exhibition & Festival entrance ticket with telebirr USSD (*127#)!
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
የቴሌብር አገልገሎት ቅኝት በሰለሞን ቴክ ቶክ ዝግጅት https://www.youtube.com/watch?v=lE8q8d_ogiw
Читать полностью…ታላቅ ቅናሽ!
የዘወትር አገልጋይዎ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተገደበ ፕሪምየም ጥቅል አገልግሎት ላይ እስከ 34% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ በማድረግ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ ዘንድ ይጋብዝዎታል!
ጥቅሉን በማይ ኢትዮቴል እና ቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም በ*999# በቀላሉ ይግዙ ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ይላኩ፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ዓለም አቀፍ ሃዋላ ወደ ቴሌብር በተጨማሪ አጋሮች በኩል መላክ ተጀመረ!
ውጭ ሃገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በቴሌብር ይቀበሉ በተቀበሉት ገንዘብ ልክ የ5 በመቶ ስጦታ ያግኙ!
ደንብ እና ሁኔታዎችን ለመመልከት https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/ ይጎብኙ!
ከቴሌብር ወደ ዓባይ ባንክ ገንዝብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ቴሌብርን በመጠቀም ገንዘብ እንዴት መላክ እንደሚቻል ከቪዲዮው ይመልከቱ!
የቲክቶክ ቻናላችንን ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZM8V6Fdvy/
Money transfer from telebirr account to Commercial Bank of Ethiopia is now commenced!
Follow our Facebook page https://www.facebook.com/telebirr
⚠️የቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል የሞባይል መተግበሪያዎችን የሚስጥር ቁጥር እና የይለፍ ቃል በጥንቃቄ ይያዙ፤ ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ከቴሌብር ወደ ብርሃን ባንክ ገንዝብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡
የቴሌብር ፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
የቴሌብር አገልግሎት ምዝገባን ከጨረሱ በኋላ አገልግሎቱን እንዴት እንደሚያስጀምሩ ይመልከቱ
የቲክቶክ ቻናላችንን https://bit.ly/3w86yl0 በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ
የቴሌብር መተግበሪያን እንዴት በስልክዎ ላይ እንደሚጭኑ ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=gWTBK1BclZE
በቴሌብር መተግበሪያ እና በ*127# ተመዝግባችሁ ቴሌብርን እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ውድ ደንበኞቻችን
በቴሌብር የምታደርጉትን ግብይት እና የገንዘብ ዝውውር ገደብ ከፍ ለማድረግ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ የሽያጭ ማዕከሎቻችን ጎራ በማለት የቴሌብር የደንበኝነት ደረጃችሁን ወደ ደረጃ 3 ማሻሻል እንደምትችሉ በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን፡፡
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
ከቴሌብር ወደ አዋሽ ባንክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
አገልግሎቱን በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ እና አጭር ቁጥር (*127#) ያገኙታል፡፡
የአጠቃቀም መመሪያውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱ።
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
ለበዓል ለወዳጅ ዘመድ ምን ስጦታ ላበርክት ብለው አይጨነቁ!
በታላቅ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የመውሊድ የሞባይል ጥቅሎች በቀላሉ ገዝተው ለወዳጅ ዘመዶችዎ በስጦታ ያበርክቱ፤ ለራስዎም ይጠቀሙ!
መልካም በዓል!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
እንኳን ደስ አላችሁ!
ከዳሸን ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይቀላቀሉ
መሃባ የመውሊድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር መተግበሪያ በቀላሉ ይግዙ!
Easily Buy Mahabba Maulid Exhibition & Festival entrance ticket with telebirr mobile APP!
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ
የአገልግሎት ክፍያዎችን ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው በቴሌብር ይፈጽሙ፡፡
ለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ