telebirr | Unsorted

Telegram-канал telebirr - telebirr

265782

The first mobile money platform in Ethiopia

Subscribe to a channel

telebirr

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ሴቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጡበት ለቡ ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችን ደንበኞቻችንን በልዩ ሁኔታ በማስተናገድ እና መልካም ምኞታችንን በመግለጽ በደማቅ አብሮነት አክብረናል።

#March8
#WomensDay2025
#Ethiotelecom

Читать полностью…

telebirr

መልካም የሴቶች ቀን (ማርች 8)!

በዲጂታል፤ ፋይናንስ አካታችነት ሴቶችን ማብቃት ለብሩህ እና ፍትሃዊ መጻኢ ጊዜ!

Happy International Women’s Day (March 8)!

Empowering women through digital and financial inclusion for a brighter, equitable future!

#March8
#WomensDay2025
#Ethiotelecom #telebirr

Читать полностью…

telebirr

✨🎁 የማርች 8 ልዩ ስጦታ ለአንቺ!

በቴሌብር ግብይት አድርገሽ ክፍያ ስትፈጽሚ፣ እስከ ብር 5000 ላለው ለአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚያገለግል 5% ተመላሽ አለሽ!

➕ ከግብይት በተጨማሪ ትኬቶችን፣ የአየር ሰዓት እና ጥቅል መግዛት 5% ተመላሽ ያስገኛል!

✅ ሁሉንም ሴት የቴሌብር ደንበኞቻችንን ያካትታል!

🗓 ነገ የካቲት 29/2017 ዓ.ም

መልካም የሴቶች ቀን

#Cashback
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎉 ✨ መልካም ዜና ለጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ወላጆች!

የ #GibsonYouthAcademy የትምህርት ክፍያን ከሥራ ገበታዎ ሳይነሱ ባሉበት ሆነው በቴሌብር መፈጸም እንደሚችሉ ስናበስርዎ በደስታ ነው፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

telebirr SupperApp ➡️ Payment ➡️ Education fee ➡️ Gibson Schools

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Pay_with_telebirr
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ለድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አመልካቾች በሙሉ!

ትምህርት ሚኒስቴር የሦስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

አመልካቾች https://ngat.ethernet.edu.et/registration ላይ በመግባትና እና የክፍያ ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በመያዝ በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀላሉ መመዝገብ እንደሚችሉ እንገልጻለን፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

#NGAT
#telebirrSupperApp
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የማይክሮዌቭ መገናኛ መሳሪያዎች ጥገና ክፍል ባለሙያ በሥራ ላይ!

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ኢትዮ ቴሌኮም 2 ዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች ፣ የሚዲያ አጋሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት አከናወነ።

በዛሬ ዕለት የሶስተኛ ዙር ዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን በዚህም 2 ዘመናዊ የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለአዲስ አበባ እና አዳማ ደንበኞቻችን የደረሱ ሲሆን 5 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ደግሞ ለአርባ ምንጭ፣ ከፋ እና ለአዲስ አበባ ዕድለኛ ደንበኞቻችን ደርሰዋል፡፡ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቅርቡ በሚዘጋጅ ልዩ ስነ ስርዓት ሽልማቶቹን የምናስረክብ መሆኑን እንገልጻለን።

ኩባንያችን 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን በማስመልከት ባለፉት 5 ወራት 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን የአዲስ አበባ እና ወሊሶ እንዲሁም 3 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪ ለሀረር፣ ለአርሲ ነጌሌ እና ለሆሳዕና ዕድለኞች ቁልፍ ማስረከቡ የሚታወስ ነው፡፡

በተጨማሪም 141 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ በየቀኑ እና በየሳምንቱ በድምሩ 10.56 ሚሊዮን ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ እንዲሁም 1.18 ሚሊዮን የሞባይል ጥቅሎችን በአጠቃላይ ዛሬ የሚወጡትን ሽልማቶች ሳያካትት ከ 49.45 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ሽልማቶች አበርክቷል፡፡

መርሃ ግብሩ ለቀጣይ 1 ወር የሚቆይ ሲሆን፣ ዕድለኛ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ በየቀኑ እና በየሳምንቱ ልዩ ልዩ ሽልማቶች ባለ እድል የሚያደርግ ይሆናል።

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ 5% የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!

🌐 ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎥 በዓለም አቀፍ መድረክ ልዩ ሽልማቶችን ያሸነፉ አነጋጋሪ የዶክመንታሪ ፊልሞችን ከዶኩቤይ!!

የተመረጡ እና ተወዳጅ የሆኑ የዶክመንታሪ ፊልሞችን በአስደናቂ ጥራት የሚመለከቱበት

💁‍♂️ A ወይም B ብለው ወደ 9012 በመላክ በዕለታዊ ወይም በሳምንታዊ አማራጮች ይመዝገቡ፡፡

ለመጀመሪያ ቀን በነጻ፤ ከወደዱት ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 12 ብር ብቻ!

🛑 አገልግሎቱን ለማቋረጥ Stop A፣ Stop B ብለው 9012 ላይ ይላኩ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እየተካሄደ ይገኛል።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ውስጥ በተካተተው አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ በመታገዝ አቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ይወቁ፤ በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/45NUZRy ይጎብኙ!

#DigitalID #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

መልካም የአድዋ ድል በዓል!!

#ኢትዮጵያ   #አድዋ
#ኢትዮቴሌኮም
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

Читать полностью…

telebirr

እንኳን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለሆነው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#ኢትዮጵያ #አድዋ
#ኢትዮቴሌኮም
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

Читать полностью…

telebirr

የኢትዮ130 22ኛ ዙር ዕድለኞች 🎉🎉

እርስዎም በኢትዮ130 ጨዋታዎች ይሳተፉ!

🚘 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ ፤ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 በርካታ የሞባይል ጥቅሎች!

✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ *130# ፣ ለኢትዮ ላኪ ስሎት *131# በመደወል ይመዝገቡ!

💡 ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Y0pGzs ይጎብኙ!

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

መልካም የእረፍት ቀን!

#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

እመሪ ድመቂ
በቅና
ግሞ በጥቅልሽ ተጠቀሚ!!

✨🎁 የሴቶች ቀን (ማ
ርች 8) የሞባይል ጥቅል

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ ለሷም በስጦታ ያበርክቱ!

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ
https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!

መልካም የሴቶ
ቀን!

#March8
#WomensDayPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ውድ ደንበኞቻችን

በቀይ ባህር ውስጥ በሚያልፍ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመር ላይ ባጋጠመ መቋረጥ ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎታችን በሌሎች አማራጭ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ሰሞኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት መቀነስ እና መቆራረጥ እያጋጠመ ይገኛል።

ክቡራን ደንበኞቻችን አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ከአገልግሎት አቅራቢዎቹ ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በመሆናችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እየጠየቅን፤ ለአገልግሎት መስተጓጎሉ ይቅርታ እንጠይቃለን።

Читать полностью…

telebirr

🎁 ተጨማሪ ስጦታዎችን በቴሌብር *127# ያግኙ!

*127# 100 ብር እና ከዚያ በላይ የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞሉ 25%፣ ከ100 ብር በታች ሲሞሉ 15% ፣ እንዲሁም የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

👉 *127# በመደወል ያገኟቸዋል!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!

የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት በቦዲቲ፣ በዴሳ፣ አረካ፣ ሀዴሮ፣ ላሾ ማዞሪያ፣ ሞሌ፣ ጉኑኖ፣ ሙዱላ፣ ቱንቶ፣ ቢጠና፣ ዲምቱ፣ ፋራቾ፣ ዋጅፎ፣ ብርብር፣ ሁምቦ ጠበላ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ

#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

📞💬 Effortless communication, wherever you are!

For schools, hospitals, construction, and public safety, or any team environment Push-to-Talk (PTT) and Push-to-Video (PTV) services keep your team connected and efficient.

💁‍♂️ Quick, simple and intuitive!

Feature-rich app, designed for compatibility with all smartphones

📍Visit our business centers!

Read more: https://bit.ly/3XntDPp

#PTT #PTV
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ!

💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ በብዙ አማራጭ ቀርበዋል፤ የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ።

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

እጅግ ፈጣንና ዘመናዊ የሆነውን የመኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ!!

🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ
🔋 የባትሪ አቅም መፈተሽ የሚችል
🔌 በሰከንድ እስከ 1 ኪ.ሜ. መጓዝ የሚያስችል ኃይል የሚሞላ

ለ1 ኪሎ ዋት 10ብር ብቻ!

📍 ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል!

#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🛜 ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!

ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!

👉 ከ699 ብር ጀምሮ!
❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ከ559 ብር ጀምሮ!

📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

በቴሌብር ሱፐርአፕ ተጨማሪ ስጦታዎችን ያግኙ!

🎁 100 ብር እና ከዚያ በላይ የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞሉ 25%፣ ከ100 ብር በታች ሲሞሉ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

➡️ አዲስ ደንበኛ ከሆኑ መተግበሪያውን https://onelink.to/uecbbr ሲጭኑ በ100ሜ.ባ፣ የመጀመሪያውን ግብይት ሲፈጽሙ ደግሞ የ15 ብር ስጦታ ያገኛሉ!

ለተጨማሪ፡ https://youtu.be/l7sSDPhPig4 ይመልከቱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

✨🎁 አድዋ የሞባይል ጥቅል!!

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የአድዋ ድል በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ!

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!

🗓️ እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ

መልካም የድል በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

🎁 ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

✍️ አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

💪 በአድዋ ድል ነጻነትዎን
በቅናሹ ደግሞ ጥቅልዎን!!