The first mobile money platform in Ethiopia
የኩሪፍቱ ሪዞርቶች የመግቢያ ትኬት በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀላሉ ይግዙ
መተግበሪያውን መተግበሪያውን ከ 👉 http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ
በቴክኖሎጂ፣ ዲጂታል ሶሉሽኖች፣ በቴሌኮም ዘርፍ እና በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ:
🕸 የሚወያዩበት
🕸 ሃሳብ የሚሰጡበት
🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት
ቴሌፎረም የድረ-ገጽ መድረክን አመቻችተናል!
የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ
https://teleforum.ethiotelecom.et
ዘመናዊነት ሁሉን በአንድ አጠቃሎ የያዘውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ይዞ መገኘት !
መተግበሪያንውን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
የ2016 በጀት ዓመትን በአዲስ ጅማሮ፣ አዲስ ተስፋ እና እይታ ምርጥ የደንበኛ ተሞክሮን፣ ቀጣይነት ያለው የቢዝነስ እድገትን እና የቴክኖሎጂ ልህቀትን በማረጋገጥ እንዲሁም ከተለመደው መሠረታዊ የቴሌኮም አገልግሎቶች ወደ ዳታና የይዘት አገልግሎቶች፣ የክላውድ፣ የኢንፍራስትራክቸር እና የኢንተርፕራይዝ ሶልዩሽኖች ትኩረት በማድረግ፣ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ላይ አዳዲስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የደንበኛ እርካታን፣ ቆይታንና ታማኝነትን በማሳደግ የ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ የገቢ መጠንን 90.5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የታቀደ ሲሆን ይህም ከዘንድሮው በጀት አመት በ19.4% ዕድገት የሚያስመዘግብ ይሆናል፡፡
ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/43Rymta
ለትምሕርት ተቋማት፣ ለተማሪዎች እና ለወላጆች ልዩ መፍትሄ ከቴሌብር!
የትምህርት ክፍያን ከማቀላጠፍ ባለፈ የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያግዝ የክትትል እና ማሳወቂያ አገልግሎቶችን ያካተተ አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m እና *127# ቀረበ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
ያሽከርክሩ፤ እድልዎን ይሞክሩ!
የዓመቱ ስኬታችንን ደስታ ለመጋራት፤ ስለ አብሮነታችሁ ምስጋና በቴሌብር ሱፐርአፕ የተዘጋጀው የዕጣ ሽልማት እስከ ፊታችን ዓርብ ሐምሌ 21 ይቀጥላል፤
🎁 10 ላፕቶፖች
🎁 10 ታብሌቶች
🎁 10 ስማርት ስልኮች
🎁 10 ስማርት ሰዓቶች
🎁 50 ኢርበድስ
🎁 50 ሺህ የ100 ብር ሽልማቶች
በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጫውተው ያሸንፉ/ Play and win የሚለውን ይጫኑ፤ ያሽከርክሩ፤ በየቀኑ እድልዎን ይሞክሩ!
#አብሮነት በላቀ አገልግሎት
#ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
ታላቁ ሩጫ በቴሌብር!
በተናፋቂው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቦታ ይያዙ፤
የመሮጫ ቲሸርቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ካሉበት ሆነው ይግዙ!
#የኛ_መገለጫ
ኩባንያችን የሃገራችንን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትንና አካታችነትን ለማስፋት ባለፉት 2 ፍሬያማ ዓመታት የቴሌብር ቆይታ በርካታ ተግባራትን ሲከውን ቆይቷል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይ ለማሳካት ቴሌብር ባሳለፍናቸው 2 ዓመታት 34.3 ሚሊየን ደንበኞችን በማፍራት 768 ቢሊየን ብር ያንቀሳቀሰ ሲሆን የክፍያ ሥርዓቶችን በማዘመን 521 ተቋማት አገልግሎት አሰጣጣቸውን እንዲያቀላጥፉ አስችሏል፡፡
ኩባንያችን በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት የማሕበረሰባችንን የፋይናንስ አካታችነት በተግባር ያረጋገጠ ሲሆን አገልግሎቱ በተጀመረ በ10 ወራት ብቻ ለ2.4 ሚሊየን ደንበኞች ከ4.2 ቢሊየን ብር በላይ ብድር አቅርቧል ከ770 ሺህ በላይ ደንበኞችም 3.6 ቢሊየን ብር መቆጠብ ችለዋል፡፡
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
telebirr international service has now further networked with additional partners.
Receive money from your family and friends living abroad and get 5% bonus! 🎁
Read terms & conditions https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/
የአየር ሰዓት ገዝተው ለመሙላት በሥራ ላይ ወይም ባልተመቻቸ ሁኔታ ላይ ቢሆኑም አይጨነቁ፤ የምንጊዜም አገልጋያችሁ ኢትዮ ቴሌኮም የአየር ሰዓት እና ጥቅል ክሬዲት አገልግሎትን ፈጣን ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው በቴሌብር ይዞልዎ ከተፍ ብሏል!
እስካሁን የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ መተግበሪያውን ከ Google Play https://bit.ly/31Y4AsN በማውረድ ዘመናዊውን የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ይቀላቀሉ፡፡
ደንብ እና ሁኔታዎችን ከ https://www.ethiotelecom.et/telebirr/buy-airtime/ ያግኙ
https://www.youtube.com/watch?v=XY0A2YwCFs8 👩💻ያለዎት ቀሪ ሂሳብ...1 ብር...🤔
ይሁን አትናቅም
አሁን በርክታለች
ጥቅል ትገዛለች!😳
አንድ ብር እኛጋ ዋጋ አላት!
በአንድ ብር ለአንድ ሰዓት የሚያገለግል አዲስ ጥቅል ይዘን መጥተናል!
ለበለጠ መረጃ https://lnkd.in/dgwSXZkr
በአቅራቢያዎ የሚገኝ የነዳጅ ማደያ ነዳጅ መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይመልከቱ!
መተግበሪያውን ከ👉 http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ
በአዲስ ጅማሮ ወደፊት
ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!
Moving Forward with New Beginnings
to
Accelerate the Digital Transformation of Ethiopia
የምንደጋገፍበት እና በደግነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን!
#HappySunday#WeekendVibes#SelflessSunday
ታላቁ ሩጫ በቴሌብር!
በተናፋቂው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቦታ ለመያዝ የምዝገባ ጊዜው እያበቃ ነው።
የመሮጫ ቲሸርቱን አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ካሉበት ሆነው ይግዙ!
#የኛ_መገለጫ
ኩባንያችን LEAD (መሪ) የተሰኘ የሶስት ዓመት የእድገት ስትራቴጂ በመቅረጽ ካለፈው በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ በማድረግ በቴሌኮም ውድድር ገበያው ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት የላቀ ውጤት እያስመዝገበ መሆኑ ይታወቃል፤ በተጀመረው የ2016 አዲስ የበጀት ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋ፣ በአዲስ እይታ ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሕዝባችንን ሕይወት ይበልጥ ለማሻሻልና የድርጅት ደንበኞችን የቢዝነስ እንቅስቃሴ በማሳለጥ የሃገራችንን ሁለንተናዊ እድገትን ለማፋጠን የሚያስችል ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል፡፡
በዚህም መሠረት በበጀት ዓመቱ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ በማድረግ 998 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎችን በመገንባት፣ 140 የሞባይል ጣቢዎችን በገጠር አካባቢዎች እንዲሁም የ5ጂ፣ የአድቫንስድ 4ጂ እና 4ጂ ማስፋፊያ በማከናወን በበጀት ዓመቱ 13 ሚሊየን ተጨማሪ ደንበኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል አቅም የሚፈጠር ሲሆን 440 ከተሞችን በአድቫንስድ 4ጂ እና 4ጂ ተደራሽ ለማድረግ ዕቅድ ተይዟል በዚህም መሠረት የደንበኞቻችንን ብዛት በ8.3% በመጨመር 78 ሚሊዮን ለማድረስ እንዲሁም የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ28.5% በመጨመር 44.1 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል፡፡
ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/43Rymta
በቴሌገበያ በኦንላይን ይዘዙን !
ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን ፣ የ4ጂ ዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን በማዘዝ በቴሌብር ይክፈሉ፤ ያዘዙትን እቃ ባሉበት እናደርሳለን
በኩሪፍቱ ሪዞርቶች መንፈስዎን ለማደስ የመግቢያ ትኬት እና የመዝናኛ ጥቅሎችን ካሉበት ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# በቀላሉ ይግዙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
እንኳን ደስ አላችሁ!!🎊🎉
ውድ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች
ከዓመታት ልፋት እና ትጋት በኋላ ለአዲስ የሕይወት ምዕራፍ ጅማሬ ቀናችሁ እንኳን አደረሳችሁ!
እንኳን ደስ አላችሁ!
#congratulations #graduation #classof2015
ያሽከርክሩ፤ እድልዎን ይሞክሩ!
የበጀት ዓመቱን በላቀ ስኬት የማጠናቀቃችንን ደስታ ለመጋራት፤ ስለ አብሮነታችሁ ምስጋና ሌላኛው ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!
🎁 10 ላፕቶፖች
🎁 10 ታብሌቶች
🎁 10 ስማርት ስልኮች
🎁 10 ስማርት ሰዓቶች
🎁 50 ኢርበድስ
🎁 50 ሺህ የ100 ብር ሽልማቶች
ከዛሬ ጀምሮ ለ1 ሳምንት በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጫውተው ያሸንፉ/ Play and win የሚለውን ይጫኑ፤ ያሽከርክሩ፤ በየቀኑ እድልዎን ይሞክሩ!
#አብሮነት በላቀ አገልግሎት
#ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
ታላቅ ቅናሽ!
የዘወትር አገልጋይዎ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተገደበ ፕሪምየም ጥቅል አገልግሎት ላይ እስከ 34% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ በማድረግ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ ዘንድ ይጋብዝዎታል!
ጥቅሉን በማይ ኢትዮቴል እና ቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም በ*999# በቀላሉ ይግዙ ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ይላኩ፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ዓለም አቀፍ ሃዋላ ወደ ቴሌብር በተጨማሪ አጋሮች በኩል መላክ ተጀመረ!
ውጭ ሃገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በቴሌብር ይቀበሉ በተቀበሉት ገንዘብ ልክ የ5 በመቶ ስጦታ ያግኙ!
ደንብ እና ሁኔታዎችን ለመመልከት https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/ ይጎብኙ!
ከቴሌብር ወደ ዓባይ ባንክ ገንዝብ የማስተላለፍ አገልግሎት ተጀመረ!
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይጎብኙ
ቴሌብርን በመጠቀም ገንዘብ እንዴት መላክ እንደሚቻል ከቪዲዮው ይመልከቱ!
የቲክቶክ ቻናላችንን ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZM8V6Fdvy/
Money transfer from telebirr account to Commercial Bank of Ethiopia is now commenced!
Follow our Facebook page https://www.facebook.com/telebirr