The first mobile money platform in Ethiopia
🎤🎶 የትዝታው ንጉሥ የመጨረሻ ኮንሰርት ላይ ይታደሙ!
ክቡር ዶክተር አርቲስት ማህሙድ አህመድ በኢትዮጵያ ለመጨረሻ ጊዜ የመድረክ ሥራዎቹን ለአድናቂዎቹ ሊያቀርብ ነው!
🗓 ጥር 03/2017 ዓ.ም
📍 በሚሊኒየም አዳራሽ
👉 የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# በመግዛት የስንብት ሙዚቃ ድግሱ ላይ ይታደሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ጋሽ ማህሙድ አህመድ ኮንሰርት
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኢትዮ130 15ኛ ዙር ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉
አራቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች አሁንም ዕድለኛውን እየጠበቁ ነው!!
🚘 4 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 6 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ ፤ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 በርካታ የሞባይል ጥቅሎች!
✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ *130# ፣ ለኢትዮ ላኪ ስሎት *131# በመደወል ይመዝገቡ!
💡 ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Y0pGzs ይጎብኙ!
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥርን ለካለን ብናካፍል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 የገና ስጦታ ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!
ከታኅሣሥ 23 - ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም
🌟6 ዕድለኞች - 100,000 ብር
🌟6 ዕድለኞች - 50,000 ብር
🌟63 ዕድለኞች - 10,000 ብር
🌟66 ዕድለኞች - 5,000 ብር
🌟1,045 ዕድለኞች - 1,000 ብር
🌟3,198 ዕድለኞች - 500 ብር
🌟91,044 ዕድለኞች - 100 ብር ሸልመናል!
ለተሳተፋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🏑 የገና ስጦታ የመጨረሻውን ዕድል ዛሬ ይሞክሩ!!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr እየተጫዎቱ ዕድልዎን ይሞክሩ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ይሸለሙ!
🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!
🙌 መልካም በዓል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 10% የገንዘብ ስጦታ ከተጨማሪ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!
የገናን በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 10% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
1️⃣5️⃣ የቤት ዕቃዎች - እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
2️⃣0️⃣ የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
5️⃣0️⃣ የበዓል አስቤዛ - እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
3️⃣0️⃣0️⃣ የኪስ ገንዘብ - እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🌍🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!
🗓 እስከ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ገና የሞባይል ጥቅል!
🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል የሞባይል ጥቅሎች በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
ጥቅሎቹ እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ በተጨማሪ ከ20% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ቀርበውሎታል!
✨🏑መልካም የገና በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
✨🚘 የተጠባቂዋ BYD Seagull ዕጣ ነገ ይወጣል!
🏑 የቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ ከ10% ተመላሽ ጋር BYD Seagull ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና የሚያሸልም የዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል።
በተጨማሪም በቴሌብር ያሻዎትን ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!
💁♂️ የመኪና ዕጣው ነገ ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም ይወጣል፤ ወደ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ብለው የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር እየቆረጡ ዕድልዎን ይሞክሩ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 መንገሳ የሞባይል ጥቅል!
🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል የሞባይል ጥቅሎች በኢትዮ ገበታ *999# እና በማይ ኢትዮቴል ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
ጥቅሎቹ እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ በተጨማሪ ከ20% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ቀርበውሎታል!
መልካም በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
✴️ 30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎄✨ To our customers and business partners who celebrate Christmas by the Gregorian calendar, we wish you a Holiday filled with cherished moments.
#MerryChristmas!
ታኅሣሥን ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የአእምሮ ሕሙማንና ሕፃናት መርጃ ድርጅት!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለፍሬምናጦስ በጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በሳምንታዊ የዳታ ጥቅሎቻችን በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ!
ለወዳጆችዎ በስጦታ ያበርክቱ!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ሲገዙ 10% ስጦታ ያገኛሉ ።
የኢትዮ ቴሌኮም የቀጥታ ድርሻ ባለቤትነት ዕድል የካቲት 7 ያበቃል!
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዛሬ በቴሌብር ካለንበት ሆነን ቢል ለመክፈል የሚያስችለን መፍትሔ ከመተግበራችን በፊት ደንበኞች እንዲህ ሽክ ብለው ወደ ቢል መሰብሰቢያ ጣቢያችን ይመጡ ነበር፡፡
ጎንደር የቴሌፎን ቢል መክፈያ ጣቢያ
1960ዎቹ መጀመሪያ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 የቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ ዕድለኛ መኪናቸውን ተረከቡ!!
🚘 የገና በዓልን በማስመልከት በኤግዚቢሽን ማዕከል እና መስቀል አደባባይ ላለፉት 25 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ በገና በዓል ዋዜማ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል፡፡
🚘 በቃላችን መሠረት የመግቢያ ትኬቶቻቸውን በቴሌብር የቆረጡ የተሳተፉበት የቢ.ዋይ.ዲ መኪና ዕድለኛ በዕጣ የተለየ ሲሆን በዕለቱ የመኪና ዕድለኛ የሆኑት ወ/ሮ ሃናን ሁሴን በቦታው ተገኝተው መኪናቸውን ተረክበዋል፡፡
🙏 ኤክስፖውን ለጎበኛችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 50% የገና ስጦታ!
ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ 50% ተጨማሪ የገና ስጦታ እናበረክትልዎታለን ፡፡
🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በገና የሞባይል ጥቅል ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ!
🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
ጥቅሎቹ እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ በተጨማሪ ከ20% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ቀርበውሎታል!
✨መልካም የገና በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎂 የበዓል ኬክ ግብይት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም 5% ተመላሽ ያግኙ!
ለበዓል ጣፋጭ ኬኮችን በተመረጡ ኬክ ቤቶች ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!
🗓 እስከ ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
የኬክ ቤቶቹን ዝርዝር ለመመልከት፡ https://bit.ly/4fLPgPL
✨ መልካም የገና በዓል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💥 በቴሌብር ይክፈሉ፤ የ5% ቅናሽ ያግኙ!
የበዓል ሸመታዎን ከቺፕ ቺፕ መተግበሪያውን https://onelink.to/b5mu67 በመጠቀም ይዘዙ፤ ትዕዛዝዎን ይዘው ከተፍ ይላሉ!
👉 ክፍያዎን ታዲያ ተጨማሪ ምቾት በሚሰጠው በፈጣኑ ቴሌብር https://onelink.to/uecbbr በማድረግ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ቅናሽ ያግኙ!
🗓 እስከ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም ብቻ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🏑 ከ15 ሚሊዮን ብር የገና ስጦታ የድርሻዎን ይውሰዱ!!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ዕድልዎን ይሞክሩ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ይሸለሙ!
💡 በቴሌብር ጥቅልና የአየርሰዓት መግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን መፈጸም፣ ገንዘብ መላክና መቀበል፣ መተግበሪያውን ማጋራት ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያስገኝልዎታል፡፡
🗓 እስከ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም ብቻ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የገና በዓል ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም 5% ተመላሽ ያግኙ!
🛒 ለበዓሉ የሚያስፈልግዎን በተመረጡ ሱፐርማርኬቶች ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ይበረከትልዎታል!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!
⌛️ እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
የሱፐር ማርኬቶቹን ዝርዝር ለመመልከት: https://bit.ly/40hDCHE
✨ መልካም የገና በዓል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🆕🎁 በባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል እንደምርጫዎ ይጠቀሙ!!
አዲሱ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያቀረብንልዎ የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል (Multiple-Validity Package) የፈለጉትን የጥቅል መጠን በመረጡት የጊዜ ሰሌዳ መጠቀም ያስችልዎታል፡፡
❇️ 2ጊ.ባ - ለ5ቀናት 90ብር፣ ለ15ቀናት 95ብር፣ ለ25ቀናት 105ብር
❇️ 5ጊ.ባ - ለ5ቀናት 160ብር፣ ለ15ቀናት 185ብር፣ ለ25ቀናት 205ብር
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ስማርት ስልኮች እስከ 35% በሚደርስ ቅናሽ የግልዎ በማድረግ አስደናቂውን የአንድሮይድ ዓለም ይቀላቀሉ!
#Google
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🏑 በገና ሸመታ አይቆጡም ጌታ!!
ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከልና በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ይገናል፡፡
💁♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡና እስከ ብር 2500 ሲገበዩ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
መግቢያ ላይ በሰልፍ እንዳይጉላሉ የመግቢያ ትኬትዎን አሁኑኑ ባሉበት ሆነው በቴሌብር ይቁረጡ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ የሚገኘው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 13ኛው ዙር ዕጣ ወጣ!
የወሩ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል፤
ሎተሪውን ከቆረጡ በ605 ላይ የተላከልዎን የዕጣ ቁጥር ይመልከቱ!
አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ ለቀጣዩ ዙር እድልዎን ይሞክሩ።
ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት