The first mobile money platform in Ethiopia
የቀድሞ ቴክኒሽያናችን በመስመር ፍተሻ ሥራ ላይ!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንዲህ ዓይነት ጥቅል ቢኖር ብለው አስበው አያውቁም?
💡 በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ የሚፈልጉትን የምርጫዎን ጥቅል ራስዎ በማዘጋጀት መጠቀም ይችላሉ።
👉 መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ አልያም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ ያግኙ!
#MyEthiotel #CreatYourOwnPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
በ11 ከተሞች ብላችሁ የመለሳችሁ በትክክል መልሳችኋል 👏👏
🎁 ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
✍️ አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🎁 ጥምቀት የሞባይል ጥቅል!!
እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ!
👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!
🗓 ከነገ ጥር 10 – 13/2017 ዓ.ም
መልካም የጥምቀት በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
🎁 ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
✍️ አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
💠 ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከረፋዱ 3 ሰዓት ይጠብቁን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥርን ለካለን ብናካፍል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቀድሞ ቴክኒሽያናችን የቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተም በመቆጣጠር ላይ!
ባህር ዳር ኤርፖርት
1962 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዋና ሥራ አስፈፃሚያችን የተመራ የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በባህር ዳር ከተማ በሚገኝ ኢንደስትሪ የሚመረቱ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ግብአቶችን ጎበኘ።
በዚህም ወቅት ልዑኩ ለቴሌኮም እና ዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያ የሚያገለግሉ የቴሌኮም ማማ (ታወሮች)፣ የስማርት ፖሎች እና ተዛማጅ የኢንደስትሪ ምርቶችን ተመልክቷል፡፡
የኢንደስትሪ ምርቶቹን በተመለከተ ማብራሪያ የቀረበ ሲሆን ኩባንያችን ከውጭ የሚገቡ ግብአቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪ ለማዳን ለያዘው ስትራቴጂ አጋዥ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
ኩባንያችን የዲጂታል ኢትዮጵያን ትራንስፎርሜሽን ከማፋጠን ጎን ለጎን ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት ሀገራዊ አቅምን ለማሳደግ ለሚደረገው ጥረት የበኩሉን ሚና መጫወቱን ይቀጥላል፡፡
#RealisingDigitalEthiopia #Bahirdar #DigitalAfrica #HOPR #HoF
🌞🌱 አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ከ Solar Home System!!
የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ኃይል በማይገኝባቸው ወይም በሚቆራረጥባቸው ቦታዎች አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ይሰጣል፡፡
✅ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያቆይ ባትሪ ያለው
✅ Installation ጨምሮ 24/7 የደንበኛ ድጋፍ
✅ የርቀት ክትትል እና ጥገና የያዘ
✅ ከፍተኛ-ደረጃ ጥራት ከ2 ዓመት ዋስትና ጋር
👉 በ120W፣ 200W እና 400W ያገኟቸዋል፤ ፍላጎትዎን በኢሜይል strategicpartnership@ethiotelecom.et ወይም ወደ 899 በመደወል ያሳውቁን።
ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3WmsBm3 ይጎብኙ፡፡
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ ቴሌኮም ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር የስማርት ኮርት ፕሮጀክት ስምምነት በባህር ዳር ከተማ ፈጸመ፡፡
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በክልሉ የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን አሰራር በዲጂታል ለማዘመን የሚያስችል ስማርት ኮርት ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት በባህር ዳር ከተማ ፈጸመ፡፡
ስምምነቱ ዘመናዊ የኔትወርክ መሰረተ ልማት፣ የክላውድ አገልግሎት፣ ሞጁላር የመረጃ ማዕከል፣ የኔትዎርክ ኦፕሬሽን መቆጣጠሪያና የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመገንባት የክልሉን ፍርድ ቤቶች በአስተማማኝ ኔትወርክ ያስተሳስራል፡፡
የስማርት ኮርት ፕሮጀክቱ ፍርድ ቤቶች ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መረጃዎችን በዲጂታል እንዲለዋወጡ ከማገዝ ባሻገር ደረጃውን የጠበቀ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል፡፡
ተገልጋዮች በአካል ወይም በኢ-ኮርት ካሉበት ሆነው በቀላሉ ፈጣን እና ቀልጣፋ የዳኝነት አገልግሎት እንዲያገኙ በማስቻል ከእንግልትና የጊዜ ብክነት በማዳን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ከማበርከት ባሻገር የዕለት ተዕለት ህይወታቸውን ቀሊል ያደርጋል፡፡
በዕለቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አለምአንተ አግደው ጋር እድሳት እየተደረገለት የሚገኘውን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ህንጻ ጎብኝተዋል፡፡
ህንጻው የስማርት ኮርት ፕሮጀክት መሰረተ ልማት ዝርጋታ ለማከናወን ምቹ ከመደረጉ ባሻገር ለተገልጋዮች ሁሉን አቀፍ እና ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ከባቢ መፈጠሩን ለመረዳት ተችሏል፡፡
ኩባንያችን በክልሎች የተቋማትን አሰራር በዲጂታል በማዘመን በሀገራችን አካታች የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት የበኩሉን ቁልፍ ሚና መጫወቱን ይቀጥላል፡፡
#Ethiotelecom #telebirr
የአክሲዮን ባለቤትነት ዕድሉ አሁንም አለዎት!!
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ!
ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 10% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
🛋 የቤት ዕቃዎች - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!
🗓 እስከ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉 እንኳን ለቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል "ቢስት ባር " በሰላም አደረሳችሁ!
🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ!
💥ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!
መልካም የ"ቢስት ባር " በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🌍 Unlock Exclusive Benefits with Our Visitors' Plan!
📶 Stay connected effortlessly.
🎁 Take advantage of exclusive deals.
🛫🏡 Enjoy local and international benefits.
💳 Choose your preferred currency.
Get your Visitor Plan today and make the most of your stay!
📍 Bole international airport and at all service centers.
Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
⛰️ታላቁ የተራራ ጉዞ ውድድርና ፌስቲቫል ላይ የመግቢያ ትኬትዎን ቴሌብር በመቁረጥ ይሳተፉ!!
የኢትዮዽያ ታላቁ የተራራ ጉዞ ውድድር እና ፌስቲቫል በልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የታጀበ አስደሳች ጊዜ የሚያሳልፉበት ተጠባቂ ፌስቲቫል ነው።
🗓 እሑድ ጥር 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ
📍 በእንጦጦ ፓርክ
👉 የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr በመግዛት አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ታላቁ የኢትዮዽያ የእግር ጉዞ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️ የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!!
አዲስ የተካተቱ የክልል ከተሞችን ጨምሮ በበርካታ የክልል ከተሞች የውኃ ፍጆታ ክፍያን በቀላሉ በቴሌብር መክፈል ተችሏል፤ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ባሉበት ሆነው በምቾት ይክፈሉ፡፡
💧ደራሽ፡ 39 የክልል ከተሞችን የውኃ ፍጆታ በቴሌብር መክፈል ያስችላል
💧ዊብር፡ አዳማ፣ ጅማ እና ሻሸመኔ
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ የፍጆታ ክፍያ ➡️ የውኃ አገልግሎት በደራሽ / በዊብር
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የበዓል ግብይትዎን በቴሌብር!!
🛒 በተመረጡ ሱፐርማርኬቶች የበዓል ግብይት ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!
🗓 እስከ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
የሱፐር ማርኬቶቹን ዝርዝር ለመመልከት: https://bit.ly/3WnIbOe
✨ መልካም የጥምቀት በዓል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥያቄ ቁጥር 2
ኢትዮ ቴሌኮም የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የሆነውን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በስንት ከተሞች አስጀምሯል?
መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr እና ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ ቴሌኮም እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮ ቴሌኮምን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ውጥኖች በገንዘብ በመደገፍ የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ የበለጠ የሚያሳድግ እና የአፍሪካን ሰፊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያሰፋ ስትራቴጂያዊ ውይይት ጀመሩ።
📡 #DigitalEthiopia #DigitalEconomy #AfDB #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #Innovation #SustainableGrowth @AfDB_Group
🎁 50% ስጦታዎን ይውሰዱ!!
የጥምቀትን በዓል አስመልክቶ ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ 50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
🗓 እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም
ደንብና ሁኔታዎችን https://bit.ly/487Y93d ይመልከቱ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥያቄ ቁጥር 1
የጥምቀት በዓል አከባበር በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች መቼ ተመዘገበ?
መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr እና ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 የጥምቀት ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር!!
መጪውን የጥምቀት በዓል በማስመልከት በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን የሚያሸልም ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል!
🌐 የማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/4aLCQVO
🗓 ለመጀመሪያው ዙር ነገ ሐሙስ ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🌍 Make the Most of Your Visit with Our Visitors' Plan!
📶 Stay effortlessly connected.
🎁 Access exclusive deals and offers tailored just for you.
🛫🏡 Enjoy benefits both locally and around the world.
💳 Choose your preferred currency and simplify your transactions.
Get your Visitor Plan today and elevate your experience!
📍 Available at Bole International Airport and all service centers.
👉 Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኢትዮ130 16ኛ ዙር ዕድለኞች እነሆ
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉
ሽልማቱ አልተነካም በኢትዮ130 ጨዋታዎች እየተሳተፉ ዕድልዎን ይሞክሩ!
🚘 4 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 6 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ ፤ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 በርካታ የሞባይል ጥቅሎች!
✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ *130# ፣ ለኢትዮ ላኪ ስሎት *131# በመደወል ይመዝገቡ!
💡 ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Y0pGzs ይጎብኙ!
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🪪 የዲጂታል መታወቂያ ኅትመት አገልግሎት ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በሐዋሳ፣ አዳማና ወላይታ ሶዶ ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል፡፡
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው መተግበሪያ ተጠቅመው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!
እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ፡፡
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥርን ለካለን ብናካፍል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🎉 የቴሌብር ሐዋላ 1ኛ እና 2ኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
እርስዎም ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ይቀበሉ ከ10% የገንዘብ ስጦታ በተጨማሪ
👉 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ እስከ 100,000 ብር ለሚያሸልምዎ ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
🗓 እስከ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🪪 የዲጂታል መታወቂያ ኅትመት በሐዋሳ፣ አዳማና ወላይታ ሶዶ!!
ቀድሞ ከጀመረበት አዲስ አበባ በተጨማሪ በሐዋሳ፣ አዳማና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የዲጂታል መታወቂያ ኅትመት አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል፡፡