telebirr | Unsorted

Telegram-канал telebirr - telebirr

265782

The first mobile money platform in Ethiopia

Subscribe to a channel

telebirr

አድዋ የጥያቄና መልስ ውድድር!!

❓ የምንኮራበት የአድዋ ድል የተገኘው በሀገራችን የቴሌፎን አገልግሎት ከተጀመረ ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነበር

መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ወይም ትዊተር http://twitter.com/telebirr ገጾቻችን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በበርካታ የክልል ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ ተጠቅመው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ፡፡

🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎉⚡️ ቴሌ EV - Charging
እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ!!

🚗 በሰከንድ 1 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ የሚያስችል
🔌 በአንድ ጊዜ እስከ 32 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ
🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የደንበኛን ትዕዛዝ የሚቀበል
⏰ 24/7 አገልግሎት መስጠት ይችላል

👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

📍በአዲስ አበባ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ ያገኙታል!

#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የቴሌብር ዩትዩብ ቻናል የመጀመሪያ ዙር አሸናፊዎች 🎉🎉

ዕድለኞች በፌስቡክ ገጻችን m.me/100967335480954 በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥርዎን ከዩትዩብ መለያ ስምዎ ጋር ይላኩልን!

🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ መሆን ያሸልማል!

✅ ትክክለኛውን የቴሌብር የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

🔗 https://bit.ly/4332Xa6 ይጠቀሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ልክ እንደዛሬው የመረጃ አያያዛችን ሳይዘምን የደንበኞች መረጃ እንዲህ ፋይል ይደረግ ነበር!

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ልዑክ በአንጋፋው ጅማ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ጋር የትምህርት ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን እና በስማርት ካምፓስ ትግበራ ዙሪያ መክረዋል።

ልዑኩ የዩኒቨርስቲውን ዳታ ሴንተር የጎበኘ ሲሆን፣ በአይሲቲና በቴክኖሎጂ ረገድ ዩኒቨርሲቲው እያከናወናቸው ስለሚገኙ ተግባራት እንዲሁም ከኩባንያችን ጋር በአጋርነት ለመስራት በሚፈልጉባቸው ጉዳዮች በዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት እና ባለሙያዎች ማብራሪያ ቀርቦላቸዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በስማርት ካምፓስ፣ በጤና፣ በግብርና እና የማህበረሰብ አገልግሎቶችን ጨምሮ በሀገራችን የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አክለውም የዩኒቨርስቲውን የዲጂታል መሰረተ ልማቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ለማዘመን፣ ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም እንዲሁም የምርምር ሥራዎችን በ (big data analytics) እና የአይኦቲ (IoT) ለማዘመን በጋራ መስራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የሁለቱም ተቋማት አመራሮች ተቋማዊ አቅማቸውን በማቀናጀት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የዲጂታል ክህሎትን በማዳበር እና ኢፍትኃዊ የዲጂታል ክፍፍልን (digital divide) በማጥበብ የኢትዮጵያን ዘላቂ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

በመጨረሻም ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በታሪካዊቷ ጅማ ከተማ እና በዩኒቨርሲቲው ለነበራቸው ፍሬያማ ቆይታ እና የሞቀ አቀባበል ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

#RealizingDigitalEthiopia #Jimma #SmartCampus #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr

Читать полностью…

telebirr

88ኛው የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን!

ክብር እና ምስጋና በመስዋዕትነት አገር ላቆዩ ሰማዕታት!!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ኩባንያችን ከጅማ ከተማ አስተዳደር ጋር በከተማዋ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ የስማርት ሲቲ “ስማርት ጅማ” ፕሮጀክትን ለመተግበር የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት አደረገ።

ፕሮጀክቱ ከተማዋን በሁለገብ ዲጂታል ሶሉሽኖች ለማዘመን ያለመ ሲሆን፣ የክላውድ መሰረተ ልማትን፣ የጥሪ ማዕከልን፣ ጠንካራ የመረጃ ማዕከልን፣ እጅግ ከፍተኛ ፍጥነትና ጥራት ያለው ኢንተርኔትን፣ የላቀ የሲሲቲቪ ደህንነት ካሜራ ሲስተምን፣ የኦፕቲካል ፋይበር እንዲሁም ሌሎች የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን ያካትታል።

ስምምነቱ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶችን ጨምሮ በትምህርት፣ በጤና፣ በግብርና፣ በትራንስፖርት፣ ግብር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለማዘመን ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ከመሆኑም ባሻገር እጅግ ቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥን ዕውን በማድረግ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ህይወት ቀላል ያደርጋል።

ጅማ ለቱሪዝም ቀዳሚ መዳረሻነት፣ ለኮንፈረንስ፣ ለኢንዱስትሪ እና ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ተመራጭ እንድትሆን የሚያስችላትን አቅም በማጎልበት ተወዳዳሪነቷን የሚያሳድግ ሲሆን፣ ይህም የንግድ እንቅስቃሴን በማነቃቃት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል።

የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ (ሲቲኔት)፣ አዳማ፣ ሸገር ሲቲ፣ ሐረር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ እና ባህር ዳር የመጀመሪያውን ምዕራፍ በስኬት የተገበርን ሲሆን በጅግጅጋ ከተማ በትግበራ ሂደት እንዲሁም ከሌሎች ከተሞች አስተዳደሮች ጋር በውይይት ላይ እንገኛለን።

#Jimma #SmartCity #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🌟🎁 ሐዊረ-ሕይወት ልዩ የሮሚንግ ሞባይል ጥቅል!!

ለመንፈሳዊ ጉዞ መዳረሻዎን ወደ ጥንታዊያኑ

🇮🇱 የኢስራኤል
🇪🇬 ግብፅ እና
🇬🇷 ግሪክ

አብያተ ክርስትያናት እና ገዳማት ሲያደርጉ ከአገር ከመውጣትዎ በፊት የሮሚንግ አገልግሎት በመመዝገብ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን ሐዊረ-ሕይወት ልዩ የሮሚንግ ሞባይል ጥቅሎችን ባሉበት ሆነው መግዛት ይችላሉ፡፡

👉 ጥቅሎቹን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ያገኟቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://www.ethiotelecom.et/international-roaming/

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ገንዘብዎን በፍጥነትና ቅልጥፍና ይረከቡ፤ 5%🎁 ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!!

🌐ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት፣ በቪዛ፣ በዌስተር ዩኒየን፣ ኦንአፍሪክ እንዲሁም በቱንስ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/gL9ttFeQAsk

Читать полностью…

telebirr

በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ኩባንያችን በማህበራዊ ኃላፊነት ረገድ በድምሩ ከ287.17 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።

ድጋፉ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለሰብአዊ ድጋፍ፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአረንጓዴ ልማትና ማስዋብ እንዲሁም ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች የተደረገ ሲሆን፣ በዓይነት 131.3 ሚሊዮን ብር፣ በገንዘብ ደግሞ ከ155.9 ሚሊዮን ብር በላይ ነው።

የኩባንያችን ሰራተኞች፣ አጋር አካላት እና የአካባቢ ማህበረሰብ ክፍሎችን በአረንጓዴ ልማት ሥራዎች በንቃት በማሳተፍ፣ በበጀት አመቱ አጋማሽ በ105 ቦታዎች ከ446,000 በላይ ችግኞችን ለመትከል ተችሏል፡፡

የኩባንያችን ሰራተኞች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር፣ ደም በመለገስ እና የተለያዩ አይነት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን በመስጠት በማህበራዊ ኃላፊነት አርአያ የሚሆን ተግባር አከናውነዋል።

ለተጨማሪ https://bit.ly/40RlnYV ይጫኑ

#CSR #Ethiotelecom #telebirr #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/oPdRB9KNbTM

Читать полностью…

telebirr

ℹ️ አራት ቀናት ብቻ ይቀሩታል፤
ፈጥነው የቀጥታ ድርሻ ባለቤት ይሁኑ!!

💁‍♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ በቀሩት ጥቂት ቀናት የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!

🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!

📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ኩባንያችን የድርጅቶችን አሰራር እና የአገልግሎት አሰጣጥ የሚያሻሽሉ ሶሉሽኖችን አቅርቧል!

"የአንድ ቢሮ ትብብር እና ምርታማነት" የተሰኘው ሶሉሽን የድርጅት ደንበኞች ስራዎችን በሲስተም በማቀናጀት እና የግንኙነት መድረክን በማመቻቸት የቡድን ትብብር እና ቅልጥፍናን ማሳደግ የሚያስችል ነው።

እንዲሁም "ቴሌ የደንበኞች ማዕከል" ሶሉሽን የድምጽ ጥሪ፣ የጽሑፍ መልዕክትና የማህበራዊ ሚዲያ መልእክቶችን በአንድ መድረክ በዲጂታል ፕላትፎርም በማቅረብ ከደንበኞች ጋር የተቀላጠፈ ግንኙነት ያስችላል።

ኩባንያችን ያቀረበው "የኢ.አር.ፒ ሶሉሽን" ደግሞ የድርጅት ደንበኞች የፋይናንስ፣ የሰው ኃይል እና የአቅርቦት ሰንሰለት አሰራራቸውን በዲጂታል በማቀናጀት የአሰራር ቅልጥፍና እና ዘላቂ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ የሚያስችል አማራጭ ነው።

ሶሉሽኖቹ ድርጅቶችና ተቋማት በኩባንያችን ግዙፍ የክላውድ መሰረተ ልማት በመጠቀም ጊዜና ሃብታቸውን በመቆጠብ በዋና ሥራቸው ላይ እንዲያተኩሩ በማድረግ ውጤታማነታቸውን ለመጨመር ያለሙ ናቸው።

ለበለጠ መረጃ፡- https://bit.ly/43c67bG ያንብቡ!

Читать полностью…

telebirr

✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር!

🚨 ጥቅሎቹን መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

✅ ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4b0vFub

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

ኪድጆ ቲቪ ለልጆችዎ ያስፈልግዎታል!!

📌 የልጆችን የአጠቃቀም ጊዜና ሁኔታን መቆጣጠር በሚያስችልና ለዕድሜያቸው በሚመጥን መልኩ በተለያዩ ቋንቋዎች ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ጌሞችን በዕለታዊ እና ሳምንታዊ የክፍያ አማራጮች አቅርቧል፡፡

🔎 ለዕለታዊ 2 ብር፣ ለሳምንታዊ 10 ብር ለመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በነጻ!

✅ ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9013 ይላኩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የኔ ትውልድ ኮንሰርት በአዳማ!!

የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 15/2017 ዓ.ም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ይከናወናል፤ የመግቢያ ትኬቱን ባሉበት ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ይቁረጡ፡፡

❇️ 300 ብር ብቻ

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ የኔ ትውልድ ኮንሰርት

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

Legendary Concert!!

ቫርዳስ ኢንተርቴይመንት 10ኛ ዓመቱን አስመልክቶ የሀገር ውስጥና የውጭ ተወዳጅ ሙዚቀኞች የሚሳተፉበት ልዩ ኮንሰርት አዘጋጅቷል፡፡

🗓 ቅዳሜ የካቲት 15/2017 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ
📍 በሚሊኒየም አዳራሽ

የመግቢያ ትኬቱን ባሉበት ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ይቁረጡ!

❇️ መደበኛ፡ 800 ብር
❇️ VIP: 3000 ብር

👉 Secure your tickets via telebirr https://onelink.to/uecbbr now!

telebirr SupperApp ➡️ Payment ➡️ Event and Ticketing ➡️ Legendary Concert

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/Xy889XlueaQ?si=Ss3YtryDEUvL-2e1

Читать полностью…

telebirr

ኢትዮ ቴሌኮም በጅማ ከተማ የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎት አስጀመረ፤ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ በማፋጠን ላይ!

በኢትዮጵያ ቀዳሚው የቴሌኮም እና ዲጂታል አገልግሎቶች አቅራቢ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) ኔትወርክ ማስፋፊያ አጠናክሮ በመቀጠል በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል፡፡

ኩባንያችን የ5ጂ አገልግሎትን በአዲስ አበባ እ.ኤ.አ በ2022 ካስጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ እስካሁን ድረስ፣ ጅማን ጨምሮ በ12 ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በጅግጅጋ፣ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በባህር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በሆሳዕና፣ በአርባ ምንጭ እና በቢሾፍቱ አገልግሎቱን ዕውን አድርጓል።

ቴክኖሎጂው የኔትወርክ አቅም ከመጨመር ባሻገር አዳዲስ የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶች፣ ለኦንላይን ትምህርት፣ ለጀማሪ የንግድ ተቋማት (startups)፣ የስራ እድል ፈጠራ፣ የዲጂታል ክፍተትን ለማጥበብ፣ የስማርት ስልክ አቅርቦት ለማሳደግ እና የዲጂታል ሊትሬሲን ለመጨመር አስቻይ ሁኔታ ይፈጥራል።

የ5ጂ ቴክኖሎጂ የድርጅት ደንበኞችን የዕለት ተዕለት አሰራርን ከማዘመን በተጨማሪ፣ ቁልፍ በሆኑ ዘርፎች ላይ ማለትም ጤናን፣ ግብርናን፣ ትምህርትን፣ ማኑፋክቸሪንግን እና ማዕድንን፣ ትራንስፖርትን፣ ቱሪዝምን፣ መዝናኛን በስማርት ቴኮኖሎጂ በማዘመን ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡

ክቡራን ደንበኞቻችን የ5ጂ አገልግሎት ማስተናገድ የሚያስችሉ ቀፎዎች እና ሲም እንደፍላጎት በአገልግሎት ማእከላችን በማግኘት የእጅግ ፈጣኑን ኔትወርክ ተጠቃሚ በመሆን አስደናቂ ተሞክሮ እንድታገኙ በደስታ እንጋብዛለን፡፡

ለተጨማሪ፡- https://bit.ly/42Z0ygF
አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!

Читать полностью…

telebirr

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በመላ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው የካርድ ኅትመት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!

በአዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ አዳማ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ነቀምቴ፣ ቢሾፍቱ፣ ዱከም፣ ወንጂ፣ ወለንጭቲ፣ ለኩ፣ ይርጋለም፣ አለታ ወንዶ፣ ዲላ፣ ይርጋጨፌ፣ ቡሌሆራ፣ ባኮ እና አረካ ከተሞች የካርድ ኅትመት አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የቴሌብር አገልግሎት በ2017 የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት 5 ሚሊዮን ደንበኞች በማፍራት አጠቃላይ የአገልግሎት ተጠቃሚዎችን ቁጥር 51.5 ሚሊዮን በላይ በማድረስ የዕቅዱን 99.8% አሳክቷል፡፡

በግማሽ ዓመቱ በቴሌብር 1.03 ትሪሊዮን ብር የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ዝውውር የተከናወነ ሲሆን፣ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ 3.58 ትሪሊየን የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በኢኮኖሚው ውስጥ ማንቀሳቀስ ተችሏል፡፡

ይህም የገንዘብ ዝውውርን ቀላል እና ቀልጣፋ በማድረግ አካታችና ተደራሽ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በማስቻል ላይ ነው፡፡

የቴሌብር አገልግሎት በዓለም አቀፉ የጥራት ደረጃ ማረጋገጫ ተቋም የ ISO 27001:2022 እና የ PCI DSS V4.0.1 የደኅንነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቶች ያገኘ ሲሆን ይህም የቴሌብር ፋይናንሻል እና ክፍያ አገልግሎቶቻችን አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃዎችን ያሟሉ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው፡፡

የቴሌብር አገልግሎት ለማኅበረሰባችን ሁለንተናዊ ለውጥና መሻሻል ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ከመሆኑ ባሻገር ትርጉም ያለው ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የፋይናንስ አገልግሎችን ማለትም የሞባይል አነስተኛ ብድር፣ የቁጠባ አገልግሎትና ተያያዥ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን እያቀረበ ይገኛል፡፡

ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን፣ አጋሮቻችን እና የኩባንያችን ቤተሰቦች በስኬታችን ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!

ለሙሉ ሪፖርቱ https://bit.ly/40RlnYV ይጫኑ

#telebirr #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎉 🎪 አስደናቂ ግዙፍ የሕፃናት ፌስቲቫል እና ባዛር ሊካሄድ ነው!!

ልጆችዎ አብዝተው የሚዝናኑበት ‘’እቴሜቴ የሕፃናት ፌስቲቫል እና ባዛር’’ የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፤ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር በመቁረጥ ለልጆችዎ ቦታ ይያዙ፡፡

❇️ 300 ብር ብቻ

👐 ገቢው ለኢትዮጵያ ሕፃናት ልብ ሕሙማን መርጃ ይውላል!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ እቴሜቴ የሕፃናት ፌስቲቫል እና ባዛር

*127* ➡️ 8. በቴሌብር ለመክፈል ➡️ 4. ትኬት ለመግዛት ➡️ 6. እቴሜቴ የሕፃናት ፌስቲቫል እና ባዛር

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

✨🌍 Make the most of your stay with our ultimate visitors' plan!!

📶 Effortlessly connected.
🎁 Access exclusive deals and offers tailored just for you.
🛫🏡 Enjoy benefits both locally and around the world.
💳 Choose your preferred currency and simplify your transactions.

Get your Visitor Plan today and elevate your experience!

📍 Available at Bole International airport and all service centers.

Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…
Subscribe to a channel