telebirr | Unsorted

Telegram-канал telebirr - telebirr

265782

The first mobile money platform in Ethiopia

Subscribe to a channel

telebirr

✴️ 30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!

4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

🎄✨ To our customers and business partners who celebrate Christmas by the Gregorian calendar, we wish you a Holiday filled with cherished moments.

#MerryChristmas!

Читать полностью…

telebirr

ታኅሣሥን ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የአእምሮ ሕሙማንና ሕፃናት መርጃ ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለፍሬምናጦስ በጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ethio_telecom?lang=en">ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

መልካም የእረፍት ቀን!

#HappySunday #Sundayvibes

Читать полностью…

telebirr

በሳምንታዊ የዳታ ጥቅሎቻችን በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ!
ለወዳጆችዎ በስጦታ ያበርክቱ!

ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ሲገዙ 10% ስጦታ ያገኛሉ ።

Читать полностью…

telebirr

የኩሪፍቱ ሪዞርቶች የመግቢያ ትኬት በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀላሉ ይግዙ

መተግበሪያውን መተግበሪያውን ከ 👉 http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ

Читать полностью…

telebirr

በቴክኖሎጂ፣ ዲጂታል ሶሉሽኖች፣ በቴሌኮም ዘርፍ እና በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ:
🕸 የሚወያዩበት
🕸 ሃሳብ የሚሰጡበት
🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት
ቴሌፎረም የድረ-ገጽ መድረክን አመቻችተናል!
የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ
https://teleforum.ethiotelecom.et

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/w2dcre5KTk8

Читать полностью…

telebirr

ዘመናዊነት ሁሉን በአንድ አጠቃሎ የያዘውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ይዞ መገኘት !

መተግበሪያንውን ከ  http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

Читать полностью…

telebirr

የ2016 በጀት ዓመትን በአዲስ ጅማሮ፣ አዲስ ተስፋ እና እይታ ምርጥ የደንበኛ ተሞክሮን፣ ቀጣይነት ያለው የቢዝነስ እድገትን እና የቴክኖሎጂ ልህቀትን በማረጋገጥ እንዲሁም ከተለመደው መሠረታዊ የቴሌኮም አገልግሎቶች ወደ ዳታና የይዘት አገልግሎቶች፣ የክላውድ፣ የኢንፍራስትራክቸር እና የኢንተርፕራይዝ ሶልዩሽኖች ትኩረት በማድረግ፣ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ላይ አዳዲስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የደንበኛ እርካታን፣ ቆይታንና ታማኝነትን በማሳደግ የ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ የገቢ መጠንን 90.5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የታቀደ ሲሆን ይህም ከዘንድሮው በጀት አመት በ19.4% ዕድገት የሚያስመዘግብ ይሆናል፡፡

ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/43Rymta

Читать полностью…

telebirr

ለትምሕርት ተቋማት፣ ለተማሪዎች እና ለወላጆች ልዩ መፍትሄ ከቴሌብር!

የትምህርት ክፍያን ከማቀላጠፍ ባለፈ የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያግዝ የክትትል እና ማሳወቂያ አገልግሎቶችን ያካተተ አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m እና *127# ቀረበ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/5j5YYizlH4Y

Читать полностью…

telebirr

ያሽከርክሩ፤ እድልዎን ይሞክሩ!

የዓመቱ ስኬታችንን ደስታ ለመጋራት፤ ስለ አብሮነታችሁ ምስጋና በቴሌብር ሱፐርአፕ የተዘጋጀው የዕጣ ሽልማት እስከ ፊታችን ዓርብ ሐምሌ 21 ይቀጥላል፤

🎁 10 ላፕቶፖች
🎁 10 ታብሌቶች
🎁 10 ስማርት ስልኮች
🎁 10 ስማርት ሰዓቶች
🎁 50 ኢርበድስ
🎁 50 ሺህ የ100 ብር ሽልማቶች

በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጫውተው ያሸንፉ/ Play and win የሚለውን ይጫኑ፤ ያሽከርክሩ፤ በየቀኑ እድልዎን ይሞክሩ!

#አብሮነት በላቀ አገልግሎት
#ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ

Читать полностью…

telebirr

መልካም የስራ ሳምንት!
#startfresh #happymonday

Читать полностью…

telebirr

ታላቁ ሩጫ በቴሌብር!

በተናፋቂው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቦታ ይያዙ፤
የመሮጫ ቲሸርቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ካሉበት ሆነው ይግዙ!

#የኛ_መገለጫ

Читать полностью…

telebirr

🆕🎁 በባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል እንደምርጫዎ ይጠቀሙ!!

አዲሱ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያቀረብንልዎ የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅል (Multiple-Validity Package) የፈለጉትን የጥቅል መጠን በመረጡት የጊዜ ሰሌዳ መጠቀም ያስችልዎታል፡፡

❇️ 2ጊ.ባ - ለ5ቀናት 90ብር፣ ለ15ቀናት 95ብር፣ ለ25ቀናት 105ብር
❇️ 5ጊ.ባ - ለ5ቀናት 160ብር፣ ለ15ቀናት 185ብር፣ ለ25ቀናት 205ብር

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ስማርት ስልኮች እስከ 35% በሚደርስ ቅናሽ የግልዎ በማድረግ አስደናቂውን የአንድሮይድ ዓለም ይቀላቀሉ!

#Google
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

✨🏑 በገና ሸመታ አይቆጡም ጌታ!!

ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከልና በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ይገናል፡፡

💁‍♂️ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡና እስከ ብር 2500 ሲገበዩ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

መግቢያ ላይ በሰልፍ እንዳይጉላሉ የመግቢያ ትኬትዎን አሁኑኑ ባሉበት ሆነው በቴሌብር ይቁረጡ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Читать полностью…

telebirr

በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ የሚገኘው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 13ኛው ዙር ዕጣ ወጣ!

የወሩ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል፤
ሎተሪውን ከቆረጡ በ605 ላይ የተላከልዎን የዕጣ ቁጥር ይመልከቱ!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ ለቀጣዩ ዙር እድልዎን ይሞክሩ።

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት

Читать полностью…

telebirr

ከፎቶ ማህደራችን
የቴክኒክ ባለሙያዎቻችን በመስክ ሥራ ላይ

#throwbackThursday

Читать полностью…

telebirr

በአቅራቢያዎ የሚገኝ የነዳጅ ማደያ ነዳጅ መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይመልከቱ!

መተግበሪያውን ከ👉 http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ

Читать полностью…

telebirr

በአዲስ ጅማሮ ወደፊት
ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!
Moving Forward with New Beginnings
to
Accelerate the Digital Transformation of Ethiopia

Читать полностью…

telebirr

የምንደጋገፍበት እና በደግነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን!

#HappySunday#WeekendVibes#SelflessSunday

Читать полностью…

telebirr

ታላቁ ሩጫ በቴሌብር!

በተናፋቂው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቦታ ለመያዝ የምዝገባ ጊዜው እያበቃ ነው።
የመሮጫ ቲሸርቱን አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ካሉበት ሆነው ይግዙ!

#የኛ_መገለጫ

Читать полностью…

telebirr

ኩባንያችን LEAD (መሪ) የተሰኘ የሶስት ዓመት የእድገት ስትራቴጂ በመቅረጽ ካለፈው በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ በማድረግ በቴሌኮም ውድድር ገበያው ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና ተመራጭ የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት የላቀ ውጤት እያስመዝገበ መሆኑ ይታወቃል፤ በተጀመረው የ2016 አዲስ የበጀት ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋ፣ በአዲስ እይታ ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሕዝባችንን ሕይወት ይበልጥ ለማሻሻልና የድርጅት ደንበኞችን የቢዝነስ እንቅስቃሴ በማሳለጥ የሃገራችንን ሁለንተናዊ እድገትን ለማፋጠን የሚያስችል ዕቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል፡፡

በዚህም መሠረት በበጀት ዓመቱ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ በማድረግ 998 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎችን በመገንባት፣ 140 የሞባይል ጣቢዎችን በገጠር አካባቢዎች እንዲሁም የ5ጂ፣ የአድቫንስድ 4ጂ እና 4ጂ ማስፋፊያ በማከናወን በበጀት ዓመቱ 13 ሚሊየን ተጨማሪ ደንበኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል አቅም የሚፈጠር ሲሆን 440 ከተሞችን በአድቫንስድ 4ጂ እና 4ጂ ተደራሽ ለማድረግ ዕቅድ ተይዟል በዚህም መሠረት የደንበኞቻችንን ብዛት በ8.3% በመጨመር 78 ሚሊዮን ለማድረስ እንዲሁም የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ28.5% በመጨመር 44.1 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል፡፡

ለሁለንተናዊ እድገት የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እናፋጥን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/43Rymta

Читать полностью…

telebirr

https://youtu.be/OZWn9vzqMTA

Читать полностью…

telebirr

በቴሌገበያ በኦንላይን ይዘዙን !

ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://telegebeya.ethiotelecom.et/  ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን ፣ የ4ጂ ዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን በማዘዝ በቴሌብር ይክፈሉ፤ ያዘዙትን እቃ ባሉበት እናደርሳለን

Читать полностью…

telebirr

በኩሪፍቱ ሪዞርቶች መንፈስዎን ለማደስ የመግቢያ ትኬት እና የመዝናኛ ጥቅሎችን ካሉበት ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# በቀላሉ ይግዙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

Читать полностью…

telebirr

እንኳን ደስ አላችሁ!!🎊🎉
ውድ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች
ከዓመታት ልፋት እና ትጋት በኋላ ለአዲስ የሕይወት ምዕራፍ ጅማሬ ቀናችሁ እንኳን አደረሳችሁ!
እንኳን ደስ አላችሁ!

#congratulations #graduation #classof2015

Читать полностью…

telebirr

ያሽከርክሩ፤ እድልዎን ይሞክሩ!

የበጀት ዓመቱን በላቀ ስኬት የማጠናቀቃችንን ደስታ ለመጋራት፤ ስለ አብሮነታችሁ ምስጋና ሌላኛው ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!

🎁 10 ላፕቶፖች
🎁 10 ታብሌቶች
🎁 10 ስማርት ስልኮች
🎁 10 ስማርት ሰዓቶች
🎁 50 ኢርበድስ
🎁 50 ሺህ የ100 ብር ሽልማቶች

ከዛሬ ጀምሮ ለ1 ሳምንት በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጫውተው ያሸንፉ/ Play and win የሚለውን ይጫኑ፤ ያሽከርክሩ፤ በየቀኑ እድልዎን ይሞክሩ!

#አብሮነት በላቀ አገልግሎት
#ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ

Читать полностью…
Subscribe to a channel