terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

ከድል ማግስት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዋንጫው ጨዋታ ማን እንዴት ነበር?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች የደሞዝ ወጪ ደረጃ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እናንተ የምትደግፉት ክለብ ስንተኛ ደሞዝ ከፋይ ነው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

ምስጢር እና ሳይኮሎጂ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 39th of our this week assab podcast we will be discussing the psychological implications of secrets.what keeping secrets can do to our mental health,how we can start sharing secrets and many more. Tune in ...
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!” 💭

የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል

Relationships Part 1

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ሰናይ ፖድካስት ክፍል

Pure friendship

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Is their pure friendship between men and women? In this episode we have talked on how we can live in peaceful and useful relations in our life and how to make our circle healthy with everyone Enjoy our awesome episode!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ሰናይ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts welcome Mr. Dawit Tesfaye, a versatile creative involved in filmmaking, songwriting, and podcasting. Dawit's latest project, the compelling film "9th Death," is the focal point, where he discusses the journey from the initial idea to the challenges faced during production. Beyond filmmaking, Dawit's podcasting expertise is explored, revealing how his passion for storytelling transcends different mediums, infusing depth and authenticity into each project. Listeners can expect insights into the behind-the-scenes of "9th Death" and gain inspiration for their own creative pursuits, making this episode a must-listen for aspiring filmmakers and storytelling enthusiasts alike. Join the hosts as they delve into Dawit's creative process, exploring the inspiration behind the film and the intricate journey of bringing his vision to life on the big screen.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

"ትክክለኛ ወንድ ማግኘት" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ቀላል እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ የሚያብራራ ቅልብጭ መጽሃፍ፡፡ ተራኪ ላይ ማግኘት ትችያለሽ።

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል

ስለ GAPS አመጋገብ ፣ እናትነት እና ኑሮ በአቡዳቢ ከሜላት ማሞ (MPH, licensed ASCP)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከሜላት ማሞ ጋር ስለ እናትነት ፣ በቤት ውስጥ ሙሉ ጊዜ መሆንና ቤተሰብን መንከባከብ ፣ እና ስለ ኑሮ በአቡዳቢ ተጨዋውተናል። በሰፊው የልጇን የቆዳ ህመም (Eczema) ለማዳን እና ለቤተሰቧ ጤና የረዳትን የ GAPS (Gut and Psychology Syndrome) የአመጋገብ ልምድ ላይ ያላትን እውቀትና ልምድ እንዲሁም የለት ተለት ተሞክሮ አካፍላናለች። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ!! ሜላት የሁለት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት እና licensed ASCP ናት። በአሁን ጊዜ ሙሉ ጊዜዋን በቤት ውስጥ በመሆን ልጆችዋን በማሳደግ እና ቤተሰብዋን በመንከባከብ ላይ ትገኛለች። ማሳሰቢያ:- ይህ መረጃ የግል ልምድ እንደማስተማሪያ እንዲሆን የቀረበ ነው። የህክምና ምክር አይደለም። ለግል ጤና የህክምና ባለሙያ ያማክሩ!!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከFreshman Sweethearts ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ጥንዶች፡ የሃሌት እና የኖኤል ጉዞ | Hali & Noel

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Happy Valentine's Day! Join us for a special episode with the charming couple, Halet and Noel, where we delve into the dynamics of a social media influencer's life and relationship. ✨ Halet, a well-known social media personality, met her soulmate, Noel, during their freshman year at university. A year ago, they embarked on a beautiful journey together, sharing their love story and adventures through captivating couples' content. While Halet navigated the social media landscape with ease, it was uncharted territory for Noel. After thoughtful consideration, they took a break from content creation to focus on their personal growth and strengthen their bond.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከAmerica መልስ ፣ ሀገር ውስጥ ያለ የስራ እድል | Yohannes Girma 1take production

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this exclusive interview, we sit down with Yohannes Girma, the winner of the prestigious TikTok award and the founder of One Take Production. Yohannes shares his journey from studying in the US since high school to establishing his successful startup. Join us as Yohannes discusses his passion for content creation, his experiences as an entrepreneur, and the challenges he faced along the way. Learn how he leveraged his education and skills to build a thriving business in the digital media industry. Don't miss this inspiring conversation with Yohannes Girma, a trailblazing entrepreneur and creative visionary.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

በ5 ጨዋታ 21 ግብ ። የመድፉ ተኩስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አርሰናል አጥቂ ሳይኖረው እያጠቃ ። አግቢ ሳይኖረው እያገባ በጎል መንበሽበሹ ተኣምር አስብሏል ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ፓይለት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? - ካፒቴን ቴዎድሮስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ካፕቴን ቴዎድሮስን ይዘንላችሁ መጥተናል። በበረራ አስተማሪነት ከስድስት አመታት የበለጠ ልምድን ያካበተና ብዙዎችን ለ አብራሪነት ብቁ ያደረገ ካፒቴን ነው። በቆይታችን ካፒቴን ለመሆን የሄደበትን መንገድ፣ ፓይለቶችን እንዴት ብቁ እንደሚያደርግ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቀጣጠር ሁኔታና የተለያዩ የበረራ ነክ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል

ምስባክ ወመዝሙር ዘየካቲት ፱ ወ ፲

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቅዳሜ የካቲት ፱ በዓለ ቅዱስ በርሱማ ወጳውሎስ ሶርያዊ ወዮሴፍ ወጴጥሮስ ሰማዕት እሑድ የካቲት ፲ በዓለ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ ወአባ ኤስድሮስ ወፊሎ ወኒቆላዎስ ወስምዖን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ በኛ ጊዜ ፖድካስት ክፍል

ፀሀዬ ዮሀንስ -ጥንድ ጥንድ ሆነው (ያላንቺማ)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል አስቴር ከበደ:-ፍቅር እንዳሰቡት. . በሙዚቃና ህይወት እንዲሁም ከአለም ድንቃድንቅ በተጨማሪ የተመረጡ ሥስት ሙዚቃዎችም ተካተዋል 👉ሁሉም ሰው የራሱን ዘመን በኛ ጊዜ ይለዋል!👌 "ያድምጡን ይወዱታል!👌
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#በኛ_ጊዜ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

ማስታወሻ ይሆን

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ክሎፕ ለሊቨርፑላውያኑ አሎንሶን ተመልከቱት እያሉ ይሆን ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

ራስህን እወቅ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ 15ኛ ኤፒሶድ የራሳችንን ማንነት ስለመገንዘብ እና የምንፈልገውን ማንነት ስለመገንባት እንነጋገራለን::
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Dorm-29
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ፏ ያሉ የmedschool ወጎች እንደልብ የሚደመጡበት podcast

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል

ክርስቲያናዊ ሕይወት በዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን በጻፈው መልእክቱ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል

ምስባክ ዘየካቲት ፲፮ ወ ፲፯

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቅዳሜ የካቲት ፲፮ በዓለ እግዝእትነ በዘነሥአት ኪዳነ እሑድ የካቲት ፲፯ ዕረፍቱ ለሙሴ ነቢይ በደብረ ናባው
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

አስማተኛው እርሳስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ከተረቱ ህፃናት ማንኛውንም ስጦታ መናቅ እንደሌለባቸው ይማራሉ፡፡
መምህራን ደግሞ ተማሪዎችን እንዴት ማስተማር እንዳለባቸው ይነግረናል፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🇪🇹አድዋ - ኩራት ፤ አገር ወዳድነት!🛡

የነጻይቷን ምድር፤ የጀግኖቹን ቤት የምናከብርባት ቀን - የካቲት 23!

መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን!

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

የ entrepreneur ሕይወት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህኛው የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ ስለ ፌሚኒዝም፤ ማህበራዊ ሚድያ ለማነቃቂያነት ስለመጠቀም እና ኢትዮጲያውያን ሴቶች ስለሚገጥሟቸው ችግሮች እንወያያለን፡፡ ይሄንን ክፍል የምንጀምረው ስለ ፌሚኒዝም ዋና ዋና ሀሳቦች በማውራት እና ስለ ፊሜኒዝም ያሉ የቀደሙ የተሳሳቱ ሀሳቦችን በመጠቆም ነው፡፡ ከዚያም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፊሜኒዝምን ማቀንቀን ያለውን እይታ እና ተፅእኖን እንመረምራለን፤ በመቀጠልም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ሴትነት ግንዛቤ መፍጠር እና ማህበረሰቡን ማጎልበት ያለውን አዎንታዊ እና አሉታዊ ጎኖቹን እንመለከታለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ለብዙ ነገሮች አርፍጃለው ፤ የበሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this exclusive interview, explore the captivating world of literature with acclaimed author Behailu Mulugeta. Gain insights into his inspiration, creative process, and the deeper meaning behind his thought-provoking works. Join us for a stimulating conversation that will both inspire and enlighten you.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

“ፖለቲካ ለዛሬ ነው፤ የኛ ኢኩዌዥን ግን ለዘላለም ነው!”

አንስታይንን አንስታይን ያደረጉት ብዙ ነገሮች መሆናቸውን ከነዚህም ውስጥ፤ አመጸኛ ተፈጥሮው፤ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉቱ እና ለግለሰብ ነፃነት ያለው ቁርጠኝነት የሚያስቃኝ መፅሀፍ ። ይሄ ወደር የለሽ ሳይንቲስት ለመፍጠር እና ለማሰብ ምን እንደሚያነሳሳውን የሚተርክ ፤ዋልተር አይዛክሰን የፃፈው የአንስታይንን የህይወት ታሪክ፤ አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

ሊቨርፑላውያን የሚኮሩበት ታሪክ ና ስቬን ጎራን ኤሪክሰን

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በካንሰር ህመም ይቺን አለም ልትሰናበት አንድ አመት ቢቀርህስ?
በኖርክበት ዘመን ባለማሳካትህ የሚቆጭህስ ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ መንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳ ( Orthodox Book Review ) ክፍል

ጽዋዔ መጽሐፍ ዳሰሳ በመምህር ኢዮብ በቀለ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
የማኅበረ ፖለቲካዊ ቀውስ ምንጭ ፣ ተገብሮት ፣ ክትያና ምላሽ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዘመነ ክህነት
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#መንፈሳዊ_መጻሕፍት_ዳሰሳ (#Orthodox_Book_Review)

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል

መንፈሳዊ የእጮኝነት ጊዜ በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ(ክፍል 2)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ተከታታይ ትምህርት በዓርብ ጉባኤ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል

Lukewarm Christianity Part 2

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

መዋጥ ከምትችለው በላይ አታኝክ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ እና ቀደምት ከሚባሉ ዘመናዊ የህክምና ላቦራቶሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን ICL (International Clinical Laboratories) መስራች ዶር. ታምራት በቀለ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ ዶ/ር ታምራት ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ያደጋ ከዛም በ 16 አመቱ ወደ አሜሪካን ሀገር ሂዶ ፡ እዚህ ያቋረጠውን የሀይ ስኮል ትምህርተ ከዛም በዋላ ኮይ ኮሌጅን በመቀላቀል ፡ በጀነራል ባዮሎጂካል ሳይንስ ዲግሪውን የያዘ ሲሆን፡ ከተመረቀ በዋላም በሀገረ አሜሪካን ትልቅ ከሚባሉ ሜዲካል ላብራቶሪዎች ውስጥ አንዱ በሆነው Labcorp (Laboratory Corporation of America)ን በመቀላቀል በላቦራቶሪ ቴክኒሺያንነት አገልግሏል ፡፡ በካንሰር የታመመመ አባቱን ለማሳከም ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ታምራት በኢትዮጵያ ውስጥ የተመለከተው ፡ ጥሩ ያልሆነ የላቦራቶ አያያዝ ፡ የንፅህና ጉድለት፡ ተገቢውን አገልግሎት ለማግኘት የነበረውን ትግል ፡ በሙያው ሀገርሩን ማገልገል እንዳለበት እና ፡ ትልቅ የላቦራቶሪ አገልግሎት እጥረት እንዳለ እንዲረዳ እንዳደረገው ይናገራል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስን ለመጀመር የነበረው ትግል፡ ቤቱን እስኪሸጥ ድረስ ያደረሰውን የቢዝነስ ጉዞ በዚህ የመሪ ክፍላችን ላይ ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ እንደሁል ግዜው በጣም የምትወዱት እና የምትማሩበት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት ጋበዝናችሁ፡፡
መልካም ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel