terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል
ፋቢዮ ቪዬራ እድል ሊሰጠው ይገባል። የቅዳሜ እና እሁድ ጨዋታ ግምታችን
https://terakiapp.page.link/MkWuYXBDp5Th4oVR8

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ74ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ሁሉን መቀበል ግዴታ አደለም
https://terakiapp.page.link/TYCVaca8QDLnGWRWA

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ91ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ኩኩሉ እና ገበጣ፡ ከአፍሪካ ተሸላሚ የሞባይል ጨዋታዎች ጀርባ ያለው ታሪክ
https://terakiapp.page.link/N8GNhs5s8cM9DffQ7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል

Season 04 Episode 34
ከ ቀስተ ደመና CEO ጋር የተደረገ ቆይታ - With Yehdego ( Bobby )
https://terakiapp.page.link/134fBxasjAPJZU2YA

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ73ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
የዚህ ዘመን የልጆች አስተዳደግ
https://terakiapp.page.link/gutWkcBY5s4VnHD38

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ90ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
Bing ትባላለች፤ ተዋወቋት
https://terakiapp.page.link/xWu6xPAzdTiLcm4G9

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል

Episode 5
Food for The Soul (Ft. Solomon)
https://terakiapp.page.link/d7jNcANncXT6nQPD7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App


🎙🎧በ5ኛው የ Kelemat ፖድካስት ክፍል

ይቅርታው ይገባዋል ወይ?🤔🤵🏽👰🏽💍

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚ ክፍል ላይ ስለ ፍቅር፣ መከባበር እና ይቅርታ እናወራለን። አብራቹሁን ቆዩ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━

#KelematPodcast #የተቀነጨበ #sample

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
ትዳር
https://terakiapp.page.link/tYbseYJbs5K9dVM9A

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል

ዋናው Consistency ነው

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, we have an amazing guest Bethlehem Dessie, the Co-Founder and Chief Executive Officer of iCog Anyone Can Code (ACC). At just 23 years old, she has achieved so much in her career and is an inspiration to many. In this podcast, Bethlehem shares her journey to becoming a successful CEO at such a young age.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━

#MERIPodcast #የተቀነጨበ #sample

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Ballers ፖድካስት ክፍል
Bill Russel
https://terakiapp.page.link/RMhxMqxoFNQDcYNq6

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

አዲስ ፖድካስት - አሳብ
በየሳምንቱ የሚቀርብ ስለ ሳይኮሎጂ የሚያወጋ ውይይት
https://terakiapp.page.link/Ana62jd6ePjZdTfa7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል
24ኛዉ ስምንት የ ኢንግሊሽ ፕሪምየር ሊግ ግምታችን and more about Arsenal and Man United
https://terakiapp.page.link/phxhQ1G4sxykyDxA6

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ71ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል

ትችት ነቀፋ አይደለም💬🗣

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ትችት እና ነቀፋ ምንድናቸው? ትችትን ስንሰጥ ለምን አላማ ነው የምንሰጠው? አዲስ ነገርን ሲመጣ ብንተች ነቀፋ ነው ያስብላል?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━

#DAMAPodcast #የተቀነጨበ #sample

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

አዲስ ፖድካስት - Meda Podcast
ሜዳ
ፖድካስት ስለአስደናቂው የእግር ኳስ አለም ጥልቅ ትንታኔዎችን፣ የግጥሚያ ዘገባዎችን፣ የተጫዋቾችን እና የቡድን ግምገማዎችን እንዲሁም ማስተዋል የታከለባቸው አስተያየቶችን (አንዳንዴ በማንአለብኝነት ለአንድ ቡድን እያዳላን😅) እናቀርብሎታን።

የዚህን ውብ ጨዋታ ሙሉ ሽፋን ማግኘት ይፈልጋሉ? ከሆነ ወደ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል!
https://terakiapp.page.link/aafGQwVZ9A2hq7Zw7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል

Season 04 Episode 35
ጥጋቡን ስለ ESHI ጠየቅነው
https://terakiapp.page.link/aYgUMdqZcwAZjSVa8

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

ይህን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሁሉም ቦታ የሴቶችን ታላቅነት እያሰብን እናክብር! በሁሉም የሕይወት ዘርፎች የሴቶችን አስደናቂ ስኬት ለማሰብ እና ሙሉ አቅማችን ለመጠቀም እርስ በርስ እንበረታታ።
#IWD2023 #ተራኪ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
ትዳር 2ኛው ክፍል
https://terakiapp.page.link/pogWDuPbjSXUx89u6

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

Gender Roles 👨🏾👩🏾

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
What is the importance of gender roles?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━

#ነፃነትPodcast #የተቀነጨበ #sample

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#አድዋ127 #ADWA #ተራኪ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - ደብዳቤዎች ከእብደት አገር

ደብዳቤዎች ከእብደት አገር - "እነዚህ ደብዳቤዎች የእውነት ናቸው። ከአቦይ(ጋሽ ስብሀት) እኛ አቦይ ነው የምንለው ከተዋወቅንባት እና በተደጋጋሚ መገናኘት ከጀመርንበት ጊዜ አንስቶ አብረን እየኖርን እነዚህን ልብወለድ የመሰሉ ውብ ደብዳቤዎች እየጻፈ ይሰጠኝ ነበር። "አቦይ አብረን እየኖርን ለምንድንነው አሁንም የምትጽፍልኝ?" ስለው "እንዴ ሁሌም ላበስልሽ ይገባል" ይለኝ ነበር። እኔም እየተገረምኩም እየተደሰትኩም በየጊዜው የሚሰጠኝን ደብዳቤዎች እየሰበሰብኩ አጠራቅሜ የዛሬ 12 ዓመት አካባቢ ግማሽ የሚሆኑትን ከተለያዩ ተረኮች ጋ በልብወለድ መልክ ለአንባቢ "የፍቅር ሻማዎች" በሚል አሳትሜያለሁ። አሁን ደሞ የቀሩትን ሰብስቤ አቅርቤላችኋለሁ።" - ቃልኪዳን ታደሰ

✍🏽ድርሰት - ስብሀት ገብረእግዚአብሄር

▶️ደብዳቤዎች ከእብደት አገር - https://terakiapp.page.link/biUDAwDQ5KqRAgn1A

#ደብዳቤዎች_ከእብደት_አገር #ትረካ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

Season 02 Episode 10
Toxic Work Environment Part Two
https://terakiapp.page.link/v4fapgBJkw1xYJZg7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

Episode 38
SRHR and Disabilities
https://terakiapp.page.link/DcxAEsTin9s9qFcH8

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል

Season 2 Episode 18
ሀላፊነት ነፃነት ወይስ ጫና
https://terakiapp.page.link/iVGGE9mEtYfjfo227

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 1]
https://terakiapp.page.link/sL31vFWXA1DYcnJX8

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል

ማን ዩናይትድ ዋንጫ ፉክክር ዉስጥ አሉ? ሊቨርፑል ቶፕ 4 ይጨርሱ ይሁን? And more🏆⚽️

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode Simon and Rob discuss Man United's incredible form and if they have a shot at the premiere league title as well as look into week 24 games.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━

#MedaPodcast #የተቀነጨበ #sample

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ72ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
እንደ ህዝብ ምን እየሆንን ነው?
https://terakiapp.page.link/Z1rA3fYZvNu9RdpZ6

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Toxic Work Environment
https://terakiapp.page.link/x9cUCr1tCB87Ui186

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

⚽️አዲስ ፖድካስት - Meda Podcast
ሜዳ ፖድካስት ስለአስደናቂው የእግር ኳስ አለም ጥልቅ ትንታኔዎችን፣ የግጥሚያ ዘገባዎችን፣ የተጫዋቾችን እና የቡድን ግምገማዎችን እንዲሁም ማስተዋል የታከለባቸው አስተያየቶችን (አንዳንዴ በማንአለብኝነት ለአንድ ቡድን እያዳላን😅) እናቀርብሎታን።

የዚህን ውብ ጨዋታ ሙሉ ሽፋን ማግኘት ይፈልጋሉ? ከሆነ
ወደ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል!
https://terakiapp.page.link/aafGQwVZ9A2hq7Zw7

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ጠዋትም ማታም ስራዬን ነው ማስበው ከ 6 በላይ Startup የመሰረተው ወጣት ከበርሱፍቃድ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/9ag475iRmJdJ9Kb18

Читать полностью…
Subscribe to a channel