https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ፍቅር ከውስጥ ወደ ውጪ! ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሐመረ ሙሉጌታ፡ የ ኑ ጭቃ እናቡካ ባለቤት ስትሆን፡ በሐገር ውስጥ የተለያዩ ሁነቶችን ያዘጋጀች እንስት ነች፡ ከመስቀል አደባባይ እስከ ቤተ መንግስት፡ በመቀጠልም በውጭ ሀገር ዱባይ አዘጋጅታለች። ቀጥሎም በአሜሪካ ደግሞ ይሄንኑ የኑ ጭቃ እናቡካን ሁነትን ይዛ ለመሻገር በሀሳብ ላይ ትገኛለች። ከልጅነት ጀምሮ ያለፈችባቸውን በጊዜው ከባድ፡ ታልፎ ግን ሚያስቁ እና ልዩ የሆኑ ታሪኮቿንም አካፍላናለች።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#CHOICE #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Unbreakable love - የማይሰበር ፍቅር
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In today's episode, Mardoki and the speaker engage in a discussion about the unconditional, unbreakable, and eternal love of God, as demonstrated through His son, Christ. They provide a concise depiction of human nature in contrast to the divine nature of God. The conversation also touches on how God displayed mercy towards humanity, despite humanity's deserving of His justice and wrath, all to manifest His love.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Reformed_Hub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 06 Episode 56
የስልኬ እስረኛ ሆኜ ነበር - With Mekdela Mekuria
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በምን ያህሎቻችን ህይወት ወስጥ መምህራኖቻችን ተፅእኖ ፈጥረዋል ? በህይወታችንስ ሁሌ ምናስታወሳቸው መምህራኖች ያሉን ምንያህሎቻችን ነን ? የዛሬው እንግዳችን የመምህር ሰራ የሌሎችን ህይወት ማመቻቸት ነው ይለናል።
መቅደላ መኩሪያ ይባላል በአዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን : እድገቱም በሰፊ ቤተሰብ መሀል እንደሆነ ይናገራል ። ጥልቅ የ ታሪክ ተናጋሪ( story teller ) የመሆን ፍቅርም ያደገበት በልጅነቱ ነው :: የተለያዩ ትምህርቶችን የሞካከረው መቅደላ : ለታሪክ ተናጋሪነት ያለው ፍቅሩ ማርኬቲንግን እንዲያጠና እና እንደ ቶስት ማስተር ያሉ አለም አቀፍ public speaking events ላይም እንዲሳተፍ እንደገፋው ይናገራል ።
ከአዘጋጆቻችን ከነአን እና ጥጋቡ ጋር በነበረው ቆይታ : በሌሎች ህይወት: ውስጥ ተፅእኖ ፈጥሮ ስለማለፍ: የቴክኖሎጂ ጥገኛ ስላለመሆን : ስለ የራስ ገፅታ ግንባታ ጠለቅ ያለና : ብስለት የተሞላበት እውቀቱን አጋርቶናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 06 Episode 55
10 አመት በኪሳራ ሰርተናል - With Yusuf Reja - Founder of Ethio Jobs
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Introducing Yusuf Reja, the visionary founder and CEO of Africa Jobs Network. With a tone that's refreshingly natural and conversational, he guides listeners on a journey through his entrepreneurial ventures, which have had a transformative effect on the job market in Africa. The podcast episode explores Yusuf's role as the mastermind behind significant platforms such as Ethiojobs.net, Dereja.com (Ethiopia), and Kipawa (Kenya). Through these endeavors, he has nurtured and developed spaces that bring empowerment to both job seekers and employers. The podcast delves into the profound impact of Ethiojobs.net, the pioneering job board in Ethiopia, and provides insight into how this platform is revolutionizing the management of CV data for recruiters, thereby streamlining and enhancing the hiring process.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ አኒሜተር እና ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Venture into the realm of imagination and creativity as a visionary motion graphics designer and animator steps into the spotlight. In this episode, listeners are treated to an exclusive peek into the life of a motion graphics designer and animator. Whether you're a design enthusiast or simply curious about the artistry behind the craft, this episode is your gateway to the world of motion graphics and animation.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Sost Kilo | ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል
የራህባን ጭስ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Dive into a short adult story laced with Intrigue and Passion on the newest Sost Kilo Podcast Episode. Tune in as the host skillfully weaves a tale that blurs the lines between a heart-pounding romance and spine-tingling thriller.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ሦስት_ኪሎ #ፖድካስት #Sostkilo #shortstory
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Daddy issues/የአባት ችግሮች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በ25ተኛው ሳምንት የአሳብ ፖድካስት ውይይታችን ከአባት ጋር ተያይዞ ሚገጥሙንን ችግሮች፣ ስነልቦናዊ አንድምታዎቹን ሚያስከትለውን ጉዳት፣ መፍትሄዎቹን እንዲሁም ሌሎችን ተወያይተናል ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ክንፍ አውጡና ብረሩ! የአይምሮ ጤንነት! ከሲፓራ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሲፓራ ወንደሰን: በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ስትሆን: በነበረን ቆይታ፡ የአይምሮ ጤናን እና የመዳን መንገዶቹን፣ ስለ ፍቅር እና ትዳር በተጨማሪም በግል ስላሳለፈቻቸው የህይወት ጉዞ አጫውታናለች።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#CHOICE #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ANKH ፖድካስት ክፍል
XG, XT, PPDA ምንድናቸው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል
ስለ Football Data Analysis
Advanced stats XG,PDPA,Field tilt,GPI,XT....በጥልቀት አይተናቸዋል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ANKH #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
የነሃሴ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Elon Musk ከMarck Zuckerberg የሚኖረውን የማርሻል አርት ግጥሚያ ስለማረጋገጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
Can time travel be possible | The half trillion dollar gaming industry
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Step into a time machine with the Rome Podcast on their 12th episode, where they explore the mind-bending topic of time travel and the multi-billion dollar industry behind it!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ሠዎች የሚያምኑት ሠው! ከ ኪሩቤል ጋር የተደረገ ቆይታ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ኪሩቤል ጫንያለው፡ የአሀዱ ሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና ይዘት ፈጣሪ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በኤሌክትሮመካኒካል ምህንድስና እንዲሁም በማስተርስ ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ምሩቅ ሲሆን፡ በዚህ ሰዓት በጎልደን ሴልስ እና ማርኬቲንግ ድርጅት ውስጥ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። ከኪሩቤል ጋር ባደረግነውም ቆይታ፡ ወጣትነት፣ ወንድነት፣ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ቢዝነስ፣ ገንዘብ እንዲሁም እንዴት እራሳችን ላይ መስራት እንዳለብን አጋርቶናል፡ ጨምሮም ስላሳለፋቸው እና ስላለፈባቸው የህይወት መንገዶች አጫውቶናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
Naomi ግርማ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆና አሜሪካን አለም ዋንጫ ላይ የወከለችው
ናኦሚ ግርማ አጭር ታሪክ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ANKH #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ ሞተረኛ | ከጨርቆስ ልጆች ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. It focuses on discussing the other side of the story, the untold truth and is hosted by BARKOT. Tune in every week as they have discussions with interesting guests.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
የሐምሌ 30 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Youtube የሰው ሰራሽ ብልሃትን በመጠቀም የቪድዮ ማጠቃለያዎችን ሊይዘጋጅ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Rejection
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode, Assab podcast will delve into a discussion about the psychological implications of rejection, exploring its impact on individuals' lives and offering insights into methods for liberation from its effects.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
☕ ቡናው እስኪፈላ ፤ ለምን አንድ ቅልብጭ መጽሃፍ አናዳምጥም?
🤏🏽📚 | አልኬሚስት
ህልሞችቻችንን ስለመከተል የሚያስተምር መፅሀፍ።
ዘአልኬሚስት (1988) የተባለው መፅሀፍ ስለ አንድ አንዳሉሺያዊ ወጣት እረኛ ታሪክ የጸፃፈ ሲሆን፣ ልጁ ወደ ግብፅ ፒራሚዶች ተጉዞ በተደጋጋሚ በህልሙ ሲያቸው የነበሩትን ውድ ሀብቶች ለማግኘት ሲሞክር ያስቃኘናል። በጉዞው ላይ፤ በጣም ብዙ መሰናክሎችን ማለፍ ነበረበት ፤ በፈተናዎቹ አማካኝነት ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ይማራል፡፡ በአስራ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን በነበረ አፈ ታሪክ ላይ በመመስረት፣ ህልምህን መከተል፣ እጣ ፈንታህን መፈለግ እና በተፈጥሮ ፍቅር መውደቅን የመሳሰሉ ርዕሶችን ይዳስሳል።
ደራሲው ፓውሎ ኮሎሆ ብራዚላዊው ሲሆን። በብዛት የሚታወቀው ዘአልኬሚስት የሚለውን መፅሃፍ በመፃፉ ነው፣ ነገር ግን ሌሎቹም መጽሃፎቹ በዓለም ላይ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኙ ናቸው። ሥራው ወደ 83ቋንቋዎች ተተርጉመዋል።
▶️አልኬሚስት - https://terakiapp.page.link/4y5H
#አልኬሚስት #ትረካ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የነሃሴ 16 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Mark Zuckerberg ፣ Elon Musk ስለማርሻል አርት ግጥሚያው ሲሪየስ እንዳልሆነ ስለመናገሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ ደንብ | ከአዲስ አበባ ደንቦች ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join in as two street vendor enforcement officers share their gritty and captivating experiences from the heart of the city. Unveiling the untold stories behind the bustling streets, where rules and livelihoods collide. Get ready for a raw and unfiltered conversation that explores the challenges, triumphs, and unexpected connections that come with their daily hustle.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ መምህር አብራራው ፖድካስት ክፍል
ትምህርት እና እውቀት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ትምህርት #ተማረ ምህረት አገኘ ማለት ነው
እውቀት ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚደረግ ጉዞ......
የተማረ እና ያወቀ ልዩነትን እና አንድነትን ይማሩ ይወቁ
ማወቅ በብርሃን ኗሪ ያደርጋል
መማር ደግሞ ብርሃን ያደርጋል እያለ እያዋዛ ስለ ማውቅ እና ስለ መማር ብዙ ሚያመራምር ፖድካስት በመምህር አብራራው
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#መምህር_አብራራው #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጥያቄ ፖድካስት ክፍል
Boundaries
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this enlightening podcast episode, the host delves into the crucial topic of setting boundaries and provides listeners with valuable insights on why boundaries are necessary for a well-rounded life. Whether it's in the context of work, relationships, or self-care, this episode equips listeners with the knowledge they need to establish effective boundaries and achieve greater balance in their lives.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጥያቄ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Meet mco-host Mordokai Ayele - ቆይታ ከረዳት አዘጋጄ ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
The ReformedHub podcast welcomes Mordokai Ayele as its new co-host, aiming to enlighten and educate the Christian community. With innovative concepts, the podcast aims to spark meaningful conversations and contribute to the Christian community's understanding.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Reformed_Hub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
ሜድቴሽንን ካለመረዳት {Misunderstanding of Meditation in Ethiopia}
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the speaker explores how meditation is misunderstood in Ethiopia. He emphasize the universalism of meditation and claims that it belongs to everyone. He explores the reasons for its limited instruction and introduces a common misunderstanding about it in Ethiopia. He underlines the connection between meditation and other facets of life and offers illustrations. Then the discussion moves on to talk about the importance of meditation in religion, focusing on how it might improve one's religious experience. The episode comes to a close by highlighting the significance of meditation beyond just cultural and religious boundaries.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት
🎙🎧 በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Benefits of Breast Milk for Children
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ የእናት ጡት ወተት ለልጆች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። እናም ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን። እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁም ብትልኩልን እንመልሳለን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood #ፖድካስት
ከማህበራዊ ሚዲያ ለ20 ደቂቃ እረፍት እንውሰድ እና በአዲስ ቅልብጭ እንጠመድ!
🤏🏽📚 | ትኩረት ለማይገባው ትኩረት ያለመስጠት ረቂቅ ጥበብ
በዓይነ ሕሊናህ ይህን ሣል፦ አንተ በአንድ ትልቅና ታዋቂ ኩባንያ ውስጥ ዋና ሥራ አስኪያጅ ነህ።
ሥራህን እና ሥራህ የሚያስገኝህን ጥቅማ ጥቅሞች ትወዳቸዋለህ። ጥሩ መኪና ፣ የሚያማምሩ
አልባሳት እና የስራ ባልደረቦችህ አክብሮት ሁሉ አለህ። ከሁሉም በላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሆን
ትወዳለህ። ከፍተኛ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሆን ማንነትህ ነው።
አሁን ከፍ ወዳለ ደረጃ የመሸጋገር እድል እንደ ገጠመህ አስብ። ሆኖም ዕድሉ የመጣው ከከባድ
ሥጋቶች ጋር ነው። ፍፁም በሆነ መልኩ ማሳካት ካልቻልክ ሁሉንም ነገር ታጣለህ - ስራህን ፣
መኪናህን፣ ክብርህን እና ከሁሉም በላይ ደግሞ ማንነትህን።
ዕድሉን ትቀበለዋለህ?
▶️ትኩረት ለማይገባው ትኩረት ያለመስጠት ረቂቅ ጥበብ - https://terakiapp.page.link/4ccc
#ትኩረት_ለማይገባው_ትኩረት_ያለመስጠት_ረቂቅ_ጥበብ #ትረካ #ቅልብጭ
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Mommy Issues
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
This week Assab Podcast will be discussing the psychological implications of mommy issues,its impact on the individual life and others.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
Self awareness | ራስን ማወቅ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode the host explores the topic of self-awareness and how it can lead to positive change in our lives. Being self-aware means having a deep understanding of our own emotions, thoughts, and behaviors. It allows us to recognize patterns in our lives and make conscious decisions to improve ourselves.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
🎙🎧በ112ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል፣ ታዋቂው ቲክቶከር እና የ'ወቸው ጉድ' ፖድካስት አስተናጋጅ አቤል ምስራቅ ጉዞውን እና ምኞቱን አካፍሏል። የቲኪቶክ ጉዞውን እና እንደ ይዘት ፈጣሪ ሊኖሩ የሚችሉ ኃላፊነቶችን ያጋራል። አቤል ከቲክ ቶክ በመሸጋገር በዩቲዩብ ላይ ለማተኮር ያለመ ሲሆን በኮሜዲ ሙያውም ለመቀታጠል ያቅዳል። እንዲሁም የወደፊት ራዕዩን ያካፍላል እና የማሳቅ ብቃቱን ከማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች በላይ ማስፋት ህልሙ እንደሆነ ይገልጻል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Life Pulse with Reed
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Every Friday this podcast's host talks about life from her educational view point as well as her personal living experiences. She also will delve into the subjects of a healthy lifestyle, the benefits of forgiveness and so many more topics.
🎙🎧በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል
From Stigma to Strength - Conversations on Suicide and Grief (Ft. Tinsae)
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
TRIGGER WARNING - Conversations on Suicide and Grief
In this powerful episode we delve into deeply personal territory as we open up about the devastating impact of suicide and self-harm on individuals and their loved ones, aiming to break down the barriers of stigma and foster an environment of compassion and support.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Awaze #ፖድካስት