https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ93ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
የባቢና የማራም እድሜ ልዩነት
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
በትውልድ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት እምብዛም ሰፊ ሳይሆን ነገር ግን በባህሪ፣ በመግባባት፣ በተለያዩ የምርጫ አይነቶች ላይ ግን በደምብ የሚታይ ሰፊ ልዩነቶችን እንድናስተውል አድርጎናል። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ጉዳይ ላይ ይወያያል የተፈጠረውን የትውልድ ክፍተትስ በምን ብናስታርቀው ይሻላል በሚለው ላይም የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ ይሰነዝራል።
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
Be present | by poet Maraki
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
As the curtains rise on this enchanting literary voyage, listeners are invited to explore the depths of emotion and imagination, guided by the poetic prowess of Maraki. Through carefully chosen words and evocative imagery, Maraki's poetic narrative promises to take you on a heartfelt and soul-stirring adventure, painting vivid landscapes of emotions and experiences. Join in as the podcast unravels the artistry of Maraki Wendewosen's poetic expression in the captivating commencement of its poetry segment.
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
በ890 ብር ደሞዝ የ3000 ብር እቁብ እጥል ነበር ፤ ማንያዘዋል እሸቱ ይመቸኛል" እንደ ስቴንስል
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode, Jelalu Stancil, who is known for his entertaining narrative promotion on TikTok will be sharing his ideas, work and life experience. Jelalu is engaged in a form of stencil work known as wall stenciling. Wall stenciling involves creating patterns, decorations, shapes, or creative designs on a wall using cut-out sections or openings that form the desired design.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ ፓርኪንግ
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
On this episode, Addis Ababa's mostly known day workers, Parking Service provider will be sharing us their life. Finding a parking spot for your car in Addis Ababa is a time-consuming job. These parking service providers help you find your desired spot, protect you from theft, and prevent damage to your car by other reckless drivers.
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ፍላጎት + Hard Work | ከ Photographer ሳምሶን ስለሺ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
ሳምሶን ስለሺ፡ የ Hive studio ባለቤት እና photographer ሲሆን፡ በነበረን ቆይታም photography እና Business፣ ጠንክሮ መስራት እና ለምንሰራው ስራ ሊኖረን ስለሚገባ፡ ፍላጎት፣ መሰጠት እና ራስን ከጊዜው ጋር እንዴት ማሳደግ እንደምንችል አካፍሎናል።
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል
Fit, Fierce, and Female (Ft. Hamrawit)
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join Hamrawit and Tinsae as they discuss everything from pumping iron to boosting confidence. Hamrawit is a true inspiration, and during the episode, they delve into the significance of safe spaces and why they both believe that "self-care day" should undoubtedly be recognized as a holiday.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Awaze #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የነሃሴ 29 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Amazon ከሼር ባለቤቶች ክስ አንደቀረበበት ፣ Microsoft WordPadን ሊያቋርጥ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#️⃣ዘማች #️⃣ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል
እራሱን ያጠፋው ዳኛ| motivational speech ያነቃቃናል?ፌስቡክን የከሰሰው ኢትዮጵያዊ እና ሌሎችም ጉዳዮች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በ11ኛው የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል #11 እራሱን ያጠፋው ዳኛ| motivational speech ያነቃቃናል?ፌስቡክን የከሰሰው ኢትዮጵያዊ እና ሌሎችም ጉዳዮችን ተወያይተናል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
በእርግዝና ጊዜ ማጥባት እና ሁለት ልጆችን በጋራ ማጥባት - Breastfeeding during Pregnancy and Tandem Nursing
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በሶስት አመት የጡት ማጥባት ጉዞዬ ውስጥ ያደረግኩት በእርግዝና ጊዜ ማጥባት እና ሁለት ልጆችን በጋራ ማጥባት ብዙ ጥያቄና አስተያየት ያስተናገድኩበት ነው። ሳይንስ የሚለውን እና የራሴን ልምድ በዚህ የእናትHood ፖድካስት ክፍል አካፍያለሁ። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ። 💫 ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ ወይም ለወዳጅ ለቤተሰብ አካፍሉት።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
Self Educationራስን ማስተማር
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬው የሮሜ ፖድካስት ክፍላችን በዚህ ዘመን እየተለመደ የመጣው ራስን ማስተማር ወይም self education በሚል ርዕስና አብረውት ተያይዘው ባሉ ነገሮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል እንድታዳምጡት እንጋብዛችኋለን
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
SCORA×Tankua obstetric violence| የወሊድ ወቅት ጥቃት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ስለ #እናቶችጤና በምናይበት የመጀመሪያ ክፍል በእርግዝና እና በወሊድ ወቅት ስለሚደርሱ ጥቃቶች ሄለን እና የስኮራ ቅዱስ ጳውሎስ ዳይሬክተር ቤታኒ ቴዎድሮስ በጥልቅ ይወያያሉ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Prosperity Gospel Part 2 - የብልፅግና ወንጌል ክፍል ሁለት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this captivating episode, the hosts delved deep into the fascinating world of prosperity gospel. With one host exploring this intriguing topic previously and the other adding fresh perspectives, they embarked on a journey to uncover its origins, global influence, and its impact on our very own country. ━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Reformed_Hub #ፖድካስት
🎙🎧በ91ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ስለ PODCAST ጉዟችን
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዳማ ፖድካስት እስከዛሬ ድረስ የተለያዩ ማህበረሰባችን ውስጥ የምናስተውላቸውን በርካታ ነገሮች እያነሳ ሲወያይ ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ ዳማ ፖድካስት እስከዛሬ የመጣውን ጉዞ ዞር ብሎ በመመልከት ለአድማጭ ተመልካቾች ታሪኩን ለማጫወት ወስኗል በነካ እጃቸውም ስለ ፖድካስት ምንነት፣ ጠቀሜታ፣ እንዲሁም አዲስ ለመጀመር ሃሳቡ ላላቸው ሰዎች ጠቃሚ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ምክር ለማጋራት ሞክሯል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
Guided Contemplation Meditation (ጥልቀት ሜድቴሽን)
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, listeners are invited to embark on a transformative journey of self-discovery through a Guided Contemplation Meditation. This episode presents a serene and immersive experience, gently guiding listeners into a state of deep reflection and inner calm. Through the soothing voice of the host, the podcast provides step-by-step guidance on practicing contemplative meditation, encouraging listeners to explore their thoughts, emotions, and inner world.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች
ክፍል ፩
✍🏽ድርሰት: አቤል የኪዳን ልጅ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሮበርት ሙጋቤ በተጋበዘባቸው መድረኮች ንግግር ሲያደርግ፣ ወይም ለመገናኛ ብዙሐን ቃለ ምልልስ በሰጠ ቁጥር የሚያደርጋቸው አስገራሚ፣ አከራካሪና አወዛጋቢ ንግግሮቹ ቀልቤን ሲስቡት ኖረዋል፡፡ ሙጋቤ የሚሰጣቸው አስተያየቶች የአርዕስተ ዜናዎች መሪ አንቀጽ በመሆን ትኩረት ሲስቡ ኖረዋል፡፡
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
▶️ የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች: https://terakiapp.page.link/2ShC
#ክፍል #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook | Telegram
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
What is Biblical Planning - ክርስትያናዊ እና መፅሐፍ ቅዱሳዊ እቅድ አወጣጥ
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
On todays episode Mardoki talks about the basics of Biblical planning and other useful thing Christians should know on how to get into the new year and manage it well.
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#Reformed_Hub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የጳጉሜ 04 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። በአዲሱ የApple ዝግጅት ምን ሊተዋወቅ እንደሚችላ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🌸አበባየሁሽ ለምለም! አበባየሁሽ ለምለም! 🌸
ከብረው ይቆዩ ከብረው! አዲሱን ዓመት በልጽገው፣ ወግ መዓረግ አይተዉ፣ ነገሮች ለእርሶ ተሳክተው፣ ወሰን የለሽ እድሎች ወደ ቤቶ ገብተው፣ ከብረው ይቆዩ ከብረው!🥂
2016 በፍቅር፣💖 በሳቅ እና ስፍር ቁጥር በሌላቸው የደስታ ጊዜያት የተሞላ ዓመት ይሁን። እያንዳንዱን ቀን በድፍረት፣ በደግነት እና በህልምዎ በማያወላውል እምነት ይቀበሉ። ✨🍾
✨መልካም አዲስ ዓመት ከተራኪ!✨
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
Self abandonment | ራስን መተው
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
In this podcast episode, the host, observes that many individuals find themselves ensnared in self-abandonment as they constantly prioritize the needs of others over their own. She warmly welcomes all the people pleasers tuning in, acknowledging the common struggle. The host likens this journey to a much-needed wake-up call, offering valuable insights to those seeking personal growth and self-empowerment.
━━━━😀◖
(●。●)◗
😀━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
🎙🎧በ92ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ገንዘብ ወይስ እውቀት? | FINALE
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው ድሮ ልጆች ሆነን ገንዘብ ይበልጣል ወይስ እውቀት ይበልጣል በሚል ያደረግነውን ክርክር እስኪ ዛሬ ላይ ባደገው አእምሯችን ስንመለከተው ምን ይመስላል የሚለውን ለመመልከት ይሞክራል። እውነት ግን ማን ይበልጣል? ገንዘብ? እውቀት? ወይስ መነጣጠል የሚችሉ ነገሮች አይደሉም?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🥳 እንኳን ደስ አላችሁ ፤ እንኳንም አደረሳችሁ!🥳
የአዲስ ዓመት ውድድራችንን የሚያብረቀርቁ ኮከቦችን በማግኘት አጠናቀናል! ✨
የቀረቡት በመቶዎች የሚቆጠሩ ትረካዎች ከድንቅ በላይ ነበሩ! 🤩 አሸናፊዎቻችን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ፤ ገፀ ባህሪያትን በመላበስ እና በድምጽ ወደ ህይወት በማምጣት ትረካዎቻቸውን እንድናዳምጥ አድርገውናል። 🎙️
እዚህ ላይ ብቻ አያበቃም! 🚀 በቀጣይ ስራዎች ከእነዚህ አሸናፊዎች ጋር ለመስራት ቀነ ቀጠሮም ይዘናል። 🥳
በዚህ አስደናቂ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች በማክበር ጉዞዋችን ላይ ለተቀላቀሉን ሁሉ እናመሰግናለን። 🎧 የማይናወጥ ድጋፋችሁ ሀገረኛ የድምጽ ይዘቶች (contents) ላይ ትኩረት የመስጠት ተልእኳችንን አበረታቷልና። 🌟
መልካሙን ብቻ የምንሰማበት፣ በአስደሳች ታሪኮች እና አዲስ ግንኙነቶች የተሞላ አዲስ ዓመት ይሁንልን!🥂
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Resting
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 27th episode of their weekly Assab podcast, they delve into the fascinating realm of psychology, uncovering the profound effects of rest, the perils of sleep deprivation, and the vibrant world that blossoms when life is well-rested. Tune in for these captivating insights and more!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
ጥቂት ፍላጎት (FEW DESIRES)
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this thought-provoking episode, the podcast explores the intriguing question: Can cultivating small desires lead to inner peace? Discover whether consciously setting barriers to our wants is the key to finding harmony within. 🌿🤔
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ምን ያህል ገንዘብ ነው ምትፈልጉት? ከሰላማዊት ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰላማዊት ኩራባቸው፡ የ Computer Science ምሩቅ ስትሆን፡ በአንድ ድርጅት ውስጥ ተቀጥራ እየሰራች: በተጨማሪም የራሷን ሁለት ንግድ(Business) በመስራት ላይ ትገኛለች። በቆይታችን ስለ ቅጥር ህይወት፣ ሰዓት አጠቃቀም፣ ስራ እና Digital marketing አካፍላናለች። አብራችሁን ቆዩ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
2nd Year Anniversary Scripture Alone Podcast
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In its 79th episode, Scripture Alone Podcast celebrates its remarkable 2nd-year anniversary. Join the hosts as they reflect on two years of insightful discussions, bringing scripture to life. A special milestone worth tuning in for!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Scripture_Alone #ፖድካስት
🌸 አዲሱን አመት በድል ጀምሩት! 🌸
🏆የአዲሱ አመት ስጦታችን አሸናፊ ለመሆን፤ ለአንድ ደቂቃ ያክል የፈለጋችሁትን የአማርኛ መፅሀፍ ትረካ ቀድታችሁ ላኩልን፡፡ ድምፃችሁ አዲሱን አመት በስኬት ሊያስጀምራችሁ ይችላል፤ ከዚያም በተጨማሪ የስጦታችን አሸናፊ ትሆናላችሁ! 🎉😀
የውድድሩ ህጎች፡ ⤵️
1️⃣ ተራኪ አፕሊኬሽን ማውረድ እና አካውንት መክፈት
2️⃣ የተራኪ አፕን ቴሌግራም ገፅ መከተል
3️⃣ የአንድ ደቂቃ ትረካ ከሙሉ ስማችሁ ጋር በ @TerakiGiveaway ቴሌግራም ላይ መላክ
🚩 አንደኛ ደረጃ
😀 ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🐓 2 ዶሮ
😱24 እንቁላል
🍷ወይን
🚩 ሁለተኛ ደረጃ
😀ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🍰 1 ኪሎ ካራሜል ኬክ
🔥3 ሊትር ዘይት
😱12 እንቁላል
🚩 ሶስተኛ ደረጃ
🎤ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🍾1 ሳጥን አራዳ
🍪1 ኪሎ ኩኪስ
😱6 እንቁላል
📣 አሸናፊዎችን ጳጉሜ 4 በቴሌግራም ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል 🥳
🌐 Instagram | 🌐 terakiapp">TikTok | 🌐 Twitter | 🌐 Facebook
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
The Power of Vision
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
The Power of Vision ከእላሻ ፈቃዱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የነሃሴ 23 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ህንድ ወደ ጨረቃ የላከቸው የጥናት መሳሪያ በተሳካ ሁኔታ ስለማረፉ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ። ━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ ቀብር አስፈፃሚ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, Barkot, the charismatic host, engages in a thought-provoking conversation with funeral service providers. They delve into the intricacies of their profession. Through candid reflections, the episode offers a unique glimpse into the world of funeral arrangements while exploring the profound impact of their work on both the living and the deceased.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች ከብርቱካን አሊ (CRNA, DNP) ጋር - Breast Milk Pumping Best Practice
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ብርቱካን የሶስት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ Certified Registered Nurse Anesthetist, (CRNA DNP) ማለትም ነርስ እና የማደንዘዣ ወይም የሰመመን መድሀኒት ሰጪ ናት።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━
#እናትHood_EnatHood #ፖድካስት