terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል

ፎቶግራፈር መክብብ ታደሰ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
የፎቶግራፍ ባለሞያው መክብብ ታደሰ የፖድካስታችን እንግዳ ነበር፡፡ ከሙያው ጋር በተያያዘ በርካታ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል፡፡
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል

ፌሚኒዝም ፣ ትዳር እና የፍቅር ግንኙነት ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ስለፍቅር ግንኙነት ፣ ትዳርና ፌሚኒዝም ዙርያ ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር ቁይታ አድርገናል፡፡
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

ስለየጡት ካንሰር እናውራ| Conversations on Breast Cancer

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል የካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ምክንያት በማድረግ የታንኳ ቤተሰብ ሎዛ ከዶ/ር እየሩሳሌም ጋር በመሆን ስለ #ጡትካንሰር ይወያያሉ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ራእይ ይኑረን

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts engage in an insightful discussion with TikTok content creator Feven, focusing on the Law of Attraction and Law of Manifestation. Together, they explore these universal concepts and their practical applications in daily life. The conversation also delves into topics like virtue signaling, proactive living, and the challenges of accepting one's mistakes. With Feven's expertise and the hosts' engaging dialogue, listeners gain valuable insights into self-discovery, personal growth, and authenticity.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል

#13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በ13ኛ የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል በኃይሉ ሙሉጌታ ስለ depression, ከማህበረሰብ ስለ መገለል፣ ስለ ጉዞ አድዋ ፣ ስለ ፊልም እና ሌሎች ጉዳዮች አጫውቶናል፡፡
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

Barbie vs Oppenheimer: The Fear of Missing Out

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of the Netsanet Podcast, listeners are invited to delve deep into the captivating world of film and psychology. They are encouraged to brace themselves as the hosts unravel the epic clash between Oppenheimer and Barbie, exploring the depths of the messages embedded within these films. The episode delves into the profound impact these movies have on shaping our worldview, intricately weaving threads of feminism and geopolitical intrigue. Join the conversation as the hosts dissect the layers of meaning, offering fresh perspectives and critical insights.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"Plus size (ወፍራም) ሞዴል፤ ሜካፕ አርቲስት፤ ማርኬተር" ከዮኪ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
Welcome to today's episode featuring Yokab Alem, a plus-size model and makeup artist. Get ready to be inspired by her journey of self-acceptance and celebrate beauty in all its forms as shares her inspiring work and life experiences. Enjoy!
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል

Abuse

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
⚠️Trigger Warning⚠️

In this episode of the podcast, listeners are invited to join the hosts as they bravely tackle the sensitive topic of abuse. With empathy and insight, the hosts delve into the complexities of abuse, exploring its various forms and shedding light on the profound impact it has on individuals and communities. Through candid conversations and expert interviews, they navigate the nuances of this deeply troubling issue, offering support, understanding, and resources for those affected. Tune in to gain valuable insights, raise awareness, and foster a compassionate dialogue surrounding this important societal issue.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

ስላለፈው የፍቅር ግንኙነታችሁ ስትጠየቁ "ውይይይይይ አታንሱብኝ" ነው የምትሉት? 😔

አንዳንዴ ከተለያየንበት ምክንያት አንጻር በቀላሉ መርሳት ሊከብድ ይችላል ሆኖም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በህይወታችሁ ስኬታማ መሆን እንዲሁም ራሳችሁን መንከባከብ እና ማሳደግ እንደምትችሉ "ያለፈውን የፍቅር ግንኙነታችሁን የምትረሱበት መንገድ" የተሰኘው የመጽሃፍ ትረካ ያሳያል። እንድታደምጡት ጋበዝን!

▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/MYWU

#ያለፈውን_የፍቅር_ግንኙነታችሁን_የምትረሱበት_መንገድ #ትረካ #ቅልብጭ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

Design and the Mindset, with Dagmawi Mebratu

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአርክቴክቸር፣ በኣስተማሪነት እና በውስጣዊ አስተሳሰብ ልምድ ያለውን አርክቴክት ዳግማዊ መብራቱን ስንቀበል በዚህ ክፍል ተቀላቀሉን። ትክክለኛው አስተሳሰብ በንድፍ ሂደት ላይ እንዴት ተጽእኖ እንደሚያሳድር እና ማህበራዊ ሚዲያ እንዴት እያደጉ ያሉ አርክቴክቶችን እና ፈጠራዎችን ለማነሳሳት እና ለማስተማር ጠቃሚ ግንዛቤዎቹን ያካፍላል የሚሉትን ነጥቦች እናያለን። ወደ ስኬት የመራውን የእድገት፣ ተግዳሮቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች የግል ታሪኩንም ያካፍለናል። የአርክቴክቸር ፍቅር ካልዎት፣ ዲዛይነር ወይም ፈጣሪ ከሆኑ፣ ከባለሙያ እንግዳችን በተሰጠ ተግባራዊ ምክር እና ማበረታቻ የተሞላውን ይህን ክፍል አያምልጥዎ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ መነፅርን በሻንጣ ከውጭ አገር ከማስመጣት ተነስቶ : አለም ላይ ቁጥር አንድ prescription Lense አምራች ከሆነው ኤስሊየር ኢንተርናሽናል (Essilor international ) ጋር በአጋርነት እስከ መስራት ደረጃ የደረሰውን ሰን ኦፕቲክስ መስራች አቶ ብርሀነ አብረሀ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰን ኦፕቲክስ ከ11 በላይ ፍራንቻይዝድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን: አቶ ብርሀነ ከሰን ኦፕቲክስ በተጨማሪ የማጀስቲክ ፈርኒቸርም መስራች ናቸው ። የብርሀነን ጉዞ የተመለከትንበትን ይህን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆናችሁ በማመን ነው ተጋበዙልን ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል

Social media usage and its dangers - የማህበራዊ ድህረገፅ አጠቃቀም

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
On today's episode, the host and their co-host delved into the usage of social media within society, particularly focusing on the Christian community. The primary focus of the episode was exploring how social media can be utilized for the glory of God.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል

በሀሳብ መጥፋት | Catastrophizing

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ስንቶቻችን በነገሮች ውጤት ላይ ሁሌም አስፈሪውን እና መጥፎውን ምላሽ ብቻ ማሰብ ራሳችንን ውጥረት ወስጥ ከተናል? ከዚ የግንዛቤ ችግር ጀርባ ያለውን ምክንያት በትንሹም ቢሆን እይታ እንዲሆን ከማውቀው ላካፍላቹ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

From Our Experiences with Habesha Weddings to Exploring Our Life's Paths

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
This week's guest, Bantamlak, joins Tsilate and Tsion for a lively conversation about the nuances of wedding planning, with a special emphasis on their personal experiences with Habesha weddings. Come along as they discuss the lively customs and cultural significance of these festivities through anecdotes and perspectives.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"በልጅነት እስር ቤት ከመግባት እስከ የግል ልብስ ስፌት ቤት፤ በኮሮና ግዜ ማስክ ዲዛይን አርጌ እሸጥ ነበር" እንደ ልብስ ሰፊ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode, Ashenafi Lecho, a tailor who has worked in the tailoring profession and business for 7 years, will share his work and life experiences. Enjoy!
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

የ Rap ጉራማይሌ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
Yimra is a talented musician who has been making music for over a decade. He discovered his passion for music at the young age of 10 and has been honing his craft ever since. Yimra's musical style is a unique blend of hip-hop and rap, with influences from his Ethiopian heritage. He is known for his ability to seamlessly switch between rapping in Amharic and English, showcasing his versatility as an artist.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል

ስለ Gugut ፖድካስት፣ chatGPT ፣ ሙዚቃ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
የዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳችን ጉጉት ፖድካስት ላይ ከካሜራ ጀርባ የሚታወቀው ብሩክ ነው፡ ከብሩክ ጋር ስለጉጉት ፖድካስት ፣ chatgpt ፣ ስለሙዚቃ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

በሁለት አመት ውስጥ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts share their podcast's growth story over two years, discussing YouTube revenue, advertiser collaborations, and the progress of their merchandise line. Listeners gain insights into their entrepreneurial journey, learning about successful partnerships. The episode provides a behind-the-scenes look at their podcast's evolution, offering valuable industry wisdom and future aspirations. Whether you're a content creator or a fan, this episode offers a deep dive into their entrepreneurial adventures and podcast success.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል

የውስጥ ስብራት

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ከቸርነት አለሙ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል

የጥቅምት 20 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የፊንቴክ ትግብራ ሊጀመር እንደሆነ ፣ Spider-man 2 ጌም በዐጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ሽያጭ እንዳገኘ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

አዲሱ አርሰናል፤ በርናዶ ሲልቫ ፤ ቫንዳይክ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል
የቶትንሀም አስደናቂ ብቃት ሚስጥር
ስለ አዲሱ አርሰናል
የብሬንትፎርድ Money Ball
የዩናይትድ እና ሲቲ ፤ የሊቨርፑ ጨዋታ ላይ
የተመረጡ ሀሳቦች ተነስተውበታል
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ The Scorpions Saga  ፖድካስት ክፍል

Sparking a Peaceful Co-creation

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In a world where chaos often prevails, there is an eternal yearning for the harmonious embrace of peace and justice. The two noble virtues must enterwine and resonate deep within the human spirit. On this episode of The Scorpions Saga, we invite the President of EMSA-ETHIOPIA Yared Kiros, and our surprise guest Yordanos Gebremedhin, to talk about SDG 16 : Peace, Justice and Strong Institutions. Stick around to hear what they say about the controversy and practice of Euthanasia and Abortion, and get an insight on the interesting experiences our guests share in thier clinical rotations, and many more!
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#The_Scorpions_Saga #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

The Psychology of Nature

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the 33rd episode of Assab Podcast, the hosts explore "The Psychology of Nature" they delve into the impact of natural surroundings on mental well-being, discussing the calming effects of green spaces, stress reduction, and enhanced creativity. Listeners can expect a deep dive into the transformative power of nature on human emotions and cognition.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ሱስ እና ወጣትነት | ወንድነት | ቢዝነስ | purpose ከ ዴቢ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዴቢ እንግዳ: የ ISSA ሰርቲፋይድ የግል አሰልጣኝ እና Reformedhub ፖድካስት አዘጋጅ ነው። በነበረን ቆይታም፡ ወንድነት፣ ሱስ፣ ሙዚቃ፣ አላማ፣ ቢዝነስ እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ97ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል

ማትሪክና ጣጣው

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬው የዳማ ፖድካስት ቆይታ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና (ማትሪክ) ውጤትን ተከትሎ ስለተፈጠረው ውዝግብ እንዲሁም በቅርቡ በሀገራችን እየተሰማ ስለመጣው የታዳጊዎች እራስን የማጥፋት ጉዳይ ለመመልከት ይሞከራል።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል

ፀጥታ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ፀጥታ ከደስታ ሳሙኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

ሳምንት ዳሰሳ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዶኩ ሚልነርን ምንድነው ያደረገው? አርሰናል በቼልሲ ለምን ተፈተነ? ማጓየር ምን አይነት ተጨዋች ነው? በቫለር ⚽️ እግርኳስ ላይ ያተኮሩ | ልዩ የሆኑ ፕሮግራሞችን | በተለየ አቀራረብ ያገኙበታል | ፎሎው አርገው ቤተሰብ ይሁኑ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል

Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ)

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In today's episode, the host delves into the topic of Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ). He covers the ideas of ልክ ያጣ መንሰፍሰፍ, ልክ ያጣ ንዴት, and ጭፍን ጥላቻ. Tune in!
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል

4ቱ ስምምነቶች | The Four Agreements

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህኛው episode ሰዋች ከራሳችን ጋር ማድረግ ስላለብን ስምምነቶች እንነጋገራለን። ሀሳቦቹን የተዋሰሰኩት ከ the four agreements ከሚለው መፅሀፍ ላይ ሲሆን እነዚህ ቀለል ተደርገው የቀረቡ ሀሳቦች በአእለት ተለት ቀናችን በመተግባር የተሻለወ መስተጋብር ከራሳችንም ከሰዋችም ጋር እንዲኖረን እንጠቀምበት
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - አፍታ
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
አፍታ በነፃ ማርኬቲንግ እና ኮምዩኒኬሽን ከኢቨንት ኢን አዲስ ጋር በመተባበር የሚያቀርቡት ማርኬቲንግ እና ንግድ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ፖድካስት ነው።

Читать полностью…
Subscribe to a channel