terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል

ምስባክ ዘጥር ፲፩ ወ ፲፪

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ምስባክ ዘቀዳሚት ሰንበት ወሰንበተ ክርስቲያን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል

ግራ ሚያጋቡ አፍቃሪዎች | Avoidant attachment style

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰዎች ለምን በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ማይጨበጡ ይሆናሉ? ዛሬ እንደሚፈልጉን ነገ ደሞ ምንም እንደማይተዋወቅ ሰው ሚሆኑብን ለምንድነው? አተራማሽ ሆነው ወይስ ሌላ ችግር ነው? ሚሉትን ሀሳቦች አንስተን እንወያያለን በዚህ episode! Are you tired of figuring out what your partner or boyfriend/girlfriend wants out of the relationship? We’ll he/she might be an avoidant who communicates his/her love in a way that’s pushing you away!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

የሀምሳ አራቱ የአፍሪካ ሃገራት ታሪክ ቅጽ ፩ 🌍🎧

መፅሐፉ በደራሲ ሰላሙ ጫኔ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን የእያንዳንዱን የአፍሪካ ሀገራት ታሪክ ከምስረታ እስክ ቅርብ ጊዜ ታሪኮቻቸው ድረስ በአጭሩ የሚያስቀኘን ይሆናል። የወደድነውንና ይበጀኛል የምንለውን አፍሪካ ሀገር መርጠን ለመመርመር ይህ መፅሀፍ እንደ መነሻ ወይ ፍላጎት መቀስቀሻ ሊሆን ይችላል፡፡

ለምን ከፊደል "ሰ" እስክ "ቀ" እንድተባለም ጠለቅ ብለን ስንገባ እንረዳዋለን።

▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/wzHe

#ሀምሳ_አራቱ_የአፍሪካ_ሃገራት_ታሪክ #ትረካ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

የዓለማችን weird laws

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጽዮንን አለም ውስጥ ስላሉ እንግዳ ህግጋቶች አንስተው ይጨዋወታሉ፡፡ የማይጠበቁ፤ የሚያስቁ እስከ ግራ የሚያጋቡ ህጎችን ይሰማሉ፡፡ አዘጋጆቹ የእነዚህን እንግዳ ሕጎች ባህላዊ፤ ታሪካዊ እና ማኅበራዊ መሠረቶች በጥልቀት ይመረምራሉ፡፡ የተለያዩ ማኅበረሰቦች አወዛጋቢ ነገሮችን እና አመለካከቶች እንዴት እንደሚያንፀባርቁ ያጤናሉ፡፡ ሆንሉሉ ስላለው በአደባባይ ስለመዘፈን የተቀመጡ ያልተለመዱ ህጎች፤ በዴንማርክ ውስጥ ለልጅ ስለማውጣት ስለተቀመጠው ጥብቅ መመሪያዎች እና ሌሎች ብዙ እውነት ናቸው ለማለት የሚከብዱ እንግዳ የሚመስሉ ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ያሉ የሕግ አይነቶችን ትሰማላችሁ፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል

Wrong Turn ወግ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እትዬ ክረምቷ wrong turnን ካየን በኃላ ምን አደረጉ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ወገኛው_ sisko #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

ኪነ-ህንፃ እና እድገት፡ ከኤፍሬም ሚልዮን ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል ኤፍሬም ሚሊዮን፡ አርክቴክት እና የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አርክቴክቸር ምሪቅን እንቀበላለን። በሥነ ሕንፃ ውስጥ ያሉትን ዋና መርሆች እና እድገትን በተለይም ከአርክቴክት እይታ አንፃር እናያለን። ኤፍሬም ለመስኩ ስኬታማነት አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ለሚመኙ አርክቴክቶች ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ይሰጣል። በዚህ ክፍል በተጨማሪም በሥነ ሕንፃ ልምምዶች እና በትምህርት ላይ የእይታ፣ ዲሲፕሊንን እና መልካም አስተሳሰብን የመጠበቅን አስፈላጊነት ጎላ አድርገን እናያለን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል

Knowing God Part1

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒

ከThe Communist Manifesto [የኮሚኒስት ማንፌስቶ የተወሰደ]
በአለም ዙሪያ ያሉ ኮሚኒስቶች በለንደን ከተሰበሰቡ በኋላ ያገኙት ውጤት ማሳያ የሚተርክ መጽሃፍ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፖድካስት ተከታታዮችች ፡ በዛሬው የመሪ ክፍል፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሪል ኢስቴት ዘርፍ ታዋቂነትን ካተረፈው ፍሊንትስቶን ሆምስ መስራችና መሪ ኢር. ጸደቀ ይሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል፡፡ ኢር ፀደቀ ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበረው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስላለው የኮንስትራክሽንና ሪል ኢስቴት ዘርፍ ጠለቅ ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ከ ባለሙያ ወደ ቢዝነስ ሰው ፡ አለም አቀፍ እንዲሁም ሀገራዊ ኮንትራክተሮች ፡ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው አለመረጋጋት መንስኤዎች ፡ ሪል ኢስቴት እንደ ፋይናንስ ኢንስትሩመንት እና የመሳሰሉ ድንቅ ሀሳቦችን አንስተው ተወያይተዋል፡፡ ሀገራችን ላይ ስላለው የግንባታው ዘርፍ ፡ መረዳቱ እንዲኖረው የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ ቪድዮ ነው ፡፡ እንደ ሁል ግዜው ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንዲሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ! መልካ ቆይታ !
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

የመጀመሪያ ገናችን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ገና ብዙ ገናዎች እናያለን 👍
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

ስለ ዴራጉሲን ዝውውር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቶተንሃም በዝውውሩ አልተቻለም ። ከቬርነር ቀጥሎ ዴራጉሲንን ...🙄🙄🙄
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

የልደት አከባበር፣ ልጆች እና Internet

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the latest episode of the Gugut Podcast, the focus is on how the internet has changed the way children's birthday celebrations are organized. The hosts discuss the shift from traditional to digital methods in party planning, emphasizing the role of online platforms. They offer advice to parents for safely managing their children's use of technology during these events. The episode also highlights the impact of digital trends on children's social skills, underscoring the need to balance technological entertainment with real-life social interactions.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል

The Small Catechism- with Rev. Francis Hoffmman part 1/2

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
The 97th episode of the Scripture Alone Podcast, discusses topics related to the Small Catechism. The episode features Rev. Francis Hoffmann, who shares insights and teachings about this catechism.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Scripture_Alone #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ናታይ Podcast
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ናታይ podcast manly focus on university life experience and philosophy of young generation.

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

ለውጥ ማምጣትን መምረጥ፡ ከጆዳሂ በዛብህ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የንድፍ+ሀሳብ ፖድካስት ክፍል ወጣት አክቲቬተር፣ ኢንቫይሮንሜንታሊስት እና ኢንፍሉዊንሰር ከጆዳሂ በዛብህ ጋር ወጣቶች በአለም አቀፍ ደረጃ አወንታዊ ለውጦችን እንዴት ማምጣት እንደሚችሉ እንወያያለን። በአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክቶቹ፣ ከፋርምቡ ጋር በመተባበር ዘላቂ የከተማ እርሻን በማስተዋወቅ እና ስለ ኢትዮጵያ የአካባቢ ተግዳሮቶች እና የአየር ንብረት ለውጥ ግንዛቤዎችን እንመረምራለን። የእሱን የግል ተነሳሽነቶች፣ የጆዳ ኢ-ንፍሉዊንስ እና ኢ-ንፍሉዊንሰርስን እናያለን እና በማህበረሰብቦቻችን ውስጥ ለውጥ ለማምጣት ይነሳሱ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል ከልብ እንመኛለን!

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

ጠባቡን መንገድ ተከተሉ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ጠባቡ እና ሰፊው መንገድ ምን እንደሆኑ እና ስኬታማ ለመሆን ለምንና እንዴት ጠባቡን መንገድ መከተል እንዳለብን እንነጋገራለን::
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል

የጥር 06 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl ሞዴሎቹን ለውትድርና መትግበሪያዎች ሊጠቀም ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለመኖሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

ቃለ-ምልልስ ከ8 ዓመት ልጄ መክሊት አለባቸው ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ አጭር የቃለ-ምልልስ ቆይታ ለልጆች እና ለወላጆች የሚጠቅሙ ሃሳቦችን እናነሳለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

እንዴት አብረን እንደግ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰው እንዴት ነው የሚያደገው? ,መሻልህ አንተ ትላንትና ከነበረው ሰው እንጂ ከ "mr x" ጋር አይደለም. ሱሪህ ሲጠብህ እና ሲሰፋህ ታውቀዋለህ አይደል? እኛ አሁን የጀመርነው ለውጥ እውነተኛ ምድር ላይ ያለ እውነተኛ ለውጥ ነው. በአንድ ጊዜ ሳይሆን ለውታችን በ ደረጃ ነው. ና የለውጥ አካል ሁን.ለማንም ሳትናገር ራስህን አሸንፍ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

የመሪ መንፈስ ህዝብን ይወርሳል | ከ ራውኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ራውኤል ኤስፋርሎስ: ከ 218 ሺህ በላይ ተከታይ በማፍራት በቲክ ቶክ (Tik Tok) ይዘት ፈጣሪ ሲሆን በበሰሉ ምክሮቹና ድንቅ በሆኑ የቃላት አገላለፁ ይታወቃል: በቆይታችን፡ ግንኙነት፣ ራስ ላይ እንዴት መስራት እንደሚቻል፣ ብስለት እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁኑ ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ  ፖድካስት ክፍል

University ውስጥ እራሴን አጥቼዋለሁ/ቆይታ ከ ሳስና ዮናስ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
This episode is manly about university experience and its life stragle and many more so have fun
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ናታይ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

Becoming a Global Chef Celebrity

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
It's Wednesday, and we're thrilled to bring you a captivating episode with the culinary maestro, Marcus Samuelsson! 🍽 Come along as Marcus tells his incredible story – from facing tough times in Ethiopia to becoming a famous chef known worldwide. Explore the creativity behind Marcus Addis, a cool project that combines cooking, art, fashion, and design. Let's celebrate resilience, collaboration, and the steadfast commitment to turning challenges into opportunities. Marcus Samuelsson's inspiring story showcases the power of dreams and the pursuit of passion. Tune in for a conversation filled with insights on empowerment and the fusion of tradition and innovation in the culinary world.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

የ public speaking ፍርሃት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In today's Netsanet Podcast episode, hosts Tsilate and Tsion are joined by Kaleb, a med student and poet known as Wojack. They explore the city's poetry scene, focusing on ግጥም ሲጥም (Gitem Sitem) and discuss the closure of Shifta, a beloved Afro Vegan and Caribbean restaurant. Sharing personal experiences, they delve into the exhilaration of poetry performances and the communal vibe they bring. The conversation then shifts to the challenges of public speaking and anxiety, where the hosts share their coping strategies and discuss the importance of confronting fears, referencing influential speakers like Fidel Castro, Jordan Peterson, and Andrew Tate. This episode offers a blend of cultural insights, personal reflections, and motivational discussions.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከ Abreko ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
One of the things that happened during Covid 19, is the rise of TikTok celebrities. Our guest, Abreko, is one of the stars that had a meteoritic rise. He currently boasts more than 200k followers on all social media combined. In this episode we talked about his journey to stardom, and how he navigated through the social impact fame brought at a young age. Abreko has found ways to monetize his fame, he shared with us what those methods are and how he manages those methods. We covered the ups and downs of being a social media content creator. Enjoy!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

GDG Addis | ALX | Chapa | Games | Bitcoin | Lawyer | Tech talent

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of the Gugut Podcast, the discussion revolves around a diverse range of tech and finance topics, focusing on the vibrant tech scene in Addis Ababa. Key subjects include GDG Addis, ALX, and Chapa, highlighting their roles in the tech ecosystem. The conversation also delves into the exciting world of gaming, the complexities of Bitcoin, and the intersection of technology and legal considerations. Insightful for both tech enthusiasts and professionals, this episode offers a unique perspective on the tech talent landscape and emerging tech trends in the region.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

አስተዋይ አይኖቹ ወደራሱ ናቸው | ከ ፍቅር ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join us for a thought-provoking discussion on friendship, marriage, couples, and the effects of masturbation. In this episode of our podcast channel based in Ethiopia. Our special guest Fiker Yibeletal shares valuable insights and tips on building a healthy and fulfilling relationship.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

ለሀገር ልጅ ፥ በሀገር ልጅ፡ ከናሆም አብይ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በንድፍ እና ሃሳብ ፓድካስት ክፍል 11 በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ውስጥ በአኒሜሽን ፈር ቀዳጆች እና የተሸላሚ አኒሜሽን ሾርት የሆነውን "ዛሬም አርበኛ" ቀራጮች - የበሀገር ልጅ አንዱን ጠንሳሽ ናሆም አብይን ጋብዘናል። የኩባንያውን አመጣጥ፣ በእሱ እና በጋራ መስራቾች መካከል ካለው የትብብር ሂደትን እንነጋገራለን። እንዲሁም ስለ እሴቶች እንማራለን እና እንደ አፕ/ዌብ ዴቬሎፐር ስራውን እና የግል ልምዶቹ ግንዛቤውን እንዴት እንደቀረፁ እንመለከታለን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

ሊቨርፑል ከዚ በኃላ በነማን ሊጫወት ይችላል

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በጉዳትና በድካም እንዲሁም በሃገራዊ ግዳጅ ሳቢያ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው ሊቨርፑል ምን አይነት አማራጭ መፍትሔ ይጠቀም ይሆን ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

የመድፉ ኢላማዎች በአርሰናል

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አርሰናል በዘንድሮው ጃንዋሪ እነማንን ይፈልጋል ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel