https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
"ሰዎች መስተዋት ናቸው፤ ለእኛ የሚየሳዩን እኛ ያሳየናቸውን ነገር ነው!" 🪞
ከThe Laws of Human Nature [የሰው ልጅ የተፈጥሮ ህግጋት] የተወሰደ
ብዙ ጊዜ ሳይስተዋሉ እና ሳይታወቁ የታለፉ የሰው ልጅ ባህሪያትን እና ሁኔታዎችን የሚተርክ መጽሃፍ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
የጥር 21 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ስለ Galaxy S24 አዳዲስ ۹۶ : Fortnite & iOS ሊመለስ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ሀገር በቀል የMap አገልግሎት | Bemhreth Gezahegn | Gebeta Maps
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this insightful interview, we delve into the journey of Gebeta maps, a prominent provider of mapping and location-based services. Join us as we hear from the company's owner, who opens up about his experience studying at AASTU and sheds light on the captivating beginnings of Gebeta maps as a food delivery company during his university years. This video is a must-watch for aspiring entrepreneurs and individuals intrigued by the evolution of tech-based startups.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል
"ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ"
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዕብ 4 ÷ 16
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል
Lukewarm Christianity
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል
ምስባክ ዘጥር ፲፰ ወ ፲፱
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እምመጽሐፈ ግጻዌ ዘጥር ፲፰ ወ ፲፱
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል
ትርፍ ጊዜን ለህይወት ስኬት መጠቀም
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ሳይመረቁ ቢዝነስ መጀመር | Abdulfeta Jema
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of the Gugut Podcast, Abdulfetah Jemal, founder of CodePoint Softwares and Creative Solutions, shares insights into the company's forefront position in cloud software development. With a diverse, distributed team spanning the United States, Ethiopia, and India, CodePoint focuses on innovative solutions for businesses in the digital landscape. Abdulfetah discusses his journey, detailing his involvement in projects such as smart agriculture, NGO volunteering, and much more. He also shares his experiences as a teacher and working with ChatGPT. This episode unveils the driving forces behind CodePoint's success, showcasing the intersection of technology, innovation, and social impact.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ መንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳ ( Orthodox Book Review ) ክፍል
ማስያስ በዲ/ን ኃይሉ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት መቅድማዊ ነጥቦች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#መንፈሳዊ_መጻሕፍት_ዳሰሳ (#Orthodox_Book_Review)
"ፍቅር ስህተትን አይቆጥርም፡፡ ፍቅር ትላንትንም አያስብም"💞
'5ቱ የፍቅር ቋንቋዎች' ከተሰኘው የዘላቂ ፍቅር ድብቅ ምስጢር መጽሃፍ የተወሰደ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት
ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? [ክፍል 1]
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አሁን አሁን ላይ አንድ እየተዘወተረ ያለ ባህል አለ። እሱም ቴሌቪዥን መጥፎ ነገር እንደሆነና ስልክ ወይም ማህበራዊ ድረገፆች ደግሞ ጠቃሚ ብቻ እንደሆኑ ተደርጎ ማሰብ ነው። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ሃሳብ ላይ ጠለቅ ያለ ክርክርን አድርጎበታል ። እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን መልካም ቆይታን ተመኝተናል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል
Knowing God Part2
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ንጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንዴት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከውድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘት ከወንድማችን አረጋኸኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል ከልብ እንመኛለን!
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል
ጠባቡን መንገድ ተከተሉ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ጠባቡ እና ሰፊው መንገድ ምን እንደሆኑ እና ስኬታማ ለመሆን ለምንና እንዴት ጠባቡን መንገድ መከተል እንዳለብን እንነጋገራለን::
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
የጥር 06 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl ሞዴሎቹን ለውትድርና መትግበሪያዎች ሊጠቀም ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለመኖሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Let's talk about ደህንነት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of Netsanet, Tsion hosts solo as Tsilate is absent, but they are joined by special guest Biruk from the Gugut podcast. The conversation covers Biruk's coding journey, his unexpected interests in kickboxing and cycling, and a discussion on the impact of losing anonymity. The episode concludes with a game reflecting perceptions of safety, offering an enlightening and entertaining discussion.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
ደስታን ማሳደድ ወይስ ሰላምን መፈለግ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል
መውደቅ ደስ ሲል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አይዞአችን እሺ ለበጎ ነው 😁
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል
ለ ጫት ብቻ እየተባለ ብር ይለክላቸዋል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
This podcast, hosted by university students, offers practical advice and tips for effective money management and department selection. The show covers a wide range of topics including budgeting, all from the perspective of young adults navigating their financial journey. Listeners can expect to gain valuable insights on how to make informed decisions when it comes to their personal finances and how to navigate different financial departments. The hosts share their own experiences and provide actionable strategies to help fellow students achieve their financial goals while balancing the demands of university life. we hope u enjoy our episode!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ናታይ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል
ስለ ቼልሲ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የቼልሲ ጉዳይ ምን አዲስ ?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Biblical manhood series
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከፍተኛ ተከፋይ ለመሆን የሄድኩት ጉዞ | Hiwot Bishaw
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Meet Hiwot “Hiwi” Woldeyohannes, a passionate and dedicated Software Development Engineer at Amazon. After finishing her BA degree in Software Engineering at AAU, Hiwot worked in various local companies until she went to the States to continue her education. She joined Maharishi University for her Master's degree in computer science. She then worked in various roles, including a Full Stack Developer for Ford Motor Company and a contractor for Creospan, Inc., a consultancy firm based in Illinois. She has also worked for Blue Cross Blue Shield and Northern Trust Bank clients. Hiwi’s dream has always been to land a role at a FAANG company, not just for herself, but to inspire tech workers in her community back in Ethiopia. Her journey from Ethiopia to the tech industry in the U.S. is a story of perseverance, passion, and the power of education.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
ህብረተሰብ እና feminism
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እንኳን ወደ ሌላ ደማቅ የነፃነት ፖድካስት ክፍል መጣችሁ፤አዘጋጆቹ ፅላተ እና ፅዮን በሌላ ክፍል ተመልሰዋል! የዚህ ሳምንት የፖድካስት ክፍል በርከት ያሉ ሀሳቦች እና ጉዳዮች የተነሱበት ነው። ከጉጉት ፖድካስቱ አንደኛው አዘጋጅ ብሩክ ጋር ያደረጉት ምርጥ ጭውውት ሁላችሁም ልታዩት የሚገባ ነው፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት
ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? ክፍል 2
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አሁን አሁን ላይ አንድ እየተዘወተረ ያለ ባህል አለ። እሱም ቴሌቪዥን መጥፎ ነገር እንደሆነና ስልክ ወይም ማህበራዊ ድረገፆች ደግሞ ጠቃሚ ብቻ እንደሆኑ ተደርጎ ማሰብ ነው። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ሃሳብ ላይ ጠለቅ ያለ ክርክርን አድርጎበታል ። እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን መልካም ቆይታን ተመኝተናል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
የስሜት መለዋወጥ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
የስሜት መለዋወጥ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ሁሌም ካንተ የተሻለ ሰው ጋር አሳልፍ | ከ አራራት ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አራራት ታምራት : የ ቱባ በአራራት (TUBA By Ararat) ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ ስትሆን በምትሰራው ልዩ እና ያልተለመዱ የእጅ ስራ ውጤቶችን ለሐገር ውስጥ እና ለውጪ ተጠቃሚዎች ታቀርባለች። በድርጅቷም ከ 80 ለሚበልጡ ሴቶች የስራ እድል በመፍጠር እየሰራች ያለች ድንቅ ወጣት ነች። በቆይታችን፧ ስለ ቢዝነስ፣ Entrepreneurship( ስራ ፈጠራ) ፣ ሰዓት አጠቃቀም እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍላናለች። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል
ምስባክ ዘጥር ፲፩ ወ ፲፪
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ምስባክ ዘቀዳሚት ሰንበት ወሰንበተ ክርስቲያን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
ግራ ሚያጋቡ አፍቃሪዎች | Avoidant attachment style
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰዎች ለምን በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ማይጨበጡ ይሆናሉ? ዛሬ እንደሚፈልጉን ነገ ደሞ ምንም እንደማይተዋወቅ ሰው ሚሆኑብን ለምንድነው? አተራማሽ ሆነው ወይስ ሌላ ችግር ነው? ሚሉትን ሀሳቦች አንስተን እንወያያለን በዚህ episode! Are you tired of figuring out what your partner or boyfriend/girlfriend wants out of the relationship? We’ll he/she might be an avoidant who communicates his/her love in a way that’s pushing you away!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
የሀምሳ አራቱ የአፍሪካ ሃገራት ታሪክ ቅጽ ፩ 🌍🎧
መፅሐፉ በደራሲ ሰላሙ ጫኔ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን የእያንዳንዱን የአፍሪካ ሀገራት ታሪክ ከምስረታ እስክ ቅርብ ጊዜ ታሪኮቻቸው ድረስ በአጭሩ የሚያስቀኘን ይሆናል። የወደድነውንና ይበጀኛል የምንለውን አፍሪካ ሀገር መርጠን ለመመርመር ይህ መፅሀፍ እንደ መነሻ ወይ ፍላጎት መቀስቀሻ ሊሆን ይችላል፡፡
ለምን ከፊደል "ሰ" እስክ "ቀ" እንድተባለም ጠለቅ ብለን ስንገባ እንረዳዋለን።
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/wzHe
#የሀምሳ_አራቱ_የአፍሪካ_ሃገራት_ታሪክ #ትረካ
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
የዓለማችን weird laws
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጽዮንን አለም ውስጥ ስላሉ እንግዳ ህግጋቶች አንስተው ይጨዋወታሉ፡፡ የማይጠበቁ፤ የሚያስቁ እስከ ግራ የሚያጋቡ ህጎችን ይሰማሉ፡፡ አዘጋጆቹ የእነዚህን እንግዳ ሕጎች ባህላዊ፤ ታሪካዊ እና ማኅበራዊ መሠረቶች በጥልቀት ይመረምራሉ፡፡ የተለያዩ ማኅበረሰቦች አወዛጋቢ ነገሮችን እና አመለካከቶች እንዴት እንደሚያንፀባርቁ ያጤናሉ፡፡ ሆንሉሉ ስላለው በአደባባይ ስለመዘፈን የተቀመጡ ያልተለመዱ ህጎች፤ በዴንማርክ ውስጥ ለልጅ ስለማውጣት ስለተቀመጠው ጥብቅ መመሪያዎች እና ሌሎች ብዙ እውነት ናቸው ለማለት የሚከብዱ እንግዳ የሚመስሉ ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ያሉ የሕግ አይነቶችን ትሰማላችሁ፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት