terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ መንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳ ( Orthodox Book Review ) ክፍል

ጽዋዔ መጽሐፍ ዳሰሳ በመምህር ኢዮብ በቀለ

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
የማኅበረ ፖለቲካዊ ቀውስ ምንጭ ፣ ተገብሮት ፣ ክትያና ምላሽ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዘመነ ክህነት
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#መንፈሳዊ_መጻሕፍት_ዳሰሳ (#Orthodox_Book_Review)

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል

መንፈሳዊ የእጮኝነት ጊዜ በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ(ክፍል 2)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ተከታታይ ትምህርት በዓርብ ጉባኤ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል

Lukewarm Christianity Part 2

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” — ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Halak #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

መዋጥ ከምትችለው በላይ አታኝክ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ እና ቀደምት ከሚባሉ ዘመናዊ የህክምና ላቦራቶሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን ICL (International Clinical Laboratories) መስራች ዶር. ታምራት በቀለ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ ዶ/ር ታምራት ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ያደጋ ከዛም በ 16 አመቱ ወደ አሜሪካን ሀገር ሂዶ ፡ እዚህ ያቋረጠውን የሀይ ስኮል ትምህርተ ከዛም በዋላ ኮይ ኮሌጅን በመቀላቀል ፡ በጀነራል ባዮሎጂካል ሳይንስ ዲግሪውን የያዘ ሲሆን፡ ከተመረቀ በዋላም በሀገረ አሜሪካን ትልቅ ከሚባሉ ሜዲካል ላብራቶሪዎች ውስጥ አንዱ በሆነው Labcorp (Laboratory Corporation of America)ን በመቀላቀል በላቦራቶሪ ቴክኒሺያንነት አገልግሏል ፡፡ በካንሰር የታመመመ አባቱን ለማሳከም ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ታምራት በኢትዮጵያ ውስጥ የተመለከተው ፡ ጥሩ ያልሆነ የላቦራቶ አያያዝ ፡ የንፅህና ጉድለት፡ ተገቢውን አገልግሎት ለማግኘት የነበረውን ትግል ፡ በሙያው ሀገርሩን ማገልገል እንዳለበት እና ፡ ትልቅ የላቦራቶሪ አገልግሎት እጥረት እንዳለ እንዲረዳ እንዳደረገው ይናገራል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስን ለመጀመር የነበረው ትግል፡ ቤቱን እስኪሸጥ ድረስ ያደረሰውን የቢዝነስ ጉዞ በዚህ የመሪ ክፍላችን ላይ ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ እንደሁል ግዜው በጣም የምትወዱት እና የምትማሩበት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት ጋበዝናችሁ፡፡
መልካም ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

ከኮሜዲያን ናሆም ጋር የተደረገ ቆይታ | እንደ ኮሜዲያን

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል በተለያዩ የሳቅ ምሽቶች የምታውቁት ኮሜዲያን ናሆም ጋር ቆይታ አርገናል:: ኮሜዲያን ናሆም በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ የቲያትር ተማሪ ሲሆን በዚህ ክፍል ከልጅነቱ ጀምሮ አሁን እስካለበት የጥበብ ሞያ የመጣበትን መንገድ አጋርቶናል:: ናሆም ከኮሜዲው በተጨማሪ የሬዲዮ ፕሮግራም ሲኖረው የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ፅሁፎችን በመፃፍ ለህዝብ ያደርሳል:: In this episode, meet comedian Nahom, whom you may know from SaqCentral and known for his impressive voice impression skills of famous people. Comedian Nahom began his journey in the art industry as a child. Throughout his journey, he has ventured into the theatrical arts, where he is currently learning and performing stand-up comedy. Additionally, Nahom hosts a radio program where he writes and presents various stories.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"ትጥቃችን ክብደት ከ55 ኪሎ በላይ ነው" | እንደ ባህር ጠለቅ ዋናተኛ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል በባህር ጠለቅ ዋናተኝነት ላለፋት 8 አመታት በስራ ላይ ያሳለፉት ማሞ & ሞቲ ስለ ስራቸው ምንነት፤ እንዴት ወደ ስራው እንደገቡ እና ስለ ስራቸው ክብደት አጫውተውናል:: In this episode, Mamo and Moti, who spent 8 years working as deep-sea swimmers, discuss the nature of their work. They share insights on how they landed the job and elaborate on the challenges and significance of their work, shedding light on the weight of their responsibilities.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

ምንድን ነው ጥሩ producer ሚያስብለው

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የነፃነት ክፍል ላይ አዘጋጆቹ ፅላተ፤ ፅዮን እና እንግዳቸው ይስሀቅ ስለ ሙዚቃ፤ ስለ ንግድ እና ስለ ሙዚቃ ፕሮዳክሽን ያላቸውን እውቀት አንስተው ይጨዋወታሉ፡፡ ይሄ ክፍል በበርካታ እውቀቶች፤ ፈገግታዎች እና ቁምነገር አዘል ጭውውቶች የተሞላ ነው፡፡ ይሄ ድንቅ ክፍል እንዳያመልጣችሁ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ማትነዳውን መኪና ሞተር አታሙቅ!

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት በጓደኝነት ከ አምስት(5) አመት በላይ በቅድስና በመቆየት የተጋቡትን ጥንዶች ይዘንላችሁ መጥተናል። ኤፊ እና ቤቲ: በቆዩባቸው ጊዜያቶች እንዴት እንደተገናኙ፣ የነበራቸውን እምነት ፣ የጋራ አቋም እና ቅድስና (Purity) አካፍለውናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል

1 hour Guided Meditation in Amharic (ለአንድ ሰአት አብረን ሜድቴት እናድርግ)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Guided Meditation in Amharic አብረን ሜድቴት እናድርግ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል

አሸናፊ አልባው ጦርነት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የትኛውም ጦርነት አሸናፊ የለውም
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ወገኛው_ sisko #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል

የየካቲት 01 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡ TikTok በUniversal የተሰሩ ሙዚቃዎችን ከመተግበሪያው ላይ እንዳስወገዷ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

የአርሰናልና ቲምበር ጸሎት የደረሰ ይመሥላል። መጪው ዘመን ደሞ ከአሎንሶ ጋር ብሩህ ነው

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቲምበር ከስቃዩ አገግሞ ሜዳ ላይ ልናየው ተቃርበናል ። ለአርሰናል የአዲስ ግዢን ያህል ። ዣቢ አሎንሶ በስራው ቼልሲና ሊቨርፑል ቀርቶ ማድሪድስ ስሙን ቢያነሳ ይፈረድበት ይሆን?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

የቼልሲ ገመና ሲወጣ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቼልሲ ባሉት ምርጥ ባለተሰጥኦ ወጣቶች ወዝ ያለው ቢመስልም ውስጡ ግን ህመሙ ተባብሶበታል ። የወጡት አንዳንድ ገመናዎች ምንድናቸው
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

በሰው ጫማ ውስጥ ቆመን ማየት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እራሳችንን በሰዎች ቦታ አድርገን ብናይ የምናገኘው ሰላም ኡፍፍ የህሊና እረፍት ይለያል የምር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

Capital Market ኢትዮጵያን ያተርፋታል - With Ermyas Amelga

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
We're back with another exciting episode, featuring Ermyas Amelga as he shares his unique perspectives on the impending capital market in Ethiopia. In this thrilling episode, Ermyas drawing from his experience as a Wall Street investment banker, delves into the potential and challenges of the capital market in Ethiopia. From the state of the market to its impact on the banking sector and the investment landscape, Ermiyas provides a comprehensive overview. Explore Ermyas's international experience as he sheds light on how the capital market operates and the role of financial innovation. Gain insights into the growth trajectory and the transformative power of financial innovation. Join us for this thought-provoking episode of 'Meri Podcast' and learn profound wisdom about the capital market from one of Ethiopia's most influential business innovators.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ፓይለት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? - ካፒቴን ቴዎድሮስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በቾይዝ ፖድካስት ካፕቴን ቴዎድሮስን ይዘንላችሁ መጥተናል። በበረራ አስተማሪነት ከስድስት አመታት የበለጠ ልምድን ያካበተና ብዙዎችን ለ አብራሪነት ብቁ ያደረገ ካፒቴን ነው። በቆይታችን ካፒቴን ለመሆን የሄደበትን መንገድ፣ ፓይለቶችን እንዴት ብቁ እንደሚያደርግ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቀጣጠር ሁኔታና የተለያዩ የበረራ ነክ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል

ምስባክ ወመዝሙር ዘየካቲት ፱ ወ ፲

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቅዳሜ የካቲት ፱ በዓለ ቅዱስ በርሱማ ወጳውሎስ ሶርያዊ ወዮሴፍ ወጴጥሮስ ሰማዕት እሑድ የካቲት ፲ በዓለ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ ወአባ ኤስድሮስ ወፊሎ ወኒቆላዎስ ወስምዖን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ በኛ ጊዜ ፖድካስት ክፍል

ፀሀዬ ዮሀንስ -ጥንድ ጥንድ ሆነው (ያላንቺማ)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል አስቴር ከበደ:-ፍቅር እንዳሰቡት. . በሙዚቃና ህይወት እንዲሁም ከአለም ድንቃድንቅ በተጨማሪ የተመረጡ ሥስት ሙዚቃዎችም ተካተዋል 👉ሁሉም ሰው የራሱን ዘመን በኛ ጊዜ ይለዋል!👌 "ያድምጡን ይወዱታል!👌
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#በኛ_ጊዜ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"አንድ ጀበና 8000 ብር ሸጫለው" | ከLARRY HASSEN ጋር | እንደ ኦንላይ ቢዝነስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, we meet Larry Hassen, an entrepreneur, model, voice artist, and marketer. Join us as we dive into his experiences with drop shipping and running an online business. Discover the challenges he faced and the insights he gained. Get ready to be inspired by Larry's entrepreneurial journey in this exciting episode.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

እንደ ኢፖክሲ ባለሙያ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Explore the fascinating journey of Tsion Desalgn, a former nurse who has transitioned into a epoxy artist. Witness her transformation as she creates stunning epoxy art on wood, each piece carrying a unique story.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

እንደ ወጣት እናት | ከቤተልሔም አካለወርቅ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሴቶች መብት ተሟጋች (ፌሚኒስት) እና ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በመቃወም ከምትታወቀው የማህበረሰብ አንቂ ቤተልሔም አካለወርቅ ጋር ስለ እናትነት ቆይታ አድርገናል:: In today's episode, we talked about motherhood with Betelhem Akalework, a social activist who is known for her advocacy of women's rights on social media (feminist) and against violence against women. እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. We will be discussing the other side of the story, the untold truth, hosted by BARKOT. Join us every Friday as we discuss with interesting guests.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

በፈተና ጊዜ መጽናት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ፈተናዎች ከሰው ልጅ ጋር ሁልጊዜ እናድሉ እና ከፈተናዎች ለመውጣት ሳይሆን እንዴት ፈተናዎችን ወደ መልካም አጋጣሚ መቀየር ላይ ማተኮር እንዳለብን እንነጋገራለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል

ከጓደኛ መራቅ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ከቤተልሄም አበራ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን።
አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው።
በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ናታይ ፖድካስት ክፍል

ምንም ነገር ከጀመርክ መጨረስ አለብህ!!/ ቆይታ ከዘሊባኖስ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of our YouTube podcast, we sit down with a special guest who shares his experiences and insights on university life, love, and his passion for books. Join us as he delves into the challenges and triumphs of navigating through the academic world, finding love in unexpected places, and exploring the profound impact that literature has had on his life. Stay tuned as he also discusses his exciting new YouTube channel, where he shares his love for reading and provides engaging content for book lovers everywhere. Tune in for a captivating conversation that will inspire and resonate with listeners of all backgrounds
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ናታይ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል

መንፈሳዊ የእጮኝነት ጊዜ በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ(ክፍል 1)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ተከታታይ ትምህርት በዓርብ ጉባኤ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል

ምስባክ ዘየካቲት ፪ ወየካቲት ፫

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቅዳሜ የካቲት ፪ በዓለ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ እና እሑድ የካቲት ፫ ፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

አዲሱ መንፈሳዊ ቤት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ኦልትራፎርድን እንደ አዲስ የመገንባት ፍላጎት በ INIOS ስር ተጸንሷል ። ማን ዩናይትድ ውጤት ወይስ ስታዲየም ይሆን የሚያስፈልገው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ በኛ ጊዜ ፖድካስት ክፍል

አስቴር ከበደ:- ፍቅር እንዳሰቡት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል አስቴር ከበደ:-ፍቅር እንዳሰቡት. . በሙዚቃና ህይወት እንዲሁም ከአለም ድንቃድንቅ በተጨማሪ የተመረጡ ሥስት ሙዚቃዎችም ተካተዋል 👉ሁሉም ሰው የራሱን ዘመን በኛ ጊዜ ይለዋል!👌 "ያድምጡን ይወዱታል!👌
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#በኛ_ጊዜ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

“ፉክክር የሚጠቅመው፤ አቅርቦት ከፍላጎት ከበለጠ ብቻ ነው!”🌊

ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ስለ ገበያ ውድድር (Competition) የሚያስቡት መንገድ ላይ ለውጥ ያመጣ የቢዝነስ መጽሀፍ - የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ (Blue Ocean Strategy) (2004):: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

የ findall.io ግኝት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ አዘጋጆቹ ጽላተ እና ጽዮን፤ ከአስደናቂው ኮሜዲያን፣ ገጣሚ እና ስራ ፈጣሪ ማርቆስ ጋር ተገኝተዋል፡፡ ይሄ የፖድካስት ክፍል በሳቅ፣ በማስተዋል እና በበርካታ የጥበብ ንግግሮች የተሞላ ነው።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel