https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
በ79ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ARROGANCY
https://terakiapp.page.link/hp8k7UiKf7swKQPN7
በ አዲሱ የ Yerasachin Guday ፖድካስት ክፍል
Are men obligated to make women feel comfortable?
https://terakiapp.page.link/yBVzj8ikwdDPMdbE8
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 04 Bonusከ ሆቢ ወደ ሀላፊነት
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍልSeason 04 Episode 39
Mastercard Foundation ምንድነው ? - ከ Samuel Yalew ጋር
https://terakiapp.page.link/geprHjDbFfFHFApr5
በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ክፍል 1 ( Tao Te Ching , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ } )
https://terakiapp.page.link/1Jw7CeY6Bvy5GKDE6
በአዲሱ የ ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል
የአላውያን ሣልዮን - Good Friday
https://terakiapp.page.link/WQ6GMtM9zugdvtHe9
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት 95ኛው ክፍል
ማህበረሰብ ፣ cashless ኢትዮጵያ ፣ ሂስ
https://terakiapp.page.link/tJgUvtf7y8Cb9jYm8
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
Zemach FM - የሚያዚያ 03 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/qfDbYu2Zsr29ALiu9
በ78ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ገንዘብና አጠቃቀማችን
https://terakiapp.page.link/Hgd1Ywo36A45ZhDo6
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - አሁን
ይህ መጽሐፍ ትረካ በባለፈው መጸጸት ውስጥ፤ ወይም ስለወደፊቱ በመጨነቅ የምናሳለፍው ጊዜ የመባከን እንደሆነ እና ‘አሁን’ን መኖር ትክክለኛው የደስታ እና የእውቀት መንገድ እንደሆነ ያሳያናል። ደራሲው ለአድማጮች ከራሱ የህይወት ውጣውርድ በመነሳት አሁንን በመኖር ከስቃይ ነጻ የሆነ ማንነት እንዴት እንደሚገነባ ተግባራዊ ስልቶችን ያቀርባል። ተራኪ ላይ ያድምጡ!
✍🏽ድርሰት: ኤክሃርት ቶሌ |ትርጉም፡ ዶ/ር ተስፋይ ሰለሞን
▶️አሁን - https://terakiapp.page.link/i7XBdZAWZmwC6uZNA
#አሁን #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 04 Episode 38ቢዝነስ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ መዝናኛ ያስፈልገዋል - ከ Linkup Addis መሰራች ጋር የተደረገ ቆይታ
📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - በሆድህ አትደግ
ይህ የግጥም ትረካ "በሆድህ አትደግ" በሚል ርዕስ የተዘጋጁ አሰራ ስድስት የግጥም ስራዎችን የያዘ ሲሆን ሁላችንም ራሳችንን ወደ ውስጣችን ተመልከተን ከአምላካችን ፣ ከገዛ ራሳችን እና ከወንድም እህቶቻችን ጋር በፍቅርና በይቅርታ ለመኖር የሚያስችሉ ሃሳቦችን ይዟል። ተራኪ ላይ ያድምጡ!
✍🏽ድርሰት - አቤል የኪዳን ልጅ እና ታምራት ሞቲ
▶️በሆድህ አትደግ - https://terakiapp.page.link/MZoN5AGV2u9br81V8
#በሆድህ_አትደግ #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook
በ አዲሱ የ Yerasachin Guday ፖድካስት ክፍል
Racism, Colorism and Featurism
https://terakiapp.page.link/SsFAML7vPgdJySLa7
በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
Humanitarian Crisis and Adolescents | ታዳጊዎችና ሰብዐዊ ቀውስ
https://terakiapp.page.link/fKon7ZrcqpqjuA9i9
በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል
ቤከን Vs ሮባ Trivia Night!: ማን ስለተቻዋቾች የተሻለ ያቃል?
https://terakiapp.page.link/ZXrnBhR434whXKgh6
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የሚያዚያ 16 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/r4txzLVovGCXsrAV7
በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Quarter life crisis
https://terakiapp.page.link/q38hN4hAYe4shH4p8
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍልSeason 04 Episode 40
ከ ሲሊከን ቫሊ እስከ Arif Pay - የተግባር ሰው - ቤርናር ላውረንዲዎ
https://terakiapp.page.link/fmh9BxKoZjasrDs37
Eid Mubarek 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
تَقَبَّلَ اللهُ مِنَّا ومِنكُم صَالِح الأعمَال
🎊🎊 መልካም በዓል🎊🎊
በአዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
ክርስቶስ በእኔ እየኖረ ይሆን
https://terakiapp.page.link/UxSYWZfmZiAQ4cjG9
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ‼️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የጤና እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ።
✝️መልካም ፋሲካ!!!✝️
✝️Happy Easter✝️
በአዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Loneliness
https://terakiapp.page.link/UiHowcXK4kCVUNuB8
በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል
Bekan ተደሰተ ፖተር በመባረሩ, ላምፓርድስ ትርፋ አለው? And more...
https://terakiapp.page.link/c1bxYDd4sSuyPLz48
በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
SRHR in epilepsy and seizure disorders| ስነተዋልዶ ጤናና የሚጥል በሽታ
https://terakiapp.page.link/t6VZqJ7UPP7s6gzS7
በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Season 2 Episode 22Funniest Interview Moments Compilation
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
Zemach FM - የመጋቢት 27 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/jXwR8M8zX3fp14Z37
በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
ከ 11-20 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች
[ክፍል 3 ] Commentary}https://terakiapp.page.link/ZoWa2W2AeujymBDcA Читать полностью…
በ77ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
የበላይነትና የበታችነት
https://terakiapp.page.link/FE3t7drCg1aG2RWh7
በ አዲሱ የ Zemach FM ፖድካስት ክፍል
GPT-4: ምን እንደሆነ አና እንዴት አንደሚሰራ
https://terakiapp.page.link/ZvToytUigztEhRJy9
እድለኛ ይሆኑ ይሆን? 🎁 💵 ዛሬውኑ ተራኪ ያዘጋጀውን የ 20,000 ብር፣ 10,000 ብር እንዲሁም 5,000 ብር የሚያሸልመውን ጊቫዌይ ይቀላቀሉ። ዕድለኞች በእጣ የሚለዩ ይሆናል። አሸናፊዎችን መጋቢት 25 በኢንስታግራም ላይቭ የምናሳውቅ ይሆናል።
መመሪያዎች: 👇🏽👇🏽
1. ተራኪ አፕሊኬሽንን ከጎግል ፕሌስቶር ወይም አፕል ፕሌስቶር ማውረድ (ማስፈንጠሪያ ባዮ ላይ ይገኛል)
2. ኢንስታግራም ፔጃችንን መከተል
3. 3 ጓደኞችዎን እዚ ፖስት ላይ ታግ ማድርግ
4. ይህን ፖስት ስቶሪዎ ላይ ማጋራት እና @terakiapp ታግ ማድርግ::
አሸናፊዎችን መጋቢት 25 በኢንስታግራም ላይቭ የምናሳውቅ ይሆናል