https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - እሱን አግቢው
✍🏽ድርሰት: ሎሪ ጎትሊብ"የማትደራደሩባቸውን ነገሮች ማስረዳት ያስፈልጋል።"
ጥሩ የሆነ ወንድ እንዴት ይመረጣል ?
እሱን አግቢው - Marry Him (2011) የሚለው መፅሀፍ ‘ትክክለኛ ወንድ ማግኘት’ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ቀላል እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ የሚያብራራ መፅሀፍ ነው፡፡ የትዳር አጋር ማግኘትን የሚያከብዱ ሁኔታዎችንም በዝርዝር ያሳየናል፤ ከእነዚህ ሁኔታዎች መካከል ቋሚ የሆነ ግንኙነት ከማግኘታችን በፊት የሚገጥመን ውዥንብር እና ከትክክለኛው ሰው ላይ የምንፈልገው ነገር መብዛት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ አጋራችን እንዲሆን ከምንፈልገው ሰው ላይ በትክክለኛ የምንፈልገው ምን እንደሆነ ለማወቅ የሚጠቅሙንን፤ ሳይንሳዊ ዘዴዎችን እና የግል ማወቂያ ዘዴዎችን እንመለከታለን፡፡
▶️እሱን አግቢው - https://terakiapp.page.link/C2ez
#እሱን_አግቢው #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - እንደ ወንድ አስቦ እንደ ሴት መሆን
✍🏽ድርሰት: ስቲቭ ሃርቪ
ወንዶች በእውነት ስለ ፍቅር፣ስለ ግንኙነት፣ ስለመቀራረብ እና ስለ ቁርጠኝነት ምን ያስባሉ?ደራሲው ስቲቭ ሃርቪ አሜሪካዊ የቴሌቭዥን ኘሮግራም አቅራቢ፣ ደራሲ፣ ኮሜዲያን፣ ተዋናይ፣ የትዕይንት አቅራቢ እና የቢዝነስ ሰው ነው። የስቲቭ ሃርቬይ የማለዳ ትዕይንት (The Steve Harvey Morning Show)፣ የቤተሰብ ጨዋታ(family feud) እና የዝነኞች የቤተሰብ ጨዋታ (celebrity family feud) አቅራቢ ነው።
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
ሰለ Meditation Q&A 🧘🏽♂️❓
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰለ Meditation Q&A
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#WisdomEthiopiaAmharic #የተቀነጨበ #sample
በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት ፖድካስት ክፍል
መንፈሳዊ መሰላል ( በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንዴት እንደግ ? ) | በመምህር ዘካርያስ ላፎማ ክፍል 3
https://terakiapp.page.link/S1hw
በ51ኛው የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
Titus 1:13-16 The proper response to false teacher
https://terakiapp.page.link/iD9J
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ስቲቭ ጆብስ
ይህ መፅሃፍ የአፕል ምርት ስራ ፈጣሪ እና መስራች የሆነውን የስቲቭ ጆብስን ጀብደኝነት እና ድፍረት የተላበሰ ህይወት የሚዘረዝር የህይወት ታሪክ ነው። ስቲቭ ጆብስ ከመንፈሳዊነቱ እና ገና በለጋነቱ ካገጠመው የኤል ኤስ ዲ ሱስ እስከ ዓለም አቀፋዊ የቴክኖሎጂ ጣራ ቀንድነት ድረስ ያለዉ ሕይወቱ በመንገዱ ላይ የሚዋጋቸውን የጦር አውድማዎች ጨምሮ የሰውን ልጅ ስኬታማ ጉዞ ማሳያ ነው።
✍🏽ድርሰት: ዋልተር አይዛክሰን
▶️ስቲቭ ጆብስ - https://terakiapp.page.link/mHRk
#ስቲቭ_ጆብስ #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook
በ85ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
DOMINO EFFECT
https://terakiapp.page.link/efiA
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የሰኔ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/ynFV
በ አዲሱ የ አሳብ ክፍል
የአምልኮ ስርዓት/cult
https://terakiapp.page.link/bXnL
በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍልSeason 02 Episode 20
Men's Health Month
https://terakiapp.page.link/fxGi
በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት ክፍል
ነፍሴ ተጠማች ዲያቆን እሸቱ ማሩ
https://terakiapp.page.link/Fj8e
አዲስ ፖድካስት - ፍኖተ ሕይወት
በሰንበት ትምህርት ቤቶችን የሚደረጉ የተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤዎች የሚገኙ ትምህርቶች
https://terakiapp.page.link/RHBX
በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍልEpisode 7
Capturing Creativity (ft. Nafkot)
https://terakiapp.page.link/zekX
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የግንቦት 25 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/L2jK
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
በድጋሜ ከስመኝ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/r5Dw
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የሰኔ 12 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/zXuK
በ55ኛው የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
Why was the law given ህግ ለምን ተሰጠ
https://terakiapp.page.link/5YBS
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
እስከመቼ ነው… ከሀና ላሌ ጋር የተደረገ ቆይታ 👩🏾✊🏽
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ይህ የ CHOICE Podcast አራተኛ ክፍል ነው። በዚህ ክፍል ከሴቶች መብት ተሟጋች ሀና ላሌ ጋር ቆይታ አድርገናል። በቆይታችን ስለ ሴቶች መብት እና ሴቶችን ወደ መሪነት እንዴት ማብቃት እንደሚቻል እንዲሁም ፆታዊ ጥቃቶችን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን አውርታናለች: ተጋበዙልን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ChoicePodcast #የተቀነጨበ #sample
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ቢዝነስ እንዴት ያድጋል? || አቤኔዘር ታደሰ @Sabawian leather 🕴🏽👝
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ይህ የ CHOICE Podcast ሶስተኛ ክፍል ነው። በዚህ ክፍል የ “ሳባዊያን ሌዘር” ባለቤት እና Creative Director የሆነውን አቤኔዘር ታደሰን ይዘንላችሁ ቀርበናል: በቆይታችን ስለ Startup እና በቢዝነስ ዙሪያ ስላሉ መልካም እና አስቸጋሪ አጋጣሚዎች አውርተናል: ተጋበዙልን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ChoicePodcast #የተቀነጨበ #sample
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
የOnline ትምህርት ማስተማሪያ | Kuraz Tech 🪔👨🏽💻
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Joining us today is Tito, the head of backend development at Kuraz Tech, an Ethiopian edtech startup revolutionizing the way students learn and prepare for exams. Starting out as a sophomore intern at Kuraz, Tito quickly rose through the ranks to become one of the core 8 leaders who helped scale the company from providing online courses to launching their latest exam preparation platform for high school students in Ethiopia.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#GugutPodcast #የተቀነጨበ #sample
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
አብረን ስንሆን ምንም ማድረግ ማንችለው ነገር የለም!
https://terakiapp.page.link/9nYs
በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
Episode 50 Christmas የክርስቶስ ልደት በዓል
https://terakiapp.page.link/xfuK
በአዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
ጤናማ ኑሮ እና ከመርዛማ ንጥረ ነገር የፀዳ የእኗኗር ዘይቤ ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Healthy and Non-toxic Living
https://terakiapp.page.link/vTCN
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 05 Episode 46ሁላችንም ለመደሰት ነው ምንኖረው - Risk Taker ነኝ - With Dawit Birhanu
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
"ከዛ አምልኮ በመውጣቴ ተገልያለው" ዘር ታዬ/ማሎ
https://terakiapp.page.link/3VUg
በ አዲሱ የ አሳብ ክፍል
ልምድ እና በትርፍ ጊዜ ምንሰራቸው ስራዎች
https://terakiapp.page.link/UgrA
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍልSeason 05 Episode 45
ማንነት እና ቢዝነስ - ዲጂታል ID - With Yodahe Zemichael
https://terakiapp.page.link/NsMr
በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍልSeason 02 Episode 19
Social Stereotype
https://terakiapp.page.link/CDoa
በአዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የእናቶች የአይምሮ ጤነው ከሊድ ድሜሳ (Ph.D) ጋር የተደረገ ውይይት - Maternal Mental Health
https://terakiapp.page.link/W3zU
ቅልብጭ! ቅልብጭ! ቅልብጭ! 😍
ከሙሉ የመጽሐፍ ትረካዎች ጎን ለጎን ፤ አጥረው ተዘጋጅተው የቀረቡትን በ20 ደቂቃ ሊያደምጡዋቸው የሚችሏቸውን የመጽሐፍ ትረካዎች ከተራኪ። በአዲሱ 'ቅልብጭ' ዘውግ ስር ያገኟቸዋል!