https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
የትዳር አጋርህን መለወጥ አትችልም - Biruk & Tihut
https://terakiapp.page.link/KtUU
በ62ኛው የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
Introduction to Lutheranism (with Rev. Erick) 5-5
https://terakiapp.page.link/LNmn
በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
ልቦለድ እና ራስ አገዝ ክፍል ሁለት
https://terakiapp.page.link/djzR
በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
ቴንሀግ ለምን ሜሰን ማውንት አጥብቀው ፈለጉት?
https://terakiapp.page.link/3Ywg
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከኤፍሬም ጋር የተደረገ ቆይታ | ሰላም የልጆች መንደር
https://terakiapp.page.link/ERB8
ዒድ ሙባረክ!🕋
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አዲስ ፖድካስት - Ankh Sport
አንቅህ እስፖርት አግርኳስ ላይ ያተኮረ በጥልቀት
➠ተጨዋች መገምገም
➠ ጨዋታዋችን መገምገም
➠ ታክቲካል ሀሳቦች የሚነሱበት
➠ታሪኮች የሚነሱበት
ገፅ ነው።
ቤተሰብ ይሁኑ እንላለን!
https://terakiapp.page.link/sxDY
በ አዲሱ የ Kalandras ፖድካስት ክፍል
ቃልኪዳን ታደሰ
https://terakiapp.page.link/aBH2
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
Vision Pro
https://terakiapp.page.link/9ZK5
በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
አሁን {NOW}
https://terakiapp.page.link/TKHk
በ62ኛው የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል
The life and ministry of Rev. Gudina Tumsa 2-3
https://terakiapp.page.link/VRn6
በአዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
ለእግሬ መብራት
https://terakiapp.page.link/sohp
በአዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት በኢትዮጵያ ከረድኤት እንዳለው (Clinical midwife, Msc)
https://terakiapp.page.link/LX46
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ውፍረትን ለመቀነስ ምን እናድርግ| ጤናማ አመጋገብ
https://terakiapp.page.link/GjwY
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - መሆን
✍🏽ድርሰት: ሚሼል ኦባማ
"በወቅቱ ያላስተዋለችው ነገር ከባድ የፕሮቶኮል ሕግ መጣሷን ነው። ዘ የሎው ፕረስ (The Yellow Press) ሚሸል አሰቃቂ ወንጀል እንደሠራች ወይም ቢያንስ ማንም ሊያደርገው የማያስበውን ድርጊትን እንደፈጸመች አመላከተ። ንግሥቷን ለመንካት እንዴት ደፈረች!"
▶️መሆን - https://terakiapp.page.link/fH3J
#መሆን #ትረካ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook
በአዲሱ የ NatiPedia ፖድካስት ክፍል
The Voice Inside Your Head |Self-talk
https://terakiapp.page.link/8EA8
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ፍቅር ማካፈል ነው - ከ Kaleab Yilma Abebe ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/gN3n
አዲስ ፖድካስት - መምህር አብራራው
ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሀንስ በንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት በኢትዮጵያ ራድዮ ከወቅቱ የቀደሙበትን ዕውቀት ያካፍሉበት የነበር የራድዮ ፕሮግራም ሲሆን እኛም እኚህን የሀገር ባለውለታ ለመዘከር እንዲሁም እሳቸውን ከመሰሉ ሰዎች ያገኘነውን ትምህርት ለተቀባይ ለማስተላለፍና ለመስጠት ከኬዛ አፍሪቃ ፕሮዳክሽን በመተባበር ይህን ፖድካስት ይዘንላችሁ መጣን፡፡
https://terakiapp.page.link/pek8
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - አንስታይን
✍🏽ድርሰት: ዋልተር አይዛክሰን
ይሄ ወደር የለሽ ሳይንቲስት ለመፍጠር እና ለማሰብ ምን እንደሚያነሳሳውን የሚተርክ ፤ዋልተር አይዛክሰን የፃፈው የአንስታይንን የህይወት ታሪክ (2008) የሚያሳይ መፅሀፍ ነው። በመጨረሻም፤ አንስታይንን አንስታይን ያደረጉት ብዙ ነገሮች መሆናቸውን ከነዚህም ውስጥ፤ አመጸኛ ተፈጥሮው፤ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉቱ እና ለግለሰብ ነፃነት ያለው ቁርጠኝነት የሚያስቃኝ ነው።
▶️አንስታይን - https://terakiapp.page.link/FyML
#አንስታይን #ትረካ #ቅልብጭ
በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
Declan rice የ £100M ተጨዋች ነው?
https://terakiapp.page.link/TAZR
በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
MHM in humanitarian crisis| የወር አበባ በሰብዐዊ ቀውስ ውስጥ
https://terakiapp.page.link/ezDm
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ማነው ተከታይህ? | ከ ይዲዲያ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/JiCL
በ87ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ቁጥጥሩ ባይበዛስ?
https://terakiapp.page.link/M96d
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ቡድን ሲመራ
✍🏽ድርሰት: አሌክስ ፈርጉሰን እና ማይክል ሞሪትዝ
ፈርጉሰን በእግር ኳስ ውስጥ ካሉ በጣም ከባድ ተግሣጽ ሰጪዎች አንዱ ናቸው።
ከስምንት ጨዋታዎች አሸናፊነት በኋላ ቡድናቸው በዚያ የውድድር ዘመን አንድም ጨዋታ እንደማይሸነፍ ለጋዜጠኞች ተናገሩ። ሆኖም ከዚህ ድፍረት የተሞላበት ንግግር በኋላ፤ ቡድኑ ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉንም ጨዋታዎች ተሸንፎ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ።
▶️ቡድን ሲመራ - https://terakiapp.page.link/qHdq
#ቡድን_ሲመራ #ትረካ #ቅልብጭ
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የሰኔ 19 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/GR3i
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ዛሬ ጀምሩ| ቢሉን ሳታይ የፈለከውን መጠቀም መቻል አለብህ!| Fit Talk ከዴቢ ጋር
https://terakiapp.page.link/oYRU
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
የወንዶች የአይምሮ ጤና ወር፣ Imposter Syndrome፣ የመውጫ ፈትና
https://terakiapp.page.link/wYjs
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ወንጀለኛ ከውልድት ጀምሮ
✍🏽ድርሰት: ትሬቨር ኖሃ
“ሂትለር በርታ ፤ ሂትለር በርታ!"
በሚያሳዝን ሁኔታ ኖሃ በአይሁዶች ትምህርት ቤት ባስተናገደው የባህል ፌስቲቫል ላይ ሲያጫወት የሱ የዳንስ ቡድን አባል ነበረው ሂትለር የተባለው ጉዋደኛው ችግር ውስጥ አስገባው።
▶️ወንጀለኛ ከውልድት ጀምሮ - https://terakiapp.page.link/JKPy
#ወንጀለኛ_ከውልድት_ጀምሮ #ትረካ #ቅልብጭ
በ አዲሱ የ አሳብ ክፍል
ራስ አገዝ vs ልብወለድ
https://terakiapp.page.link/CjQC
በ86ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ግብዝነት
https://terakiapp.page.link/RMzj