https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ትዳር የልብ መዘጋጀት ነው! ከ ብሬ እና የቲ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ብሬ እና የቲ፡ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ ይዘን የመጣናቸው ባለትዳሮች ናቸው፡ ከነሱም ጋር በጓደኝነት እና በትዳር ውስጥ ስለሚገጥሙ መልካም እና ፈታኝ አጋጣሚዎች በማንሳት ሀሳባቸውን አካፍለውናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Rejection
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Rejection ከዳያና ዮሀንስ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - The Scorpions' Saga
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የ Scorpion's Saga በሰብአዊ መብቶች እና ሰላም ጥበቃ ዙሪያ የሚያጠነጥን ወርሃዊ ፖድካስት ነው። ፖድካስተሮቹ ሂያብ፣ ድላይና እና ኢብቲሳም ከተጋባዥ እንግዶች ጋር በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ የተለያዩ ርዕሶችን ያስሳሉ።
በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® ፖድካስት ክፍል
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው?
https://terakiapp.page.link/Ezro
በአዲሱ የ ጥያቄ ፖድካስት ክፍል
ራሳችንን መጠየቅ ያለብን ጥያቄዎች (the questions we need to ask ourselves)
https://terakiapp.page.link/CE9o
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ብዙ ፈጠራዎች NO የተባሉ ናቸው! ከ ሐመረ ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ (ኑ ጭቃ እናቡካ ባለቤት)
https://terakiapp.page.link/r9Tf
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - የፅሞና ጊዜ - ሜዲቴሽን
✍🏽ድርሰት: ማርከስ ኦሬሊየስ
የፈላስፋው-ንጉሥ ስቶይክ አስተሳሰብ
የፅሞና ጊዜ (170-180 ዓ.ም) የሚለው መፅሀፍ የታላቁ የሮማ ንጉሥ የማርከስ አውሬሊየስን የህይወት ጉዞ የሚያሳይ ነው። ይህ መጽሐፍ ስለ ሞት እና ፍትህ ትርጉም ፣ ስለ ዓለም ተፈጥሮ እንዲሁም ነገሮች ለምን ይፈጠራሉ ፤ ይከሰታሉ የሚሉትን ሀሳቦች የሚተነትን ፍልስፍና ያለበት መጽሃፍ ነው።
▶️የፅሞና ጊዜ - ሜዲቴሽን- https://terakiapp.page.link/VnNP
#የፅሞና_ጊዜ_ሜዲቴሽን #ትረካ #ቅልብጭ
በ110ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ስለ Online ግብይት ከHahuZon ጋር
https://terakiapp.page.link/9oJQ
በ90ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ጅንጀና
https://terakiapp.page.link/hrXs
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
እራሴን ሳየው ልዩ ነኝ! ከዘር ታዬ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/MH3Z
በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
በእርካታ የተሞላ ህይወት
https://terakiapp.page.link/uhdo
በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ የምሽት መዝናኛ (ክለብ) አስተናጋጅ እንዲሁም እንደ ባርቴንደር
https://terakiapp.page.link/bhqm
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍልSeason 06 Episode 52
እንቅልፍ አልባ ምሽቶች - ምቀኛ አያሳጣክ - With Addis Alemayehou
https://terakiapp.page.link/dom9
በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ሰዎች ጥለውሽ የሄዱት ቦታ ላይ እንዳያገኙሽ! ከፌቨን ጋሻው ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/oCf8
በ89ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ውበት እንደ ተመልካቹ ነው
https://terakiapp.page.link/jCAA
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
👽UFO & U.S Congress🇺🇸 | Affirmative action
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On their season two program they have discussed this weeks issues on UFOs and Affirmative action.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Self-Awareness
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 23rd week of the አሳብ podcast they discussed the psychological implications of self-awareness and the importance it has on individual development.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ111ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
የኢትዮጲያ Content Creators፣ VPN እና መንግስት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የኮንቴንት ክሬተሮች ወይም የይዘት ፈጣሪዎች የዩቲዩብ ገቢ በቪፒኤን ሲሆን ምን እንደሚመስል እንዲሁም የኢትዮጵያን ቪፒኤን አጠቃቀም፣ ከዛ ደግሞ ኤልየን ወይንም ከምድር ውጪ ያሉ ፍጡራንን በተመለከተ፣ በመጨረሻም በአጽናፈ አለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች ስለማወቅ እንዲሁም ለምን በዚህ አለም ዉስጥ የመፈጠራችንን ጥያቄ ይዳስሳል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
የአርቴታ ሰዎችን የማሳመን ሚስጥር
https://terakiapp.page.link/8SmZ
በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ መንገድ ፅዳት
https://terakiapp.page.link/WyvM
በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
የእናቶች ታሪክ በአለም ዙሪያ - ረቂቅ አዕምሮ ከዳላስ (Mother's Stories Around the World)
https://terakiapp.page.link/UWGJ
በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie
https://terakiapp.page.link/5NLU
በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Superiority and Inferiority Complex
https://terakiapp.page.link/Vtpa
በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የሐምሌ 16 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/p91j
በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® ፖድካስት ክፍል
ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታ
https://terakiapp.page.link/mcp2
በ109ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ህይወት ወዴት እንደምትመራን አናውቅም
https://terakiapp.page.link/tghk
በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
ዩናይትድ የገባበትን የFFP ችግር እንዴት ይወጣዋል?
https://terakiapp.page.link/7ZmL
በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic ፖድካስት ክፍል
Cult [ሰው አምልኮ]
https://terakiapp.page.link/2Ya1
በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
የፍቅር ቀጠሮ/Dating
https://terakiapp.page.link/DB2H
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ወደነፃነት የተደረገ ረጅም ጉዞ
✍🏽ድርሰት: ኔልሰን ማንዴላ
የኔልሰን ማንዴላ የህይወት ታሪክ
የነልሰን ማንዴላ ወደነፃነት የተደረገ ረጅም ጉዞ A Long Walk to Freedom የሚለው መፀሀፍ በ1994 ታትሞ ለንባብ የቀረበ ነው። በቅርብ ጊዜ ከወጡ የህይወት ታሪኮች ውስጥ በጣም ታዋቂው ነው፡፡ ከደቡብ አፍሪካ የገጠር ክፍል ጀምሮ ታዋቂ የነፃነት ታጋይ እስከሆነቡት ጊዜ ያለውን ታሪክ ያወራል። በመጨረሻም የ20 አመት እስራቸውን ከጨረሱ በኋላ፤ ህልማቸውን አሳክተው ከእስር መውጣታቸውን የምናይበት መፀሀፍ ነው፡፡
▶️ወደነፃነት የተደረገ ረጅም ጉዞ - https://terakiapp.page.link/bU5F
#ወደነፃነት_የተደረገ_ረጅም_ጉዞ #ትረካ #ቅልብጭ
Instagram | terakiapp">TikTok | Twitter | Facebook