terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

The psychology of synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 2

━━━━😀(●。●)😀━━━━
On the 30th episode of the አሳብ podcast, the hosts continue their discussion on the intriguing topic of synchronicity from a Jungian perspective. In this episode, they explore the phenomenon of synchronicity, discussing its occurrence and the profound psychological implications associated with it.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ነገን ዛሬ መኖር | ብርሀንን ለትውልድ ማሳየት ከአምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር ጋር

━━━━😀(●。●)😀━━━━
አምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር: የ Safe Light Initiative መስራችና ዳይሬክተር፡ የአለም ሰላም አምባሳደር፡ ILO, UNICEF እና UNHCR Youth Network Comittee Chair Person, Ethiopian Youth council Member, Ethiopian Youth Federation Diplomacy & Leadership Ambassador, Social Entrepreneur, Public Diplomat በመሆን እያገለገለ የሚገኝ ድንቅ ወጣት ነው። በስራውም ወጣት አዳጊ መሪዎች እና ዲኘሎማቶችን እንዲዘጋጅ የበኩሉን ለሀገሩ እያበረከተ ይገኛል። በቆይታችን ስለ Character፣ ወጣትነት፣ ትክክለኛ ህይወትን ስለመምራት ፣ ስለ ሀገራችን፣ መሪነት እናም ስለተለያዩ ሀሳቦች አካፍሎናል።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

Stress and Freelancing

━━━━😀(●。●)😀━━━━
What is the cause of stress in your life?
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"ሲስተም የለም ፤ ባንኮች ከሌሎች ድርጅቶች የተሻለ ይከፍላሉ ፤ ጌጣጌጦችን እሰራለሁ" እንደ ባንከር

━━━━😀(●。●)😀━━━━
Tune in the last episode of the first season of the እንደ podcast as the host Barkot engages in a candid one-on-one conversation with a banker, offering you a unique glimpse into her daily life as a banker.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል

ስራ እና ወጣትነት በመፅሐፍ ቅዱስ አውድ - Work at youth age

━━━━😀(●。●)😀━━━━
On this episode, the hosts, delve into a detailed exploration of work. They examine its meaning, its purpose, and how it aligns with Christian teachings. Additionally, they draw comparisons between the perspectives on work in various religions and offer their conclusions.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Reformed_Hub #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ሳታወራ...ሰርተህ አሳይ! ከሀምዲ አዲል ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
ሀምዲ አዲል፡ በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ሲሆን የተለያዩ ንግድ እና Mindset ተኮር ሀሳቦችን በማካፈል ይታወቃል። በቆይታችንም ስለ ኪሳራ፣ ውድቀት፣ Mindset፣ ስራ ፈጠራ እና ንግድ ዓለም አካፍሎናል።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል

ኢየሱስን መከተል

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ኢየሱስን መከተል ከኢሳያስ ፀጋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን።አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━

#Melhik #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast

━━━━😀(●。●)😀━━━━
ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆኑ ሁሉ እና የኢንተርኔቱን እና የዲጂታሉን አለም በደህንነት እና በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው። ለአራዳ ላይ በዲጂታሉ አለም ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና ሊተገበሩ የሚችሉ ቴክኒኮችን በማቅረብ ሰዎች ውጤታማ፣ ፈጣን እና ምርጥ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ የሚያስችላቸው ነጥቦች ይቀርባሉ። በዲጂታሉ አለም ላይ የዳበረ ልምድ ያላቸው እንግዳዎች ከአቅራቢዎች ነዋል እና ኪሩቤል ጋር ይስቃሉ ይጫወታሉ። #ለአራዳፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል

ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ Meditation Habit

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In this episode of the Wisdom Ethiopia Amharic Podcast, the host explores the transformative power of cultivating a meditation habit. Listeners will embark on a journey to discover the profound benefits of mindfulness and meditation in their daily lives. Tune in to unlock the secrets of a more balanced and centered life through the art of meditation.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል

ጥብቅና እና አኢኮኖሚ - ኢትዮጲያዊ Law Firm - With Mehrteab Leul

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ የህግ ፈርም የሆነውን MLA ማኔጂንግ ፓርትነር አቶ ምረትአብን ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። MLA ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እንደ ሸራተን : ሂልተን : ኮካኮላ የመሳሰሉ ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግድ ድርጅቶችን በሀገራችን የንግድ ህግጋት ዙርያ የማማከር አገልግሎትን የሚሰጥ ሲሆን። በ ሀገራችን ያልተለመደው ነገር ግን በውጭ ሀገራት ለሚገኙ 90 % የህግ ጠበቆ ስራቸው የሆነው ንግድ ተቋማትን በህግ ዙርያ የማማከር ስራ ። ንግድን ለሚከውኑ አካላት : ያለውን ፋይዳ በጥልቀት የተመለከትንበትን የመሪ ክፍል እነሆኝ ብለናል ።
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ115ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከጃኒ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In today's exciting episode, we have a special guest who is a popular content creator on YouTube. You may be familiar with his vlog videos that provide a glimpse into the daily life of a young Ethiopian living in America. We'll be diving into topics such as his experiences in Los Angeles, his passion for dancing, and the content he produces on YouTube.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል

ስለ ኢፒዶራል አንስቴዚያ ከዶ/ር ቤተልሔም አስናቀ ጋር - Everything You Need to Know about Epidural Anesthesia

━━━━😀(●。●)😀━━━━
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል አንስቲዚኦሎጂስት ከሆነችው ዶ/ር ቤተልሔም አስናቀ ጋር ስለ ኢፒዶራል አንስቴዚያ/Epidural Anesthesia ማለትም በአብዛኛው ጊዜ በወሊድ እና በቀዶ ጥገና ጊዜ ስለሚሰጠው የማደንዘዣ መድሀኒት ተወያይተናል። ሙያዊ ልምዷን ጨምራ በኢፒዶራል አንስቴዚያ ዙሪያ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስና ማብራሪያ ሰጥታናለች።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል

New year resolutions | መፍትሄ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
You are invited to grab your preferred beverage and join the conversation about the progress of your New Year's resolutions. The host, someone who traditionally formulates yearly plans but often finds herself discarding those lists within weeks, is eager to share their insights and thoughts on this topic. She warmly welcomes any comments and discussions on the reasons behind the common struggle of not adhering to our well-intentioned plans.
━━━━😀(●。●)😀━━━━

#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

የቅድመ ወሊድ ክትትል

━━━━😀(●。●)😀━━━━
ሴቶች ከእርግዝና ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች በግልፅ የሚነጋገሩበት እንዲሁም ጤናማ አኗኗር የሚመሩበትን ዘይቤ ሊያዳብሩ ይገባል።

ስለ #እናቶችጤና በምናይበት በዚህ ሁለተኛው ክፍል ሎዛ እና የስኮራ ሐያት አባል አሰይተ ጋሻውጠና በእርግዝና ወቅት ስላለው የቅድመ-ወሊድ ክትትል እና ህክምና ይወያያሉ።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል

የወሊድን ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ Childbirth with Epidural Anesthesia vs without

━━━━😀(●。●)😀━━━━
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የወሊድ ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ (Epidural Anesthesia) ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ በሚል በሁለቱም መንገድ ያለኝ ልምድ አካፍያለሁ። የመጀመሪያ ልጄን በኢፒዱራል አንስቴዚያ ስወልድ ያጋጠመኝን ፤ ሁለተኛ ልጄን ያለምንም መድሀኒት ስወልድ የነበረውን ሁኔታ በንፅፅር እና ሶስተኛ ለመውለድ እንዴት እየተዘጋጀሁ እንደሆነ ጨምሮ ተያያዝ ነገሮችን አንስቻለሁ። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"በሬ መመታት የለበትም" እንደ በሬ አራጅ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In this eye-opening episode, እንደ delves into the daily life of a bull slaughterer. The conversation explores the complex interplay between tradition, livelihood, and animal welfare. መንጌ provides an insider's perspective involving in his profession.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - መኪናቸውን ሸጠው የመነኮሱት አባት

✍🏽ድርሰት: ሮቢን ሻርማ

መኪናን ሽጦ መመንኮስ ድረስ የሚያደርስ በህይወት ላይ የሚፈጠር ለውጥ!

ንብረታችሁን ሽጣችሁ መኖክሴ ሁኑ እያልን ሳይሆን፤ በህይወታችሁ ውስጥ የበለጠ ደስተኛ፣ ውጤታማ እንድትሆኑ አንድ አንድ ጊዜ ያልተጠበቁ ውሳኔዎችን መወሰን ሊኖርባችሁ ይችላል። ታዲያ ይህን አይነት ውሳኔ ስትወስኑ እንደ ምከር ምንጭ ሊሆናችሁ የሚችለዉን ”The Monk Who Sold His Ferrari” የተሰኘውን መጽሃፍ አጥሮ የተዘጋጀ ትረካ “መኪናቸውን ሽጠው የመነኮሱት አባት” በሚል ርዕስ ተራኪ ላይ በቅልብጭ መደብ ስር ታገኙታላችሁ!

▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/xrCt

#መኪናቸውን_ሸጠው_የመነኮሱት_አባት #ትረካ #ቅልብጭ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🕋 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🕋

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

የአማራጮች ሀይል| the power of options

━━━━😀(●。●)😀━━━━
#አለምአቀፍ_የወሊድ_መቆጣጠሪያ_ቀን የሚከበረው የተለያዮ ወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንዲሁም #በስነተዋልዶ_ጤና አጠባበቅ ላይ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች ያላቸውን ጉልህ ሚና ለማስገንዘብ ነው። የታንኳ ቤተሰብ የሆነችው ሎዛ ይህንን ታስረዳለች።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

The psychology of Synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 1

━━━━😀(●。●)😀━━━━
On the 29th episode of the አሳብ podcast, the hosts delve into the intriguing topic of synchronicity from a Jungian perspective. In this episode, they explore the phenomenon of synchronicity, discussing its occurrence and the profound psychological implications associated with it.
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

If you're excited to share your unique podcast idea with Teraki and join their community of content creators, send them your podcast pitch via email at podcast@terakiapp.com or by filling out the Google form at (https://forms.gle/EJ6oAa2jdjHCs8MP7). When you submit your pitches, package them into a curated one-pager. Include the title, the description, your co-host's information, and if you have any episodes recorded attach them too.

@linkupbusiness

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

Story of Effoyi - የእፎይ ታሪክ - With Tsega Woubshet

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
Established in 2007, Effoi Pizza has not only become a household name but also a symbol of excellence in delivering gourmet pizzas with a unique twist. Today, we are thrilled to have Tsega Woubshet, the visionary founder behind this culinary sensation, as our honored guest. Discover how Effoi Pizza has kept folks coming back for more by serving up not just tasty pizzas, but also awesome experiences. Tsega's love for food and dedication to doing things right have turned Effoi into a pizza paradise in Addis Ababa.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ The Scorpions Saga  ፖድካስት ክፍል

The Power of Well-being

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In this episode of The Scorpions Saga with SCORP - ECUSTA, the hosts had a blast recording as they welcomed special guests Tsion and Yeabsira. Together, they embarked on an insightful journey, delving into topics like mental health, the often overlooked aspects of ADHD in women, and the profound impact of beauty standards on our lives. Join them in this roller coaster of emotions on The Scorpions Saga – The Power of Wellbeing!
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#The_Scorpions_Saga #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - አንድ ሰው ሲያስብ

✍🏽ድርሰት: ጄምስ አለን

ለምን እንደዚህ ታስባለህ? ለምን እንደዚህ ታሰቢያለሽ?

አብዛኛውን ጊዜ እንደነዚህ አይነት ከአስተሳሰባችን ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች የሚነሱት በማንነታችን እንዲሁም በምናሳየው ሁኔታ ላይ የምናስበው ነገር ተጸዕኖ ሲፈጥር ነው። ታዲያ አስተሳሰባችንን ለማሰልጠን ምን እናድርግ፣ ሰናስብስ በምን መልኩ መሆን አለበት? መልሱን “አንድ ሰው ሲያስብ” በተሰኘው መጽሃፍ ዉስጥ ታገኙታላችሁ!

▶️አንድ ሰው ሲያስብ - https://terakiapp.page.link/MycU

#አንድ_ሰው_ሲያስብ #ትረካ #ቅልብጭ

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል

ከሊስትሮ ወደ አንጋፍ ቡና ኤክስፖርተር

━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━
ዛሬ ለረጅም ግዜ ስንጠብቀው ከነበረ ልዩ እንግዳ ጋር ቀርበንላችኋል ። በንሳ በምትባል አነስተኛ የገጠር ከተማ ተወልዶ ያደገው የዛሬ እንግዳችን። ከ 13 አመቱ ጀምሮ በንግድ አለም ውስጥ የቆይና : ልምድ ፈትና አጥርታ ያሳለፈችው : በህይወት ከጫማ ማፅዳት ሊስትሮነት ተነስቶ : ስሙ በመላው አለም የቡና ማሸጊያዎች ላይ እስኪሰፈርና : በአከባቢው እንዲሁም በደንበኞቹ ዘንድ በታማኝነቱ ትልቅ ተቀባይነት ማግኘት የቻለ የቡና ኤክስፓርተርነት መድረስ የቻለ :ነው ። አቶ አሰፋ ዱካሞ (አባት) ከአቅራቢያችን ከነአን አሰፋ(ልጅ) ጋር በነበራቸው ቆይታ : ፅናት : ትኩረት : ራስን ዝቅ ማድረግ : ትጋት: ታማኝነት : በአለም መድረክ ላይ መሪ ከሚባሉ እንደነ ስታርባክስ እና ስሌይ የመሳሰሉ የቡና ድርጅቶች ጋር በአጋርነት እስከ መስራት የሚያደርሱ ስንቆች መሆናቸውን የተማርንበት ድንቅ ቆይታ አድርገዋል። ይህን በኛ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለውን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ለአዲሱ አመት መነሻ ስንቅ : ለናንተም ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆን በማመን ነው ።
━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል

አዲስ አመትና አዳዲስ ወሬዎች (የውይይት segment)

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In this compelling New Year's episode, a wide array of topics, including artificial intelligence, natural disasters, and more, take center stage. Tune in now and explore the thought-provoking discussions. Just click the button to start listening!
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#ROME #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

አለማወቄ ብዙ ድፍረት እንዲኖረኝ አድርጎኛል! ከ ዲዛይነር መቅደስ መስፍን ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
መቅደስ መስፍን፡ አምቦ ዩኒቨርሰቲ በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራች ሲሆን ለፋሽን Industry ካላት ፍቅር የተነሳ ጎን ለጎን በፋሽን Designing ራሷን በማስተማር ዛሬ ላይ ደሚ (DEMII) የሚል ብራንድ በመመስረት እየሰራች ትገኛለች። በቆይታችንም ስለ Passion, ፋሽን፣ ስራ ፈጠራ፣ ቅጥር ህይወት እና ንግድ ዓለም አካፍላናለች።
━━━━😀(●。●)😀━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል

የበዓል ጨዋር| ሞትን ለማስቀረት የሚደረገው ጥረት

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬ የቪንቴጅ ፖድካስት የሙዓዝ ባለቤት ስቱድዮ በመገኘት surprise አድርጋዋለች። ከዛ በተጨማሪ ሰሞኑ ስለሚወጡ አልበሞች፣ ስለ በዓል፣ ሰሞን መነጋገሪያ ስለነበረው chatgpt እና ሞትን ለማስቀረት እየሞከሩ ስላሉት ሳይንቲስቶች ተጨዋውተናል እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ቪንቴጅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

የሀሜት ሳይኮሎጂ

━━━━😀(●。●)😀━━━━
In this week's episode of Assab, the focus will be on exploring the psychological ramifications of gossip, tracing its evolutionary development, and delving into both its beneficial and detrimental aspects.
━━━━😀(●。●)😀━━━━

#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel