https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of the MERI podcast the hosts are honored to present an insightful conversation with Simret Abate, the visionary founder of Mulmul Bread and Cookies Industry. Since its inception in 1998, Mulmul has carved a distinguished niche in Addis Ababa, boasting an impressive portfolio of over 125 unique baked delicacies. Simret Abate delves deep into the foundational pillars of Mulmul, highlighting the brand's unwavering commitment to excellence. Furthermore, the conversation explores Mulmul's admirable initiatives in fostering inclusivity, with a particular emphasis on uplifting and empowering the women in their team. #MeriPodcast #EthiopianPodcast
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Events We Miss:Navigating Imposter Syndrome
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Listeners could expect an honest discussion about the internal turmoil experienced by individuals battling imposter syndrome, juxtaposed against the perceptions of confidence projected externally. By examining both the internal struggles and the external appearances, the episode offered a nuanced understanding of imposter syndrome that is both relatable and empowering.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
"እዚህ ሀገር ሰው ራቁቱን መንገድ ላይ እስካሌደ ድረስ ሳይኮሎጂስት ጋር አይወሰደም"
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Welcome to እንደ podcast season 2 new episode featuring Feven Teklay, a fourth-year psychology student from Addis Ababa University. Today, dive into her interesting field of study, university experiences, and her life perspective. Enjoy!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ያላሰብኩት ልዩ አጋጣሚ| የ "Stoicism" ፍልስፍና ከ ቤተል ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቤተል ተስፋዬ፡ ይዘት ፈጣሪ ሲሆን፡ በቲክቶክ ላይ ወደ 16ሺህ ተከታዮች ያፈራ ወጣት ነው። ከቤተል ጋር በተለያዩ ርእሶች ላይ የተወያየን ሲሆን፡ ከነዛም በጥቂቱ፡ ይዘት ፈጠራ፣ ፍልስፍናዎች ፣ ስለ መልካም አጋጣሚ (Serendipity)፡ እና በዋናነት በቲክ ቶክ ገፁ ላይ ስለሚያነሳቸው ለግል እድገት እና መልካም ማንነትን ለመቅረፅ የሚረዱ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የጥቅምት 01 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የPixel 8 ዝግጅት ምን ይመስል እንደነበረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
የልብ ህመም እና ሴቶች| Cardiovascular diseases and women
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል በሴቶች በተለይም በእርግዝና ወቅት የሚታዩ #የልብህመሞች ላይ የታንኳ ቤተሰብ ሄለን ታስረዳለች።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ሰናይ ፖድካስት ክፍል
Self-Love
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሴት የብዙ ስሜት እና ባህሪ ጣምራ ውጤት ናት።
በዚህ የፓድካስት ክፍል ላይ ራስን መውደድ ከሴትነት ጋር አዋደን ይዘን መጥተናል። መልካም ጊዜ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ሰናይ #ፖድካስት
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Is ego the enemy
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In their upcoming podcast episode titled "Is Ego the Enemy," the hosts delve into the intriguing topic of ego and its role in human lives, exploring whether it serves as a friend or foe. Listeners can anticipate a thoughtful discussion on the various stages of ego and its occurrence in different aspects of life. The episode promises a deep exploration of this complex psychological concept, offering insights into its impact on individuals.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
"ስራ ላይ ለደህንነታችን ሲባል ማሽኖቹ በሽቦ ይታጠራሉ፤ ለ40 አመት በማሽን ኦፕሬተርነት ሰርቻለው"እንደ ከባድ ማሽን ኦፕሬተር
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode, listeners will have the opportunity to delve into the life and experiences of Ato Mamo, a seasoned professional with 40 years of expertise in operating heavy machinery. From his days toiling away in the arid Ethiopian deserts to navigating the dense forests, the episode promises to unveil the captivating and previously unheard narratives of machine operators and construction workers.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ማለዳ podcast
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ማለዳ ፖድካስት ኢትዮጵያዊ የአማርኛ የ ቴክኖሎጂ ፖድካስት ነው ::
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
የወሲብ ፊልሞችን የማየት ሱስ| ውጤታማ እቅድ አወጣጥ| ልማድን መቀየሪያ ዘዴ | ከ አሸናፊ ብርሀኑ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
አሸናፊ ብርሀኑ: ለ ስድስት አመታት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲያስተምር የነበረ መምህር ሲሆን የማስተማር ስጦታውን በመጠቀም አሁን ላይ ወደ NGO እያደገ ያለውን "Touch Your Vision" Company መስራች ነው። አላማውም ለውጥ አምጪ ትውልድን መፍጠር ነው። በቆይታችን ስለ፡ ከPornography ሱስ እንዴት መውጣት እንደሚቻል፣ ወጣትነት፣ ትክክለኛ ህይወትን ስለመምራት ፣ ተፅእኖ ፈጣሪ መሆን፣ እቅድ እናም ስለተለያዩ ሀሳቦች አካፍሎናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
የእግዚአብሔር ፍቃድ - The sovereign will of God
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode, the hosts delved into the topic of the sovereign will of God for Christians. They meticulously broke it down into pieces and raised various conspiracies that impact many Christian churches.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ የሆነው ሚኪያስ ከልዩ እንግዶቻችን ጋር በመሆን #የአእምሮጤና በስነ-ተዋልዶ ጤንነት ላይ ያለውን አስተዋፆ ያቀርባል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት
🎙🎧በ96ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው" ያዋጣል?
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዛሬው የዳማ ፖድካስት ቆይታ አንድ ስራ ስራ ለመባል ምን ማሟላት አለበት? የስራ እና በስራ የሚገኝ ገቢ ድሮና ዘንድሮ ምን ይመስላል? የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው አይነት ስራዎች እውነት ልክ ናቸው? ገንዘብ ስላስገኘ ብቻ አንድ ነገር ስራ መባል ይችላል? እነዚህን ጥያቄዎች በሰፊው ለመዳሰስ ይሞክራል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
እርግጠኛ አይደለሁም NOT SURE
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In today's episode, the host delves into a topic that resonates with all of us: uncertainty. Life is unpredictable, and often, we find ourselves standing at the crossroads of decisions, not knowing which path to take. Tune in!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የጥቅምት 06 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Microsoft የActivisionን ግዢ ስለማጠናቀቁ ፣ Ferrari በክሪፕቶ ከረንሲ ክፍያ መቀበል እንደጀመረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🚗 ፒኢኢኢኢኢፕ - የቶዮታ መንገድ
ዛሬ ደግሞ ቶዮታን እንደ ድርጅርት ይዘን መጣን፤ “የቶዮታ መንገድ” የተባለው የመጽሃፍ ትረካ የድርጀቱን ባለቤት ስኬታማ ያደረጉትን ነገሮች ጨምሮ ስለ ድርጀቱ ባህል እና አሰራር ያስቃኛል።
የተለያዩ መኪናዎችን መንገድ ላይ ስንመለከት ወይ አድናቆት ወይ ደግሞ ነቀፋ እንሰነዝራለን
ሁሉም አይነት መኪኖች ለመነዳት የበቁት ከጀርባቸው ሆኖ ባመረታቸው ድርጀት እና አመራሮቹ አማካኝነት ነው። ለዚህ ማሳያ የሆነው ታዋቂው ቶዮታ እና አምራች ድርጅቱ ሲሆን፤ ላለፉት በርካታ አመታት የመኪና ምርቶቹን በማሻሻል አሁን ላለበት ደረጃ በቅቷል። ስለ ድርጀቱ ባለቤት የስኬታማነት ሚስጥሮች እንዲሁም ስለ ድርጀቱ ባህል እና አሰራር የሚያስቃኘዉን “የቶዮታ መንገድ” የተሰኘውን የመጽሃፍ ትረካ እንድታደምጡት ጋበዝን!
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/ChcU
#የቶዮታ_መንገድ #ትረካ #ቅልብጭ
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
BONUS EPISODE with Pastor DAVID J LYNN
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል
Ethics and Discipline - Insights from Graduates
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል፣ በስነ-ህንጻ ትምህርት ውስጥ በሥነ ምግባር እና በዲሲፕሊን መካከል ያለውን ግንኙነት እንመረምራለን። በትምህርት ጉዞኣችን እውነተኛ የህይወት ተሞክሮዎችን እንካፈላለን፣ የስነ-ህንፃ ፈጠራን በመቅረጽ የስነ-ስርዓት ሚናን እንወያያለን፣ እና በስራችን ውስጥ ታማኝነትን እና ማህበራዊ ንቃተ ህሊናን ለመጠበቅ ለሚሹ ነዳፊዎች ተግባራዊ ተሞክሮዎችን እናሰላስላለን። የስነ-ህንፃ አድናቂ፣ ተማሪ ወይም ባለሙያ ከሆኑ፣ ይህ ክፍል ስለ ስነ-ህንፃ ጥበብ እና ስነ-ምግባር አዲስ እይታን ይሰጣል። ውይይቱን ይቀላቀሉ፣ ይፍጠሩ እና ከእኛ ጋር ያነሳሱ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Overview of our Childhood and church culture-ልጅነት በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥእና የቤተክርስቲያን ዝንባሌ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this podcast episode, the hosts, candidly shared their experiences growing up as Christians with Christian parents. They explored various aspects of their childhood, delving into topics such as prayer, Bible reading, and community engagement within the church setting. Their conversation provided valuable insights into the unique journey of navigating faith and spirituality during their formative years.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
ምድር ክብ ሳትሆን ጠፍጣፋ ብትሆንስ? | የማትሪክ ውጤት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this podcast episode, the hosts delved into the globally debated topic of the ''Flat Earth Theory,'' shedding light on its controversies. Additionally, they explored the current issue of the 12th class result and highlighted the prominent tech and entrepreneurs summit in Ethiopia. Listeners are cordially invited to tune in and engage with this intriguing discussion.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
The Social:Tax Anxiety
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this engaging episode of the Netsanet Podcast, listeners are invited to delve into the core of taxation controversies that have ignited debates nationwide. The hosts bring together two influential voices from Twitter, creating a platform to dissect the subtleties of taxation resources. Together, they explore the ethical dilemmas, societal impacts, and economic intricacies associated with this contentious topic, offering listeners a comprehensive understanding of the subject matter.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Uni-Tea
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Here is a place where we explore the cosmos in just a few minutes. A cup is full of cosmology! See where in the cosmos we go this time as you grab a cup of tea. Uni-Tea makes sense of the cosmos, physics, and astronomy. For all you space enthusiasts, here is a practical look at what's up there.
🎙🎧በ አዲሱ የ The Scorpions Saga ፖድካስት ክፍል
Breaking Free from Overconsumption
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the world, there are over 7.88 billion people, with more than a billion residing in Africa, often referred to as the motherland. Africa is blessed with an abundance of natural resources, adding to its significance. On this episode of the Scorpions Saga, economic graduates have been invited to discuss SDG-12, focusing on responsible consumption and production. The conversation revolves around the urgency to curb the harmful practice of overconsumption and emphasizes the importance of actions such as reducing, reusing, and recycling, initiatives that current members of society are striving to achieve.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#The_Scorpions_Saga #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት | 'Design+Thought Podcast' አዘጋጆች የሆኑት ዳዊት እና ሄኖክ ለንድፍ እና አስተሳሰብ ያላቸውን ፍቅር በጥምረት ያስቃኛሉ። እነዚህ የአርክቴክቸር ምሩቃን እርስ በርስ ትስስር ያላቸውን የንድፍ እና የአስተሳሰብ ዓለም ይጎበኛሉ። ያላቸውን ልዩ አመለካከቶች እና የፈጠራ ጉዟቸውን እያጋሩ ትርጉም ያላቸው ውይይቶችን ሲያደርጉ እንዲሁም ከባለሙያዎች ጋር ሲማማሪ ተካፋይ ይሁኑ!
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - አልጋችሁን አንጥፉ
✍🏽ድርሰት: ዊልያም ማክራቨን
ጠዋት ስትነሱ አልጋችሁን እንደማጠፍ ያለ ቀላል ነገር ህይወታችሁ ላይ ለውጥ ቢፈጥርስ?
አብዛኛውን ጊዜ እንደዚህ አይነት ጥቃቅን ለውጦች ህይወታችን ላይ ለውጥ የሚፈጥሩ ባይመስለንም፤ ምናልባትም ታላቅ የሆኑ የህይወት ግቦችን የምናሳካባቸው መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። "አልጋችሁን አንጥፉ" የተሰኘው አጥሮ የተዘጋጀው የመጽሐፍ ትረካ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ አስር ጠቃሚ ምክሮችን ይዟል!
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/KZbd
#አልጋችሁን_አንጥፉ #ትረካ #ቅልብጭ
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
ልከኛ ኑሮ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ልከኛ ኑሮ ከኤርሚያስ በቀለ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
በከንቱ ወደዚህ ምድር የመጣ ሰው የለም
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, Bethlehem Berhane, the founder of Entoto Beth Artisan, shares her inspiring journey from overcoming poverty and educational challenges to becoming an entrepreneur. Her experiences in tourism and introspective self-discovery shaped her path. Entoto Beth Artisan, initially a refuge for 120 HIV-positive women, has now grown to employ over 250 individuals, mostly women. The episode highlights Bethlehem's story of resilience and turning adversity into opportunity.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Meskel, Surfing, and Aliens
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Tune in to the Netsanet Podcast for a delightful and enlightening episode that will leave you inspired to explore the world's myriad traditions and celebrations. Embrace the spirit of Meskel and discover the magic of holidays that bring people together across continents and cultures.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ሰዎችን የማማለል ጥበብ
✍🏽ድርሰት: ሮበርት ግሪን
መቼስ የምትፈልጉትን ሰው በምን መልኩ ማማለል እንደምትችሉ የሚገልጹ ምክሮችን የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ተመልክታችኋል
እኛ ደግሞ አንድ የመጽሐፍ ትረካ እንጠቁማችሁ "የማማለል ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎችን ለማማለል ከአእምሮ ጨዋታ የሚጀምሩ ስልቶችን በመጠቀም እንዴት ማሳካት እንደሚቻል በግልፅ የሚያስረዳ ነው። ዛሬውኑ አድምጡት!
▶️PLAY - https://terakiapp.page.link/QRH4
#ሰዎችን_የማማለል_ጥበብ #ትረካ #ቅልብጭ