https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል
ብዙም ያልተወራለት ቶተንሃም ከፖስቴኮግሉ ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የቶተንሃም ብቃት ከፖስቴኮግሉ የማጥቃት አጨዋወት አንጻር የሚዳሰስበት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የህዳር 05 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ Elon Musk Grok + ChatGPT ተቀናቃኝ እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Dagu Insight
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join hosts Dagi and Fasik on 'The Nexus of Knowledge,' a weekly podcast that explores a gamut of topics—from health and economics to tech and entertainment. Tune in every Thursday for deep dives, expert insights, and a fresh perspective on the issues that matter. Subscribe now to broaden your horizons!
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል
ኬቨን ደ ብሩነ Keiven De Bruyne
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ኒርቫና /Nirvana / የተሰኘውን የዲብሩነን የህይወት አጋጣሚ በአጭሩ የሚተርክ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል
Player Pinning ምንድነው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል
ስለ አርሰናል ኮርና Routine
ስለ ዩናይትድ Chance creation
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
ራስን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ራስን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር ከቸርነት አለሙ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ሰናይ ፖድካስት ክፍል
ሴት እና አለባበስ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍላችን ላይ አለባበሳችን ስለእኛ ምን ይናገራል? በተለያዩ የመዝናኛ ስፍራዎች ላይ ስለሚለበሱ የአለባበስ አይነቶችስ ህጉ ምን ይላል ? ብዙ ስለሚባልለት የሴት ልጅ አለባበስ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን እያነሳን ከእንግዶች ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ሰናይ ግዜ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ሰናይ #ፖድካስት
🎙🎧 በ አዲሱ የ እፍታ ፖድካስት ክፍል
ግራ ቀኝ በጥቂቱ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ግራ .....ቀኝ ...መንገዱ ራቀኝ የቆየ ብዙዎች አፍ ላይ ያለ ጨዋታ (እንበለው ምናልባት ሁላችንንም ካስማማን)...ሶሻሊስት ...አናርኪስት ከሁሉም አገላለጽ ሳቅ የሚያጭረው ነዳጅ ያሰከራቸው አረቦች በተለምዶው የሚባሉት ሀገራት ነዳጅ ካገኙ በኋላ ጓዳቸው ሲሞላ ከአሜሪካን ካፒታሊስት ጋር ስለተወዳጁ ነው ይባላል።ግራ ቀኝ የወረዳ ፍርድ ቤት ውስጥ ያለ ግን ባህር የተሻገረ ብሎም እስከ እኛው ቀይ ሽብር የዘለቀ ድራማ ነው።በወረቀት የሰፈረ የጀርባ ታሪክ አለው።እፍ ብለን ከተዘነጋበት ያስታወሱንን ከመፅሀፉ አወዳጅትን በእኛ አረዳድ እድሜ በሰጠን ትንሽ መንፅር ከብዙ በጥቂቱ ግራ እና ቀኝ እንላችኋለን።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እፍታ #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ወገኛው sisko
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ስቀን እየተማማርን በተዝናኖት እንጠራረቃታለን
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
The LAB Event : The Realities of Matric
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join the audience on the Netsanet Podcast as they embark on a journey exploring the vibrant world of DJs at 'The Lab' in እንደልቤ, offering valuable tips to avoid hangovers. In the ነፃነት segment, the podcast dissects the surprising 3.2% passing rate in the matriculation exam, challenging societal norms and revealing alternative paths to success drawn from experiences in 5 Kilo. The hosts invite listeners to embrace the wisdom of failure and pivot assumptions, promising an insightful conversation that reshapes perspectives on education, society, and success. Don't miss the chance to tune in!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
The Psychology of Setting Boundaries
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the 34th episode of the Assab Podcast, the hosts delve into the psychology of setting boundaries and its crucial significance in our lives. Listeners can anticipate an enlightening exploration of how establishing personal and interpersonal limits affects mental and emotional well-being. The episode promises valuable insights, personal anecdotes, and expert perspectives on the transformative power of boundaries in both personal and professional spheres. Whether you're familiar with boundary-setting or new to the concept, this podcast offers a thought-provoking journey into the intricate tapestry of our lives.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
የተጨቆነ ንዴት| Repressed anger
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰው ላይ ጥፍት ምንል ማይያዝ በሀሪ ያለን ንግግሮችን ምንሸሽ ሰዋች ግን በጤናችን ይመስላችኋል? እውነት ሰዋች አለመናደድ ይችላሉ? ንዴትን አለመረዳት ወይስ ጭራሽ አለመናደድ? በዛሬው ክፍል ሳናውቀው ስለምናዳፍነው ንዴት ትንሽ ነገር ልበላቹ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የጥቅምት 27 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Sam Bankman ጥፋተኛ ሆኖ ስለመገኘቱ ፣ Apple በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ኮፊ ሀውስ ያዋጣል? | Coffee is Chemistry! | ሐበሻ ቡናን ገድለን ነው የምንጠጣው ከ ቃልአብ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቃልአብ ፈንታ፡ የ ቃልአብ ኮፊ መስራች እና ባለቤት ነው። በሙያው ባሬስታ ሲሆን የ 2020 National Barista Champion በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ፡ በተጨማሪም ቡና ቀማሽ(Cupper) ባለሙያ ነው። በቆይታችን ስለ ቡና ልዩነት፣ ኮፊ ሐውስ፣ passion እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከሲራክ ጌታቸው ጋር የተደረገ ቆይታ | Bermelfest
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts have a compelling conversation with Shega Events, the organizer of the beloved local event, Bermel Fest. They discuss Shega Events' journey from humble beginnings to establishing Bermel Fest as a community cornerstone. The episode explores the challenges faced, the triumphs achieved, and the secrets behind the event's success. Listeners gain insight into how Shega Events navigated event organizing, secured sponsors, and discovered their passion for bringing people together. Tune in for an inspiring glimpse into the dedication and creativity required in event planning, celebrating the spirit of community and creativity on the Gugut podcast!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ ፤ የሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ - Super
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
የዚህ ክፍል የእናትHood ፓድካስት ስለ ሶስተኛ ልጄ የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው። የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር። ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል። ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ሰዋዊ እንሁን - With Eyob Alemayehu
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode we sat down with Eyob Alemayehu, Founder of Yisakal Entertainment
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Introducing Ethiopian Capital Market - With Biruk Taye
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡ አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእጅ ስራ (ኪሮሽ) ማሰልጠኛ" ያሚ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of Ende podcast, join Yamlak Fikadu (Yami), a self-taught crochet enthusiast, as she takes us on a captivating journey into the world of crochet and its untapped business potential. እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. We will be discussing the other side of the story, the untold truth, hosted by BARKOT.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
የማያስተኛኝ ህልሜ | ዩቲዩብ ለመጀመር የሚያስፈልገው... ከ ዮናስ ሞሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዮናስ ሞሐመድ @yonasmoh : Content Creator (ይዘት ፈጣሪ) ; Marketer እንዲሁም Business Owner ሲሆን በዛሬው ቆይታችን፡ ወጣትነት፣ ማርኬቲንግ፣ ይዘት አፈጣጠር በይበልጥ ስለ ዩቲዩብ እናም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
የስብእና መዛባት | personality disorder class 1
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዛሬ ደሞ ስለ ስብእና መዛባት እናውራ። ያላቹን አስተያየት ለማስቀመጥ ፍቃደኛ ብትሆኑልን ደስ ይለናል።
Hello guys today I want us to dive into the first class of personality disorders. We will have a brief explanation of what personality disorders are and criteria’s to assign someone having each of the personality disorders. This aren’t the only one. We will keep posting more.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
እንደ ሶፍተዌር አበልጻጊ የስራ ልምድን ማዳበር
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ክፍል እንደ ሶፍትዌር አበልጻጊ እንዴት የስራ ልምዳችንን ማዳበር እንደምንችል ተወያይተናል። መልካም ቆይታ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል
ማርቲን ኦዴጋርድ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
The TS Sport Podcast delves into the life and career of football prodigy Martin Odegaard. Whether one is a football enthusiast or simply intrigued by exceptional life stories, this episode promises an engaging narrative of resilience and passion in the relentless pursuit of greatness. Audiences are encouraged not to miss the captivating journey of Martin Odegaard.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት
በብዙ ታዋቂ ፊልሞች ላይ በታዋቂዎቹ ሞርጋን ፍሪማን እና ዴንዘል ዋሺንግተን የተመሰለውን ማልኮም ኤክስን ታውቁታላችሁ?
ካላወቃችሁት እኛ እናስተዋውቃችሁ፣ ማልኮም ኤክስ በአፍሪካ አሜሪካውያን የመብት ታሪክ ውስጥ ሲታገል የነበረ ጠንካራ ሰው ነበር። አጥሮ በተዘጋጀው “የማልኮም ኤክስ ግለ ታሪክ” በተሰኘው የመጽሃፍ ትረካ ውስጥ በህይወቱ ዉስጥ የከፈለውን መስዋትነት በጥልቀት ያስቃኛል፣ አሁኑኑ እንድታደምጡት ጋበዝን!
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/eRWY
#የማልኮም_ኤክስ_የሕይወት_ታሪክ_ለአሌክስ_ሄሌይ_እንደተነገረው #ትረካ #ቅልብጭ
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Finding true contentment and joy - እውነተኛ እርካታ እና ደስታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts explore the theme of discovering genuine contentment and joy through a connection with Christ. The discussion revolves around achieving satisfaction in Him not only during moments of happiness but also in times of sadness, hardships, dangers, and turmoil. The episode delves into the art of leading a life that is pleasing to Christ. Listeners are encouraged to tune in and catch the full episode for a comprehensive exploration of these profound insights.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል
Intensity Vs Chaos
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ episode
የቶትንሀም High line
አርሰናል Creativity ችግር
Doku vs Grealish
ስለ ዩናይትድ አንቶኒ
ሌላም ብዙ ሀሳብ አጠር መጠን ብሎ ተነስቶበታል
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
"መርካቶ በለቡ፤ ከሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ተነስቶ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች አከፋፋይ የሆነው ባለ ሱቅ" እንደ ባለ ሱቅ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In our day-to-day lives, we come across various professions that serves our society. Today, we delve into the world of Bale Suk, where Asrat Tura, a dedicated shopkeeper and businessman, unveils the untold aspects of running a shop. Through his life journey, Asrat shares how he transformed his modest shop into a thriving wholesale business.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Ts Sport Podcast
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ላይ ያተኮሩ እግር ኳሳዊ ትንታኔዎች የሚቀርቡበት ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ሁሉም ሀብታም እየሆነ ነው | One person business model
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የንግድ ስራዎች እና የይዘት ፈጠራዎች እንዴት እንደነበሩ እንነጋገራለን, ነገር ግን ዘመናዊ እና ባህላዊ ስራ ፈጣሪዎች በዲጂታል ዘመን ተጀምረዋል. በዲጂታል ሚዲያ መጨመር፣ ብዙ ሥራ ፈጣሪዎች ዲጂታል ሚዲያ የሚሰጡትን እድሎች ተጠቅመዋል። ከስራ ፈጣሪዎች ስለ ንግድ ስራዎቻቸው ቪዲዮዎችን ከመፍጠር ጀምሮ ይዘትን በመፍጠር ክህሎታቸውን እስከማሳየት ድረስ ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ችሎታቸውን የሚያሳዩበት እና ንግዶቻቸውን የሚያሳድጉበት መድረክ ሆኗል። በመንገዱ ሁሉ የራሳችንን ተሞክሮ እና ያስተማረንን እናካፍላለን።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
የድህረ ወሊድ ድባቴ| Post-partum Depression
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ ሄቨን እና ሎዛ ከዶ/ር ይደነቅአብ ጋር በመሆን #ድህረወሊድድባቴ ላይ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ሲሆን አብሮትም ትረካ በማቅረብ #ከመድሎነፃነትን ያንፀባርቃሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት