https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከ6 DAN ቴኳንዶ ኤክስፐርት እና የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In our latest episode we sst down with the extraordinary Mikael Gebrekirstos, a true master of both martial arts and sculpture. With an impressive 6 DAN in Taekwondo, Mikael has become a formidable force in the martial arts world. Beyond his martial prowess, he has left an indelible mark in sculpture, with his creations adorning major landmarks in Ethiopia, from the iconic Peacock statue at the Prime Minister's residence to stunning mosaic works in churches and squares. Join us as we explore the intersection of martial arts and sculpture, delving into Mikael's creative process, the inspiration behind his work, and the profound cultural significance of his sculptures within Ethiopia. Whether you're a martial arts enthusiast, an art lover, or simply intrigued by human creativity, this episode promises to captivate and inspire you.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
የኢትዮጲያ የመኪና ገበያ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
IIn this fascinating interview, we chat with a car dealer with a degree in electrical engineering. Through his unique background, he is able to offer insights into both the technological advancements and the business side of the automotive industry. He discusses how his engineering knowledge allows him to better understand the inner workings of cars and help his customers make informed decisions. Additionally, he offers advice for those interested in pursuing a career in this field, emphasizing the importance of having a broad skill set in a rapidly evolving
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል
ከትምህርት ወደ ስራ አለም: ከአቤል ጌታቸው ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የንድፍ+ሐሳብ ፖድካስት ክፍል ከአርክቴክት እና መምህር አቤል ጌታቸው ጋር በሥነ ሕንፃ ውስጥ ስላሳለፈው የአካዳሚክ እና ሙያዊ ጉዞ እንወያያለን። እንደ አርክቴክቸር ፕሮግራም መምረጥ፣ ለአርክቴክቶች አስፈላጊ ክህሎቶች እና ከተማሪ ወደ ባለሙያ ሽግግር ያሉትን ሃሳቦች እንሸፍናለን። እንዲሁም ስለ አርክቴክቸር ዲዛይን ተግዳሮቶች፣ ሽልማቶች፣ ፕሮጀክቶች እና ተሞክሮዎች እንነጋገራለን። ይህ ክፍል ስለ ንድፍ እና አርክቴክቸር መስክ አጠቃላይ እይታ ይሰጥዎታል። ከባለሙያ ለመማር እና በተለዋዋጭ የስነ-ህንፃ ዓለም ውስጥ እንዴት ስኬትን እንደሚገኝ የተለያዩ ግንዛቤዎችን ለማግኘት ይህ እድል እንዳያመልጥዎት!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Stand up comedy በኢትዮጵያ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join hosts Tsilate and Tsion in an engaging episode where they dive into the world of comedy with a special guest, Saq Jam CEO. Discover the fascinating journey of Saq Jam's CEO as he shares his introduction to comedy and how he got started in the Addis Ababa stand-up scene.
Tune in for a lively discussion that transcends laughter, touching on the deeper aspects of comedy and the contrasting dynamics of stand-up and podcasting.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Perfectionism
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ከዮዲት ዶዳ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Melhik #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
ሰው ያስፈልገናል | ከራስ ያለፈ ህይወት | ህልማችሁን ተከተሉ ከቃልአብ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቃልአብ ሰለሞን: ከ 20 ሺ በላይ ተከታይ ማፍራት የቻለ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ነው። ካለፈበት ልምድ በመነሳት እንዴት የአይምሮ ጤንነት መጠበቅ እንደሚቻል በማካፈል ይታወቃል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የህዳር 13 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenA| ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ወደ ስራ እንደተመለሰ ፣ Omegle አገልግሎቱን ስለማቋረጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
"ከሊስትሮነትና ተላላኪነት ወደ ሼፍ ስራ" | ከሼፍ አሌክስ ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of Ende Podcast (Season 2, Episode 8), we are excited to feature Chef Alex. Overcoming various hurdles, Chef Alex shares insights into his culinary journey, showcasing resilience and triumph. This episode invites you to explore the flavors of Chef Alex's experiences, demonstrating that each obstacle can be transformed into a recipe for success.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል
በራስ እርግዝናን የመመርመርያ መሳሪያዎች
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል በራሳችን እርግዝናን ለመመርመር ስለሚያስችሉን መሳራያዎች እንወያያለን። መቼ፣ እንዴት፣ ተአማኒነቱስ እና ሌሎችም ጥያቄዎች ይመለሳሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
The Psychology of Friendship
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 35th of our this week assab podcast we will be discussing about the psychological implications of friendship. How it helps us with our life and in what regard we should make friends.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል
የስኳር በሽታ እና ከልክ ያለፈ ውፍረት/ Diabetes and Obesity
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ፖድካስት ስለ ስኳር በሽታ አጋላጮች፣ ምልክቶቹ እና ስለ ሕክምናው ከእንግዶቻችን ከዶ/ር ቃልኪዳን አላቸው (የስኳርና የኢንዶክራይን ህመሞች ስፔሻሊስት) እና ከትርሲት ደምሰው (የስነ ምግብ ባለሙያ) ጋር ተወያይተናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#የጤና_ወግ #Yetena_Weg #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል
የአርክቴክቸር የመመረቂያ ፕሮጀክታችን
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል የዲዛይኖቻችንን መነሻ እና የአርክቴክቸር ፕሮጀክቶቻችንን ለማጠናቀቅ የረዱንን ፅንሰ ሀሳቦች በመዳሰስ ወደ የምረቃ ፕሮጀክቶቻችን ዋና ክፍል እንጋብዛችኋለን። ከመጀመሪያው ቢጋር እስከ ጊዜ ወስዶ እቅድ ማውጣት፣ እያንዳንዱ ፕሮጀክት የግል ትምህርታዊ ጉዞዎቻችንን ያንጸባርቃል። ይህ ክፍል ከፕሮጀክቶቻችን ጀርባ ያሉትን ሃሳቦች ያብራራል፣ ምናብን ወደ ተጨባጭ እቅዶች መተርጎም እና እንቅፋቶችን እንደ ጉልበት ማሰስን ይሸፍናል። በመንገዱ ላይ የተማርናቸውን ትምህርቶች እናካፍላለን፣ የእኛን የአርክቴክቸር ትምህርት አመታትን የሚገልፀውን ጥልቅ ስሜትን፣ ፈጠራን እና ጽናትን ወደ-መሬት በማውረድ፣ ከጀርባ ያለውን አብረን እናያለን።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል
ብዙም ያልተወራለት ቶተንሃም ከፖስቴኮግሉ ጋር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የቶተንሃም ብቃት ከፖስቴኮግሉ የማጥቃት አጨዋወት አንጻር የሚዳሰስበት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የህዳር 05 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ Elon Musk Grok + ChatGPT ተቀናቃኝ እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Dagu Insight
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join hosts Dagi and Fasik on 'The Nexus of Knowledge,' a weekly podcast that explores a gamut of topics—from health and economics to tech and entertainment. Tune in every Thursday for deep dives, expert insights, and a fresh perspective on the issues that matter. Subscribe now to broaden your horizons!
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ምናባዊ እውነታ ወደ ቱሪዝም ያመጣው start-up: ከዳናኤል ጋር የተደረገ ቆይታ | Guzo technologies x Gugut Podcast
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ አስደሳች የዩቲዩብ ቃለ መጠይቅ፣ ከዋና ኩባንያ ጋር ወደ ምናባዊ እውነታ ቱሪዝም አለም ውስጥ እንገባለን። ይህ የፈጠራ ኩባንያ በራሳችን ቤት ሆነን መዳረሻዎችን በምንመረምርበት መንገድ ላይ ለውጥ እያደረገ እንደሆነ ይወቁ። ከምናባዊ እውነታ የጉዞ ተሞክሮዎች በስተጀርባ ወደሚገኘው አስደናቂ ቴክኖሎጂ ዘልቀን ስንገባ እና ምናባዊ ጀብዱዎች ከጀመሩ ተጠቃሚዎች በቀጥታ የቀረቡ ምስክርነቶችን ስንሰማ ይቀላቀሉን። ይህ ኩባንያ በአካል ጉዞ እና በምናባዊ አሰሳ መካከል ያለውን ልዩነት እንዴት እያጣመረ እንደሆነ ይወቁ፣ እና ቪአር ቱሪዝም ለወደፊቱ ስለሚይዘው ማለቂያ የለሽ እድሎች ግንዛቤን ያግኙ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
Working Environment | Our radio memories
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በ18ተኛው የሮሜ ፖድካስት ክፍል ስለ ስራ አካባቢ,የሬድዮ ትውስታችን እና ውጪ መስራትና እዚህ ስለመስራት በሚሉ ርዕሶች ቆንጆ የሆነ ቆይታ አድርገናል እንድታዳምጡት እንጋብዛችኋለን.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል
Pressing Trigger ምንድነው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ episode
ስለ kobbie Mainoo
ስለ king kai Pressing Trigger
ስለ City vs Liverpool ጨዋታ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ቤዛ PODCAST
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
መዳን የሚገኝበት እውነተኛው የእግዚአብሔር ወንጌል የሚሰበክበት መርሀ ግብር
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Hareg Podcast | ሀረግ ፖድካስት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሀረግ በህይወት ጉዞ ፣ በጥበባት ፣ በፍልስፍና ፣ በዘመንና ትውልድ በሌሎችም ሓሳቦች ላይ የምንጨዋወትበት ፖድካስት ነው ።
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
True hope of mankind - የሰዉ ልጅ እውነተኛ ተስፋ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode the main topic to discuss on was “hope” . What is our true hope? How can we be sure about it? How can we live in the light of this hope? Who gave that? What does this hope look like? We answered all the questions.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል
አዝናኝ ወግ በሲሳይ አስፋው sisko የጎልድ ዲገሯ እትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አዝናኝ ወግ
በሲሳይ አስፋው sisko
የጎልድ ዲገሯ እትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል 1
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ወገኛው_sisko #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
ሳቅ Jam : Men and Women in the Work Space
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode of the Netsanet Podcast, Tsilate reflects on her journey into stand-up comedy, sharing insights into the challenges and the discovery of her passion. The conversation then shifts to workplace dynamics, addressing issues such as sexual harassment, societal perceptions of gender, and the impact of poverty on both men and women. The episode concludes with a thought-provoking analysis of gender representation in leadership, specifically focusing on women CEOs.
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል
የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
🫀የልብ በሽታ በሴቶች በዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች 👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና 👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን። ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#የጤና_ወግ #Yetena_Weg #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
3ተኛው ብድን የስብእና መዛባት| Cluster C personality disorder
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Last but not least here we have the 3rd class of personality disorders. Our aim is to give you insight on the various types of personality disorder so you can identify your peers, colleagues, family members…etc and take them for appropriate treatment in order for them to live the life they deserve. We would love to have your comments regarding the topics as well is the content. Thank you!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል
አጋጣሚ ሚባል ነገር የለም ከ Legend coffee and Gelato ባለቤት ሄለን ዘነበ ጋር የተደረገ ቆይታ
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሄለን ዘነበ: የ Legend Coffee and gelatoo, Glory Import and Export እና Glory Foundation ባለቤት ስትሆን በዛሬው ቆይታችን: እናትነት፣ ሴትነት እና የንግድ አለም፣ ሰዓት አጠቃቀም እና ብዙ ሀሳቦችን ዳሰናል: አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል
Christian Friendship - ክርስትያንናዊ ጏደኝነት
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
On these episode we briefly talked about how a true Christian friendship should be and to show Christ in that friendship. And we also discussed how we could set boundaries as a Christian and manage the friendship according to the Bible!
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል
ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ ፤ የሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ - Super
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
የዚህ ክፍል የእናትHood ፓድካስት ስለ ሶስተኛ ልጄ የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው። የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር። ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል። ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ።
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
ሰዋዊ እንሁን - With Eyob Alemayehu
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode we sat down with Eyob Alemayehu, Founder of Yisakal Entertainment
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Introducing Ethiopian Capital Market - With Biruk Taye
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡ አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡
━━━━♬♫♪◖
(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት