terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

"ፍልስጤም ላይ የታወጀው የ100 አመታት ጦርነት" የተሰኘው ቅልብጭ መፅሀፍ ፤ በአለም ዙሪያ ሰዎች የተሳሳተ አመለካከትን ስላዳበሩባት ሀገረ ፍልስጤም ዝርዝር ምልከታ የሚሰጥ ነው፡፡ ይሄ መፅሀፍ የፍልስጤምን ታሪክ ከፍልስጤማውያን እይታ የሚያቀርብ ነው፡፡

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

ምቀኝነት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, the hosts delve into the meaning and psychology behind envy. They explore the distinctions between jealousy and envy, investigate the origins of envy, touch upon the connections between black magic and envy, and examine the relationship between socialism and envy. The episode also addresses the social and economic consequences associated with envy. The hosts express gratitude for the audience's listenership.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

ጤና መብት ነው - With Dr Girma Ababi

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences.Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

FEMINISM በኢትዮጵያ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህኛው የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ ስለ ፌሚኒዝም፤ ማህበራዊ ሚድያ ለማነቃቂያነት ስለመጠቀም እና ኢትዮጲያውያን ሴቶች ስለሚገጥሟቸው ችግሮች እንወያያለን፡፡ ይሄንን ክፍል የምንጀምረው ስለ ፌሚኒዝም ዋና ዋና ሀሳቦች በማውራት እና ስለ ፊሜኒዝም ያሉ የቀደሙ የተሳሳቱ ሀሳቦችን በመጠቆም ነው፡፡ ከዚያም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፊሜኒዝምን ማቀንቀን ያለውን እይታ እና ተፅእኖን እንመረምራለን፤ በመቀጠልም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ሴትነት ግንዛቤ መፍጠር እና ማህበረሰቡን ማጎልበት ያለውን አዎንታዊ እና አሉታዊ ጎኖቹን እንመለከታለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

የዩናይትድ 3 ዋነኛ ችግሮች |አርሰናል ለምን ተሸነፈ? | ቼልሲ ወዴት እየሄደ ነው?...

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የዩናይትድ 3 ዋነኛ ችግሮች |
አርሰናል ለምን ተሸነፈ?
ቼልሲ ወዴት እየሄደ ነው?
ቶትንሀም ኒውካስትልን እዴት ጠረዘው?
የሊጉ መሪ ሊቨርፑል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል

የፍቅር ግንኙነት ዘይቤ| attachment style

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እሱ ሰው ሲፈልገው አይፈልግም፣ ስትርቀው ይቀርባል ስትቀርበው ደሞ ይርቃል ግራ የገባው ነው፣ እሷ በጣም ታስጨንቀኛለች 10 ጊዜ እንደምወዳት ካልነገርኳት ሰላም አይሰማትም ምንልባቸውን ሰዋች ለመረዳተወ ሚረዳንን እይታ ዛሬ እንነጋገርበት።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ፍቅር አይጠፋም | Breakup እና የፍቺ ምክንያቶች ከ ቃልአብ ይልማ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቃልአብ ይልማ አበበ: የሳይኮሎጂ ተማሪ ሲሆን በቲክቶክና በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ይዘት ፈጣሪ ነው። በዋናነትም በፍቅር እና በተቃራኒ ፆታ ሊኖር ስለሚ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል

Season Recap & So much more

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Join the hosts as they give you a recape of the season's episodes and topics they have discussed.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት ክፍል

ከጠፋንበት ተመልሰናል

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዳማ ፖድካስት ከጠፋንበት ተመልሰን መጥተናል በዛሬው ቆይታችን የተለያዩ ሃሳቦችን አንስተን ተጫውተናል እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን መልካም ቆይታን ተመኝተናል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

Safety in Concerts :ጦርነት እና ህክምና

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሩህሩህ ሐኪም ወደ ህክምና የምታደርገውን ጥልቅ ግላዊ ታሪክ ስታካፍል በዚህ ልብ የሚነካ ፖድካስት ክፍል ውስጥ ለስሜታዊ ጉዞ ተዘጋጅ። ወደ መስክ እንድትገባ ስላደረጓት ጥልቅ ልምምዶች እና አስከሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ስላጋጠማት ስሜታዊ ተጽእኖ ስማ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

3 ነጥቦች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል Top 6 clubs 5 ጨዋታዎች ላይ የታዘብናቸውን ነገሮች ተነስተዋል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

"ሰዎች ሪል እስቴት ወይም ቤት ህንፃዎች ሲገዙም ሆነ ሲሸጡም የህግ ባለሙያ ማማከር አለባቸው" እንደ የህግ ባለሙያ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, Abel Zewdu, a skilled lawyer, takes us on a journey into the world of Ethiopian law. He'll share stories from his time in college, shed light on common mistakes made by society, and give us a peek into the daily life of a lawyer. Don't miss out on this insightful conversation—tune in to gain a deeper understanding of the legal landscape in Ethiopia! እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. We will be discussing the other side of the story, the untold truth, hosted by BARKOT. Join us every Friday as we discuss with interesting guests.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል

Life priorities - በህይወት ቅድሚያ መስጠት ያሉብን ነገሮች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On these episode me and my good co-host discussed about the main things that a Christian should focus on as his priority. His family, Christianity, church life, Bible reading, prayer and etc. make sure to listen to the full episode.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ዓላማ የህይወት መልህቅ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ፖድካስት በግላዊ እና ቤተሰባዊ ህይወት ስኬታማ ስለመሆን በዋናነት ራስን

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

ስነ-ጥበብ እና ንድፍ - የአርክቴክት ጉዞ፡ ከሄኖክ ዘራብሩክ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል ከአርክቴክት እና ቪዧል ዲዛይነር ሄኖክ ዘራብሩክ ጋር በሥነ ሕንፃ ዲዛይን እና ቪዧል ዲዛይን መካከል ስላለው ውስብስብ ግንኙነት እንወያያለን። በተለያዩ የንድፍ መስኮች ፅንሰ-ሀሳቦችን የመተርጎም ተግዳሮቶችን በመወያየት እና ወደ ሃሳብ በማምጣት፣ ውይይቱ በስነ-ጥበብ እና በስራ ፈጠራ መካከል ያለውን ስስ ሚዛን ይዳስሳል። በተጨማሪም ሄኖክ የማህበራዊ ሚዲያ ስልታዊ አጠቃቀምን በማብራራት ስራውን ለማሳየት እና ከብዙ ታዳሚዎች ጋር ስለመተሳሰር ግላዊ ጉዞን እናያለን። ንድፍ ሕይወታችንን፣ ባህሎቻችንን እና ማህበረሰባችንን እንዴት እንደሚቀርጽ የማይትን ጉዞ አብረው
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

ይህ "እስራኤል" የተሰኘው ቅልብጭ መፅሀፍ ትንሽ የምትመስለውን ቅዱሷን ሀገር የሚያስቃኘን ነው፡፡ ከመነሻው ጀምሮ፤ ከአረብ ሀገራት ጋር እስከነበራት ጦርነት ፤ የእስራኤል እድገት የለውጥ እና የስኬት ታሪክ ማሳያ ነው፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

የአእምሮ አሰራር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የአእምሮን አሰራር ማለትም ሁለቱን የአእምሮ ክፍሎች ምንነት እና አሰራራቸውን በግልጽ እንመለከታለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከማህደር ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the latest episode, the hosts had the pleasure of hosting Kenean Asefa as their guest. During the engaging conversation, they delved into a range of captivating topics centered around coffee farming and export, as well as the global and Ethiopian coffee culture. Furthermore, the hosts explored the intriguing dynamics of managing a company that was initially established by Kenean's father. Together, they examined the unique working relationship between a father and son in such a context. Kenean generously shared his insights on how he navigates this dynamic and maintains a harmonious balance. In addition to these fascinating discussions, Kenean enlightened the audience about his personal sources of motivation. Despite having his financial needs met, he revealed what continues to drive him forward in his endeavors.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

የአስቶንቪላ ስኬት በአርሰናል ቀድሞ ያልመጣበት የኤመሪ ሚስጥር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ኡናይ ኤመሪ አሁን ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ ምን ይመሥላል ? ልፋታቸው በአርሰናል ያልሰመረበት ሚስጥር ምንድነው ? እስኪ በጥልቀት ሚስጥሮቹን እንመርምር
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

ለየት ያለ አመለካከት፡ ከኤልያስ ሙዜ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል “ለየት ያለ አመለካከት” ከኤልያስ ሙዜ ጋር፣ ለፎቶግራፍ ያለውን ፍቅር፣ የኮሌጅ ህይወቱን እና የስራ ተሞክሮዎቹ እንቃኛለን። ልዩ የጥበብ እይታውን በተለይም በቁም ሥዕሎች ላይ እና እንዴት ከስራው ጀርባ ደስታን እንደሚያገኝ እናያለን። ለዚህ አጓጊ ውይይት ይቀላቀሉን እና ከታሪኮቹ፣ ሃሳቦቹ እና አመለካከቶቹ እርስዎን የሚፈትኑ እና የሚያበረታቱ ሃሳቦችን ይማሩ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል

የቆዳ ውበት አጠባበቅ ፣ እራስን መንከባከብ እና እናትነት ከHanSim Skin ባለቤት ምልጃዬ ስሜ ጋር Skincare, & Motherhood

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከምልጃዬ ስሜ ​⁠ የሃንሲም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች - HanSim Skin መስራች እና ባለቤት ጋር የፊትና የሰውነታችን ቆዳ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ተወያይተናል። በተጨማሪም እራስን መጠበቅ እና እናትነት እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል። የቢዝነስ ስራዎችዋን ከቤተሰብ ሃላፊነት ጋር እንዴት እንደምታስኬድ የግል ልምዷን ጨምራ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። መልካም ቆይታ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

የአርሰናል እና ዩናይትድ LHS Dynamics | Nunez vs Gakpo | ሲቲ ምን ነካው?

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የአርሰናል እና ዩናይትድ LHS Dynamics | Nunez vs Gakpo |
ሲቲ ምን ነካው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

በዘንድሮ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዘመን ለምን ግቦች በረከቱ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እንደ opta ትንተና መሠረት አዲስ አዝናኝ ጨዋታና በርካታ ግቦች የማየታችን ምስጢር ምንድነው?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ከማህደር ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
The hosts discuss Mahider, a social media influencer and content creator, on the creative journey, overcoming imitation, and addressing body positivity. The conversation explores the intersection of culture, creativity, and change, sparking inspiration and challenging the status quo. This thought-provoking episode is a must-listen for those seeking insights into creativity, body positivity, and cultural transformation.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል

እትዬ ክረምቷ ተሰበሩ ክፍል 2
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እትዬ ክረምቷ የጎልድ ዲገሩን ቪዲዮ እሰራለሁ ብለው ከአንዲት እርጉዝ የተወረወረባቸው ምንድነው 😂😂😂 ዘና እያልን በወግ በወጉ እንጨዋወታለን ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ወገኛው_sisko #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል

የመጀመሪያ ስዕሌን የሸጥኩት 25ብር ነበር | ከሮቤል ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In today's episode, an artist and a student, the owner of Tila Studios, Robel, will give us insights into the world of art. Currently, as a digital artist, Robel has gained popularity for his breathtaking drawings of celebrities and astonishing works for his clients. Tune in! እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. We will be discussing the other side of the story, the untold truth, hosted by BARKOT. Join us every Friday as we discuss with interesting guests.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#እንደ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል

The screen Time issue & online payment (Duolingo)

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በ19ኛው የሮሜ ፖድካስት ክፍል ስልካችን ላይ የምናጠፋው የቆይታ ሰዐት እና ሌሎች አሪፍ አሪፍ ርዕሶችን አንስተናል እንድታዳምጡት እንጋብዛችኋለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ROME #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

የምትወዱትን ገንዘብ አድርፖት | መውደቅ ብርቅ አይደለም ከ ናኒ ጌቱ የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ናኒ ጌቱ: በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ይዘት ፈጣሪ ስትሆን፡ በምትሰራቸው ልዩ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ምግቦች ትታወቃለች፡፡ በነበረን ቆይታ በይዘት ፈጠራ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል፣ ስለ ስፖንሰር፣ የስራ አለም እና የመሳሰሉ ሀሳቦችን እያነሳን አውርተናል፡፡ አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

ሀገር በስራ ፈጣሪዎች ነው ሚቀየረው - With Dr. Eleni Zaude Gebre-Medhin

━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
In the upcoming episode, Dr. Eleni Gabre-Madhin, an Ethiopian-born economist, is featured for her impactful work in agricultural markets and development in Sub-Saharan Africa. Raised in various African countries, she is multilingual and holds a PhD in Applied Economics from Stanford University. The episode explores her pioneering role in establishing the Ethiopia Commodity Exchange (ECX), where she improved the agricultural market infrastructure, connecting Ethiopian farmers and traders to the global economy. This initiative has significantly increased productivity and reduced the country's vulnerability to food crises.
━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

Bitcoin mining በ ኢትዮጵያ | Kal Kassa

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode, Kal Kassa discusses his venture into Bitcoin mining in Ethiopia. He sheds light on how he aims to leverage the country's abundant renewable energy resources and favorable government regulations to establish a successful mining operation. Kal also emphasizes the potential positive impact mining can have on Ethiopia's economy by attracting investments and creating job opportunities in the growing cryptocurrency industry.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel