terakiapp | Unsorted

Telegram-канал terakiapp - ተራኪ | Teraki App

7909

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Subscribe to a channel

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል

Christian Testimonies- የክርስትያን ምስክርነት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this episode we talked about what a Christian testimony looks and sounds like! What God has done in our lives and other brothers and sisters in Christ. Make sure to listen to the full episode. Enjoy!!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ReformedHub #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

ስራ የጀመርኩት 8ተኛ ክፍል ነው | Aron Kamil

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Aron Kamil is an experienced Digital Marketing Specialist with over 35 companies under his portfolio. He has a demonstrated history of working in marketing and advertising, with skills in areas such as Market Planning, Graphic Design, Content Strategy, and Digital Marketing. Aron is currently taking a Bachelor of Arts in Marketing/Marketing Management from Addis Ababa University. In his career, Aron has gained experience across various roles including Digital Marketing Specialist, Social Media Manager, and Online Marketer. In addition to that he gives training seminars on how to build a digital marketing business.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል

የራስን መንገድ ማበጀት: ከአብይ ንጉሴ ጋር

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ የንድፍ+ሀሳብ ፖድካስት ላይ ከአብይ ንጉሴ (ስፒድ ፊሪክ ከስተምስ) ጋር ወደ ከስተም የመኪና ዲዛይን በአዲስ አበባ ያደረገውን ጉዞ እንቃኛለን። ከመጀመሪያዎቹ ተግዳሮቶች ጀምሮ የባህል መሰናክሎችን እስከ መስበር፣ ልዩ የሆነ የአውቶሞቲቭ ባህልን ስለመቅረጽ የመጀመርያ ግንዛቤዎችን ያካፍለናል። ስለ አዲስ አበባ ከስተም የመኪና ትዕይንት ያልተለመደ ባህሪ፣ የህብረተሰቡ አመለካከቶች እና ፍላጎቱን ለማሳካት ተግዳሮቶችን ስለማሸነፍ እንወያያለን። የትርጉም ህይወትን እና ራስን የማወቅን መንገዶችን ስንማር አብረው ይቀላቀሉን።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#DesignPlusThought #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

ፍቃደኝነት እና feminism

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በነፃነት ፖድካስት ላይ እኛ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጽዮን ከእንግዳችን ማህሌት ጋር ስለ ሴትነት እና ስለ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ተጨባጭ ሁኔታ ጥልቅ ዳሰሳ አድርገናል፡፡ ይህ የፖድካስት ክፍል የፊሜኒዝምን መሰረታዊ መርሆችን በጥልቀት የሚያውጠነጥን፤ በማህበራዊ ድህረገፆች ግንዛቤዎችን መስጠት ስላለው ጉልህ ሚና የሚዳስስ እና ኢትዮጲያውያን ሴቶች በየቀኑ የሚያጋጥሟቸውን ውስብስብ ፈተናዎች የሚተነትን ነው፡፡ ፊሜኒዝምን ተከትሎ የሚመጣውን መገለል፤ በግል እና በጋራ የሚገጥሙንን ችግሮች እየጠቀስን፤ በማህበረሰብ ውስጥ ያሉ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን የገቢ ልዩነት፤ የቤት ውስጥ ጥቃት እና የደህንነት ስጋት የመሳሰሉ እውነታዎች በማንሳት እንወያያለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል

የታህሳስ 17 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የአገልግሎት መቋረጥ እንዳጋጠመው ፣ Toshiba በሌላ ድርጅት ሊገዛ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

Wishing a joyful New Year to all Ethiopians overseas and our beloved international community from everyone at Teraki! 🎉✨

May 2024 be a year of significant growth and development. Let's embrace the opportunity to learn from our past mistakes and emerge stronger and wiser. May this year be where we find The Imposter Cure [እራስን ዝቅ የማድረግ በሽታ መድሃኒት], enabling us to approach challenges with confidence and clarity. Here's to Thinking Fast and Slow [በፍጥነት ወይስ በዝግታ ማሰብ], cultivating our understanding and decision-making skills. Let's also commit to developing Atomic Habits [ጥቃቅን ልማዶች] that drive us towards success and consider joining the 5 AM Club [የማለዳ 11 ሰዓት ክበብ] to make the most of each day. Here's to a transformative and prosperous year ahead!

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል

አራስ ጥየቃ የእትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል 3

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ወግ አዋቂዋ እትዬ ክረምቷ አራስ ሊጠይቁ ሄደው ምን ገጠማቸው ? በማህበራዊ አስቂኝ ወጎቻችን ፈታ እንበል
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ወገኛው_sisko #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

Usefull apps for consistency and development

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Dreamfora Time tune Time planner School planner Habitit now Note everything
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ሽምግልና ሲላክ ምንም አልነበረንም | ከ አሹ እና ሊዱ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አሹ እና ሊዱ: በጓደኝነት 5 አመት በትዳር ደግሞ 3 አመታትን ያሳለፉ ጥንዶች ናቸው። በቆይታችን ስለ ጓደኝነት ዘመናቸው: የትዳር ጊዜያቸው: ፍቅር: ገንዘብ በትዳር ውስጥ እና የመሳሰሉትን ሀሳቦች አካፍለውናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል

የእኛ defense mechanisms

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ማህበራዊ ትዕይንቶችን እና በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን የችግር መከላከያ ዘዴዎችን አጣምሮ የያዘውን ክፍል ይከታተሉ፡፡ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ባህልን፤ ስነ-ልቦናን እና ማህበረሰቦችን በአንድ አጠቃለን አንስተናቸዋል፤ ይቀላቀሉን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ነፃነት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

የሆነ ነገር ማቆም ፈልጋቹ አታውቁም?

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
እራሳችንን ከራሳችን እናድን, የሆነ ነገር እናቁምና የሆነ ነገር አብረን እንጀምር።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

የአርሰናል High Press | የአንፊልድ ቅዠት

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
የአረሰናል High Press
የአንፊልድ ቅዠት
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

በማህጸን ውስጥ የሚገኝ ጽንስ ሞት| Intrauterine fetal demise

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ በማህፀን ውስጥ ስለሚገኝ ፅንስ ሞት እና ከዚህም ጋር በተገናኘ ስላለው #እናቶችጤንነት በጥልቀት ይወያያሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል

ጤና መብት ነው - With Dr Girma Ababi

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences.Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#MERI #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

Sven Mislitant የቢዝነስ ጮሌው ሴራ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በዶርትመንድ የመጣ ስኬት በአርሰናል ቤት ደብዝዞ በአያክስ የተጋለጠው ሴራ ሲፈታ ቁጭ ብለው ያድምጡት ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

505km በሳይክል ከናይሮቢ ሞምባሳ | Ato Dawit

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On this week's episode we had the pleasure of hosting Ato Dawit. Ato Dawit is a PR and communications expert. After working for many years in NGOs, he decided to become a freelancer. As a freelancer Dawit had the opportunity to develop his hobbies of biking and traveling. In this fascinating episode we talked about the Addis Mountain Biking Group, which was started by Dawit and his friend Biruk Tesfaye (not the one on Gugut), a biking group with bi-weekly schedules to multiple destinations.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ አይሰራም | ከ ፋኑኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ፋኑኤል ሙሉጌታ: የ ሰውኒር (SEW’NEER) የቆዳ ምርቶች መስራችና: የተለያዩ ለማህበረሰብ የሚጠቅሙ መፅሀፍቶችን በመዳሰሳ ይዘት በመፍጠር ላይ ይገኛል። በቆይታችን የንግድ አለሙን: እድሎቹን እና ፈተናዎቹን: ስለ መፅሀፍቶቹ እና የመሳሰሉ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Halak Podcast by AASTU ECSF
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
Halak is a righteous walk. True spiritual growth can only occur once we take that initial step and start moving forward. At every step, we face a choice: to draw closer to God or to distance ourselves from Him. Halak is a reminder to walk the righteous walk!

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል

ምን ማለት ነው ማደግ?

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሰው ምግብ ሲበላ. ለምን ብዬ ጠይቄ አቃለሁ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ማለዳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

ሃሳብ - ድንቅ የሰው ልጅ ስጦታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆነ፣ በህይወት ስኬታችን ስላለው ተጽዕኖ፣ ሃሳባችንን እንዴት እንደምንገመግምና ለስኬት እንደምንጠቀመው እናያለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

የዚህ ዘመን ወንድ ምን ሆኗል?🤨

በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶች የፈዘዙ፤ ከሌሎች ወንዶች ጋር የራቁ፤ ከወንድነታቸው የተጣሉ እና በሴቶች ይሁንታ ላይ የተመሰረቱ ሆነዋል፡፡ "ከዚህ በኋላ ጥሩ ወንድ መሆን የለም" የሚለው የመፅሀፍ ትረካ ጥሩ ወንድ የመሆንን ትርጉም የሚቀይር ነው፡፡ የሌሎችን ማረጋገጫ መፈለጋችሁን እንድታቆሙ እና ህይወታችሁን በምትፈልጉት መንገድ እንድትኖሩ የሚረዳችሁን ይሄንን መፅሀፍ አሁኑኑ ቅልብጭ ላይ ያዳምጡ! 🎧

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል

Jude Bellingham

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ቤሊንግሀም ከብዙዎች ልቆ የሚታየው ለምንድነ
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ValorInsight #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል

The Psychology of Forgiveness

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
On the 37th of our this week assab episode we will be discussing the psychological implications of forgiveness and how it affects our lives, how to deal with people who wronged us, how it relates to our mental well-being and how the road to forgiveness might be hard. So tune in and listen to this very interesting topic
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#አሳብ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል

የአእምሮ አጠቃቀም

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆኑ፣ በህይወት ስኬታችን ስላለው ተጽዕኖ፣ የራሳችንን ሃሳብ እንዴት እንደምንገምና ለስኬት እንደምንጠቀም እናያለን፡፡
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል

በFFP ሰንሰለት የተያዙት ሃያላን ክለቦች አርሰናል ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አርሰናል ፣ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ ቪክተር ኦሲሚሄንን ቢፈልጉም ጃንዋሪ ላይ ግን ማነቆ የሆነባቸው አንድ የጋራ ምክንያት አለ ። FFP ( Financial Fair Play) በምን አይነት መልኩ ችግራቸውን ይወጡት ይሆን?
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#TS_Sport #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት

ሁሉም ተናዳጅ ሆኗል

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው አሁን ላይ በብዛት እያስተዋልነው ስላለነው በነገሮች ቶሎ የመናደድ ጉዳይ እና ሰዎች በትንሽ ነገር ተናደው መልሰው ማስተካከል የማይችሉትን ነገር ስለማድረጋቸው እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችን
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዳማ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል

የታህሳስ 09 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዲጂታል የአድራሻ ስርአት ልታስተዋውቅ እንደሆነ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ዘማች #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል

የወር አበባ መዛባት| menstrual disorders

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
ስለ #የወርአበባመዛባት በምናይበት በዚህ ክፍል የወር አበባን አለማየት /ማየት ማቆም/ ላይ አተኩረው ሄለን እና ሎዛ ይወያያሉ።
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል

በስዊድን ሃገር የ Data Center አማካሪ - Freadam Moges

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
In this episode with Freadam Moges, the decentralized nature of cryptocurrencies like Bitcoin was explored, highlighting their independence from physical substance and intermediaries. The discussion acknowledged both the benefits and concerns of this technology, including the role of anonymity in transactions and the trust factor still prevalent in banks. Potential risks such as financial instability and government regulation were considered. The episode also delved into the applications of blockchain, the advantages of decentralized data centers, and the challenges faced by content creators. Emphasizing the importance of constructive criticism and adherence to values, Freadam Moges encouraged a positive outlook and open-mindedness towards emerging technologies.
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#ጉጉት #ፖድካስት

Читать полностью…

ተራኪ | Teraki App

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል

ፍቅር አይጠፋም | Breakup እና የፍቺ ምክንያቶች ከ ቃልአብ ይልማ ጋር የተደረገ ቆይታ

━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
አሮን ካሚል: የ Digital Marketing አስተማሪ እና ይዘት ፈጣሪ ነው። በነበረን ቆይታ: Digital marketing, ስራ ፈጠራ እና ወጣትነት እንዲሁም የተለያዩ የቢዝነስ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ!
━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
#Choice #ፖድካስት

Читать полностью…
Subscribe to a channel