tergnaa | Unsorted

Telegram-канал tergnaa - U are the next

352

አሁን የእርሶ ተራ ነው በቃ መነሳት እንጀምር ወደፊት በአላህ ፍቃድ ... ኢንሻአላህ እንደርሳለን 🍊 Comment @tergnaw

Subscribe to a channel

U are the next

የረሱሉ ﷺ ውርስ
===========
አቡሁረይራ ረዐ በመዲና ገበያ መሀል ሲያልፉ ቆም አሉና: ‐
«የገበያው ሰዎች ሆይ! ለምን ሰነፋችሁ!?» አሉ።
ሰዎቹም «አቡሁረይራ ሆይ! ለምን እንዲህ አልክ?» አሏቸው።
«እዚያ የረሱለላህ ﷺ ውርስ እየተከፋፈለ እናንተ ግን ሄዳችሁ ድርሻችሁን አትወስዱም። እዚህ ተቀምጣችኋል።» አሉ።
ሰዎቹ «የት ነው የሚከፋፈለው?» በማለት ጠየቁ።
«መስጂድ ውስጥ!» አሏቸው።
እየተጣደፉ ሄዱ። አቡሁረይራም ረዐ እስከሚመለሱ ድረስ ገበያቸውን ጠበቁላቸው።
ነገርግን ወዲያው ተመለሱ። «ለምን ተመለሳችሁ?» በማለት ጠየቋቸው። «አቡሁረይራ ሆይ! መስጂድ ሄድን። ወደ ውስጥም ገባን። ምንም ነገር ሲካፈል አላየንም።» አሏቸው። አቡሁረይራም ረዐ «መስጂድ ውስጥ ማንንም አላያችሁም?» በማለት ጠየቁ።
«በእርግጥ አይተናል። የሚሰግዱ ሰዎችን፣ ቁርኣን የሚቀሩ ሰዎችን፣ ሐላል እና ሐራምን የሚያጠኑ ሰዎችን አይተናል።» አሏቸው።
አቡሁረይራ ረዐ እንዲህ አሉ: ‐ «ወዮላችሁ! ታዲያ ይኸው አይደል እንዴ የሙሐመድ ﷺ ውርስ!»
:
በይሀቂይ፥ ሹዐቡል‐ኢማን፥ ቅፅ 2፥ ገፅ 64

📱 @tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear

Читать полностью…

U are the next

ቀላል ኃጢኣቶች የሚካበዱባቸው 5 ምክንያቶች

1— በአንድ ኃጢኣት ላይ በቋሚነት መዘውተር። ችክ ማለት። "ችክ ከማለት ጋር ቀላል ኃጢኣት የለም፤ ከተውበት ጋር ከባድ ኃጢኣት የለም!"

2— ወንጀልን አቅልሎ ማየት። "ሰውየው ወንጀሉን ከባድ አድርጎ ካየው አላህ ዘንድ ይቀላል። ቀላል አድርጎ ካየው ደግሞ አላህ ዘንድ ይከብዳል!"

3— በኃጢኣቱ መደሰት፣ መኩራራት እና ለኃጢኣት መጋበዙን እንደ ፀጋ ማየት፣ ኃጢያት የውድቀት ሰበብ መሆኑን መዘንጋት!

4— የአላህን ቻይነት እና ሲትሩን — ባርያውን መሸፈኑን— እንደ ዋዛ መመልከት።…
አላህ ለምን እንደሚያቆየን አናውቅም። አንዳንዴ ኃጢኣታችን በዝቶ በብርቱው ሊይዘን ፈልጎ ሊሆን ይችላል!

5— የሰራውን ኃጢኣት ለሰዎች መናገር፣ አላህ የደበቀለትን በገዛ እጁ መግለጥ።…

የአላህ መልክተኛ (ሰዐወ):— "ከጯሂዎች (ሙጃሂሪን) በቀር ሁሉም ሰው ምህረት ያገኛል።" አሉ።

ሰዎችም "ጯሂዎች እነማን ናቸው?" በማለት ጠየቁ።

እርሳቸውም:— "የፈፀሙትን ኃጢኣት አላህ እየሸፈነላቸው ያድራሉ። እነርሱ ግን ኃጢኣታቸውን ለሰዎች በመናገር የአላህን ሽፋን (ሲትር) ሲገልፁ ያነጋሉ።"
@Tergnaa
@tergnaa join
and shearing is your duty

Читать полностью…

U are the next

#የእናት__ሀቅ__ከባድ__ነው

አንድ ሱሐብይ ወደ ኢብኑ ኡመር ረ ዐ መጣና እንዲህ አላቸው #አንቱ ያአሏህ አገልጋይ ሆይ እናቴን በጀርባየ አዝያት ካዕባን አስጠውፊያታለሁ።

#የእናቴን_ሀቅ ተወጥቻለሁን? አላቸው ።

አብደላህ ኢብኑ ኡመር ረ. ዐ እንዲህ በማለት መለሱለት አይደለም ሀቋን ልትወጣ ቀርቶ ስትወልድህ አንድ ግዜ #እህ ብላ ያማጠችህን እንኳን አልመለስክላትም አሉት።

ግን #የዛሬ ዘመን ሰው ለእናቱ #ቡና ከገዛላት ሀቋን የተወጣ ይመስለዋል።

እናም ምንም እንኳን ሀቋን ልንወጣ ባንችልም በተቻለን መጠን ከጀሀነም እሳት #የዲን እውቀት በማስተማር ነጃ እንድትወጣ እናድርጋት።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Join &👇 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 👇
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

[አንድ ባሪያ በእስትንፋሱ ቁጥር ልክ
በሳቸውﷺላይ ሶለዋት ቢያወርድ
ሀቃቸውን ፈፅሞ አይወጣም]
__
🖊ኢብኑል ቀዩም(ረ.ዐ)
📚ጀላኡል አፍሃም–344
=====

@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

🥁ድቤ መደባት በእስልምና እይታ

🗯የረሱልን ሐዲስ እና የ4ቱም መዝሐብ አቅዋሎች ተንተርሶ የተሰጠ ብያኔ

📜በረቢዐ አኺር 1433 ዐሒ 27 የተሰጠ ማብራርያ

🗯 ለደስታ ግዜ ድቤ መደባት??

💎ረሱል አማኞች ሊቆዝሙባቸው አይወዱምና፡ አሏህ የፈቀደላቸውን ሃላል የደስታ መግለጪያ ጠቆሟቸው

🎈أعلنو هذا النكاح ،واجعلوه في المساجد واضربو عليه بالدوف
🎈ኒካሁን ይፋ አውጡት በመሳጂዶችም ውስጥ ሰርጉት በዱፍ(ድቤ) አሙቁት!
📚ኢማም ቲርሚዚይ ከአኢሻ አንስተው ዘግበውታል፡ ሐዲሱንም ሀሰን ብለውታል


🗯እንደዋና መረጃ ተደርጎ የሚወሰደው ይህ ሐዲስ ሲሆን በዚህ አሰር ኡለማኦች በርካታ የሃሳብ ምልከታዎችን ሰንዝረዋል ፡
ツ እነሆ...

💡ምስጋና ለዐለማቱ ጌታ አሏህ ይሁን የአሏህ ሶላት እን ሰላምም በውዱ 💚ሙሀመድ እና በተከታዮቹ ላይ ይስፈን


💡በመጀመሪያ ታላላቅ ባለመዝሃብ አዋቂዎች ዱፍ(ድቤ) ስለመደባት የሰጡትን ማብራርያ፡ መቼ ነው የሚፈቀደው እና ለማን የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን

💭ሐነፊዮች ዘንድ
ツ የሐነፊይ ኡለማኦች ድቤን በሰርግ ውቅቶች ላይ መደባትን አግርተዋል
ツ በእውቁ የአቡ ሀኒፋ ወራሽ ኢማም አቢ ዩሱፍ በኩል ደግሞ ድቤ መደባት በየትኛውም ወቅት የሚፈቀድ እንደሆነ አስቀምጧል
🎈 ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻧﺠﻴﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﺤﺮ : ﻭَﻟَﺎ ﺑَﺄْﺱَ ﺑِﻀَﺮْﺏِ ﺍﻟﺪُّﻑِّ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻌُﺮْﺱِ، ﻭَﺳُﺌِﻞَ ﺃَﺑُﻮ ﻳُﻮﺳُﻒَ ﻋَﻦْ ﺍﻟﺪُّﻑِّ ﻓِﻲ ﻏَﻴْﺮِ ﺍﻟْﻌُﺮْﺱِ ﺑِﺄَﻥْ ﺗَﻀْﺮِﺏَ ﺍﻟْﻤَﺮْﺃَﺓُ ﻓِﻲ ﻏَﻴْﺮِ ﻓِﺴْﻖٍ ﻟِﻠﺼَّﺒِﻲِّ، ﻗَﺎﻝَ ﻟَﺎ ﺑَﺄْﺱَ ﺑِﺬَﻟِﻚَ .

💭በማሊኪዮች እይታ
ツ በማሊኪያዎች ዘንድ ታዋቂ የሆነው መዝሃባቸው በሰርግ ወቅት ብቻ መደባት ሲሆን ፡እንደሰርግ ባሉ ማንኛውም የደስታ መግለጫ ግዜዎችም ፈቅደዋል ተብሏል
ツ ለሴቶች ከሆነ በየተኛውም ወቅት እንደሚፈቅዱም የተገኙ አሰሮች አሉ

🎈ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺪﺳﻮﻗﻲ ﻓﻲ ﺣﺎﺷﻴﺘﻪ : ﻭﻗﻴﻞ ﺑﺠﻮﺍﺯﻩ ﻓِﻲ ﺍﻟﻨِّﻜَﺎﺡِ ﻭَﻏَﻴْﺮِﻩِ، ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺍﻟﺸَّﻴْﺦُ ﺍﻟﻨَّﻔْﺮَﺍﻭِﻱُّ : ﺍﻟْﻤَﺸْﻬُﻮﺭُ ﻋَﺪَﻡُ ﺟَﻮَﺍﺯِ ﺿَﺮْﺑِﻪِ ﻓِﻲ ﻏَﻴْﺮِ ﺍﻟﻨِّﻜَﺎﺡِ ﻛَﺎﻟْﺨِﺘَﺎﻥِ ﻭَﺍﻟْﻮِﻟَﺎﺩَﺓِ، ﻭَﻣُﻘَﺎﺑِﻞُ ﺍﻟْﻤَﺸْﻬُﻮﺭِ ﺟَﻮَﺍﺯُﻩُ ﻓِﻲ ﻛُﻞِّ ﻓَﺮَﺡٍ ﻟِﻠْﻤُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ ﺍﻫـ، ﺑَﺪْﺭٌ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺃَﺻْﺒَﻎُ : ﻳَﺤْﺮُﻡُ ﻣَﺎ ﻋَﺪَﺍ ﺍﻟﺪُّﻑَّ ﻭَﺍﻟْﻜَﺒَﺮَ ﻣِﻦْ ﻣِﺰْﻣَﺎﺭٍ ﻭَﻏَﻴْﺮِﻩِ ﻭَﺃَﺑَﺎﺡَ ﺍﻟْﻘُﺮْﻃُﺒِﻲُّ ﺍﻟﻀَّﺮْﺏَ ﺑِﺎﻟﺪُّﻑِّ ﻓِﻲ ﻛُﻞِّ ﺳُﺮُﻭﺭٍ ﻭَﺃَﺟَﺎﺯَ ﺑَﻌْﺾٌ ﺍﻟﻀَّﺮْﺏَ ﺑِﻪِ ﻟِﻠْﻌَﻮَﺍﺗِﻖِ ﻓِﻲ ﺑُﻴُﻮﺗِﻬِﻦَّ ﻣِﻦْ ﻏَﻴْﺮِ ﻋُﺮْﺱٍ

🗯በማሊኪዮች ዘንድ ከላይ እንዳየነው ወጥ ያልሆኑ የሃሳብ ልዩነቶች ይታያሉ
💭ታላቁ ፈቂህ ኢማም አል #ቁርጡቢይ ድቤ መደባትን ስድ አድርገው በየተኛውም የሙስሊሞች ደስታ ላይ መፍቀዳቸውም ተገልጧል።

🗯በወንዶች ድቤ መደባት ዙሪያ ደግሞ የሚከተለው ፈስል ተቀምጧል፡
.
🎈ﻭﺟﻮﺯ ﺃﻛﺜﺮﻫﻢ ﺍﻟﻀﺮﺏ ﺑﻪ ﻟﻠﺮﺟﺎﻝ ﺧﻼﻓﺎ ﻷﺻﺒﻎ ، ﻗﺎﻝ
ﺍﻟﺪﺳﻮﻗﻲ : ﻗَﺎﻝَ ﺃَﺻْﺒَﻎُ : ﻟَﺎ ﻳَﻜُﻮﻥُ ﺍﻟﺪُّﻑُّ ﺇﻟَّﺎ ﻟِﻠﻨِّﺴَﺎﺀِ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻜُﻮﻥُ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﺮِّﺟَﺎﻝِ، ﺛُﻢَّ ﻗَﺎﻝَ : ﻭَﻛُﻞُّ ﻣَﻦْ ﺗَﻘَﺪَّﻡَ ﺍﻟﻨَّﻘْﻞُ ﻋَﻨْﻪُ ﻳَﻌْﻨِﻲ ﻣِﻦْ ﺍﻟْﻤَﺎﻟِﻜِﻴَّﺔِ ﻭَﻏَﻴْﺮِﻫِﻢْ ﻣِﻦْ ﺍﻟْﺄَﺋِﻤَّﺔِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺑَﻌَﺔِ ﻏَﻴْﺮِ ﻫَﺆُﻟَﺎﺀِ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺫَﻛَﺮْﻧَﺎﻫُﻢْ ﺃَﻃْﻠَﻘُﻮﺍ ﺍﻟْﻘَﻮْﻝَ ﻭَﻟَﻢْ ﻳَﻔْﺼِﻠُﻮﺍ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟْﺠَﻠَﺎﺟِﻞِ ﻭَﻏَﻴْﺮِﻩِ ﻭَﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﻨِّﺴَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟﺮِّﺟَﺎﻝِ

ツ በርካታ ኡለማኦች ከኢማም አስበግ በስተቀር ወንዶች ድቤ መደባት እንደሚፈቀድላቸው አስቀምጠዋል
ツ ኢማም አልዱሱቂይ ይላሉ
አስበግ ዱፍ የሚፈቀደው ለሴቶች ብቻ ነው ይላሉ
ነገር ግን ከማሊኪያም ሆነ ሌሎች ኡለማኦች ነቅል የተደረገው አሰር ወቅታዊነት ያለው እንዲሁም በሴቶች እና ወንዶች መሀከል ማብራርያን ያስቀመጠ አይደለም።
💭 ሻፊኢያ

በሻፊኢያዎች ዘንድ ለሰርግ ድቤ መደባት ከመፈቀድ አልፎ የተወደደ #ሙስተሃብ ተግባር ነው፡በሌሎች ሰርግ መሰል ክንዋኔዎችም እንደሚፈቀድ አስቀምጠዋል
ሸይኽ ሸብራሚልሲይ እንዳሉት ደግሞ በመደበኛ ቀናቶች ላይ ድቤን መደባት ሐራም እንደሆነ በይነዋል።


🎈 ﺍﺑْﻦُ ﺃَﺑِﻲ ﺷَﻴْﺒَﺔَ ﻋَﻦْ ﻋُﻤَﺮَ ـ ﺭَﺿِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺗَﻌَﺎﻟَﻰ ﻋَﻨْﻪُ : ﺃَﻧَّﻪُ ﻛَﺎﻥَ ﺇﺫَﺍ ﺳَﻤِﻊَ ﺻَﻮْﺕَ ﺩُﻑٍّ ﺑَﻌَﺚَ، ﻓَﺈِﻥْ ﻛَﺎﻥَ ﻓِﻲ ﺍﻟﻨِّﻜَﺎﺡِ ﺃَﻭْ ﺍﻟْﺨِﺘَﺎﻥِ ﺳَﻜَﺖَ، ﻭَﺇِﻥْ ﻛَﺎﻥَ ﻓِﻲ ﻏَﻴْﺮِﻫِﻤَﺎ ﻋَﻤِﻞَ ﺑِﺎﻟﺪِّﺭَّﺓِ ـ ﻭَﻛَﺬَﺍ ﻏَﻴْﺮُﻫُﻤَﺎ ـ ﺃَﻱْ ﺍﻟْﻌُﺮْﺱِ ﻭَﺍﻟْﺨِﺘَﺎﻥِ ـ ﻣِﻤَّﺎ ﻫُﻮَ ﺳَﺒَﺐٌ ﻟِﺈِﻇْﻬَﺎﺭِ ﺍﻟﺴُّﺮُﻭﺭِ ﻛَﻮِﻟَﺎﺩَﺓٍ، ﻭَﻋِﻴﺪٍ، ﻭَﻗُﺪُﻭﻡِ ﻏَﺎﺋِﺐٍ، ﻭَﺷِﻔَﺎﺀِ ﻣَﺮِﻳﺾٍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺻَﺢِّ، ﻟِﻤَﺎ ﺭَﻭَﻯ ﺍﻟﺘِّﺮْﻣِﺬِﻱُّ ﻭَﺍﺑْﻦُ ﺣِﺒَّﺎﻥَ ﺃَﻥَّ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲَّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻟَﻤَّﺎ ﺭَﺟَﻊَ ﺍﻟْﻤَﺪِﻳﻨَﺔَ ﻣِﻦْ ﺑَﻌْﺾِ ﻣَﻐَﺎﺯِﻳﻪِ ﺟَﺎﺀَﺗْﻪُ ﺟَﺎﺭِﻳَﺔٌ ﺳَﻮْﺩَﺍﺀُ ﻓَﻘَﺎﻟَﺖْ : ﻳَﺎ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇﻧِّﻲ ﻧَﺬَﺭْﺕ ﺇﻥْ ﺭَﺩَّﻙ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺳَﺎﻟِﻤًﺎ ﺃَﻥْ ﺃَﺿْﺮِﺏَ ﺑَﻴْﻦَ ﻳَﺪَﻳْﻚ ﺑِﺎﻟﺪُّﻑِّ، ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻟَﻬَﺎ : ﺇﻥْ ﻛُﻨْﺖ ﻧَﺬَﺭْﺕ ﻓَﺄَﻭْﻓِﻲ ﺑِﻨَﺬْﺭِﻙ ـ ﻭَﻟِﺄَﻧَّﻪُ ﻗَﺪْ ﻳُﺮَﺍﺩُ ﺑِﻪِ ﺇﻇْﻬَﺎﺭُ ﺍﻟﺴُّﺮُﻭﺭِ، ﻗَﺎﻝَ ﺍﻟْﺒَﻐَﻮِﻱّ ﻓِﻲ ﺷَﺮْﺡِ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔِ ﻳُﺴْﺘَﺤَﺐُّ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻌُﺮْﺱِ ﻭَﺍﻟْﻮَﻟِﻴﻤَﺔِ ﻭَﻭَﻗْﺖِ ﺍﻟْﻌَﻘْﺪِ ﻭَﺍﻟﺰِّﻓَﺎﻑِ، ﻭَﺍﻟﺜَّﺎﻧِﻲ : ﺍﻟْﻤَﻨْﻊُ، ﻟِﺄَﺛَﺮِ ﻋُﻤَﺮَ ـ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ـ ﺍﻟﻤﺎﺭ . ﺍﻧﺘﻬﻰ .
ﻭﻗﺎﻝ : ﻭَﻟَﺎ ﻓَﺮْﻕَ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠَﻮَﺍﺯِ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﺬُّﻛُﻮﺭِ ﻭَﺍﻟْﺈِﻧَﺎﺙِ ﻛَﻤَﺎ ﻳَﻘْﺘَﻀِﻴﻪ ﺇﻃْﻠَﺎﻕُ ﺍﻟْﺠُﻤْﻬُﻮﺭِ ﺧِﻠَﺎﻓًﺎ ﻟِﻠْﺤَﻠِﻴﻤِﻲِّ ﻓِﻲ ﺗَﺨْﺼِﻴﺼِﻪِ ﻟَﻪُ ﺑِﺎﻟﻨِّﺴَﺎﺀِ . ﺍﻧﺘﻬﻰ

ツ በሻፊኢያዎች ዘንድ የተጠቀሱ ማስረጃና ፈይሰላዎች ይህንን ይመስላሉ፡ አንኳር ሃሳቦቹም እንደሚከተለው ይቀርባሉ
ツ ሰይዲና ኡመር የድቤን ደምጽ ከሰሙ በኋላ ምክንያቱን ያረጋግጡ ነበር ፡ ለኒካህ እና ግርዛት ከሆነ ያፀድቁታል ካልሆነ ደግሞ አላንጋቸውን መዥረጥ አድርገው @Tergnaaበሌሎች የደስታ መግለጫ @Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

👐ዱዓእ ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ግዜዎች🕘

♦ 1ኛ፦ በሱጁድ ግዜ፦
...
ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነቢዩ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ “አንድ ባሪያ ለጌታው ቅርብ የሚሆነው በሱጁድ ላይ ሲሆን ነው” በሐዲሱ ላይ የተጠቀሰው “ቅርብ” ትርጉሙ የቦታና የአቅጣጫ ቅርበት ሳይሆ ን የእዝነቱና የረህመቱ ነው።
:
♦2ተኛ፦ ጁምዓ ቀን የሆነ ሰአት ላይ፦
...
ሙስሊም በሷሒሓቸው እንዳስቀመጡት የአሏህ መልእክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«ጁምዓ በውስጧ የሆነ ሰአትን ይዛለች ባሪያው በዛች ሰአትቆሞ እየሰገደ አሏህን የጠየቀ እንደሆነ የጠየቀው ይሰጠዋል»
☞ ሰአቷ በርግጠኝነት ባትታወቅም በብዛት ከዐስር ሷላት ግዜ በኋላ ፀሃይ ወደ መጥለቋ አከባቢ እንደሆነች ዑለማኦች ይናገራሉ።
:
♦3ተኛ፦ ከለሊት የመጨረሻው 1/3ኛው ግዜ፦
...
ኢማም አንነሳኢይ እንደዘገቡት “ከለሊት ግማሹ ካለፈ በኋላ አሏህ ተጣሪን(መላኢካን) እንዲህ ብሎ እንዲጣራ ያዛል:ጌታችሁ እንዲህ ይላል፦ ማነው ዱዓ አድርጉ የምቀበለው፤ ጠይቆስ የምሰጠው፤ ምህረትን ፈልጎ የምምረው? ይላል።” ይህ ሐዲስ የኢማም አን–ነሳኢይ ዘገባ ሲሆን በቡኻሪይ ላይ ያለውን “የንዚሉ ረቡና” የሚለውን ይፈስራል። ምክንያቱም ፈጣራሪያችን በመውጣት እና በመውረድ አይገለፅምና።
:

♦ 4ተኛ ፦ በአዛን እና ኢቃማ መካከል
...
አነስ ኢብን ማሊክ ከነቢዩ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዳስተላለፉት “በአዛንና በኢቃማ መሀል የሚደረግ ዱዓእ አይመለስም” ብለዋል። [ቲርሚዚይ እና አቡዳዉድ]
:
♦5ተኛ፦ አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 3 ዱዓኦች ያለምንም ጥርጥር ተቀባይነት አላቸው፤ የተበደለ ሰው ዱዓእ፡ የተጓዥ ዱዓእ እና ወላጅ በልጁ ላይ የሚያደርገው ዱዓእ” [አቡ ዳዉድ እና ነሳኢይ]
@tergnaa
@tergnaa

አንብበው ከጨረሱ በኋላ SHARE ማድረግ አይርሱ። በዚህ የፌስቡክ ገፃችንም ላይክ በማድረግ ይከታተሉ @ethiomewlid

Читать полностью…

U are the next

ለቅፈላ አይመችም 😭😭😭😭😭

ሰበር

የቱርኩ «TIKA» የተሰኘው ተቋም እንደ ከዚህ ቀደም እንዳደረገው ሁሉ፣ ጥቃት የደረሰበትን ታሪካዊው የነጃሺ መስጅድን ከሚመለከታቸው ባለስልጣናት ፈቃድና ደህንነት ሁኔታ ካረጋገጠ የቴክኒክ ቡድኑን ወዲያውኑ ወደ ቦታው በመላክ መስጅዱን እንደሚጠግን አስታወቀ።

@tergnaa
@TergnAA
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ጭብጨባ አትውደድ፣ አይምሰልህ የብርታት
ከመውደቋ በፊት......
ቢንቢም መስሏት ነበር፣ አድናቆት የሰጧት፡፡@tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa JOIN
Arif group nw eyut

Читать полностью…

U are the next

🕌አስተማሪ ታሪክ ላካፍላችሁ🕌

ጠራራ ፀሀይ ላይ ከመቃብሮች መሀል ባህሉል የተባለ የከተማው ዕውቅ
እብድ ቁጭ ብሏል። ጊዜው 160 አመተ ሂጅራ ነው
በጊዜው የሙስሊሙን አለም ሲያስተዳድር የነበረው ሀሩነ-ረሺድ ድንገት
ከመቃብር መሀል የተቀመጠውን እብድ ይመለከተዋል።
ንጉስ ሀሩን የማፌዝ ገፅታ እየተነበበበት፦ «አንተ ባህሉል! አንተ ቆይ መች
ነው ሰው ምትሆነው?» ብሎ ጠራው።
ከመቃብሮች መሀል ብድግ አለ። ዙርያውን በአይኑ ቃኘ'ና ከአጠገቡ
ከምትገኝ ዛፍ ላይ በርጋታ ወጥቶ፦ «አንተ ሀሩን! አንተ ቀውስ! ቆይ ግን
መች ይሁን ሰው ምትሆነው?» ብሎ ጮኸበት።
ንጉስ ሀሩን የተቀመጠባትን ፈረስ በዝግታ እየጋለበ መጥቶ ከዛፏ ስር
ቆመ።
እዝያው ፈረሱ ጀርባ ላይ ተንደላቅቆ፦ «እንዴ! እኔ ነኝ እብድ ወይስ በዚ
ጠራራ ፀሀይ መቃብሮች ላይ ምትቀመጠው አንተ ነህ እብድ?»
«እኔማ ጤነኛ ነኝ» አለ ባህሉል፤ ሙሉ መተማመን ፊቱ ላይ
እየተስተዋለበት።
«እንዴት ሆኖ...?» ሀሩን የማሾፍ ስሜት የተቀላቀለበት ጥያቄ ጠየቀ።
ባህሉልም ወደ ንጉሱ ቤተ-መንግስት እያመላከተ፦ «ያኛው ጠፊ እንደሆነ
አውቃለሁ። ይኸኛው ደግሞ (መቃብር) ዘውታሪ እንደሆነም አውቃለሁ።
ስለዚህ እኔ ይኸኛውን ከዝያኛው አስበልጬ ገንብቸዋለሁ። አንተ ደግሞ
እንደሚታወቀው ያኛውን ብቻ ገንብተህ ይኸኛውን አፍርሰኸዋል።
ምንም እንኳን ከገነባኸው ህንፃ ተነቅለህ ወዳፈረስከው መቃብርህ ወራጅ
እንደሆንክ ብታምንም ግን መሄድን አትሻም» ብሎ በአውላላ የትካዜ ሜዳ
ላይ ንጉሱን አደናገረው።
ባህሉል ንግግሩን ቀጥሏል፦ «ታድያ ከኔ እና ከንተ ማናችን ነን እብድ
መባል ያለብን...»
ካማረው ፈረስ ላይ በክብር ቁጭ ያለው ንጉስ ከጉንጮቹ እንደ ጅረት
የሚፈሰው እንባው ፂሙን አረጠበ።
ንጉስ የሀፍረት ስሜት ውስጥ ሆኖ፦ «ባህሉል ሆይ! ወላሂ አንተ ትክክል
ነህ። እባክህ ትንሽ ምክር ጨምርልኝ» አለው።
«ቁርአን ይበቃኻል፤ ምክሮቹን ጠበቅ አድርገህ ያዝ» አለው ባህሉል።
«እሺ ምትፈልገውን ንገረኝ'ና ልፈፅምልህ» አለው ንጉስ ከግዛቱ
ሊያስጠቅመው።
«አዎን! 3 ምፈልገው ነገር አለ። ከፈፀምክልኝ አመሰግንሃለሁ» አለው
ባህሉል ከዛፉ ላይ ቁጭ ብሎ።
ንጉስም፦«ጠይቀኝ» አለ፤ ሙሉ መተማመን ፊቱ ላይ እየተነበበ።
ባህሉል፦«እድሜዬን ጨምርልኝ»
ንጉስ፦ «ይኸንን እንኳን አልችልም»
ባህሉል፦ «ከመለከል መውት ጠብቀኝ»
ንጉስ፦ «ኧረ አልችልም»
ባህሉል፦ «እሺ ከእሳት ታድገኸኝ ጀነት አስገባኝ»
ንጉስ፦ «በምን አቅሜ...!»
ባህሉል፦ «አየህ አንተ ባርያ እንጂ ገዢ አይደለህም፤ እኔም ባንተ
የሚፈፀምልኝ ምንም ጉዳይ የለኝም»
-------------------------------------------------------------
ምንጭ፦
ﻛﺘﺎﺏ ﻋُﻘﻼﺀ ﺍﻟﻤﺠﺎﻧﻴﻦ
ታሪኩን አስተማሪ ሁኖ ካገኙት ለሌሎች ሼር በማድረግ ያስተላልፉት
@tergnAa
@Tergnaa join
Teklaklun

Читать полностью…

U are the next

ለአሏህ ብለን ሼር እናረገው ለምን አትሰግድም ወንድሜ?
ለምን አትሰግጂም እህቴ? በዱንያ_ላይ፦
1• እስካልሰግድክ ድረስ ከእድሜህ ላይ በረካ ይነሳል ...
2• እስካልሰገድክ ድረሰ ከፊትህ ላይ ኑር
ይገፈፋል...
3• እስካልሰገድክ ድረስ ምትሰራው ስራ ሁሉ ተቀባይነት የለውም.
4• እስካልሰገድክ ድረስ ዱዓህ ተሰሚነት አያገኝም.
5• እሰካልሰገድክ ድረስ ሌሎች ሚያደርጉልህ ዱዓም አይጠቅምህም. ስትሞት፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ እማትረባና የተዋረድክ ሆነህ ትሞታለህ.
2• እስካልሰገድክ ድረስ እንደተራብክ ትሞታለህ.
3• እሰካለሰገድክ ድረስ እንደተጠማህ ትሞታለህ. የባህርን ውሃ እንዳለ ብትጠጣ ጥምህን
አይቆትጥልህም. ቀብር_ውስጥ፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ ጎንና ጎንህ እስኪተላልፈ ድረስ ቀብርህን አሏህ ያጠብብሃል.
2• እስካለሰገድክ ድረስ ቀብርህ ውስጥ እሳት ተቀጣጥሎብህ ነጋ ጠባ ትሰቃያለህ.
3• እስካለሰገድክ ድረስ በቀን አምስት ጊዜ ከእባብ ጋር ቀጠሮ ይኖርሃል ! የፈጅርን ሰላት ባለመስገድህ ሲያሰቃይህ ዙሁር ይደረሳል፤የዙሁርን ሰላት ባለመሰገድህ ሲያሰቃይህ አስር ይደርሳል ፤እንደዚህ እያለ ስቃይህ ይቀጥላል (አንድ ጊዜ ምትመታው እሰከ 70 ክንደ ያህለ መሬት ውስጥ ያሰምጠሃል).. የቂያማለት፦
1• እስካለሰገድክ ድረስ ወደ ጀሃነም እሳት . በፊትህ እየተጎተትክ ትወሰዳለህ .
2• እስካልሰገድክ ድረስ ከአሏህ (ሱበሀነሁ.ወተአላ) ጋር የምትተሳሰበው ሂሳብ የከፋ ይሆነንና ወደ ጀሃነም እሳት እንደትወረወር ይደረጋል . ወንድሜ አሁንም አትሰግድም ?? እህቴ አሁንም አትሰግጂም ?? ያ አሏህ ወንጀላችንን ማረን… በሂወት ያሉና የሌሉትንም ወንድምና እህቶቻችንንም ወንጀል ማርልን!!!
ለአሏህ ብለን #ሼር እናረገው አናውቅም በዚህች ሰበብ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሂዳያ ያገኙና እኛም በጭንቁ የቂያማ ቀን ይጠቅመን ይሆናል፡፡

ቢያንስ #ለ15 ሰው ሼር አድርጉ

ዲናዊ እውቀቶችን ለማግኘት
👇👇👇በመጫን ይግቡ
@Tergnaa 👈
@Tergnaa 👈
@Tergnaa 👈

Читать полностью…

U are the next

አላሁመ ሶሊ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ...
አላሁመ ሶሊ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ...
አላሁመ ሶሊ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ...
😍አላሁመ ሶሊ ዐላ ነብዪ ራህመቲ
😍አላሁመ ሶሊ ዐላ ሸፊዒል ኡመቲ
😍አላሁመ ሶሊ ዐላ ካሺፉል غጉመቲ
😍አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙጅሊ ظዙልመቲ
😍አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙሊ ኒዕመቲ
💚አላሁመ ሶሊ ዐላ ሷሂቢል ሀዉዲ መዉሩዲ
💚አላሁመ ሶሊ ዐላ ሷሂቢል መቃሚል መህሙዲ
💚አላሁመ ሶሊ ዐላ ሷሂቢ ሊዋኢል መዕቁዲ
💚አላሁመ ሶሊ ዐላ ሷሂቢል መካኒ መሽሁዲ
❤አላሁመ ሶሊ ዐላ መውሡፊ ቢል ከረሚ ወልጁዲ
❤አላሁመ ሶሊ ዐላ መን ሁወ ፊ ሰማኢ ሰይዲና መህሙዱን ወፊል አርዲ ሰይዲና ሙሀመድ ❤
💚❤ኸሚስ🌿💚❤💚
@tergnaa
@Tergnaa join and share

Читать полностью…

U are the next

ለህሚስ ጀባ የቀደምቶች ቂሳ
አድ ደረሳ ስለጀነት ሲፋዎች ስለጀነት (ፀጋዎች) ለመማር ብሎ በረብ ለመፃፍ ብሎ ትልቅ ጣዉላ ነገር ይዞ ይሄዳል
ከዛ ይደርስና ያሸህ እስኪ ስለጀነት ፀጋዎች አስተምሩኝ አላቸዉ
የሳቸዉ መልስ ሚያጅብ ነበር
ረሱረላህ ናቸዉ በቃ አሉት
አላህ ከሳቸዉ ጎን ያርገን አሚን
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

*What’s the difference between Maghfirah (مغفرة ) and 'Afuw (عفو )?*

*Maghfirah*: is for Allah to forgive you for the sin but the sin will still be registered on your book of deeds. Maghfirah is Allah’s forgiveness for your sin but on the Judgment Day it will be written on your record, Allah will ask you about it but HE won’t punish you because of it

*'Afuw*: is for Allah to forgive you for the sin and delete it from your book of deeds as if it did not happen. ‘Afuw is Allah’s pardon for your sin, it will be completely erased from your record and Allah won’t ask you about it on Judgement day

*This is why our Prophet (salla Allahu alaihi wa sallam) said that, this is the best Duaa to make on Laylatul Qadr:*

*"Allahumma innaka 'afuwwun tuhibbul 'afwa fa'fu 'annee"*
(Ahmad, Ibn Majah, and Tirmidhi)

*O Allah, You are The One Who pardons greatly, and You love to pardon, so pardon me.)"*

So make sure you read this dua all the time and as much as you can. Make it one of your daily athkaar.
Imagine that you are standing on the day of Judgment being held accountable for your deeds, and you're not guaranteed your entry to Jannah.

*Suddenly you find that you have mountains of Hasanat (rewards) in your record*

Do you know from where these mountains of rewards come from?

Because in the Dunya you kept saying : *”SubhanAllah wa bihamdihi SubhanAllah al ‘Adhim”*

_Prophet Muhammad ﷺ said:_ *"Two words are light on the tongue, weigh heavily in the balance, they are loved by Al Rahman, (The Most Merciful. One):*
سُبْحَانَ اللّهِ وَ بِحَمْدِهِ ، سُبْحَانَ اللّهِ الْعَظِيمِ - *SubhanAllahi wa biHamdihi, Subhan-Allahi 'l-`adheem (Glory be to Allah, and Praise, Glory be to Allah, the Supreme)"*
(📚Bukhari , Muslim)

Can you imagine how much your reward will be multiplied if you share this information about the virtue of this remembrance with your friends and they keep saying it *(SubhanAllah wa bihamdihi SubhanAllah Al Adheem)* because you guided them to do good?

*Be the One Who Guides Others to Good Deeds.*

@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

Watch "Hulum neger le begu nw" on YouTube
https://youtu.be/HssqON3TpCg

Читать полностью…

U are the next

as wr wb እንደ መግቢያ ይሁን ይነበብ ቀልብ ያረጥባል።
በሞት ላይ የኮራው በሬ (ለነቢ ﷺ ነዋ) ርዕሱ ነው
(ሰዎች ሆይ)
አውሓዱ ዘማን ይሏቸዋል ፈሪደል ዓስርም ይጨምራሉ መንበዒል መዕሪፋ እና ጃሚዑል ኸይራት የሚሉ የማወደሻ ቃላትን ከወዳጆቻቸው ተችረዋል አቡል ጀበል በሚባለው ቅፅል ስማቸው በብዛት ይታወቃሉ ሙሉ ስማቸው ሻለቃ ሐጅ ሙሐመድ ሱልጣን ሼህ ዒሳ ሀምዛ አልቃጥባሬ ነው። ረዲየላሁ ዐንሁም(ልጅም አባትም አያትም ባለ ብዙ አጃኢበት ናቸው)
ዛሬ የሳቸውን ታሪክ ላወራ አይደለም መሞንጨሬ ግን መውሊድም አይደል? ከጊዜው ጋር ይገጥማል ያልኳትን ይቺን ቂሷ ጀባ ልላችሁ ከጅዬ ነው።
አቡል ጀበል ራ፣ዓ መውሊድ ይቀርብባቸው እና እንዲህ ይላሉ " እንግዲህ መውሊድ ቀርቦብኛል ለሰይዳችን ﷺ መውሊድ ሳር የተቀለበ በሬ ማቅርቡ ስለሚያሳፍረኝ ቂጣና ዳቦ የተቀለበ በሬ ፈልጉልኝ " ብለው ያዛሉ
(ለነቢ ﷺ ነዋ)
ደረሳው እና ኻዲሙ የተባለውን ፍለጋ በየ አቅጣጫው ይሰማራል ከድካም ቡሃላ መገኘቱ ይነገራቸዋል ግን ዋጋው ከጊዜው ዋጋ በጣም የተጋነነ መሆኑ ቢነገራቸውም ገንዘቡን ያለ አንዳች ማመንታት ሰጡ (ለነቢ ﷺ ነዋ)
መልእክተኞቹ ገንዘቡን ከፍለው በሬውን ሊወስዱ ሲሉ በሬው ከውፍረቱ ብዛት መሄድ አይችልም ቢባል ቢባል ይቆማል ግን ለመራመድ ሰውነቱ ይዞታል መጡና ለሸሆቹ ነገሯቸው እሳቸውም በቃ በመኪና ጫኑና አምጡት አሉ ኻዲሞቹ ግን መኪና ላይ መጫኑ የባሰ ከባድ መሆኑን ነግሯቸው ከዛም አቡል ጀበል እንዲህ አሉ ሂዱና " ለነቢ መውሊድ ነው ና ብለውሃል በሉት" ብለው ወደ በሬው መልዕክት ላኳቸው ከዛም ይህን መልእክት የሰማው በሬ ከተቀመጠበት ብድግ በማለት ዘንፍል ዘንፈል እያለ ጉዞን ወደ ሃድራው ይጀምራል (ለነቢ ﷺ ነዋ)
አቡል ጀበል ሲያዩት ኻዲሞቹ ለማንኛውም ብለው ቀንዱ ላይ ያሰሯትን ገመድ ይመለከታሉ ከዛም "ወዶ የመጣን ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ፍቱለት አሉ"
የአይን እማኙ አባቴ ቂሷውን ሲያጫውቱኝ እንዲህ አሉኝ " በሬው ላይ የኩራት መልክት ይታይበት ነበር።" እኔም አልኩ (ለነቢ ﷺ ነዋ)
==> ወዳጄ የነቢን ፍቅር ለመጎናፀፍ ከሚረዱ ነገሮች አንዱ የሳሊሒኖቹን ለነቢ የነበራቸውን ፍቅር ለማወቅ መጣር እንደሆነ ኡለሞቻችን ይመክራሉ ። ለዛም ስል ነው ይቺን መክተቤ
ወሰለላሁ ዓለ መን ፈሪሓ በመውሊዲሂል ካኢናት ሰይዲና ሙሐመዲን ወአሊሂ ወሳሕቢሂ ወሰሊም።

👇👇👇
@tergnaa
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

#ዚክረ ረሱልﷺ #የአንቱ ወንድሞች ነን የኛ ረሱለሏህﷺ !

" ወንድሞቼ ናፈቁኝ ! " ብለውልናል
" በሂወቱ ፣ በገንዘቡ ፣ በቤተሰቡ እኔን ማየት ሚናፍቅ አለ ! " አሉልን!

የወንድምነትን ደረጃ ሰጡን!
የወንድም ናፍቅት የተለየ ነው!

እኛስ ሙሉ ዕድሜያችንን እንደናፈቁን አለን!

#ورفعنا لك ذكرك !
#ትውስታህንምከፍ አደረግንልህ!
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

Watch "Ahlel beyt" on YouTube
https://youtu.be/KhoBmW0ZcoA

Читать полностью…

U are the next

#ዕውቀት ባለቤቱን ጠባቂ ሲሆን
የሃብት ባለቤት ግን ሀብቱን ጠባቂ ነው ። #ዕውቀት ያለው ሰው ብዙ
ጓደኞች ሲኖሩት ሃብት ያለው ግን
ብዙ ጠላቶች ይኖሩታል ።

#እውቀት በተጠቀሙበት ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ..... ሃብት ግን
እየመነመነ ይሄዳል
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞👇 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 👇
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

📌📌بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول

📌📌لله تعالى


📌📌📌هل أنت مستعد لتلقى الله سبحانه على حالتك هذه؟؟



📌📌📌አሁን ባለህበት ሁኔታ አሏህን ለመገናኘት ዝግጁ ነህ??

قال تعالى "كل نفس ذائقة الموت وإنما توفون أجوركم يوم القيامة"

🌱🌱🌱አሏህ እንዲህ ይላል:- "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ነች።ምንዳችሁንም የምትመነዱት ዕለተ ትንሳዔ ነው።"



✒️✒️✒️አሁን ያለንባት ሀያት(ዱንያ) እጅግ በጣም አጭር እና አታላይ የሆነች ግዜ ነች። አንድ ሺህ ግዜ ብንለፋላት እና ብንሮጥላትም እስከ ፍፃሜው ድረስ ጥለናት መሄዳችን አይቀሬ ጉዳይ ነው።


🍂🍂🍂ሞት የሚባል እንግዳ እንደማይቀርልን እና አንድ ቀን ሁላችንም ይህችን አለም ተለይተን እንደምንሄድ ለአፍታም ልንዘነጋ አይገባም።


🍂🍂🍂ሞት እንኳን ለእኛ ተራዎቹ ፍጥረታት ከአለማት ሁሉ በላጭ ለሆኑት፤እጃቸው ላይ ምግብ እና ድንጋይ ተስቢህ ላደረገላቸው፤ የሞተ ድብ ለመሠከረላቸው፤ ጨረቃ ለሁለት ለተከፈለላቸው ፤ዛፉ ለመሠከረላቸው ከተዓምራት ሁሉ በላጩ ቁርአን ለተወረደላቸው ታላቁ ነብይ አልቀረም።

!!አዎ ለታላቁ ነብይ እና መልዕክተኛ ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንኳን ሞት አልቀረም።

🍂🍂🍂ይህች ቀን ለሁላችንም መምጣቷ አይቀሬ ነው።ዛሬ ዱንያ ላይ የተለያዩ ጉዳዮችን በቀጠሮ ልናራዝማቸው እንችላለን።ጋብቻችንን በቀጠሮ ልናራዝመው እንችላለን፤የፍርድ ቤት ጉዳያችንን ልናራዝመው እንችላለን፤የምረቃ ፕሮግራማችንን እና እነዚህን መሠል ጉዳዮችን በቀጠሮ ልናራዝማቸው እንችላለን። አስተውል ሞትን ግን ለአንዲት ማይክሮ ሴኮንድ ማስቀደምም ሆነ ማዘግየት አንችልም።ታድያ ሞት አሁን ባለንበት ሁኔታ ቢመጣ ምን ያህል ዝግጁ ነን??
እነዝያ ራሳቸውን ለዝያ ቀን ዝግጁ ያደረጉ ምነኛ የታደሉ ናቸው።


🌿🌿🌿ውድ የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶቼ ዱንያ ላይ የተፈጠርነው አሏህን በብቸኝነት እንድንገዛ እና ነብያችን ላይ የተወረዱ መመሪያዎችን ልንተግብር ዘንዳ ነው።ስለሆነም ከሞት በኋላ ላለው ህይወት ስንቅ ማዘጋጀት ወይም መዝራት የግድ ነው። ምክንያቱም አንድ ሠው በአኺራ ሊያጭድ የሚችለው ዱንያ ላይ የዘራውን ነውና ። አንድ ገበሬ ስንዴ ዘርቶ ገብስ ሊያጭድ አይችልም፤ ገብስ ዘርቶ ደግሞ ስንዴን ሊያጭድ አይችልም። ይህም ማለት ዛሬ ዱንያ ላይ ስናምጽ ኖረን ሞት ቢወስደን ጀነትን መመኘት ከንቱ ምኞት ነው።


📚🔰አስተውል ከሞት በኃላ በርዘኽ የሚባለው የቀብር ኑሮ አለ። ሠውየው ዱንያ ላይ ሲኖር በተንጣለለ እና ሠፊ ቤት ቢኖር እንኳ ሲሞት የሚኖርባት ቤቱ ግን ቢበዛ ሶስት ክንድ ነች። አንድ ሰው ሲሞት ሶስት ነገራቶች ተከትለውት እስከ ቀብር ያደርሱታል። ማለትም ቤተሰቡ፤ ንብረቱ እና ስራው ሲሆኑ አብሮት የሚገባው ግን አንዱ ማለትም ዱንያ ላይ ያሳለፈው ስራው ብቻ ነው። ሠውየው ዱንያ ላይ ከሷሊህ (ደጋግ)ባሮች ከነበር አሏሁ ተዓላ ቀብሩን አይኑ በሚያየው ልክ ያሰፋለታል፤እንዲሁም ቀብሩን ያበራለታል፤መላኢከቶች እየመጡ ያባሽሩታል። በተቃራኒው ግን አሏህን ሲያምፅ ኖሮ ተውበት ሳያደርግ ከሞተ ከባድ የቀብር ቅጣት ይጠብቀዋል።


🍂🍂🍂ከቀብር በኃላም ቢሆን ነገ በአኺራ የሚጠብቀው ጀነት ወይም ጀሀነም ነው።
የጀሀነም እሳት ከባድ እና እጅግ በጣም ግዙፍ ነች። ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንደነገሩን የጀሃነም እሳት ሶስት ሺህ አመታትን ተቀጥላለች። አንድ ሺህ አመት ቀይ እስክትሆን፤ አንድ ሺህ አመት ነጭ እስክትሆን፤ አንድ ሺህ አመት ደግሞ ጥቁር እስክትሆን የተቀጣጠለች ሲሆን በአሁኑ ሰአትም እጅግ በጣም ጥቁር እና ጨለማ ነች። ኩፋሮች ወደ ጀሀነም ሲገቡ ዱንያ ላይ በነበሩበት አካላዊ መጠን ሳይሆን እጅግ በጣም በእጥፍ ገዝፈው እና ተልቀው ነው። አንድ ካፊር የመንጋጋ ጥርሱ የኡሁድ ተራራ ሲያህል ከአንዱ ትከሻ እስከ አንዱ ትከሻ ደግሞ ያለው ርቀት ሶስት ቀን ያስኬዳል። ዱንያ ላይ በነበረበት መጠን ጀሃነም ቢገባ አንድ ትንሽዬ ጉንዳን እሳት ውስጥ ብንጥላት እንደምትቀልጠው ሁሉ የጀሀነም ሰዎችም በአንዴ በቀለጡ እና ቅጣታቸውም ለአፍታ ብቻ በሆነ ነበር።


🌿🌿🌿🌿ውድ ወንድም እና እህቶቼ ራሳችን ከዚህች እሳት ልንጠብቅ የምንችለው አሏህን ከመወንጀል ታቅበን
ፊታችንን ወደ እርሱ አዙረን እና ተውበትን አድረገን በዒልም የተደገፈን ኢባዳ ስንከውን ነው።አሏህ ሁላችንም ከጀሃነም እሳት ጠብቆን ያሰባስበን አልሏሁመ አሚን አሚን አሚን።


ለሌሎች ሼር በመድረግ የኸይር በር ከፋች እንሁን!!!


ለተጨማሪ እና ተከታታይ ደርሶች ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇

/channel/ostaz_habib_nuru
/channel/ostaz_habib_nuru
/channel/ostaz_habib_nuru


@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ተማም (ረ.ዐ)

▪️ተማም የሚባል ሰው ሰይፉን ታጥቆ ወደ መዲና ሲገባ ኡመር
ረ.ዐ ያገኙትና ወዴት ነው ይሉታል ወደ ሙሀመድ ይላቸዋል
ለምን? ይሉታል ለመግደል ይላቸዋል በዚህን ግዜ ኡመር ረ.ዐ. እንተ
የመጣሀው የዓለሙን መብራት ለማጥፋት ነው!! መጀመሪያ እኔን ገለህ
ነው የምታልፈው ይሉትና መፋለም ይጀምራሉ በመጨረሻ ኡመር ረ.ዐ
ሰይፉን ያስጥሉትና
ከማረኩት በሃላ ወስደው በመዲና መስጊድ በአንደኛው ሙሶሶ ላይ
ጠፍረው ያስሩትና ረሱል ሰ.ዐ.ወ እና ሰሀቦቻቸው
የተቀመጡበት ቦታ ሄደው ያረሱለላህ አሏቸው ሰ.አ.ወ ተማም
የሚባል ሰው ሰይፉን ታጥቆ ወደ መዲና ሲገባ አግኝቼው ወዴት ነው
ስለው መሀመድን ለመግደል ነው ሲለኝ መጀመሪያ እኔን ነው ብየው
ተፋልመን ሰይፉን ካስጣልኩት በሃላ ወስጄ በመዲና መስጊድ በአንደኛው
ሙሶሶ ላይ ጠፍሬ አስሬው አንገቱን ከመቀንጠሴ በፊት ልነግራችሁ ነው
የመጣሁት ሲላቸው

▪️ ረሱል ሰ.ዐ.ወ. ከነሰሀቦቻቸው ተነስተው ቦታው
ሲደርሱ ተማማ ተጠፍሮ ታስሯል ኡመር ረ.ዐ. የረሱልን ውሳኔ ለመፈፀም
ሰይፉን መዞ በተጠንቀቅ ይጠባበቃል
ሰሀቦቹ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ምን ይሉ ይሆን? በሰይፍ ይገደል? ወይስ በስቅላት
ይሙት? ይሉ ይሆን ብለው ውሳኔቸውን ለመስማት በጉጉት ይጠባበቃሉ

▪️ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ምን አሉ
አዛኙ ነቢ "ለመሆኑ የሚበላ ነገር ሰጥታችሁታል ውይ" ሲሉ
ኡመር ረ.ዐ. ቀበል አረገና ምን አይነት ምግን ነው ያረሱለላህ
አንቱን ለመግደል ለመጣ ሰው እኔን ለመግደል ለተፋለመ ሰው ለምግቡ
ይጨነቁለታል? ሲላቸው ረሱል ሰ.ዐ.ወ. ኡመር አሉት አላህ በጀሀነብ ሰባ
ክንድ የእሳት ሰንሰለት ማሰሪያ አለው አንተ ያሰርከውን ፍታ አሉት

▪️ ኡመር
ረ.ዐ ፈታ ያሰረውን ተማማን ረሱል ሰ.ዐ.ወ አንዱን ሰሀባ ጠሩትና
ለሳቸው የሚቀመጠውን ወተት ይዞ እንዲመጣ ያዙትና ወተቱን ይዞ
ሲመጣ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ተቀብለውት ሊገድላቸው ለመጣው ሰው ለተማማ
ጠጣ ብለው ሰጡት እሱም ተቀብሎ ወተቱን ጠጣ ሱብሀነላህ!!!

▪️እኝህ
ናቸው የኛ ረሱል!! አላ.ህ በቁርአን "ለዓለማት እዝነት እንጅ አላክንህም"
ያላቸው አልሀምዱሊላህ የሳቸው ኡመት ያደረገን!!! ረሱል ሰ.ዐ.ወ
ተማማ ወተቱን ጠጥቶ ከጨረሰ በሃላ እስልምናን ተቀበል አሉት
ተማማ አልቀበልም አለ በቃ ተውት እንዳትነኩት ወደ ፈለገበት ይሂድ
ብለው ተሰናብተውት ሲሄዱ

▪️ተማማም ተነስቶ ወደ መጣበት ጉዞውን
ቀጥሎ የመዲናን ድንበር ጨርሶ ሊወጣ ሲል ፊቱን አዙሮተመልሶ ገስግሶ
ረሱልና ሰሀቦቹ የተቀመጡበት ቦታ መጥቶ አሽሀዱ አላኢላሀኢለላህ
ወአሽሀዱ አነ ሙሀመዱ ረሱሉላህ" ብሎ መስክሮ እስልምናን ሲቀበል
ረሱል ሰ.ዐ.ወ ቅድም ስለም ባልኩህ ግዜ ለምን አልሰለምክም አሉት
ተማማም ቅድም በናንተ መዳፍ ውስጥ ነበርኩ ብሰልምም ሰዎች
የሰለመው ሙሀመድን ፈርቶ ነው እንዳይሉኝ ፈርቼ ነው!!

▪️አሁን ግን የሰለምኩት የዓለማትን ጌታ አንድ አላህን ፈርቼ ነው! አላቸው
ማሻአላህ!!

👇👇👇
@tergnaa
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ድንቅ ታሪክ ከተብኩላች

👳‍♂ በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።

ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ

🧕ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።

👨 እሱም፦"አዎን" ይላታል። "ታዲያ ለምን እሱጋ ሄደን ስለ ሁኔታችን አንነግረውም አላህንም ስለኛ ያናግረው ሀብታም እንዲያረገን ቀሪ ህይወታችንን በድሎት እንድንኖርም ይጠይቅልን።" አለችው።
ባልም በሚስቱ ሀሳብ ይስማማና ሌሊቱ እንደነጋ ጉዞ ወደ ሙሳ ዐ.ሰ ቤት ጀመሩ። ሙሳንም ዐ.ሰ አገኟቸው። ስለድህነታቸው ነግረዋቸውም በዚህ ጉዳይ እሳቸው አላህን እንዲለምኑላቸው ጠየቋቸው።

👳‍♂ሙሳም ዐ.ሰ አላህን ለመኑላቸው። አላህም፦"ሙሳ ሆይ! እኔ እነዚህን ሰዎች በችሮታዬ ለአንድ አመት ያህል ሀብታም አደርጋቸዋለሁ አንድ አመት ካለፈም ወደነበሩበት ድህነት እመልሳቸዋለሁ።"ብሎ መለሰላቸው።

👳‍♂ሙሳም ዐ.ሰ ጥንዶቹ ጋ በመሄድ አላህ ዱዓቸውን ሙስተጃብ እንዳደረገላቸው ሀብታምም እንደሚሆኑ 💰 ነግረዋቸው እናም ግን ለ አንድ አመት ቢቻ እንደሚቆይ አክለው ነገሯቸው። እነዚህ ምስኪኖችም የሰሙትን ማመን ተሳናቸው። በአጭር ግዜ ውስጥ ካለሰቡበት መንገድ ሀብታም መሆን ጀመሩ።ማንም ከሚኖረው የተሻለ ኖሮ መኖርም ጀመሩ።

እናም አንድ ቀን ይህች ብልህ ሚስት ለባሏ እንዲህ
🧕 አለችው፦"ይህ ፀጋ ይህ ድሎት ለ አንድ አመት ብቻ እንደሚዘገይ ታውቃለህ አይደል? ስለዚህ በዚህ ንብረታችን አንድ መልካም ስራ እንስራ" ባልይውም በሀሳቧ ይስማማል።

ከዚያም በከተማዋ ግንባር ቦታ ላይ አደባባይ መልክ አንድ ትልቅ ቤት 🏫 ይገነቡና 7 በር አበጁለት። ለሰውም መተላለፊያ ሰሩ። ቤቱ ተገንብቶ ካለቀ በኋላ እዛ ቤት ውስጥ ምግብ እያዘጋጁ ለአላፊ አግዳሚ ጠዋት ማታ ምግብ 🍲ይቀልቡ ጀመር...። በዚህ ሁኔታ ሳሉ ወራት አስቆጠሩ።

👳‍♂ሙሳም በትኩረት ይከታተሏቸው ነበር። ማይደርስ ቀን የለምና ያ የተወሰነላቸው ቀን ቀጠሮውን ጠብቆ ከች አለ። እነሱ ግን የቀጠሮ ቀኑ ሁላ ትዝ አላላቸውም በስራቸው ተጠምደዋል። ያ ቀጠሮ ቀናቸው አለፈ እነሱ ግን ያው ናቸው ምንም አልቀነሱም ብቻ በስራቸው ተጠምደዋል....

👳‍♂ሙሳም ዐ.ሰ ባዩት ሁኔታ ተገርመው፦ "ያ ረብ ቃል የገበኽላቸው ለ አንድ አመት ሆኖ ሳለ እንዴት እስካሁን እልደኸዩም?"ብለው አላህን ጠየቁ። /እዚጋ እሳቸው ሰዎቹን ተመቃኝተው ሳይሆን የአላህን ሂክማ ለማወቅ ነው የጠየቁት/

❤️ ቸር የሆነው አላህም፦ "ሙሳ ሆይ! ለነዚህ ጥንዶች ከፀጋ በሮቼ አንዲትን በር ስከፍትላቸው...እነሱ ደሞ 7 በር ከፍተው 🏫ባሪያዎቼን መቀለብ ጀመሩ። ሙሳ ሆይ! እነሱ ይሄን ሲያረጉ አይቼ የከፈትኩላቸውን በር መዝጋት ከበደኝ"አለው። 🧡

Pls share werkocha

@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ከቁርአን ሱራዎች ውስጥ ሱረቱ ዱሀ ሙሉውን ከመግሪብ በፊት (ፀሀይ ከመጥለቋ በፊት) 7 ጊዜ ከሱብሂ በሗላ ከኢሽራቅ በፊት(ፀሀይ ከመውጣቱ በፊት) 7 ጊዜ የቀራ ሰው ከማንኛውም አይነት ዘረፋ ስርቆት በላ ሙሲባ አደጋ አፋትና ወረርሽኝ ኮሮናን ጨምሮ መጠበቂያ ይሆነዋል።
ምንጭ #መፋቲሁል_ፈረጅ
@tergnaa
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

━━━━✦✿✦━━━━
ጥሬ ስጋ
━━━━✦✿✦━━━━

ለእራት ጥሬ ስጋ ገዝቶ ቤቱ ለመሄድ መንገድ ላይ ሳለ የኢሻ አዛን ከአንድ መስጂድ ሰማና ወደ መስጂድ ይገባል። ስጋውን አንድ ጥግ አስቀመጠና ሰላቱን በጀመዓ ሰገደ። ሰላቱ እንደተጠናቀቀ ጥግ ላይ ያስቀመጠውን ስጋ ይዞ ይወጣል።
ቤት ሲደርስ ለባለቤቱ ስጋውንም ጠብሳ እንድታቀርብ አዘዛት። ስጋውን ከታትፋ በድስት አደረገችና ጣደችው። እስኪበስል ከውድ ባሏ ጋር ተቀማምጠው የቀን ውሏቸውን ማውራት ጀመሩ።
ከብዙ ቆይታ በኋላ የጣደችውን ስጋ ልታየው የድስቱን ክዳን ከፈተችው። ምንም እንኳ እሳቱ እየነደደና ውሃው እየተንተከተከ ቢሆንም ስጋው ግን እሳት የነካው አይመስልም አሁንም ጥሬ ነው።
ደንገጥ ብላ ለባለቤቷ እሳየችው
ባዶ ሆዳቸውን አንግተው በነጋታው ባልየው ኢማሙን ፍለጋ ወደ መስጂድ ሄደ ግና አላገኛቸውም ነበር። ለሙአዚኑ የሆነውን ነገራቸው።
"ትላንት የመግሪብ ሰላት ላይ ኢማሙ "እዚህ መስጅድ ውስጥ ያለውን ሁሉ እሳት እንዳይነካው ዱዓ ሲያደርጉ ሰምቼ ነበር ያ ዱዓ ሙስተጃብ ሁኗል ማለት ነው" በማለት ያዩትን ነገሩት።

" ... አላህ አንድን ነገር እንዲያደርግላቸው ምለው ጠይቀውት የማያሳፍራቸው ባሮች ለአላህ አሉት"

━━━━━✦✿✦━━━━━
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

اللهمَّﷺ🕌🕋صَلِّﷺ🕌🕋وسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْ🕌علىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🕌اللهمَّﷺ🕌🕋صَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🕌🕋-اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــا🕌🕋ﷺمُحمَّدﷺ-🕌🕋اللهمَّﷺصَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــا🕌🕋ﷺمُحمَّدﷺ-🕌🕋اللهمَّ صَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــا🕋🕌ﷺمُحمَّدﷺ

Читать полностью…

U are the next

#profil...አድርጉ______ጀሚዓን

የ ውይይት ጎብዣ 🔔 ለ ሳዳት ከማል እና ለ ሻኪር ሱልጣን በ ቴሌግራም

ፍቃደኛ ከሆኑ ከላይ ባለው አካውንት
ያሳውቁን ከ ሱፍዮች ጋ ውይይት ማረግ ብቃቱ ካላቸው

Читать полностью…

U are the next

As we wb ye jumah setotaye nw yedmt werquchy 💘👌🥰❤sele selewat nw be teleku she hassen taju
@Tergnaa
@Tergnaa join &share it

Читать полностью…

U are the next

Yemayker program agaro lemtnuro Muslim ehtochy ehudn ke hayat medrsa ga ke 8 jemro
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

👌🏻👌🏼👌🏻👌🏻👌🏻👌🏼👌🏻👌🏻👌🏻👌🏼👌🏻👌🏻
ኢስላሚክ ሳይኮሎጂን ፍትፍት አድርገን የምንፈትሽበት ፤ የሚያስተምሩ አነቃቂ አባባሎችንና ምክሮችን የምንጋራበት ፤ እንዲሁም ጣትን አፍ ላይ የሚያስጭኑ ግጥሞችን የምናገኝበት፤ ምርጥ👌🏼 ኢስላማዊ ቻናል ጋበዝኳቹ ከታች #Join ብለው ያግኙ ።

👉🏼 እኔ ወድጄዋለው እናንተም እንደምትወዱት አልጠራጠረም
👇🏼
👇🏼
👇🏼
👇🏼
👇🏼👇🏼👇🏼OPEN👇🏼👇🏼👇🏼
👇🏼
👇🏼
👇🏼
👇🏼

Читать полностью…

U are the next

Watch "Alfuselat" on YouTube
https://youtu.be/CXiZW17sN8M

Читать полностью…

U are the next

♠️ ጀሊሉ ሠይዳችንን (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከፍጥረታት በሙሉ አላቃቸው። ሰማይ ፥ ምድር እና የሌሎቹም መፈጠር ሰበብ ናቸው።
♣️ በስማቸው በርከት አባታችን አደም (ዐ.ሰ) ወንጀላቸው ተማረላቸው።
♣️ ዑማውም ከነበረበት ጨለማ ወጥቶ ወደ ብርሃን እንዲሸጋገር አድርገዋል።
♣️ በሳቸው ላይ ሶለዋት ማውረድን እናብዛ የቂያማ እለት ከሳቸው ቅርብ እንድንሆን።
♣️ ዛሬ ጁምዓ የሶለዋት ቀን ነው ሶላዋት እናውርድ በአይነታችን ላይ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

/channel//tergnaa

Читать полностью…
Subscribe to a channel