tergnaa | Unsorted

Telegram-канал tergnaa - U are the next

352

አሁን የእርሶ ተራ ነው በቃ መነሳት እንጀምር ወደፊት በአላህ ፍቃድ ... ኢንሻአላህ እንደርሳለን 🍊 Comment @tergnaw

Subscribe to a channel

U are the next

ዛሬ ከምታይዋቸው ውድና ምርጥ ቴክስት ነው።
1/ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው በጀነት ሳይበሸር አይሞትም።
2/ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ 100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ።
3/ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ የቂያማ ቀን ያገኛል።
4/ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ አላህ 10 ሰለዋት ይልበተል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።
5/ ነብዩ ሰ·ዐ·ወ አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።
6/ ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው።
ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ለረሱት ይሄንን መልእክት ሰደቃ ጃርያ በማሰብ ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ።
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ለምታውቃቸው ሙስሊሞች ሁሉ ላኩ።

ኢማም አቢ_ሐሰን_አ_ሻዚሊይ (ረ·ዐ) ሲናገሩ አደብ የሌለው መሄጃ የለውም፤
ሰውየው ከፍ ያለን ደረጃ አይደርስም አደብ በመጠበቁ ቢሆን እንጂ እንዲሁም ደረጃን አይከለከልም አደብ በማጣት ቢሆን እንጂ።

@Tergnaa
@Tergnaa

የፍቅር ጥግ

ኸዝረት ሁሰይን ቢን ወህዋ አንሳሪ(ረዲየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት ኸዝረት ጠለሃ ቢን በራእ(ረዲየላሁ አንሁ) የአላህ መልእክተኛን ﷺ ልክ እንዳገኛቸው ወደ መሬት ወርዶ እግራቸዉን ከሳመ በኋላ “አንቱ የአላህ መልክተኛ ﷺ ደስ ያለዎትን ነገር ይዘዙኝ ከትእዛዝዎት በፍጹም አልዎጣም” አላቸው። ኸዝረት ጠለሃ ገና በለጋ ወጣትነት እድሜው ይህንን ንግግር በመናገሩ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ስላስገረማቸው(እዉነተኝነቱን ለማረጋገጥ) “እንግዲያዉስ አባትህን ግደልልኝ” በማለት አዘዙት። እርሱም ትእዛዛቸውን ለመፈጸም ተነስቶ ከሄደ በኋላ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲመለስ እያዘዙት እንዲህ አሉት “ተመለስ! እኔ ዝምድናን ልቆርጥ አልተላኩም(ይህንን ያዘዝኩህ ለዲንህ ያለህን ጥንካሬ ለማየት ነው)”።

@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

Watch ተለቀቀ ተለቀቀ "የኔ_ጥላ ማዲህ ሁስኒ ኸድር" on YouTube
https://youtu.be/yJ6u1GNjECs
Adiss 1gna yehune mezuma tegabzulgn

@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/BHZBLYsSRwk

Читать полностью…

U are the next

የከሚስ ስጦታዬን ተጋበዙልኝ

ሙሉ መንዙማው ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን በኑር ሚዲያ

t.me/Husni_kedir
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

https://t.me/joinchat/Q1y8NQ_9GSILuYRT

#በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ወሎ ዞን

#የዳና አህለሱና ወልጀማዓ ኡለማ ማህበር ወልዲያ

የአባላት መታወቂያ ካርድ ይህን ይመስላል!!

#ኡለሞች ወደ ዳና በማዝገም ይህን የመታወቂያ ካርድ በፍጥነት ይውሰዱ።

#በሸይኽ ይማም ኑርየ የልፋተወ ውጤት ይህ እድናይ ያደረገን ጌታ በጣም እናመሰግናለን! !

#የወቅቱ ሸይኽ ይማም የዳናው የኢልም አንበሳ 20ት ብለናል። #አሏህ ያቆይልን ።
@Tergnaa
@Tergnaa join🥰 us werkuchye

Читать полностью…

U are the next

@amirmenzuma
@amirmenzuma

@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

🌍 የመላይካዎችን ዱአ ለሚፈልግ ሰው ቀላል መንገድ

➠ ስምንት ሁኔታዎች ላይ መላይካዎች ላንተ ዱአ ያደርጉልሀል እናም እንዳትዘናጋ


➣ ⓵ መስጊድ ቁጭ ብለህ ሰላት በምትጠባበቅበት ወቅት

➣ ⓶ የታመመን ስትጠይቅ

➣ ⓷ በሰላት ላይ የመጀመሪያው ሰፍ ስትቆም

➢ ⓸ ሙስሊም ወንድምህን ስትዘይር

➢ ⓹ በሩቅ ለወንድምህ ዱአ ስታደርግ

➢ ⓺ ሰዎችን መልካም ነገር ስታስተምር

➢ ⓻ በውዱእ ላይ ሆነክ ስትተኛ

➢ ⓼ ሱህር ስትበላ


✍🏾 ኻሊድ ሙሀመድ (አቡ ሱለይማን)
፞ ፞ •⊰✿🌹✿⊱• ፞ ፞
@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa
Shear it to your friends & family

Читать полностью…

U are the next

ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይሉ ነበር፡–
"ለአሏህ ተብሎ የሚመሰረት ወንድማማችነት ምሳሌው ልክ እንደ አይን እና እጅ ነው!
አይን ሲያለቅሰ እጅ ይጠርገዋል እጅ በሆነ ነገር ከተጎዳ ለሱ ብሎ አይን ያለቅሳል”
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

..«ሺርክ!»..
____
ስለ ሽርክ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች
........ ...... ...................

ሺርክ የሚለው ቃል ፍቹ : በአሏህ ማጋራት ማለት ነው። ይህም ከኃጥያቶች ሁሉ የከፋ ነው:: በዚህ ላይ የሞተን ሰው አላህ አይምረውም። አላህም በቁርአኑ እንዲህ ሲል ገልፆልናል፦
{ ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﻳﻐﻔﺮ ﺃﻥ ﻳﺸﺮﻙ ﺑﻪ }
በዚህ ዘመን ለአሏህ አጋር ማድረግ ወይም ከአሏህ ውጭ ያለን መገዛት እጅግ በዝቷል። እንደ ቀላል ነገርም ታይቶ በርካቶች ይሰሩታል። ያ ማለት ግን «ሽርክ»የሚለውን ቃል ለየትኛውም አይነት ኃጥያት እየተጠቀመን የትኛውንም የሙስሊም ስራ በሽርክ እንፈርጃለን ማለት አይደለም። ለምሳሌ፦ በአሁኑ ሰዓት ለሆነ ላልሆነው "ሽርክ ሽርክ.." ማለትን የሚያበዙ አንጃዎች ይታያሉ። ነገር ግን ሽርክ ጋር ግንኙነት የሌለውና ሙስሊሞች ዘንድ እንደ መልካም ሆኖ የሚታየውን በጎ ስራ ነው በሽርክ የሚፈርጁት። ይህም በእስልምና የሌለን አክራሪነት ከማንገብ የሚመነጭ በሽታ ነው። በኡለሞች በጎ ተብለው የተዘረዘሩ መውሊድ፣ ተወሱል፣ ተበሩክ፣ ቀብር ዚያራ የመሰሉ ኢስላማዊ ጉዳዮች ለአጥባቂው ክፍል ባለ መመጠናቸው እኚህ አንጃዎች በሺርክ ይፈርጁታል። ነብዩ ግን በሐዲሳቸው እንዲህ ብለዋል፦
«ﻣﺎ ﺭﺀﺍﻩ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻮﻥ ﺣﺴﻨﺎ ﻓﻬﻮ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺣﺴﻦ» .
"ሙስሊሞች ዘንድ መልካም ሆኖ የታየ ነገር አለህ ዘንድም መልካም ነው።"

✔ ለነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] መውሊድን ምክኒያት በማድረግ ተሰብስቦ ቁርዓን ሰለዋት ማድረግ እና ኸይር ነገሮችን መስራት በምን በኩል ነው ሺርክ ሚሆነው?! በአሏህ ማጋራትስ እንዴት ይሆናል? ወይስ ተሰብስቦ ኸይርን መስራት ሽርክ ሆነ! አዑዙቢልላህ..! ይህን ሽርክ ማለትማ አደገኛ
ነው!!!

✔ሌላ ደግሞ የነቢዩንሙሐመድ [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ቀብራቸውን ለመዘየር መጓዝ ሽርክ ነው የሚሉ አሉ። ነገር ግን እሳቸውን መዘየር በሸሪዓ የተደነገገ መልካም ነገር ነው። በዚህ ዙሪያም ነብያዊ ሐዲሶች በዝርዝር ቀርበውልናል። መረጃውን ከሰሙ ከአንዳንድ ከልካዮችም {መስጂዳቸውን ብቻ ዘይረን ለአንዴ ብቻ ሰላምታ ማቅረብ ይቻላል። ነገር ግን ብዙ መቆም ወደ ቀብራቸው መቅጣጨት፣ እዛው ቆመን አሏህን መለመንና መሰል ተግባሮችን መፈፀም አይቻልም።] በማለት ነገሩን አደባብሰው ለማሳለፍ ይሞክራሉ። ግን ምን ችግር አለው? እንዴት ሁኖ ነው በተከበረው ቦታ አላህን መለመን ሽርክ የሚሆነው? እንዴት ይሆናል?

✔ ሌላው በተወሱል መልኩ የነብያትን የታታላቆችን ስም በማውሳት አላህን መለመን በጎና መልዕክተኛው ያስተማሩት ተግባር ነው። ሺርክ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ሽርክ የሚሆነው "ከአላህ ውጭ ነቢያቶች ሓጃን ይፈፅማሉ ወይም ጠቀሜታን ይፈጥራሉ ማለት ነው።" ነገር ግን ነቢያቶች አሏህ ዘንድ ባለቸው ክብር አሏህን መለመን ወይም «በነቢዩ ይሁንብህ» ማለት አላህን መለመን ነው እንጂ ነብዩን መለመን አይደለም:: ሽርክ ጋር የሚያገናኘው ነገርም የለም!!!

★ በሐዲስ (ኢብኑ ሒባን ሰሒሓቸው በዘገቡት) ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ከሻም ሀገር ሲመጡ ለነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] ሱጁድ ወርደዋል። አክብሮታቸውን ለመግለፅ ከዛም ረሱል «ይህን አትስራ! አንዱ ለአንዱ ሱጁድ እንዲያደርግ ባዝ ኖሮ ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንዲታደርግ ኣዝ ነበር።" አሏቸው።
☞ከዚህ ምንረደው ሙዓዝ ትልቅ የመተናነስ መገለጫ የሆነው ሱጁድን ቢተገብሩም ረሱል ኣሻርከሃል ወይም ከፍረሃል አላሉም ግን አታድርግ ብቻ ነው ያሏቸው:: ሐራም ብቻ መሆኑን ለመግለፅ!
▶አንድ ሰው አሏህ ውጭ ያለውን ኣመለከ (ኢባዳ) አደረገ ሚባለው የመጨረሻ የሆነው መተናነስና የበታችነትን ካሳየ ነው:: ይህም ለአሏህ ብቻ ነው መሆን ያለበት ለሰው ለክብር ብቻ ሱጁድ ማድረግ ትልቅ መተናነስን ያሳያል ግን የመጨረሻ መተናነስ ስላልሆነ ነብዩ ሙዓዝን አሻርከሃል አላሉም:: ስለዚህ ሽርክ ነው ለማለት መቸኮልና መጣደፍ አያስፈልግም!!!!

ሽርክ ያልሆኑ ሸሪዓዊ በጎ ተግባሮችን የአጥባቂነት ጎን በመያዝ ሽርክ ነው ማለት ፅንፈኝነት ነው። ስለሆነም ያዩት ሁሉ ሽርክ ለሚመስላቸው ወገኖቻችን ይህን ቃል መች እና እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ያውቁ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን!!!
@Tergnaa
@Tergnaa
@TergnAA join and shear

Читать полностью…

U are the next

ጀምዐ ሙባረክ
❤️
❤️❤️
❤❤❤

🎯በዚህ አለም ማዳመጥን የመሰለ ኃይል የሚሰጥ ነገር የለም፤ ለምን?

◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም

◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው

◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም::

◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው።

ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን!

♥ሰናይ ጁመአን ተመኘሁ♥

ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ♥

Читать полностью…

U are the next

Sele mawlid ahunm shk yalw ale
@Tergnaa
@Tergnaa
Join and shearing

Читать полностью…

U are the next

⚡️ሀያቱ ሶሓባ

የሱሃይብ አል- ሩሚ (ረ.ዐ) የመዲና ጉዞ...

ሠይዳችን ወደ መዲና ሲጓዙ... ሱሃይብ ከሳቸውና ከሲዲቅ ጋር አብሮ ለመሄድ ቢወስንም ቁረይሾች ዕቅዱን በመስማታቸው ጉዞው እንዳይሳካ ጠባቂ ዘበኞች በመመደብ፥ በዛ አስቸጋሪ በረሃ ባክኖና ደክሞ በንግድ ያካበተውን ወርቅ፥ ሀብትና ንብረት ጭምር ከመካ እንዳያንቀሳቅስ አደረጉ።
ማምለጫ አጋጣሚ ቢፈልግም ቀንና ማታ ኮቴውን ከሚከታተሉት ቁረይሾች ሊሰወር አልቻለም።
በአንድ ብርዳማ ሌሊት ሆዱን ያመመው በመምሰል በሽታውን ለማስታገስ ወደ ሽንት ቤት መመላለስ አበዛ። ዘበኞቹ ይህን ባዩ ጊዜ በመደሰት <<የአምላኮቻችን ላት እና ዑዛ እርግማን ይዞልናል>> በማለት ተዝናንተው ተኙ። በእንቅልፍ መሸነፋቸውን ባየ ጊዜ ለመፀዳዳት የሄደ በመምሰል ታጥቆ ስንቁን በመጓጓዣው በመጫን ወደ መዲና ጉዞውን ተያያዘው።
ጠባቂዎች ባኑ። ሱሃይብ የለም! ወደ መዲና በፈረሶቻቸው መጋለብ ጀመሩ። ፈጣን ጋላቢዎች ስለነበሩ ወደ ሱሃይብ ተቃረቡ። እርሱም በፍጥነት አንድ ኮረብታ ላይ ወጣ። ተፋጠጡ። እንዲህም አላቸው <<ትሰሙኛላችሁ! እናንተ ቁረይሾች፥ ወላሂ በቀስት አላሚነት የተካንኩ መሆኔን ታውቃላችሁ! ጠጋ ብትሉ አንድ በአንድ እለቅማችኃለሁ! በሰይፌም አልምራችሁም!>> ሲል አስጠነቀቃቸው።
ከጋላቢዎቹ አንዱ ሕይወቱንና በመካ ያካበተውን ሐብት ይዞ ሊወጣ እንደማይችል በፉከራ መለሰለት።
<<ምን?! ምን?!>> ሱሃይብ ሰውዬውን አቋረጠው <<ሀብቴን ብሰጣችሁ እኔን ትለቁኛላችሁን?>> አዎ! አሉ በሕብረት። መካ በሚገኘው ቤቱ ሀብቱን የት እንደደበቀው ነገራቸው። መንገዱን ከፈቱለት።
አላህን በነፃነት ለመገዛት፥ ነብዩ በሐሳቡ ከፊት እየታዩት ወደ መዲና በፍጥነት መጋለብ ጀመረ...
ረዲየላሁ ዐንሁ💚
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

#እውነተኛ ታሪክ ነው!
{ ሼር በማድረግ ያዳርሱ
"እንቁላሉ ስንት ስንት ነው?" ስትል ጠየቀቻቸው…
"አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው " ልጄ በማለት መለሱ፣ አበባ …
"አምስቱን እንቁላል በ10 ብር ልወሰደው?…" ስትል ደግማ
ጠየቀቻቸው …

"አይጎዳኝም ብለሽ ነው ልጄ?"…በማለት ደከም ባለ ድምፅ
መለሱላት… "ከፈለጉ ይሽጡ፣ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው…" አለች ጠንከር ባለ ድምፅ… አበባ ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት… "እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደ መጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ።

የፈለግሺውን ያህል እንቁላል በፈለግሺው ዋጋ ውሰጂ…" ሲሉ በደከመ ድምፅ ተናገሩ… ዘንቢሏን አውጥታ 5 እንቁላል መርጣ አስገባች፣ ከበርካታ 100 ብሮች መካከል ነጠላ 10 ብር አውጥታ ወርውራላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች… የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል…።

ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው
የሚፈልጉትን አዘዙ…ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ ። ተዝናኑ ሂሳቡ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል ። ከቦርሳዋ ውስጥ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች ። መልሱን ለሪስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንዲሆነው ነግራው ወጥተው ሄዱ …

ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አዲስ አይደለም ለእንቁላል ሻጮ ግን አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ነው…

ከድሆችና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማገኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምንድን ነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን
እንፈልጋለን ? #ለሚገባው እንስጥ ።

ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያስተላልፉ ።
@tergnaa
@tergnaa join belu werqoch

Читать полностью…

U are the next

[]ተዝኪየህ፣እውቀት፣ተዝኪያህ[]
ወተቱን ከመቅዳትህ በፊት የምትቀበለበትን እቃ አንፃ፣በቆሸሸ እቃ ንፁሁን ወተት መቀበል ወተቱን ያቆሽሸዋል፣በፅዱ እቃ የተረከብከው ወተት ግን በውበት ላይ ውበትን ይላወሳል።
ልብ የእውቀት መረከቢያ ቦታ ሲሆን፣እውቀት ደግሞ ከአላህ ዘንዳ የሚቸር ብርሃን ነው፣እውቀትን ለመሻት ከመነሳት በፊት ምንረከብበት ልብ መፅዳቱ የግድ ነው፣በተለያዩ አስቀያሚ ባህሪያቶች የታጨቀን ልብ ለእውቀት ማስቀመጫነት ማሰብ አንድም እውቀትን ማርከስ ነው ሁለትም የምላስ አዋቂ ብቻ ሆኖ መቅረት ነው።
የአላህ መልእክተኛ ተልእኮም የሰዎችን ነፍስ ማግራትና ማንፃትን እውቀትን ከማስተማር ማስቀደሙ ምክንያቱ ለይህ ነው
{ويزكيهم ويعلمهم الكتاب والحكمة}
[የሚያጠራቸውም፣መፅሀፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም] (አል ጁሙዐህ/2)
ከእውቀት በስተፊት መገራት
ከእውቀት በፊት ስነ ስርኣት
ከእውቀት በፊት ከሁበ ዱንያ፣ከሂስድ፣ከዑጅብ፣ከኩራት መሰል እኩይ ባህሪያቶች ልብን ማፅዳት ያስፈልጋል።
በአጠቃላይ እውቀትን ከመቀበልህ በፊት እራስን ለምትቀበለው ውድ እቃ ብቁ ማድረግ ማለት ነው።
_
ከእውቀት በፊት መታነፅ
ከእውቀት ጋርም መታነፅ
የእውቀት ግብም መታነፅ!!!
=====
ይህን ያላማከለ የእውቀት ርክክብ ዑለማኡ ሊሳን(የምላስ አዋቂዎችን)ከማብዛት ውጪ ሌላ ውጤት አይሰጥም።
_

@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa join🥰 and shear le hulum Muslim betklala

Читать полностью…

U are the next

Be mufti hajii jenete sele kafir sega meblat yechalal yemel teyake
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

በ ኢሕሳን ሚዲያ - Ihsan Media የተዘጋጀው "ዝምታው ሲሰበር" ክፍል ሁለት ከስር የተያያዘው ቪዲዮ ሙሉ ፕሮግራም ሊንኩን በመከተል ትከታተሉት ዘንድ እንጋብዛለን። ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ማድረግ ተደራሽ ያድርጉ።
https://youtu.be/XtVaHtYhw8c

Читать полностью…

U are the next

Jumah Mubarak
@Tergnaa
@Tergnaa
Join us werkuchye

Читать полностью…

U are the next

Join
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

........🐪 የግመሏ ፍቅር 🐪.......

ስሟ " ቀስዋእ " ትባላለች ስያሜዋን ያገኘችው የጆሮዋ ጫፍ በጥቂቱ የተቆረጠ በመሆኑ ምክንያት ነው። ውልደቷ የ በኒ ቁሸይሽ ጎሳ መንደር ነው። በጥቁርና በነጭ መልኮች መካከል (ወደ ነጭ ያደላች) ግመል ናት።
በጥንካሬዋ፥በፍጥነቷ፥በቅልጥፍናዋና በትጋቷ ወደር ያልተገኘላት፤ በሠይዲና አቡበከር ለረሱል ﷺ የቀረበች ስጦታ ታዛዥ ግመል ናት። አንድም ግመል በፍጥነት ቀድሞት አያውቅም . . . .

ከዕለታት በአንዱ ቀን የአንድ አዕራቢይ ግመል የረሱሉል አሚንን ግመል ቀድማ ከፊት ፈረጠጠች። ግርምት ተፈጠረ፤አንድም ግመል ቀድሟት አያውቅም። በቅልጥፍና የሚግደራደራት አካል በመፈጠሩ ሁሉም አፈጠጠ። ነብዩምﷺ እንዲህ አሉ:-
«አላህ ይህንን ደንግጓል ፤ በዱንያ ላይ አንድም ነገር ከፍ አይልም በአንፃሩ ጊዜውን ጠብቆ ዝቅ የሚል ቢሆን እንጂ !!»
ይህቺው የረሱል ግመል ከህልፈታቸው በኋላ ፍፁም ጤናዋ ራቃት ፤ ማንንም በጀርባዋ ለመሸከም፥ ማንንም ለማጓጓዝ ፍቃደኛ አልሆን አለች። በሀዘን ኩርምት፥ ጭምት አለች። ከሞቱ በኋላ እህል ውሀ መቅመስ አልቻለችም። ለአንድ ወር ያህል አፏን ከምግብና ከእህል ከልክላ ሠነበተች። እጅግ ከማልቀሷ ብዛት ሁለት አይኖቿ ታወሩ
መገን ፍቅር!!
ወዳጄ እያነገርኩህ ያለሁት ስለ ሚስቶቻቸው አልያም ስለ ባልደረቦቻቸው አይደለም፤ ቀስዋእ ስለተባለችው የነብዩ ﷺ ግመል ነው
ይህም ብቻ አይደለም በሀዘን ፥በለቅሶ ፥በረሀብ፥ በጥማት ብዛት ተቆሳቁላ
"ያለ ረሱል ﷺ ህይወት ለምኔ!" በማለት በ 14 ዓመቷ በናፍቆት እንደተንገበገበች ይህቺን ጠፊ አለም ተሠናበተች!!


አይዞሽ ቀስውእ አይዞሽ ጀግናዬ ነብዬን መጨረሻ በሌለው የጀነት ህይወት ከማንም በላይ ቅርብ ና የቀደምሽ ሆነሽ ትገናኛታለሽ!!

ረሱል ﷺ ግመሏ ላይ ቁጭ ብለው ጀነትን አስከፍተው ይገባሉ ይህቺው ግመል ቀስዋእ ናት!!

ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ ይቀላቀሉ
@tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

#የዝነቱ ነብይ

በአንድ ወቅት ነብዩ #ﷺ ቢላል ኢብኑ ረባህን
ከኃላው በፍቅር ስሜት አይኑን በመሸፈን እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረው..."እኔ ማን ነኝ"?

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዑመር (ረ.ዐ) ነህ?

ነብዩ #ﷺ :- አይደለሁም

ቢላል (ረ.ዐ) :- አቡብክር (ረ.ዐ) መሆን አለብህ?

ነብዩ #ﷺ :- አሁንም ተሳስተሃል

ቢላል (ረ.ዐ) :- በቃ ዑስማን (ረ.ዐ) ነህ?

ነብዩ #ﷺ :- አላወቅከኝም

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዓልይ (ረ.ዐ) ነህ ማለት ነው... እያለ
ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያም

ረሱል #ﷺ ለቀቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ! እውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ!" በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጂም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ ነው ሲል መለሰላቸው።

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይከ ያ ረሱሊላህ

@Tergnaa @Tergnaa
@Tergnaa @Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

As we wb ye jumah setotaye nw yedmt werquchy 💘👌🥰❤sele selewat nw be teleku she hassen taju
@Tergnaa
@Tergnaa join &share it

Читать полностью…

U are the next

🍂ቃላቶችህ ያንተ ባሪያ ናቸው

ከአንደበትህ አምልጥው የወጡ ግዜ ግን አንተ የእነርሱ ባሪያ ትሆናለህ


🎈 ኢብንል ቀይም አልጀውዚያ


መልካም ቀን💚

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ከ50 ቀን ቡኃላ ረመዳን እንግዳችን ነው!
ቀድሞ የተጓዘ ቀድሞ ይደርሳል!
አቡበክር ት ወር ነው።…
ሸዕባን ዘሩ ውሃ የሚጠጣበት ወር ነው።…
ረመዷን አዝመራ የሚታጨድበት ወር ነው።»
ረጀብ ላይ ያልዘራ…
ሸዕባን ላይ ያላጠጣ…
ረመዷን ላይ ሊያጭድ አይችልም!
ያ ረቢ ረመዳን አድርሰን!
@Tergnaa
@Tergnaa join please

Читать полностью…

U are the next

A selam ale kum Werahmtulahe webrkathu werkuchye resul selewalheweslm😍 lemayet yetstu beyenatuch ena adera mukrut yaye sew demo yengrgn
@Tergnaa
@Tergnaa
Join and shear

Читать полностью…

U are the next

Ustaz hayaaaaaaat
@Tergnaa
@Tergnaa
Join🥰 and shearing is your diet🥦🍎🥗🍌

Читать полностью…

U are the next

Sele mawlid ahunm shk yalw ale
@Tergnaa
@Tergnaa
Join and shearing

Читать полностью…

U are the next

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢሕሳን ሚዲያ ተከታታዮች፣ ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ባወጣው መግለጫ ተንተንርሶ ከአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ጋር የተደረገ ውይይት አቅርበንላችኋል።

፨ የተቋም ዝርፊያ ወይስ አንድነት?
፨ ከዑለሞች ዝምታ ጀርባ ያለው ምስጢር?
፨ የአንድ ወገን ተቃውሞ እስከመቼ?
እንዲሁም ሌሎች ትኩስና አንገብጋቢ ርዕሶችን የያዘ ቪዲዮ ከሰአታት በኋላ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
---------------------
"ሥራሕን አጥራ"
-------------------
ዩቲውባችን ሰብስክራይብ ያድርጉ
Https://www.youtube.com/channel/UCtkv4gW5CtV0v9syZkdZlng
-------------------
የቴሌግራም ገፃችን
/channel/IhsaanMedia
--------------------
በፌስቡክ ገፃችን ለማግኘት
Https://www.fb.com/ihsaanmedia

Читать полностью…

U are the next

Rejb Mubarak enkuan adrsachu ere ambebulgn werquchye
@Tergnaa
@Tergnaa
Join and shear

Читать полностью…

U are the next

Dawa be allah mengd mewtat rasen le mastkakl genzbun gizewum enem ye allah negn yale dawa yewtal
@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa yehune yeklakln
Shear and join

Читать полностью…

U are the next

ኢማም አቢ_ሐሰን_አ_ሻዚሊይ (ረ·ዐ) ሲናገሩ አደብ የሌለው መሄጃ የለውም፤
ሰውየው ከፍ ያለን ደረጃ አይደርስም አደብ በመጠበቁ ቢሆን እንጂ እንዲሁም ደረጃን አይከለከልም አደብ በማጣት ቢሆን እንጂ።

@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…
Subscribe to a channel