tergnaa | Unsorted

Telegram-канал tergnaa - U are the next

352

አሁን የእርሶ ተራ ነው በቃ መነሳት እንጀምር ወደፊት በአላህ ፍቃድ ... ኢንሻአላህ እንደርሳለን 🍊 Comment @tergnaw

Subscribe to a channel

U are the next

💚ሀያት ሚዲያ💚

አላህን ብዙ ነገር ጠየኩት ነገር ግን ከለከለኝ!
ለካ መከልከሉ መስጠት ነበር...
ከርሱም የምፈልገውን መጠየቅ ተማርኩኝ
የሚያስፈልገኝን እንደሚሰጠኝ አመንኩኝ
ሁሌም የአዛኙ ጌታዬ ፍላጎት መልካምን እንጂ ይዞ
ሲመጣ አልተመለከትኩም ሁሌም እጄን ወደ መልካም
ይዞኝ ይሄዳል እኔም ያ አላህ አዛኙና ሩህሩሁ
ጌታዬን ተከትየው ሄድኩኝ ህይወትም አማረ ተስተካከለ😊
الحمد الله 🥰
هو الله 🤗
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa

Читать полностью…

U are the next

ከቀብር ጨለማ ለማምለጥ በለሊት ጨለማ
ሁለት ረካዓዎችን ለጌታህ ስገድ! ያ ነው ብርሀን የሚሆንህ
ለይል መቆም ጀነትን ያስናፍቃል
የምቶደውን ሰው በለሊት ሱጁዱህ አስታው
ፍላጎትህንና ምኞትህን ለራህማኑ ንገረው...
እሱ እጅህን አንስተህ ግንባርህን ደፍተህ
ተይቀሀው በፍፁም አያሳፍርህም !

✍Abdu😍😍

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa

Читать полностью…

U are the next

የጁምዓ ቀን ሱናዎች

1 ገላን መታጠብ።
2. ሽቶን መቀባባት (ለወንድ) እና መዋብ።
3. ሲዋክን መጠቀም።
4. የክት ልብስ መልበስ።
5. በጊዜ መስጂድ መጓዝ።
6. በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
7. መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን
አለማስቸገር።
8. ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
9. ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ
ማድመጥ።
10. ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
11. ሰደቃን ማብዛት።
12. ከሀሙስ ዐስር ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ
መቅራት።
13. ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።
14. በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

🥀🥀ፍክት ያለ #ጁመዓ ውዶች🥀🥀

join👇
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

✍ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ

አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦

💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት
ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~

💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~

❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ
ይረዳሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ፤

💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~

💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~

❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~

💝የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል)
እንዳይከለክልክ ፤
ሶሂሁል ጃሚዕ

 @Tergnaa
@Tergnaa join & shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

👉ሠይዲን ከሌሎች አንቢያዎች ለየት ያደረጋቸው አንደኛው ማንም ያልደረሰበት ያረገጠው መላይካም ቢሆን ነብየል ሙርሰል ያላገኙት ደረጃ ሰጣቸው። ጀሊላችን ከራሱ ጋር ረፍረፍ አስቀጣቸውና ትልቁ ትዕዛዝ የሆነው ሶላት አመጡልን። ታዳ ይህ ሁሉ የሆነው በአንድ ለሊት ነው። አጂብ የጌትዬ ስራ ምን የሚሳነው ነገር አለ።
👉 በሠይዲ ላይ ሶለዋት ማውረድን እናብዛ ስስታም አንሁን ምንዳ እንድናገኝ።
አሏሁ መሶሊ ወሰሊም ወባሪከ አለይሂ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Yesohabochmenged
@tergnaa
@tergnaa

Читать полностью…

U are the next

بسم الله الرحمن الرحيم

የ3ተኛ ዙር የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ሁላችሁም ተሳተፉበት።
🌿🌿ወደ ጥያቄው፦

🌸ከፍጥረታት አለም🌸

1.አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የሰውን ልጅ በ አራት(4) አይነት ሁኔታ ፈጥሯል። እነሱም?

2. አሏህ(ሱ.ወ) ሰማይን እና ምድርን በስንት ቀን ውስጥ ፈጠረ?

3.ከአንድ ሰማይ እስከ ሌላኛው ያለው ርቀት ስንት አመት ያስኬዳል?

4.አሏህ (ሱ.ወ)የሰውን ልጅ በምን ቀን ፈጠረ?

5.አሏህ (ሱ.ወ)ከብርሃን የፈጠረው ፍጡር ምንድነው?

መልካም ሙከራ😍

@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»🍃
@Tergnaa
@Tergnaa join
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

በሀቂቃው የኢላሂ መንገድ ላይ ስትሆን አሏህ ሱናውን አይደለም እሚያሳይህ ቁድራውን እንጂ
➜ ጀመዐዎች አፍሪካ ውስጥ ካሉ ጫካዎች መካከል በ አንዱ ጀውላ ላይ!

በዚህ ቻናል👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ZEKR_MENZUMA
/channel/ZEKR_MENZUMA
/channel/ZEKR_MENZUMA
@Tergnaa
@Tergnaa
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሼር ሼር

Читать полностью…

U are the next

❤️ፍቅር» ምን እንደሆነ ያውቁ ኖሯል???
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረዲየሏሁ ዐንሁ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው
ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመምም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ
ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ ከነብዩ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት
«ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንተ በፊት
እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ዐሊይ ኢብን አቢ-ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በነብዩ ﷺ ፋንታ በፍራሻቸው መተኛታቸው ነው፤
የመካ ካፊሮች ነብዩን ﷺ ለመግደል መስማማታቸውና በዛ ፍራሽ ላይ ሊሞቱ
እንደሚችል እያወቁ መተኛታቸው ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና
አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድተጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም
ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን
አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ
ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ
በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ
አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ
ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ:ﷺ እንዴት ሆኑ?
ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ዙበይር ረዲየሏሁ ዐንሁ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ
የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረዲየሏሁ ዐንዩ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ: ጋር
በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው።
.
«አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር በቂያማ ይቀሰቀሳል» ማለቶን እናውቃለን፤

#እኔም_አንቱ
የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! እንወዳችኃለሁ❤️ በአባቴ፣ በእናቴ፣ በቤተሰቦቼ፣ በንብረቴና
በነፍሴ ፊዳዕ ልሁንሎ አንቱ የአሏህ መልክተኛ ﷺ
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

- አንድ ሰው ለኢማም አሽ-ሻፊዒ ዘንድ መጣና “አንድ ሙስሊም ከወላጆቹ ጋር ክርክር ይገጥማልን?” አላቸው፡፡
“በፍፁም! ሌላው ቀርቶ ከነርሱ የጫማ ክር ጋር እንኳን አይገጥምም” አሉት፡፡

- ወላጆቹ መሳሳታቸዉን ለማሳየት ብሎ ማስረጃ የሚያፈላልግ በነርሱ እንዳመፀ ነው የሚቆጠረው” ይላሉ አንድ ዓሊም፡፡

- ለወላጅ መልካም መዋል ማለት እነርሱ ካንተ ምንም ሳይፈልጉ የሚያስደስታቸዉን ሁሉ ማድረግ ነው ተብሏል፡፡

- ትልቅ መሆንህን የምታውቀው መቼ እንደሆነ ታውቃለህ? .. ወላጆችህን መፍራት ትተህ ለነርሱ መፍራት ስትጀምር፡፡

- የቲምነት ዓይነቱ ሁለት ነው፤ ትንሽ እና ትልቅ፡፡ ትንሹ ወላጆችህን በሞት ስታጣ ሲሆን ትልቁ የነርሱን ዱዓ ስታጣ ነው።

- ወላጆችህን ደጋግመህ በፍቅር ዐይን እያቸው፤ ትንሽ ሆነህ ልዑሌ ሲሉህ ነበር፤ አንተ ደግሞ ዛሬ ንጉሦቼ በላቸው፤

ተጠንቀቅ …
- ከሌሎች ጋር በትህትና እየኖርክ እነርሱን ከመገፈታተር፣
- ከሌሎች ጋር ንግግርህ እያሳመርክ ከነርሱ ጋር ከማመናጨቅ፣
©ABX

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear

Читать полностью…

U are the next

💚ሀያት ሚድያ❤️

💚❤️አንዳንድ ሶሃቦች የረሱላችንን ፊት ሲመለከቱ
በድጋሚ የራሳቸው ፊት ይፋጠጡ ነበር
🎈ኮለል ያለው ባህር የማይደፈርሰው
🎈 አባቱን አደምን ከስደት መለሰው ተብሎ የለ

💚❤️ሰይዲና ኢብን አባስ ረሱልን ሲወስፉ ደግሞ እንዲህ ይላሉ
🎈 ما رأيت رسول الله مع الشمس والقمر إلا وكان أنور من الشمس وأضوء من القمر
🎈ረሱልን ከፀሃይ እና ጨረቃ ጋር አላየኋቸውም
🎈ኑራቸው ከፀሃይ ልቆ የበራ
🎈ወገግታቸው ከጨረቃ የበለጠ ቢሆኑ እንጂ
🎈ያ ቀመረል መካ ሲራጄ ሙኒሬ
🎈 ሲሩል ካኢናቲ ሚስጥረ ብዕሬ
💚❤️ ሰዎች ሰይድ በራእ ዘንድ መጥተው፡ በራእ ሆይ የረሱል ፊት እንዴት ዐይነት ነበር ! ልክ እንደ ሰይፍ አብረቅራቂ ነበርን ብለው ሲጠይቋቸውሳ?
🎈 لا بل مثل القمر 🌘
አይደለም ፊታቸው እንደ ጨረቃ ቦግ ያለ ነበር

💚❤️ጀማልሁ ሸንተረር ጀማልሁ ተራራ
💚❤️ወስፍሁ አላልቅ አለኝ ምነው ኸይረል ወራ

🗯ሐቢቤዋ የሰይዲና ዩሱፍን መልከመልካምነት ለሶሃቦች ሲገልጡላቸው
🎈أعطي يوسف شطر الحسن
🎈ዪሱፍ የውበትን ግማሽ ተሰጥቷል

💚❤️የገባው ገብቶታል ያልገባው የሰይድ ዩሱፍ ፊት አምሮታል
💚❤️ውበት ማለት እራሳቸው ሐቢብ ናቸው፡
❤️💚ዩሱፍም የሐቢብ ግማሽ ደረሳቸው
🎈በሰይዲና ዩሱፍ ቁንጅና ወይዛዝርቶች እጃቸውን በስለት ሸረከቱ
💚❤️ በረሱል ውበት የዘይኑን ለቅሶ ልድረስ ያለች ሚስኪን እናት ጉበቷ ፈነዳ
💚❤️ አቅል የሌላት ግመል ያን ውበት ካላየው ሳር ቅጠሉ ይቅርብኝ ቀለብ በቃኝ ብላ እራሷን በረሃብ ገደለች
💚❤️ዘላኑ አህያ አደብ ገዛሁ ነብዬ ብሎ እሽክር ሁኖ ኖሮ ሲሞቱበት ቅስሙ ተሰባብሮ በውበቱ የናፍቆት ሃራራ እራሱን ገደል ውስጥ ገፍትሮ ተሰቃይቶ ሞተ

🔆 ፀሐይም አለችው
💚❤️እኔ አንተ ላይ ጨረሬን ልኬ ጥላህን ላነጥፍ አልችልምና አንተው ብርሃንህን ላክልኝ!

💚❤️ጎንትሎ ጀምሎ ኸላልቆት ረባሁ
💚❤️ሙሂብ ሊያሳብድ ነው ኸረ ምን ጉድነሁ


🙏ሸጋ ኸሚስ
صلو عليه💚

Ⓐⓑⓓⓤ ⓗⓐⓨⓐⓣ
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
@Tergnaa
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear

Читать полностью…

U are the next

🌹✨Happy Jumea✨🌹

« #አንቱ_የአሏህ_ነቢይ_ሆይ 🍰!
ለምንድን ነው ዛሬ እጅግ ተደስተው ያደሩት፤ ፊትዎትም የደስታ ብስራት ይታይበታል አዲስ ነገር አለን?» ብለዉ ጠየቋቸዉ ወዳጆቻቸዉ ባልደረቦቻቸዉ
ዉዱ ነቢይም🌹 እንዲህ አሉ: ‐ «መላኢካ ከአሏህ ተልኮ ወደ እኔ መጣና እንዲህ አለኝ: ‐ « #ከኡመቶችህ_አንድ_ሰው በርሶ_ላይ_አንድ_ሶለዋት_ካደረገቦት_አሏህ_አስር_ሐሰናት_ይፅፍለታል። አስር ወንጀል ይሰርዝለታል። በአስር ደረጃዎች ከፍ ያደርገዋል።» አለኝ አሉ፡፡

🍹ሁላችንም እንደምናዉቀዉ ጁሙዐህ ቀን በእርሳቸዉ ላይ የምንለዉን ሶለዋታችንን በጆሯቸው ይሰሙታል።🍫
#ስለዚህ_ዉቡን_ፊታቸውን_እንደ_ሙሉ_ጨረቃ_ደምቆ_ማየት_የሚሻ ሁሉ በሐቢቢ🌹 ላይ ሶለዋት ያብዛ!

اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد وعلى آله وصحبه🌹

#ጁሙዐዬ🌹! Juma Mubarak

@Tergnaa
@Tergnaa

Join and shearing is your favorite

Читать полностью…

U are the next

🍃 #አሏህ የሰጠኝን እድሜ ስንት እንደሆነ
ባላውቀውም እየዋልኩ ሳድር ግን #እየቀነሰ ነው!
ወደ እርሱ #መመለሴን ሳውቅ
ምን ይዤ ልሂድ ብዬ ግን አሰብኩ

#አሏህ ሆይ! ቀሪ ዘመኔን በአንተ መንገድ ላይ አድርግልኝ
๑﹏﹏๑﹏﹏๑﹏﹏๑﹏﹏๑﹏﹏๑
🌸 #አሚን__ያረበል__ዓለሚን🌸
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞👇 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

#ነቢዩላህ_ኑህ_ዐለይሂ_ሰላም
ኑህ ቢን ላሚክ ቢን ሙተወሽሊኽ ቢን እድሪስ ዐለይሂ ሰላም።
ከሳኢይ ሲናገሩ የኑህ ትክክለኛ ስም ዓብዱልገፋር ወይም የሽኩር ነበር።ኑህ ተብለው የተሰየሙበት ምክንያት አንደተወራው አንድ ግዜ አራት ዓይን ያለው ውሻ አዩና ይሄ ውሻ አስጠሊታ ነው አሉ።የዚህን ግዜ ውሻው አንተ ዐብዱልገፋር ሆይ ስዕሉን ነው ወይስ ሰዓሊውን(ተፈጣሪውን ነው ወይስ ፈጣሪውን) ነው ምታነውረው አላቸውና ተፈጣሪውን ከሆነ ጉዳዩ(ፍላጎቱ) ከኔ ቢሆን ውሻ ሆኜ አልፈጠርም ነበር።ነገር ግን ነውሩ ከፈጣሪው ከሆነ ነውር እሱን አይገናኘውም እሱኮ የፈለገውን ይሰራል አላቸው።ዓብዱልገፋር ይህን ንግግር ባስታወሱ ቁጥር ላጠፉት ጥፋትና ወንጀል ያለቅሱ ነበር።በለቅሶዋቸው መብዛት ምክንያት #ኑህ(አልቃሻ) ተባሉ።ሱደይ ዘግበውታል።ታላቁ ሙፈሲር ወህብ ኢብኑ ሙነበህ ሲናገሩ ኑህ 480 አመት ሲሞላቸው ሰይዲና ጅብሪል ዐለይሂ ሰላም መጣ ኑህም ለሰይዲና ጅብሪል ዐለይሂ ሰላም ማነህ አንተ ቆንጀ ሰው አላቸው?ሰይዲና ጅብሪልም ከዓለማቱ ጌታ የተላኩ መልዕክተኛ ነኝ ከሱ መልዕክት ይዤልህ መጥቻለሁ ወደ ህዝቦችህ መልዕክተኛ አድርጎ ልኮሃል አላቸው።ቁርዓን ይህን ሲገልፅ
إنا أرسلنا نوحا الى قومه أن أنذر قومك من قبل أن يأتيهم عذاب أليم
"እኛ ኑህን ህዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ህዝቦቹ ላክነው" ሱረቱ ኑህ 1
ከዚያም ሰይዲና ጅብሪል የሙጃሂዶችን ልብስ አለበሳቸው የኑስራ ዓማይማ ጠመጠመላቸው የሰብር ሰይፍ አስታጠቃቸውና የአላህ ጠላት ወደሆነው ደርመሺል ቢን ፈውሚል ቢን ጀይጅ ቢን ቃቢል ቢን አደም ሂድ አላቸው።ደረመሺል አምባገንንና ጠማማ ነበረ ለመጀመሪያ ግዜ ኸምር ያዘጋጀና የጠጣ፣ለመጀመሪያ ግዜ ቁማር የተጫወተ፣ለመጀመሪያ ግዜ በወርቅ የተሰራ ልብስ የለበሰ ሰው ነበር።እሱም ህዝቡም አምስት ማለትም ውድ፣ሲዋዕ፣ጉስ፣ዑቅ እና ነስር የተባሉ ጣዖታትን ያመልኩ ነበር።አላህ ጀለ ጀላሉሁ በቁርዓኑ ገልፇቸዋል።ከነዚህ ጣዖታት ዙሪያ 1700 ጣዖታት አሉ ለጣዖታቱ ቤት አላቸው የእያንዳንዱ ቤት ርዝመትና ስፋት አንድ አንድ ሺ ክንድ የሆነ በተለያየ አይነት ከለር ባለው ድንጋይ የተገነባ ነው።
ለጣዖታቱ ከወርቅ የተሰራ የተለያየና ምርጥ ጌጣጌጥ ያለው መቀመጫ አላቸው እንዲሁም በቀንና በማታ የሚኻድሟቸው ኻዲሞችም አሏቸው።በአመት አንድ ግዜ የሚሰበሰቡበት የታወቀ ዒድም ነበራቸው።ነቢዩላህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም በዚህ ቀን ነበር ወደህዝቡ የወጡት ህዝቦች በጣዖቷ ዙሪያ እሳት ያቀጣጥላሉ፣ቁርባን ያቀርባሉ ከዚያም ለክብሯ ይሰግዳሉ የሽቶ አይነት ተቀብተው ከበሮ እየመቱ ጣዖቷ አጠገብ ይጨፍራሉ፣ኸምር ይጠጣሉ፣ዚና ያለ ምንም መደባበቅ በሰው ፊት ሴቶችን እንደ እንስሳ ይገናኙዋቸዋል። ነቢዩላህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም የወጡ ግዜ ከፍታ ቦታ ወጡና ጭንቅላታቸውን ወደ ሰማይ ቀና አድርገው #ጌታዬ_ሆይ_በሙሐመድ_ኑር_ይሁንብህ በነዚህ ህዝቦች ላይ እርዳኝ አሉ። የህዝቡ ብዛት ለቁጥር እንኳን አይመችም።

الهى أسألك بنور محمد صلى الله عليه وسلم أن تنصرني وتنصر جميع المسلمين آمين
ሊንኩን ለሌሌች ማስተላለፎን አይርሱ
https://t.me/joinchat/AAAAAFdl31CV6X-2-eOMbA
ለአስተያየት👇👇☝️☝️
Creator @creatorrrrrrrr
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ይሄ ነገር 😳
#ሳዑዲ 🇸🇦
እንቅልፉን የተኛው ንጉስ ይሉታል

ይህ የምትመለከቱት እንቅልፉን የተኛው ንጉስ ይሉታል ሳዑዲዎች

በሳዑዲ ለ15 ዓመት ሙሉ በአደጋ ምክንያት ኮማ ውስጥ የተኛው ንጉስ አልወሊድ ቢን ካልድ ቢን ተላል ይባላል። በአደጋ ምክንያት እንደዚህ ሆስፒታል ውስጥ ከተኛ እነሆ 15 ዓመት አልፏታል። የዛሬ 5 ዓመት ገደማ ዶክትሮቹ በቃ ትቦውን እንቀለውና ይሙት ብለው ለአባቱ ያማክሩታል። ነገር ግን አባትየው አይ እንዳታደርጉት ከሞተ እንዲሁ ትቦው እላዩ ላይ እያለ ነብሱ ትውጣ ይላችዋል በዶክተሮች ሀሳብ ሳይስማማ ይቀራል። ዛሬ ግን ዶክተሮቹ እንቅልፋን የተኛው ንጉስ ከ15 ዓመት ኮማ ውስጥ በኃላ ጭንቅላቱ ና እንገቱን አንቀሳቅሷል ብለዋል።

በቅርቡም በፈጣሪ ረዳትነት በዶክተሮቹ አጋዥነት ከ15 ዓመት በኃላ ከኮማ ውስጥ ሊነሳ እንደሚችል ዶክተሮቹ እየተናገሩም ይገኛሉ።

ፈጣሪ አትሙት ያላት ነብስ 🙏🙏🙏

ምንጭ :- life In Saudi Arabia page

@Tergnaa
@Tergnaa join

Читать полностью…

U are the next

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ.
እስልምና ላይ በሰይዳችን❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ጊዜ ያልነበሩ ግና አሁን ላይ በ እስልምና የምንጠቀምባቸው ነገሮች ለትውስታ ያህል ትንሽ አንድ ሁለት እንበል..

👉 የቁርአን ተሽኪል (ነጠብጣብ)
ማለትም ب እና ت መለያ የሆነው ነጥብ በ ረሱል 🎋ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎋 ጊዜ አልነበረም ይህ ጥሩ ጅማሬ (ቢድአ)ነው ::

👉ቁርአንን በ ስልክ መቅራት

👉 ቁርአንን በ ስልክ መስማት voice ምሳሌ ሌላም ሌላም.

👉ቁርአን በ አንድ ጥራዝ (ሙስሀፍ)ተደርጎ መቅረብ

👉 ሐዲሶች በ መድብል (በአንድ ጥራዝ)መቅረባቸው ምሳሌ ቡኻሪይ, ሙስሊም,.... (ሯሂመሁሙሏሁ አጅመኢን)


👉ዲናዊ ትምህርቶችን በ ስልክ መማር.

👉በ ስልክህ/ሽ የታመመን መጠየቅ ዝምድና ለመቀጠል ወዳጅ ዘመዶችህ/ሽ ጋር መደወል.

👉 መስጅድ ላይ ማይክ (ስፒከሮች) ገጥሞ ለ ሰላት መጣራት

👉 መስጅዶች በግንብ መለዋወጥና በ ቀለም ማሸብረቅ

👉 መስጅድ ግድግዳ ላይ ቁርአንን ወይም የ አሏህ ስሞችን መፃፍ

👉 መስጅዶችን በ ምንጣፍ ማሳመር

👉 መስጅድ ከሌላው ይለይ ዘንድ ሚናራ መስራት

👉 ሀጅ ለማድረግ ስንል በ አውሮፕላን መጓዝ

👉 መዲናም ቢሆን ለ እሳቸው ❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ዝያራ በባቡር መሄድ

👉 አንድ አንድ መስጅዶች ላይ ይታያል ልክ አዛን ሲደርስ በራሱ ሰዓት አዛን የሚያደርግ መስጅድ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል እንደ ሰዓት ቆጣሪ አይነት አለ እሱንም መጠቀም

👉 ወደ መስጅድ በ መኪና መጓዝ

👉 በ tv ላይ እስላማዊ ትምህርቶችን ማየት ኪታብ መቅራት........

ሌላም ሌላም አለ ውዶቼ እናም እዚህ ጋር ቆም ብለን ማሰብ ያለብን ምንድነው መሰላችሁ አንዳንድ ሰዎች እነዚህ እኮ ዱንያዊ ናቸው እና ዱንያዊ ነገር ደግሞ ጥሩ ነገር ከሆነ ይቻላል ሊሉ ይችላሉ የኛም ጥያቄ ሚሆነው
ምሳሌ
ስለ ሃጅ ብናይ ሃጅ ዲናዊ ነው ዱንያዊ?
ዝምድና ለመቀጠል መሄዱ or መደወሉ ዝምድና መቀጠል ዲናዊ ነው ዱንያዊ????...

ስለዚህ ሁሉም አዲስ ጅማሬ ጥመት ነው ሁሉም ጥመት ወደ እሳት ይመራል ብለን ሐዲሱ ከፈሰርነው ሃጅ ስለደረገ ሰውየዉ ወዴት ሊያመራ ነው?
ከላይ የተጠቀሱት አይነት መስጅድ ላይ ስለሰገደ ምንስ ሊሆን ነው??

ማጠቃለያ
አዲስ ጅማሬ ሁሉ ካልን ሁሉንም ግልፅ በሆነ መልኩ መግለፅ እንጂ ዘሎ
👉ቁርአን የሚቀራበት
👉ሰለዋት የሚደረግበት
👉ወንድም ወንድሙን የሚገናኝበት
👉ምስኪን ጠግቦ የሚውልበት
👉ስለ ረሱል 🎋ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🎋ታሪክ የምንሰማበት
ሌላም ሌላም ኸይር ሥራ ምናይበት የሆነውን መውሊድ ብቻ ሲሆን ቢድአ ቢድአ ብለን ብንል ውሃ ማያነሳ ጉዳይ ይሆናል ::

?? ሌላ ጊዜ አሏህ አግርቶልኝና ፈልጎልኝ ብሰራቸው ሃራም የማይሆኑ ስራዎች ለምንድነው የ መውሊድ እለት ሃራም ሽርክ ኩፍር የሚሆኑት??

?? ህብረት በሁሉም ነገር ላይ ተፈላጊ ሆኖ ሳለ የረሱል 🎋ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🎋ውልደት እለት ለምንስ ሃራም or ሽርክ ይሆናል??

ያ ሰላም አሏህ ያግራልን
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

❤️ፍቅር» ምን እንደሆነ ያውቁ ኖሯል???
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረዲየሏሁ ዐንሁ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው
ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመምም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ
ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ ከነብዩ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት
«ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንተ በፊት
እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ዐሊይ ኢብን አቢ-ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በነብዩ ﷺ ፋንታ በፍራሻቸው መተኛታቸው ነው፤
የመካ ካፊሮች ነብዩን ﷺ ለመግደል መስማማታቸውና በዛ ፍራሽ ላይ ሊሞቱ
እንደሚችል እያወቁ መተኛታቸው ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና
አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድተጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም
ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን
አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ
ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ
በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ
አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ
ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ:ﷺ እንዴት ሆኑ?
ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ዙበይር ረዲየሏሁ ዐንሁ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ
የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው።
.
#እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦❤️
☞ ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረዲየሏሁ ዐንዩ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ: ጋር
በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው።
.
«አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር በቂያማ ይቀሰቀሳል» ማለቶን እናውቃለን፤

#እኔም_አንቱ
የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! እንወዳችኃለሁ❤️ በአባቴ፣ በእናቴ፣ በቤተሰቦቼ፣ በንብረቴና
በነፍሴ ፊዳዕ ልሁንሎ አንቱ የአሏህ መልክተኛ ﷺ
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear

Читать полностью…

U are the next

Share 'መውሊድ_መጽሐፍ_በሐሰን_ታጁ manbebachn mnm ayegudanem yehenenm lemawk betkmn enji absheru ambebut inshaallah sefa yale ewket enwsdaln be duahachu atrsun
@Tergnaa
@Tergnaa join & shear

Читать полностью…

U are the next

Halal tube/ሀላል ቲዩብ
꧁﷽꧂

💫 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ያጀመዐ ለአሏህ ብዬ እወዳችኋለሁ

✨እንኳን ወደ ግሩፓችን በደና መጡ
💚 ውድ የጉሩፓችን ቤተሰቦች በዚህጉሩፕ
አስተማሪ ታሪኮች ይለቀቃሉ💐
💝እንዲሁም ሀዲሶች እና ቁርአናዊ
ትምህርቶች እንማርበታለን።💛
🌹||Add በማረግ ይተባበሩን||🙏🙏

ከስር ባለው ሊንክ Share ያድርጉ👇👇
/channel/youtubeamahalaltube

Читать полностью…

U are the next

1 ከአፈር -2 ከአደም ከጎን አጥንት -3 ያለ አባት -4 ከእናትና አባት

2 - 6

3 - 500

4 - በጁምአ

5 - መልአክ

@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@Tergnaa
@Tergnaa bezih amet

Читать полностью…

U are the next

Watch "በሙፍቲ ትዛዝ መሰረት የአውሊያዎች ማድ በሆነቺዋ አጋሮ ከተማ በአል አዝሐር ወጣቶች የተዘጋጀ የዱዓ ፕሮግራም" on YouTube
https://youtu.be/aDGNVzn3-rQ

@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

ምንኛ ያማረ መጨረሻ ነው‼
====================
✍ ሸይኽ ዐብዱልመቲን አስጘር ይባላል። በላሁር–ፓኪስታን የአህሉልሐዲሥ ኢስላማዊ ተቋም ኃላፊ ነው። ከትናንት በፊት ስለ ሶሐባዎች በላጭነት እያስተማረ ሳለ፤

( أُولَٰئِكَ الَّذِينَ امْتَحَنَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّقْوَىٰ ۚ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ)

«እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ለፍርሃት የፈተናቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱም ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡»
[አል-ሑጁራት: 3]

ይህን አንቀፅ ቀርቶ እያስተማረ ሳለ ከታች በቪዲዮው ላይ እንደምትመለከቱት ወደማይቀረው አኺራ ሄደ።


አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን!
@Tergnaa
@Tergnaa join and shear
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

Aselam alykum werhamtulahi WEBRKATU werquchy endit nachu ye zarewn shura mn beye legltsw?
Betam rasu aygltswum ejig betam dis yel nebr bene bekul yantus eski hasabutn?
@Tergnaa
@Tergnaa join

Читать полностью…

U are the next

🌹✨Happy Jumea✨🌹

« #አንቱ_የአሏህ_ነቢይ_ሆይ 🍰!
ለምንድን ነው ዛሬ እጅግ ተደስተው ያደሩት፤ ፊትዎትም የደስታ ብስራት ይታይበታል አዲስ ነገር አለን?» ብለዉ ጠየቋቸዉ ወዳጆቻቸዉ ባልደረቦቻቸዉ
ዉዱ ነቢይም🌹 እንዲህ አሉ: ‐ «መላኢካ ከአሏህ ተልኮ ወደ እኔ መጣና እንዲህ አለኝ: ‐ « #ከኡመቶችህ_አንድ_ሰው በርሶ_ላይ_አንድ_ሶለዋት_ካደረገቦት_አሏህ_አስር_ሐሰናት_ይፅፍለታል። አስር ወንጀል ይሰርዝለታል። በአስር ደረጃዎች ከፍ ያደርገዋል።» አለኝ አሉ፡፡

🍹ሁላችንም እንደምናዉቀዉ ጁሙዐህ ቀን በእርሳቸዉ ላይ የምንለዉን ሶለዋታችንን በጆሯቸው ይሰሙታል።🍫
#ስለዚህ_ዉቡን_ፊታቸውን_እንደ_ሙሉ_ጨረቃ_ደምቆ_ማየት_የሚሻ ሁሉ በሐቢቢ🌹 ላይ ሶለዋት ያብዛ!

اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد وعلى آله وصحبه🌹

#ጁሙዐዬ🌹! Juma Mubarak

@Tergnaa
@Tergnaa

Join and shearing is your favorite

Читать полностью…

U are the next

😔😔 ይቅርታ😔😔

እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ


ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ

የምታቁኝንም የማታቁኝንም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር Awfu እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
@Tergnaa
@Tergnaa join werkuchye

Читать полностью…

U are the next

አላሁመ ሰሊ❤️❤️ወሰለም አላሙሀመድ💕💕ዋአላ አሊ ሞአመድ ከማሰለይተ💞💞አላኢብራሂም❣❣ ዋአላአሊ ኢብራሂም ፊልአለሚን ኢነከ ❤️❤️ሀሚዱንመጂድ
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

#የእናት__ሀቅ__ከባድ__ነው

አንድ ሱሐብይ ወደ ነብያችን ﷺ መጣና እንዲህ አላቸው #አንቱ ያአሏህ መልእክተኛ ሆይ እናቴን በጀርባየ አዝያት ካዕባን አስጠውፊያታለሁ።

#የእናቴን_ሀቅ ተወጥቻለሁን? አላቸው ።

ነብያችንምﷺ እንዲህ በማለት መለሱለት አይደለም ሀቋን ልትወጣ ቀርቶ ስትወልድህ አንድ ግዜ #እህ ብላ ያማጠችህን እንኳን አልመለስክላትም አሉት።

ግን #የዛሬ ዘመን ሰው ለእናቱ #ቡና ከገዛላት ሀቋን የተወጣ ይመስለዋል።

እናም ምንም እንኳን ሀቋን ልንወጣ ባንችልም በተቻለን መጠን ከጀሀነም እሳት #የዲን እውቀት በማስተማር ነጃ እንድትወጣ እናድርጋት።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞👇 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 👇
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

አድዋ ብሎ ማለት የቆራጥ ሙስሊም አባቶቻችን አቂዳቸውን ያስተካከሉት ቀልባቸውን በተሰዉፉ ያነፁት ሸሪዓን ራሳቸው ላይ ያቋቋሙት የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሀዲስ እውን የሆነበት የድል ቀናችን ነው።
ሀበሻን አትንኩ ድል ከናንተ ጋር አይደለችም!!
@Tergnaa
@Tergnaa

Читать полностью…

U are the next

🌸Ⓗⓐⓨⓐⓣ🌸
🌸 ⓜⓔⓓⓘⓐ🌸
ቆም ብለን እናስብ!!

አንድ ቀን ሱለይማን ኢብኑ አብድልመሊክ ደማስቆ የሚገኝ መስጅድ ገባና አንድ ሽማግሌ ሲንፏቀቅ አገኘው። አሁን ብትሞት ደስ ይልሀል? አለው። ሰውየውም «በፍጹም!» በማለት መለሰ። «ይህ እድሜ ላይ ደርሰህ መሞት አትፈልግም?» አለው። ሰውየውም፤ «ወጣትነት እና ሸሩ አልፈዋል፤ ሽምግልና እና ኸይሩ ቀርትዋል። ከተቀመጥኩ አላህን አወሳለው፤ ከተነሳሁ አላህን አመሰግናለው። እነዚህ ሁለት መልካም ተግባሮች እንዲኖሩ እፈልጋለሁ» በማለት መለሰ።
ያረብ ወጣትነታችንን አንተ በምትፈልገው መንገድ እንድናሳልፍ እርዳን!!!!

አላህ ሆይ! በመልካም ስራ የተሞላ ረጅም እድሜ ለግሰን።
ⓐⓑⓓⓤ ⓗⓐⓨⓐⓣ

ቴሌግራም⬇️
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
@Tergnaa
@Tergnaa shear and join

Читать полностью…
Subscribe to a channel