የጥምቀት ቲሸርት ለማሰራት የት አስበዋል ??
አንድ ነገር ሹክ ልበሎት ግን ለሁሉም መናገር ይቻላል Tes Advert የሚባል በጥራቱና በፍጥነቱ የሚታወቅ ደግም ለየት የሚያረገው የት ልሂድ ብለው ሲያስቡ እርሶ ብቻ መደወል ነው የሚጠበቅብዎ 0939508804/0933913025
ባሉበት ቦታ ሆነው ምንም ሳይጨናነቁ እኛ መተን ተነጋግረን ጨርስን ባሉበት ቦታ እናስረክቦታለን ምንም ሃሳብ እንዳይገባዎት ሹኩሹክታዬ ይኔ ይመስላል ለሁሉም መናገር ይቻላል ዲዛይንም በፈለጉት ከባለሙያ ጋር ተቀምጠው መርጠው በፈለጉት መንገድ እናስተናግዳለን::
እናመሰግናለን 🙏
ይህ👉 @tesshow123 ነው ሼር ያርጉ
ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከዕለታት አንድ ቀን ጀምሮ ከዕለታት አንድ ቀን ያበቃል ፤ ሕይወት ግን በበርካታ ግማሽ ቀናት የተሞላች መንገድ ናት ...መኖር ማለት ይኽችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው!
@tesshow123
#ይቻላል
JOIN TELEGRAM @tesshow123
በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”
3. ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡
4. ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡
5. በዕቅድ መመራት፡- ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡
6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡- በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡
7. ፍላጎትን መቀነስ፡- መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡
8. ትዕግስት፡- የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡
9. ዛሬውኑ መጀመር፡- ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡
10. ስራችንን በደስታ መጀመር፡- ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን፡፡
(በአንቶኒዮ ሙላቱ)
@tesshow123
መልካም ምሽት
#Share_it
የጥምቀት ቲሸርት ለማሰራት የት አስበዋል ??
አንድ ነገር ሹክ ልበሎት ግን ለሁሉም መናገር ይቻላል Tes Advert የሚባል በጥራቱና በፍጥነቱ የሚታወቅ ደግም ለየት የሚያረገው የት ልሂድ ብለው ሲያስቡ እርሶ ብቻ መደወል ነው የሚጠበቅብዎ 0939508804/0933913025
ባሉበት ቦታ ሆነው ምንም ሳይጨናነቁ እኛ መተን ተነጋግረን ጨርስን ባሉበት ቦታ እናስረክቦታለን ምንም ሃሳብ እንዳይገባዎት ሹኩሹክታዬ ይኔ ይመስላል ለሁሉም መናገር ይቻላል ዲዛይንም በፈለጉት ከባለሙያ ጋር ተቀምጠው መርጠው በፈለጉት መንገድ እናስተናግዳለን::
እናመሰግናለን 🙏
ይህ👉 @tesshow123 ነው ሼር ያርጉ