✝️✝️✝️እንኳን አደረሳችሁ✝️✝️✝️
🌿ሆሳዕና በአርያም🌿
"በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!"
መዝ 117:25
@Anasimos_Tube
🎬 "ጥልን በመስቀሉ ገደለ" የመስቀል መዝሙር | Yemeskel Mezmur
👤 በማስያስ ቲዩብ
⚠️ ዝማሬውን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!
https://youtu.be/nk6E_0WY88U
https://youtu.be/nk6E_0WY88U
🎞 "ከመሞትህ በፊት ተናገር ብትባል" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው
👤 በማስያስ ቲዩብ
🕦 6:30
⚠️ ስብከቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል
https://youtu.be/i-YgaoeCE0c
https://youtu.be/i-YgaoeCE0c
🎬 አዲስ አመት አዲስ ዘመን (ቪዲዮ)
👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
📢 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ
🕦 08:51
✝️ ሊንኩን ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ✝️
https://youtu.be/0Z4YqqyIvI4
https://youtu.be/0Z4YqqyIvI4
🙏ሼር ያድርጉ 🙏
Namichi tokko fuula waaqayyo dura dhaabbatee "yaa waaqakoo ilaali harkikoo qulqulluudha, dhiiga hin dhangalaasne, qarshii namaa hin hatne" jedhe. Waaqayyoonnis akkas jechuun deebiseef "yaa mucaa koo eyyen harkikee qulqulluudha garuu duwwaadha" jedheen jedhama.
Harka hin ajjesne garuu kan du'a hin oolchine, kan hin hatne garuu kan hin gargaarre, fuula waaqaa duratti gatii hin qabu. Garuumma jechuun waan gadhee hojjechuu dhiisuu qofa osoo hin taane waan gaariis hojjechudha. Kan nu miidhu dhiisuu qofa osoo hin taane kanneen birootiif dhama'uu jechuudha.
👉 @Faaruu_Yaareed
🎞 "አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ" | ድንቅ ስብከት | ክፍል 1
👤 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ
🕦 29:16
⚠️ ስብከቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል
https://youtu.be/WS_O7Lccu3Y
https://youtu.be/WS_O7Lccu3Y
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን
እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠን
ከሀጥያቴም አንጻኝ ከብዙ በደሌ
ለዛች ክፉ ሀጥያት እንዳልሆናት ሎሌ
በኩረ ዘማሪያን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
https://youtu.be/mioUAqMqpFE
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጻሕፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ
👉https://t.me/joinchat/SXJoQD9MzJ-0jSXO
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል
👇👇👇
https://youtu.be/U3rM8i2Yuzg
https://youtu.be/U3rM8i2Yuzg
#Like #Share #Subscribe ያድርጉ !
Join @Orthodox_Books
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ
የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በማህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች።
ወጣት ሳምራዊት የዩንቨርስቲ ትምህርቷን በወለጋ ዩንቨርስቲ በአርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ ተመርቃ ዳግም በአዲስ አበባ እናት ሀገሯን የምታገለግል ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ስትሆን ነገን ሰርታ ቤተሰቦቿን መደገፍ ህልሟ ነበር።
ነገር ግን አሁን ላይ ይህን የማህፀን በር ካንሠር በሽታን ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ህክምና እንድታገኝ በጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ ተወስኗል።
ላለፉት አምስት ወራት በተለያየ የህክምና ማእከል ህክምና ስትከታተል የነበረችው ሳምራዊት ቀጣዩ ህክምና የሚሰጠው በህንድ ሀገር ሲሆን ህክምናውንም ለማድረግ አቅም ስላጠራት ባለን አቅም ሁሉ በመረባረብ ህይወቷን እንታደግ። ለልጇ እናትርፉት!!!
ዘወትር ለበጎ ሀሳ የማትታክቱ ኢትዮጵያውያን ወገኖች የአቅማችሁን እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን። ይላሉ ቤተሰቦቿ።
ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1000180776145 ገነት ጀምበሩ ዳምጠው (እናቷ)
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 038 4728 / +251 91 337 9447
Watch ""ተጨንቀናል" | ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ Zemarit_Worknesh_Hailu |@Anasimos Tube" on YouTube
https://youtu.be/k03qFxF3tmY
✝️✝️✝️እንኳን አደረሳችሁ✝️✝️✝️
🌿ሆሳዕና በአርያም🌿
"በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!"
መዝ 117:25
@Anasimos_Tube
🌹"አንዲት የደከማት ታናሽ ብላቴና ሕጻን ታቅፋ ወደ ምድረ በዳ ስትሸሽ አይታችኋልን? እያልኩ በየከተማ እየዞርሁ እፈልግሻለሁ!
ኃይልን የተሸከምሽ ፣ ድካምን ያልለመድሽው ማርያም ሆይመንከራተትሽ እንደ ፍሕም እሳት ሆኖ አቃጠለኝ!"
"ርኢክሙኑ ወለተ ደክታመ
ሐዚላ ሕጻነ ትጎይይ ገዳመ
አኀሥሠኪ ወእብል እንዘ አዐይል አድያመ
ማርያም ጸዋሪተ ኃይል ዘኢለመድኪ ድካመ
አንደደኒ ሥራሕኪ ከዊኖ አፍሐመ"
ሰቆቃወ ድንግል
✟ @MasyasTube ✟
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ፡፡
ማኅሌተ ጽጌ
ተአምርኪ ማርያም ተሰብከ በኦሪት
አመ ተሰነዓውኪ ጳጦስ ምስለ መለኮት
ዘርእየኪ ሙሴ ሊቀ ነቢያት
ጸልልኒ በአዕፁቅኪ ሐመልማላዊት ዕፀት
ሦከ ኃጢአትየ ያውዒ ጽጌኪ እሳት፡፡
-ትርጉም- “ማርያም ሆይ ነበልባል ከሐመልማል ተዋሕዶ ሙሴ በደብረ ኮሬብ ባየ ጊዜ ተአምርሽ በኦሪት ተሰበከ ተነገረ፡ ፡ ምሳሌሽ በሐመልማልና በእሳት አምሳል የታየ ማርያም ሆይ ጽጌ ልጅሽ ኃጢአቴን ያጠፋልኝ ዘንድ በጥላሽ ሥር አስጠጊኝ፡፡” (አንድ ሊቅ እንደተረጎሙት)
✟ @MasyasTube ✟
ቤተ ማርያም የዜማ ዕቃዎች ማሰልጠኛ ተቋም
በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጉ በአካል ከፈለጉ ደግሞ በOnline መማር ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ 0923249839 ላይ ይደውሉ
@betemariammaseltegna
Watch "አልችልም አስችለኝ መንፈሳዊ ግጥም #short" on YouTube
https://youtube.com/shorts/4knW57PDPxw?feature=share
የኦሮምኛ ስብከቶች, መዝሙሮች, እና የተለያዩ ጽሑፎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት join ያድርጉ
👉 https://t.me/joinchat/VrSk__-habFsP9O4
👉 https://t.me/joinchat/VrSk__-habFsP9O4
Watch ""ድንግል ሆይ ወደኔ ትመጪ ዘንድ" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ | መዝሙር" on YouTube
https://youtu.be/rT2oIwifh2Q
የጥምቀት በዓል አከባበር በአዲስ አበባ
⤵️
https://youtu.be/kUhWLW4PUFY
https://youtu.be/kUhWLW4PUFY
#Like #Share #Subscribe ያድርጉ !
Join @ORTHODOX_BOOKS