tewedivib | Unsorted

Telegram-канал tewedivib - TEWEDAJ OFFICIAL

-

🎬ተወዳጅ እባላለው #በ2010 በተካሄደው #የማለዳ ኮከቦች ላይ አሸናፊ ነኝ። 🥇🥇🥇 🥇🥇🥇 #ዥልጥ የሙሉ ጊዜ ፊልም ላይ ሰርቻለሁ። 📀📀📀 📀📀📀 አሁን ደግሞ #ግማሽ ጨረቃ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ እየሰራሁ ነው። 📺📺📺. 📺📺📺 Join me @tewedio

Subscribe to a channel

TEWEDAJ OFFICIAL

አስገራሚ እውነታዎች
እነሆ
🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼 JOIN me➢ @Tewedivib
┈┈◦◎🌼◎◦
🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
Follow me on insta.
https://www.instagram.com/p/B8j1VlOBk4h/?igshid=yl97uzt976l8
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me➢
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼🌼 @Tewedivib🌼🌼
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and share my channel

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

She is a photographer
She is young & talented

Contact her +251942128377
Or @Goffy373

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

ውድ የ channel ቤተሰቦች እንደምን ከራረማችሁልኝ፤
ቤተሰብነታች እየቀጠለ ፣ እያማረበት እዚህ ደርሰናል።አብረን ስላላንም እጅግ ደስ ብሎኛል።😁
አብሮነታችን ይበልጥ ከፍ እንዲል በማሰብ የእናንትን ግብረ መልስ(feedback) አስፈልጎንኛል።
ምን ይጨመር?
ምን ይስተካከል?
ሌላም የተለየ ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ
@tewedio እዚህ ነኝ።
🙏አመሰግናለሁ።

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የባለፈው ክፍል
part 4

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የምወዳችሁ
በፊልም ፅሁፍ ዙሪያ
ፍላጎትና ተሰጥዖ ያላችሁ
ችሎታችሁን ለማሳደግ ይረዳችሁ ዘንድ
በሳምንት ለሁለት ቀናት
{ሰኞ} እና {ሀሙስ}
#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!
#Basics of Screen
writing!
ወደ እናንተ አደርሳለሁ።
ይጠብቁኝ!
share and join me
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Title - ፍርደኛዋ እንስት
Narrator @Tewedio
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍀 JOIN me ➢
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channe

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me➢
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈
┈┈◦◎🌼◎◦

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing! }

#Part~4

Narrator - @Tewedio
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing!

[በዘውግ የተመደቡ ፊልሞች ከርዕሶቻቸው ጋር]
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing!

[በዘውግ የተመደቡ ፊልሞች ከርዕሶቻቸው ጋር]
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የምወዳችሁ
በፊልም ፅሁፍ ዙሪያ
ፍላጎትና ተሰጥዖ ያላችሁ
ችሎታችሁን ለማሳደግ ይረዳችሁ ዘንድ
በሳምንት ለሁለት ቀናት
{ሰኞ} እና {ሀሙስ}
#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!
#Basics of Screen
writing!
ወደ እናንተ አደርሳለሁ።
ይጠብቁኝ!
share and join me
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
#ገጣሚ:- ሚሊዮን ማሞ

#ርዕስ:-#በጥምቀት
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

አንቺ የሚያስጨንቅሽ
የጥምቀት ቀሚስ
እኔ የምጨነቀው
ለመንገድ መፍረስ።
አንቺ የሚያስጨንቅሽ
የሰዎች አፍ
እኔ የምጨነቀው
ታቦት በየት ይለፍ?
አንቺ የሚያስጨንቅሽ
መታየት አምሮ፤
እኔ የምጨነቀው
በየት ይገባ ዞሮ?
አንቺ የሚያስጨንቅሽ
የአይን ጥቅሻ፤
እኔ የምጨነቀው
እንዳይኖር ረብሻ።
አንቺ የሚያስጨንቅሽ፣ሎሚ ጣይ፤
እኔ የምጨነቀው፣ጥቅስ ለማይለይ።
አንቺ የሚያስጨንቅሽ፣የራስሽ ውበት፣
እኔ የምጨነቀው፣ለሚነዳ ወጣት።
┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
ተሳተፉ
ስራዎቻችሁን ላኩ
------፨፨------
@tewedio
---------፨፨--------
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

Join me my channel
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
#ገጣሚ:- @RE_DAE_NI_EL

#ርዕስ:-#ምን አለ ያንቺ ልብ
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

ትናንት አብረን ሆነን፡
አንቺ አምጥተሽ አንቺ አውርተሽ፡
አንቺ ወግተሽ ስታደሚኝ፡
ቅንጣት እንኳን ሳላስበው፡
ወፈፍ አርጎኝ የማደርገው፡
በሰዎች ፊት ራሴን ስቼ፡
ማንነቴን ተዘንግቼ፡
እንደ እብድ አርጎኝ የጮኾኩብሽ፡
የዘለፍኩሽ የሰደብኩሽ፡
ቤት ገብቼ ትውስ ቢለኝ፡
ፍቅርሽ በዝቶ ቢያሳምመኝ፡
ገና ጎህ ሲቀድ ሰማዮ ሲጠርግ፡
ወፎቹ ሲንጫጩ እንቅልፍ ይነሳኛል፡
የቤተ ክርስቲያን ደውል ከ ሩቅ ይሰማኛል፡
የበደልኩሽ በደል ትውስ ይልብኛል፡
እንደው ለወጉ እንጂ ከ እንቅልፌ ምነሳው፡
መቼ ተኛሁና መቼ ሀጢያቴን ረሳሁ፡
ልቤ እንደሆነ እራሴን ከድቶኛል፡
አንቺ ስታለቅሺ ይሸበርብኛል፡
በጉንጮችሽ መሃል የሚፈሰው እንባሽ፡
ልቤ ላይ ተቋጥሮ ኩሬ ሰርቶልሻል፡
አንቺ ጋር አስመስሎ አንቺ ስትሄጂ፡
ቤቱ ድንኳን ጥሎ እርሱ ያለቅስልሻል፡
እና......እና....የኔ ልብ እንዲህ ነው የጠላሽው አንቺ፡
ቀን ባንቺ ጨክኖ ፡
ሌት እያለቀሰ ይመጣል ወደ አንቺ፡
.....ያንቺው ልብ ምን አለ?ምንስ መለሰለት? ምንስ አረገለት?
በዛችው መንገድ ላይ ታሪክ ተቀይሮ፡
ዛሬ እንቺ በተራሽ ልብሽ ቂሙን ቋጥሮ፡
አይኔ ቢያነባ እግርሽ ስር ተደፍቶ፡
ልብሽ ምን አረገ ምንስ ሰራ ከቶ?
ምንስ አስተማረሽ? ምንስ አስጨከነሽ?
ትናንት በሞኝነት ሳያቀው አጥፍቶ፡
ዛሬ ተፀፅቶ እንዲያ ስለምንሽ፡
ልክ እንደ ጴጥሮስ ይቅር በይኝ ሲልሽ፡
ምናለ ያንቺ ልብ? ምንስ መለሰለት?
ልክ እንደ ዳዊት ተደፍቶ ሲያለቅስ፡
ንግስናውን ትቶ ደጅሽ ሲመላለስ፡
በእባ ጨርቁ ርሶ እንዲያ ሲለምንሽ፡
እንደ ማርያም መግደላዊት፡
ሽቶውን ነስንሶ በአይኖቹ ሽፋሽፍት እግርሽን ሲያጥብሽ፡
ምናለ ያንቺ ልብ? ምንስ መለሰለት?
ልክ እንደ ክርስቶስ በገባው ንስሃ ይቅርታ አረግሽለት
ወይስ እኔም ባንድ ወቅት እንዲህ ሆኜ ነበር፡
.......ዛሬ አንተም በተራህ ህሙን ቅመሰው ብለሽ ፈረድሽበት.........
ታዲያ(2) የኔ ፍቅር........
እኔ አንችን እንዲያ ሳስለቅስሽ፡(2)
ልቤ ያንቺ ነበር አንቺን ነው ሚያስብሽ፡
ዛሬ የኔም ልብ አልቆርጥ ሲልለት፡
ምናለ ያንቺ ልብ? ምንስ መለሰለት????
RE-DAE-NI-EL

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
ተሳተፉ
ስራዎቻችሁን ላኩ
------፨፨------
@tewedio
---------፨፨--------
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

Join me my channel
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
#ገጣሚ:- @AmoAmaha

#ርዕስ:-#🙏 የበዛው ትእግስትህ 🙏
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

🙏🙏🙏🙏
ኃጢያት በደሉን ብዙ የረሳህለት አብዝተክ የተውክለት
አይትህ እንዳላየህ ሰምትህ እንዳልሰማ በይቅር ባይነት
ቢያሳየንም ከቃል በላይ የሆነውን ያንተን መልካምነት
ለመድነውና አሳደገነው ወደ ድፍረት።
"የድፍረት ኃጢያት እንዳይገዛኝ" ብሎ ዳዊት ማሳሰቡ
ቢያንስበት እንጂ አይበዛበት ልበ አምላክ መባሉ።
ብዙ ዋኖች በዙሪያው ለበዙለት ትውልድ
ጠፋበት ቢባል የጽድቅ መንገድ
እማያዝን ይኖር ይሆን እማይፈርድ?
ያ ባይሆን ኖሮ ልብህን ገንዘብ ቢያደርግ
በዚች ምድር ላይ ከየት ሊገኝ እንደሱ የበረታ ደግ።
ምን ያረጋል ቅሉ ከሞት መንጋጋ ስታስጥለው
ቸርነትህን ለምዶ ተለማምዶ ሞኝነት ቢመስለው
የይሁዳ ባላ'ደራ ሆኖ አረፈው።
ይለወጣል ብለህ ብዙ እድል ሰጥተህ
ከማያልቀው ምህረትህ አብዝተህ ችረህ
ይመጣል ብለህ በትግስት መጠበቅህ
ያንስብሃል አባት ሆይ ከባቴ አበሳ ብልህ።
ታሪክ እራሱን ይደግማል ብለው አበው ሲተርቱ
ንቄ ባለመስማቴ አስተውዬ በብርቱ
ውሉደ ይሁዳ ከትናት ዛሬ በረቱ።
ለዛ ነው መሰለኝ
ማንነታቸው ከቸርነትህ አንጻር የቀለለኝ።
Ⓒውሂብ/አሞ
፳፬/፬/፪፼፲፫ ዓ.ም
ኢትዮጵያ አዋሳ

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
ተሳተፉ
ስራዎቻችሁን ላኩ
------፨፨------
@tewedio
---------፨፨--------
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

Join me my channel
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

👉 ጃፓን ለአረጁ ውሾች የጡረታ ቤት አላቸው፣ እናም ብዙ ሰዎች በመጨረሻ ህይወታቸው ላይ ፍቅር ሊሰጧቸው ይሄዳሉ ::

____🌼_____
For Your Commet
@tewedio
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌━━━━━⊱🌼⊰━━━━━🌼
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

New cover dance
Coming soon
@bezaj
@bezaj
@bezaj

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

F.r.i.e.n.d.s
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing! }

Part~5

Narrator - @Tewedio
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የባለፈው ክፍል
part 3

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Title - ከሌት ፍልጥ...
Narrator @Tewedio
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍀 JOIN me ➢
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channe

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

- ፍርደኛዋ እንስት
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://youtu.be/N0uL9EGNWlg

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing!

[በዘውግ የተመደቡ ፊልሞች ከርዕሶቻቸው ጋር]
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing!

[በዘውግ የተመደቡ ፊልሞች ከርዕሶቻቸው ጋር]
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

{#የፊልም ድርሰት አፃፃፍ መሠረታውያን!}
{#Basics of Screen
writing! }

#Part~3

Narrator - @Tewedio
━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
Join and share
@tewedivib
@tewedivib
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

ብላ ብላ
በ #ማለዳኮከቦችየትወናውድድር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው፡ #ላገባነው በተሰኘው የ #ጊልዶ ሙዚቃ ላይ በዳንሱ አነጋጋሪ የሆነው #ከኔበላይ እና #ማማዬ በተሰኙት ነጠላዜማዎቹ የምታውቁት ወጣቱ ዳይሬክተር ፡ የድምፃዊ #ቡሪክ በቅርብቀን #BlaBla የተሰኘ አዲስ ስራ
በመጨረሻም ማረፊያዉን በተወዳጁ ሁሌም የምርጥ ምርጥ ስራወችን ቤት በሆነዉ #ሆፕኢንተርቴመንት አድርጎ ወደናንተ የሚደርስበትንም ቀን ወስኖ የፊታችን አርብ ለመለቀቅ ዝግጅቱን ጨርሷል። ዝግጁ ናችሁ

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
#ገጣሚ:- @RE_DAE_NI_EL

#ርዕስ:-#የተቀመጠ ፈገግታ
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛
......
ዛሬ እንደሆነ እደተፈጠረ፡
ትናንትን አልፎ መጥቶ፡
የዛሬውን ጊዜ ቦታውን ተክቶ፡
ልክ እንዳየሁሽ ያኔ እንደተሰማኝ፡
አንቺ እንዳየሺኝ ወዲያው ፈገግ ብለሽ ወዲያው እንደተዉሽኝ፡
ልክ እነደ ትናንቱ፡ ዛሬ እንዳደረገኝ፡
ልቤ ተረብሾ ሲደፈርስብኝ፡
የማደርገው ሁሉ ቅጡ ሲጠፋብኝ፡
ሰውነቴ ሁሉ ሲቀዘቅዝብኝ፡
በትናንት ማህደሬ ዛሬ ድረስ ያለ፡
የትናንቱ ገፅሽ ባይኔ እየዋለለ፡
ያኔ እንደሆንኩት ዛሬ እንዳደረገኝ
ብቸኝነት መቶ መልሶ ሲከበበኝ፡
ድጋሚ መልሼ ወደ ብዙ ጊዜ ፈገግታሽን ፈለኩ፡
ከተቀመጠበት ከልቤ አውጥቼ በራሴ መረመርኩ፡
ትዝ ይልሻል......
በ አይኖቼ ትዩዩ ከፊቴ ተቀምጠሽ፡
የፀሀይ ነፀብራቅ ፈገግታሽን ለቀሽ፡
ሰተሽኝ የሄድሽው የማይሆን ትዝታ፡
ከልቤ አስገብተሽ እንዳይጠፋ ላፍታ፡
የሄዋን ዘር ሙሉ ፈገግ ባለች ቁጥር፡
ፈግታ እንደሷ ነው ብዬ ስመሰክር፡
በጣም ይገርመኛል፡
ያችህ ትንሽ ልቤ እንዴት አንችን ወደደች?
እንዴትስ ተማርካ? ያንን ውብ ፈገግታ እንዴት አፈቀረች? እያልኩ አስባለሁ፡
በለጋ ነት እድሜ እውቀት ባልነበረኝ፡
ፈገግታና ውበት መለየት ሲያቅተኝ፡
ፈገግ ባልሽ ቁጥር ልቤ ስትሸበር፡
እርሱን ለማስረዳት እዲያ ስፍጨረጨር፡
ልቤን ሰንጥቆ ሲያልፍ ያውብ ፈገግታ፡
እንዲያ እየወደድኳት ደግሜ ሳላያት፡
ያኔ ተዋውቄ ያኔ የተለየኃት፡
ያን ውብ ፈገግታ መብረቅ የመሰለ፡
ልቤ ወስጥ እንደገባ ልቤን ከፍሎ የቀረ......
እውነት....እውነት....እልሻለሁ.....
ከዛ በኃላ እንኳን ፈገግታ አላየሁም፡
በፍጥረታት መሀል ደስታ አላስተዋልኩም፡
ጨቅላ ህፃናቶች ጨዋታ ዘንግተው፡
ውብ ሳቃቸውን በ ምሬት ቀይረው፡
በዘመኑ ሁሉ ላይስቁ ላይዘፍኑ ለቃላቸው ምለው፡
እፅዋቱ ሁሉ ያን ውብ ቁመና በኩርፊያቸው ጥለው፡
ውቅያኖስ ፋፋቴው ባህርና ወንዙ፡
ገራገር ልባቸውን በሰው ላያስገዙ፡
ልክ! ያኔ እንደሆነው ፀሀይዋ አንዳኮረፈች፡
ለአምላኳ አዳልታ ብርሃን እንዳቆመች፡
ምድሪቷ ተረግማ ፍሬ እንደነፈገች፡
የኔም ልብ እንደዛ ባንቺ እንደ ቆረበች ባንቺ እንደማለች፡
በሌሎች ፈገግታ ሀሴት እንዳታረግ እርም ብላቀረች፡ አይገርምም..........
ዛሬ ድንገት!ዛሬ ድንገት! ሳይሽ ከ አመታት በኃላ፡
ልክ እንደ ትናንትና፡ ዛሬ እዳደረገኝ:
ፈገግታሽ ሀይሎ ልቤን እንዳራደኝ:
ዛሬም እንደ ትናንት መብረቁ ፈገግታሽ ድንገት ሲመጣበኝ.....
ደግሜ እንዳላጣሽ መቁረጥ ሲኖርብኝ፡
ፍርሃቴን አስቤ አንችን ባጣሁበት፡በዛች ትንሽ ቅፅበት፡
ጠራሁሽ እኔማ በትናንት ትዝታ፡በዛ ጊዜ ርዝመት፡
በዛሬው ማንነት ልቤ ውስጥ በቀረው በፈገግታሽ ውበት፡
አሁን ላናግርሽ ይገባል..........
29.04.09
RE-DAE-NI-EL
┏━•••👍•••━━••👍•••━┓
ተሳተፉ
ስራዎቻችሁን ላኩ
------፨፨------
@tewedio
---------፨፨--------
┗━•••👍•••━━••👍•••━┛

Join me my channel
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

ስራዎቻችሁን ላኩ!!
ተሳተፉ!!
@tewedio
@tewedio
---------፨፨---------
ስራዎቻችሁን ለምትልኩልኝ ከወዲሁ የተወደደውን ምስጋና አቀርባለሁ!
Join me on telegram
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአለማችን ረዥሙ የሰርግ ቬሎ ሲሆን ፤ በጊነስም ላይ የአለማችን ረጅሙ ቬሎ ተብሎ ሊመዘገብ ችሏል ። የዚህ ቬሎ ርዝመት 63 የእግር ኳስ ሜዳን ያህል ያክላል ።

____🌼_____
For Your Commet
@tewedio
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌━━━━━⊱🌼⊰━━━━━🌼
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…
Subscribe to a channel