tewedivib | Unsorted

Telegram-канал tewedivib - TEWEDAJ OFFICIAL

-

🎬ተወዳጅ እባላለው #በ2010 በተካሄደው #የማለዳ ኮከቦች ላይ አሸናፊ ነኝ። 🥇🥇🥇 🥇🥇🥇 #ዥልጥ የሙሉ ጊዜ ፊልም ላይ ሰርቻለሁ። 📀📀📀 📀📀📀 አሁን ደግሞ #ግማሽ ጨረቃ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ እየሰራሁ ነው። 📺📺📺. 📺📺📺 Join me @tewedio

Subscribe to a channel

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me➢
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈
┈┈◦◎🌼◎◦

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

New prank Video | ባለፈው ፕራንክ አድርጎ እንዳስለቀሰኝ አንጀቱን አሳረርኩት 😂::
ሙሉ Video youtube ላይ ይገኛል::
ቤተሰብነታችንን እናጠናክር እንወዳችኋለን
subscribe
https://youtu.be/eVwCmEg-WfA

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://youtu.be/XZiAFPc81zY

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://youtu.be/5IWmlXWopt4

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Betam konjo sra bekrb ken

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Hi
This is my telegeram channel
@tewedivib
Join me if u r willing to join me🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Title~ ፈገግታው

🌼Narrator - @Tewedio

━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Title~ ካርተር

🌼Narrator - @Tewedio

━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የመጨረሻው ክፍል

Title ~እናቴን ተመኘኋት

Witter~ሜሪ ፈለቀ

((ከጠበኛ እውነቶችመፅሐፍ የተወሰደ ))

ክፍል _፫
Narrator - @Tewedio

━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍀 JOIN me ➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🍀◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Title ~እናቴን ተመኘኋት

Witter~ሜሪ ፈለቀ

((ከጠበኛ እውነቶችመፅሐፍ የተወሰደ ))

ክፍል _፩
Narrator - @Tewedio

━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍀 JOIN me ➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🍀◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

For all of hope fans kidame mechare meda engenag mekret aychalem😡😜

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🇪🇹ዛሬ ዕሁድ የካቲት 21 ከቀኑ 7:30 _1:00 እጅግ ደማቅ የሆነ የኪነጥበብ ዝግጅቶች በግዮን ግሮቨ ጋርደን አድዋን በመዘከር ይቀርባሉ ።
#መግቢያ
#ለአዋቂዎች _100 ብር
#ለልጆች_50 ብር
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://vm.tiktok.com/ZMeYpbgBm/

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Nice time😊😘
Yene fkr
@bezaj
@bezaj
@bezaj

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

ሰላም እንዴት ናችሁ
በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፎቶአቹን የላካችሁ #ቅዳሜ_የካቲት_13 ቀን ኦድሽን ስለምንወስድ 22ጎላጎል ኪያሜድ ት/ቤት አጠገብ ያለው ህንፃ ላይ አራተኛ ፎቅ ከቀኑ 8 ሰዐት ላይ እንድትደርሱ ስንል እናሳውቃለን።

ፎቶ ያላካችሁ እና የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ መምጣት ትችላላቹ።

ሰዐት ይከበር!
For more
+251987145006

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

louder tube
°our youtube channel°
Beloveds subscribe us.
👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC0RH8ZKkewQ9vEe_Rx1P-Xw

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://youtu.be/umZXLhiSkyA

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

ድምፅዋ ብቻውን - የመኖር ሰበብ
ሳቋ ቢሰላ - የአመታት ቀለብ
ወተት ይፈሳል ጥርሷ ቢታለብ ።

አጀብ !

ውይ ከንፈሯ ሲያምር !
የደጋ ዐሰል ፥ የበርሃ ቴምር ።

መዐዛ ወዟ የአደስ የአሪቲ
አምራ 'ምትታይ በድሪያ ሺቲ
ዑመተ ፈናን ፥ ዑመተ ቀሽቲ ።

ርግብ አይነ-ርግብ ፥ ልበ ስግብግብ
ወዳ 'ማትሰለች ፥ ወዳ 'ማትጠግብ ።

አዛኝ አንጀቷ ከንግስት ባይልቅ
በእጇ እየሰጠች በአይኗ ምትመርቅ
ትሁት ናት ፃድቅ ።

መጻተኛው ሊቅ በቀን በፋኖስ ያፈላለጋት
የሰው ልጅ ትርጉም ፥ የሰው ልጅ ንጋት
ጎልታ ባትታይ የማያሰጋት
የአበባ ስር ናት
*******___~_____******
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

የምንወዳችሁ
አዲስ አመትን በአዲስ ነገር በዩቲዩባችን ይዞን መተናል :: ተጋብዙልን :: እናንተም ስብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ እንሁን:: ከልብ በሆነ መውደድና አክብሮት እና መስግናለን።

https://youtu.be/CwkYVDpA8F8

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

..........#መስተ_ሐምም

አብዛኞቻችን ስለሚጠቅመን ነገር የማወቃችንን ያክል ስለሚጎዱን ነገሮች የተብራራ ነገር የማወቅ ፍላጎታችን እምብዛም መሆኑ በጣም ይገርመኛል። ይህች መስተ-ሐምም የተሰኘች በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተችው አዲሷ መጽሐፌ የተጻፈችው ከዚህ መነሾ ነው። መጽሐፏ ብዙዎቻችን ወሬው ሲጀመር ጆሯችንን የሚያሲዘንን ጉዳይ አንስታ መነሻዋን አዲስ አበባ በማድረግ ዙሪያዋን በሰንሰለታማ ተራሮች ወደተከበበችው ከሚሴ ከተማ ትወስደናለች። ከአንድ መሐንዲስ ሕይወት ታሪኳ ተጸንሶ ሀገራዊ ፍቅርና ለተሰማሩበት ሙያ የሚከፈልን መስዋእትነት ታስቃኘናለች። በኩፉ ሥራ ጦስ የተጎዳ ቤተሰብን ፣ የተደበቀ ነገርን ለማግኘት የሚደረግ ኀሠሣንና ፍቅርን እያሳየችን ለራሷ ወደተሰራላት አለም ትወስደናለች። እናም እነሆ አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ አንባቢ ዘንድ ለመድረስ ከተጠረዘችበት ጎጆ በዛሬው እለት ወጥታለችና ተቀብላችሁ ታነቡዋት ዘንድ ግብዣዬ ነው...........።

ደራሲ
🖊 ለተማርያም ዘውዱ
የካቲት 30 2013

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ፈገግታው
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ካርተር
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me 🌼➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

Title ~እናቴን ተመኘኋት

Witter~ሜሪ ፈለቀ

((ከጠበኛ እውነቶችመፅሐፍ የተወሰደ ))

ክፍል _፪
Narrator - @Tewedio

━━━━━⊱🍀⊰━━━━━
#instagram
Offical tewedaj bekuma
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍀 JOIN me ➢

@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🍀◎◦┈┈

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
━━━━━⊱🌼⊰━━━━━
​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌼JOIN me➢
@Tewedivib
@Tewedivib
@Tewedivib
Pls share and join my channel
┈┈◦◎🌼◎◦┈┈
┈┈◦◎🌼◎◦

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

/channel/tewedivib
በያዝኸው ምንሽር አርገው ገለል ገለል
ሞት አይቀር ምና በጀርባ መንገል
በለዉ በምንሽር ድገመው በዋንዛ
ባባት ሀገርና በሚስት የለም ዋዛ።
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

🇪🇹ዕሁድ የካቲት 21 ከቀኑ 7:30 _1:00 እጅግ ደማቅ የሆነ የኪነጥበብ ዝግጅቶች አድዋን በመዘከር ይቀርባሉ
💥 ኬሮግራፍ ዳንስ
💥ቲያትር
💥ፋከራና ሽለላ
💥ፋሽን ሾዉ (የጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ተዋጊዎች አልባሳት በሞዴሎች ለእይታ ይቀርባሉ።

💥የፈረስ ትርዒት
💥Dj music (የተለያዮ የአድዋ ሙዚቃዎች በዲጄ ይቀርባሉ።)

💥ሁሉም በግዩን ሆቴል (ግሮቨ ጋርደን) መቅረት አይታሰብም 💃🕺።

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

https://vm.tiktok.com/ZMeYpCnYY/

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

#ይነበብ
👀ለጤናዎ👀

የማይግሬን_ራስ ምታት

#የማይግሬን ምልክቶች የምንላቸው

👉ከፍተኛ ራስ ምታት ከደቂቃዎች እስከ ሰአታት የሚቆይ ብዙን ጊዜ በአንድ በኩል ከፍሎ የሚሠማ ህመም በተጨማሪም
👉የማቅለሽለሽ
👉የድብርት እና
👉ማስመለስ ከከባድ ራስምታት ጋር ተያይዞ ሊኖሩ ይችላሉ ።

#የማይግሬን_ራስ_ምታትን_ቀስቃሽ_የሆኑ #ምክንያቶች_በጥቂቱ

👉ምግብ

የቆዩ ምግቦች፤ ጨው የበዛባቸው ምግቦች እና የታሸጉ ምግቦችን መመገብ ለማይግሬን ራስ ምታት መቀስቀስ ምክንያት ናቸው፡፡ ምግብ ሳይመገቡ መቆየትም ማይግሬንን ሊያስነሳ ይችላል፡፡

👉መጠጥ

የአልኮል መጠጥ መውሰድ ወይንም ካፌን የበዛባቸውን መጠጦችን መውሰድ የራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡

👉ምግብ ማጣፈጪያዎች

በታሸጉ ምግቦች ውስጥ የሚጨመሩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግቦች ሳይበላሹ እንዲቆዩ የሚያደርጉ ኬሚካሎች የማይግሬን ራስ ምታትን ይቀሰቅሳሉ፡፡

👉ጭንቀት

በግል ሕይወት ወይንም በሥራ ምክንያት የሚፈጠር ጭንቀት የራስ ምታትን ይቀሰቅሳል፡፡

👉እንቅልፍ ላይ የሚመጡ ለውጦች

በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ወይንም ከበቂ በላይ እንቅልፍ መተኛት የማይግሬን ራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡

👉የአካባቢ ለውጥ

በአካባቢያችን በሚፈጠር የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የማይግሬን ራስ ምታት ሊነሳ ይችላል፡፡

👉ከፍተኛ የሆነ ብርሃን፤ የሚጮህ

ድምፅ፤ያልተለመደ ሽታ (የሽቶ፤የቤት ቀለም) ሲጋራ እና የመሳሰሉት የማይግሬን ራስ ምታትን የቅሰቅሳሉ፡፡

#ህክምናው

ህመሙን በቶሎ ማስታገስ እናም ወደፊት እንዳይደጋገም ማድረጉ ላይ ያተኩራል ለዚም የሚወሠዱ የህመም ማስታገሻዎች አሉ ።

በዋናነት መንስዔዎችን እና ቀስቃሽ ነገሮችን በመለየት ጥንቃቄ ማድረግ ተመራጭ ህክምና ነው ።


መልካም_ጤና
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…

TEWEDAJ OFFICIAL

"ለጠላቶችክ ደስታ ብለክ ሳይሆን መሸነፍክ ለሚያስከፋቸው ሰዎች ብለክ ጠንካራ ሁን"
@tewedivib
@tewedivib
@tewedivib

Читать полностью…
Subscribe to a channel