tewihd | Unsorted

Telegram-канал tewihd - አስ–ሱናህ 🇵🇸

-

﴿وَلا تَلبِسُوا الحَقَّ بِالباطِلِ وَتَكتُمُوا الحَقَّ وَأَنتُم تَعلَمونَ﴾ البقرة ٤٢ “እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡” አልበቀራ 42

Subscribe to a channel

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ اﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :

"ﻭﻟﻴُﻌﻠﻢ ﺃﻥَّ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﺗﺠﺐ ﻣﻮﺍﻻﺗﻪ ﻭﺇﻥ ﻇﻠﻤﻚ ﻭﺍﻋﺘﺪﻯ ﻋﻠﻴﻚ ، ﻭﺍﻟﻜﺎﻓﺮ ﺗﺠﺐ ﻣﻌﺎﺩﺍﺗﻪ ﻭﺇﻥ ﺃﻋﻄﺎﻙ ﻭﺃﺣﺴﻦ ﺇﻟﻴﻚ ،
ﻓﺈﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﺑﻌﺚ ﺍﻟﺮﺳﻞ ، ﻭﺃﻧﺰﻝ ﺍﻟﻜﺘﺐ ؛ ﻟﻴﻜﻮﻥ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﻛﻠﻪ ﻟﻠﻪ ، ﻓﻴﻜﻮﻥ ﺍﻟﺤﺐ ﻷﻭﻟﻴﺎﺋﻪ ، ﻭﺍﻟﺒﻐﺾ ﻷﻋﺪﺍﺋﻪ ، ﻭﺍﻹﻛﺮﺍﻡ ﻷﻭﻟﻴﺎﺋﻪ، ﻭﺍﻹﻫﺎﻧﺔ ﻷﻋﺪﺍﺋﻪ ،ﻭﺍﻟﺜﻮﺍﺏ ﻷﻭﻟﻴﺎﺋﻪ ، ﻭﺍﻟﻌﻘﺎﺏ ﻷﻋﺪﺍﺋﻪ "

ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ [ج٢٨/ص٢٠٩]
ኢብኑ ተይሚያህ (አሏህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል ፦

"ሙዕሚን የሆነን ሰው ፤ ቢበድልህ እና ድንበር ቢያልፍብህ እንኳ መወዳጀት ፣
ካህዲ(ካፊርን) ደግሞ ፤ (ጥሩን) ቢሰጥህ እና ደግ ነገር ቢውልልህ እንኳ ጠላት መሆን የግድ(ዋጂብ) እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል ፣(ምክኒያቱም) አሏህ (ጥራት ይገባውና) መልክተኞችን የላከው፣ መፅሃፍትንም ያወረደው ፥ ዲን(ሃይማኖት) ሁሉ ለአሏህ ሊሆን ፤ውዴታ፣ ክብር እና ደግ ምንዳ ለአሏህ ወዳጆች ፤ጥላቻ፣ ውርደት እና ቅጣት ድግሞ ለጠላቶቹ ሊሆን ዘንድ ነው።

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢማም ማሊክ ዘመን ከማይሽረው ንግግራቸው መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፡-

ﻛﻞ ﺃﺣﺪٍ ﻳﺆﺧﺬ ﻣﻦ ﻗﻮﻟﻪ ﻭﻳﺘﺮﻙ ﺇﻻ ﺻﺎﺣﺐ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻘﺒﺮ

“የማንኛውም ሰው ንግግር ይወሰዳልም፤ ይተዋልም፤ የዚህ ቀብር ባለቤት ንግግር ሲቀር።” የነቢያችን (ሰላሁ አለይሂ ወሰለም) ማለታቸው ነው ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🎁ከስለፎቻችን ጠቃሚ ንግግሮች

➡️ በአንድ ወቅት አንድ ሰው ስለዱንያና ስለ አኺራ ታላቁ ታቢዒይ ሀሰነል በስሪ ዘንድ በመምጣት ጠየቃቸው።እንዲህ ሲሉም መለሱለት፦
"ስለ ዱንያና ስለ አኺራ ጠይቀኸኛል።የዱንያና የአኺራ ምሳሌ ልክ እንደ ምሥራቅ እና ምዕራብ ነው።ወደ አንደኛው በቀረብክ ቁጥር ከሌላኛው ትርቃለህ። ... "
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

👉ሰለፈይ ነኝ ማለት ሰውን ይከፋፋላል??
መልሱን ከታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሳሊህ ፈውዛን 【ሀፊዘሁሏህ】
👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢብኑ ተይሚያህ(ረሂመሁላህ)እንዲህ ይላሉ፦
" لابد من هذه الثلاثة: العلم والرفق والصبر؛ العلم قبل الأمر والنهي، والرفق معه، والصبر بعده "
(الاستقامة [2/233]
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

የአላህ መልከተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦

“ ما من عبد مسلم يدعو لأخيه بظهر الغيب إلا قال الملك: ولك بمثل “

“ሙስሊም የሆነ ባሪያ ወንደምሙ በሌለበት ለወንድሙ ዱዓ አያደርግም መልዓይኮች «ለአንተ አምሳያውን» ይስጥህ የሚሉ ቢሆን እንጂ።”
[📖رواه مسلم 2732]
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

بسم الله الرحمن الرحيم
شروط لا إله إلا الله የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه.
فاعلم أخي المسلم رحمنا الله وإياك لا بد في شهادة أن لا إله إلا الله من سبعة شروط وهي:
1- العلم :የመሀይምነት ተፃራሪ የሆነው ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡
وَلَا يَمْلِكُ الَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ الشَّفَاعَةَ إِلَّا مَنْ شَهِدَ بِالْحَقِّ وَهُمْ يَعْلَمُونَ
الزخرف: ٨٦
(እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም)
2- اليقين የጥርጥር ተፃራሪ የሆነው እርግጠኝነት ፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡አላህ እንዲህ ይላል፡-
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا وَجَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أُولَئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ
الحجرات: ١٥
({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዚያ በአላህና በመልእክተኛዉ ያመኑት ከዚያም ያልተጠረጠሩት ናቸው)
عن أبي هريرة رضي الله عنهأنّ رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : (( اذهب فمن لقيته وراء هذا الحائط يشهد أن لا إله إلاّ الله مستيقناً بها قلبه فبشره بالجنّة )) . مسلم.

የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለአቡ ሑረይራ (ረዲየ አላሁ አንሁ) እንዲህ ብለውታል፡- ‹‹ ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው፡፡››
3- القبول የተቃውሞ ተፃራሪ የሆነው መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡
إِنَّهُمْ كَانُوا إِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ يَسْتَكْبِرُونَ
الصافات: ٣٥ – ٣٦
(እነርሱ፤ ‹ከአላህ ሌላ አምልኮት የሚገባው ሆኖ የሚመለክ አምላክ የለም› በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበር፡፡ እኛ ለእብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ይሉም ነበር፡፡)
4- الانقياد የመተው ተፃራሪ የሆነው መታዘዝ :- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَمَنْ يُسْلِمْ وَجْهَهُ إِلَى اللَّهِ وَهُوَ مُحْسِنٌ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى وَإِلَى اللَّهِ عَاقِبَةُ الْأُمُورِ
لقمان: ٢٢
(እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን (በመታዘዝና በመተናነስ) ወደ አላህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ…)
5- الصدق የውሸት ተፃራሪ የሆነው እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡
وقال صلى الله عليه وسلم: « أشهد أن لا إله إلا الله، وآني رسول الله، لا يلقى الله بهما عبدٌ غير شاك فيهما إلا دخل الجنة » [رواه مسلم].
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹ማንኛውም ከልቡ በእውነተኛነት በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መልዕክተኝነት የሚመሰክር ሰው አላህ ከእሳት እርም ይለዋል ››
6- المحبة የመጥላት ተፃራሪ የሆነው መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል ፡-
(وَمِنَ النَّاسِ مَنْ يَتَّخِذُ مِنْ دُونِ اللَّهِ أَنْدَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِلَّهِ
البقرة: ١٦٥
(ከሰዎችም አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን (ጣዖታትን) የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው)
7الإخلاص የማጋራት ተፃራሪ የሆነው ማጥራት (ኢኽላስ) ፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡
قال صلى الله عليه وسلم: « أسعد الناس بشفاعتي يوم القيامة من قال لا إله إلا الله خالصاً مخلصاً من قلبه » [رواه البخاري]
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ‹‹የቂያማ ዕለት የኔን ምልጃ በማግኘት ዕድለኛ የሚሆነው ላ ኢላሀ ኢለላህን ከልቡ ያለ ሰው ነው፡፡››
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🔘ስለትን ለአሏህ ብቻ አድርጉ ለንጉሶች አታድርጉ።

النذر نذران فما كان لله فكفارته الوفاء وما كان للشيطان فلا وفاء فيه

ስለት ሁለት አይነት ነው ለአሏህ የተደረገ ስለት ከፋራው ስለቱን መሙላት ነው ፣ ለሰይጣን የተደረገ ስለትን ግን መሙላት መፈፀም የለም አሏህ ማመፅ ነውና።

አሏህም ስለታቸውን የሚሞሉትን አወድሷል።

وقد صح عنه صلى الله عليه وسلم أنه قال "من نذر أن يطيع الله فليطعه ومن نذر أن يعصي الله فلا يعصيه.

ከነብዩ አለይሂሶላቱ ወሰላም የተረጋገጠ ሃዲስ አለ፦ "አሏህን ለመታዘዝ የተሳላ ይታዘዘው ፣ ለማመፅ የተሳለ አያምፀው።"

أخرجه مسلم وغيره الصفحة أو الرقم : 863 / 479 المحدث صـحـيـح

🔘ለአሏህ ብቻ እረዱ ለንጉሶች አትረዱ።

قال تعالى: ـ (فصل لربك وانحر)

አላህ ይላል፦ "ለጌታህ ስገድ ለጌታህ እረድ።) አል ከውሰር (2)

قال محمد بن كعب : إن أناسا كانوا يصلون لغير الله وينحرون لغير الله فأمر الله نبيه - صلى الله عليه وسلم - أن يصلي وينحر لله - عز وجل - .

ሙሀመድ ኢብኑ ከዕብ አሏህ ይዘንለት እንድህ አለ፦
"ሰዎች ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ይሰግዱ ነበር አሏህ ነብዩን አዘዘ ለሱ ብቻ እንዲሰግዱና እንዲያርዱ።"

قال الإمام السعدي رحمه الله: ـ
(فأخلص لربك صلاتك كلها واذبح ذبيحتك له وحده.)

ኢማም አሰዕዲ ተፍሲራቸው ላይ እንድህ ይላሉ፦
"ሶላትህን ሙሉ ለሙሉ ለጌታህ ፍፁም አድርግ ፣ እርድህንም ለሱ ብቻ አድርግ።

🔘አሏህን ብቻ ድረስልን በሱ ብቻ ተወሰሉ በንጉሶች አትወሰሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

↪️ ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን፣ የሀገር ውስጦችንም ከሀር ውጪ ያሉትንም በስም ዘርዝረው በመጥቀስ ያስጠነቀቁበት ነው አድምጡት!!

↪️ ከአፍሪካ ቲቪ ከ35ኛው ሰከንድ በኋላ በግልፅ ያስጠነቅቃሉ!!

🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብን ያሲን አል-ለተሚ አስ-ስልጢ
/channel/IbnShifa/1196

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ሸይኽ አቡ ዘር ሃሰን
ኡስታዝ ሁሴን ዐሊ
ኡስታዝ ጀማል (አቡ ጁወይሪያ)
ስለ ተውሂድ መርከዝ ያስተላለፉት ቅንጭብ መልዕክት
http://t.me/sunnacom

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

«ሐይድ(የወር አበባ) ድንጋጌዎች»

ሐይድ በቋንቋዊ ትርጓሜው «መፍሰስ» ማለት ሲሆን ሸሪያዊ ትርጓሜው ደግሞ በታወቁ ጊዜያት ውስጥ ከሴት ልጅ የሚወጣ የደም ፈሳሽ ነው።

ይህ የሚፈሰው ደም ያለበሽታ እና የለምንም ችግር አላህ በሴቶች ላይ የደነገገው ነገር ነው።

በዚህም አላህ ፍጥረታትን ያሰገኛል፣ ለዚህም ሲባል ሴት ልጅ በምታረግዝበት ወቅት ሐይዷ ይቋረጣል ።

ከወለደች በኋላ ጊዜውን ጠብቆ ይቀጥላል።

ሴት ልጅ ካላረገዘች ወይም ካልታመመች በሰተቀር ይህ ደም ይፈሳታል ወቅቱንም ጠብቆ ይወጣል፣ በወር ወይም ከወር ባነሱ ጊዜያትም ሊመጣ ይችላል።

ይህንን ደም በአብዛኛው ሴቶች ላይ ከ9 እስከ 50 አመት ይመጣል።

ለዚህም አላህ እንዲህ ይላል፦
وَاللَّائِي يَئِسْنَ مِنَ الْمَحِيضِ مِنْ نِسَائِكُمْ إِنِ ارْتَبْتُمْ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَاثَةُ أَشْهُرٍ وَاللَّائِي لَمْ يَحِضْنَ ۚ
እነዚየያም ከሴቶቻቸው ከሐይድ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እነዚያም ገና ሐይድ ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ "
【ሲረቱ ጠላው:4】


«እነዚያም ከሴቶቻችሁ ሐይድ ያቋረጦት» የሚለው የአላህ ቃል 50 አመትን የደረሱት ሲሆን

«እነዚያም ገና ሐይድን ያላዩት» የሚለው ቃል ደግሞ 9 አመት ላይ ያሉትን ሕፃናት ይመለከታል።

በዚህ መልኩ ሸይኽ ፈዉዛን{ሃፊዘሁላህ} ያብራሩታል።

ሌላው በሐይድ ጊዜ የምትከለከላቸው ነገሮች አላህ እንዲ በማለት ይገልፀዋል፦
وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الْمَحِيضِ ۖ قُلْ هُوَ أَذًى فَاعْتَزِلُوا النِّسَاءَ فِي الْمَحِيضِ ۖ وَلَا تَقْرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ يَطْهُرْنَ ۖ فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ اللَّهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ

"ከወር አበባም ይጠይቁሃል፡፡ እርሱ አስጠያፊ ነው፡፡ ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት ከማድረግ ራቋቸው፡፡ ንጹሕ እስከሚኾኑም ድረስ በግንኙነት አትቅረቡዋቸው፡፡ ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ(ልጅ መውጫ ላይ) ተገናኙዋቸው፡፡ አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡"
【አልበቀራ:222】

ይህም ግልፅ የሆነ ክልከላ ሲሆን ይህ ደም ሲቋረጥ መታጠብ ግዴታ ይሆንባታል ለዚህም አላህ አዘወጀለ እንዲህ ይላል፦
ۖ وَلَا تَقْرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ يَطْهُرْنَ ۖ فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ اللَّهُ ۚ
«ንጹሕ እስከሚኾኑም ድረስ(በግንኙነት) አትቅረቡዋቸው፡፡ ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡»

ነገር ግን በሐይድ ጊዜ ከባለቤቷ ጋር ከግንኙነት በስተቀር ሙባሸራ(መተሻሸት፣መሳሳም፣መላፋት… ) ይፈቀድላታል።
ለዚህም የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም )እንዲህ ወሰለም፦
"اصنعوا كل شيء إلا النكاح"
"ከግብረ ስጋ ግንኙነት ውጭ ማንኛውንም ነገር ፈፅሙ።"
በሐይድ ጊዜያቶች ሶላትን ፆምን ትተዋለች።

«የአላህ መልዕክተኛም {ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም} እንዲህ ብለዋል፦ ሴት ልጅ ሐይድ በምትሆንበት ጊዜ በእሷላይ መስገድም ሆነ መፆም የለባትም»
【ቡኻሪናሙስሊም ዘግበውታል】

ከሐይዷ በጠራች ጊዜ ፆምን ቀዳ(መካካሻውን በሌላ ግዜ) ስታወጣ ሶላትን ግን ቀደሰ እንድታወጣ አልታዘዘችም።

«ዓኢሻ {ረዲየላሁ ዓንሃ} እንዲ ትላለች፦
" የአላህ መልዕክተኛ {ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም}ሃይድ በምንሆንበት ወቅት ፆምን ቀዳ እንድናወጣ ያዙን ነበር በሶላት ግን አልታዘዝንም»
ቡኻሪናሙስሊም

الله اعلم "تنبهات على أحكام تختص بالمؤمنات" الشيخ صالح الفوزان حفطه الله
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

"በእኛ እና በአሕባሾች መካከል"

ተከታታይ ትምህርት

ቁጥር 1-

الرحمن على العرش استوى
ወይስ
الله موجود بلا مكان ؟!

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ምስሉ ላይ ምታየ አይነት ጫማ ልጆችን
ማልበስ ሁክሙ
በሸኽ ሷልህ አል ኡሰይሚን
((, رحمه الله تعالى ))

#لبس_الأحذية_التي_بالنغمة

🔸سُئِلَ فَضِيلَةُالشَّيْخِ مُحَمَّد بْنُ صَالِح الْعُثَيْمِين ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ:

مَا حُكْمُ الْأَحْذِيَةِ الَّتِيٰ تَكُونُ لِلْأَطْفَالِ وَ فِيهَا نَغْمَةُ الْجَرَسِ؟!

🔹فَأَجَابَ بِقَوْلِهِ :

« هَذَا لَا يَجُوزُ، لِأَنَّ هَذَا يَزِيدُ التَّعَوُّدَ لِلْأَطْفَالِ عَلَىٰ اللَّهْوِ وَ الْمَعَازِفِ ».

🎙•|{ شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِم كِتَابُ اللِّبَاسِ شَرِيط رَقَم ٤}|
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
/channel/misalaallahisone

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🌹ወንድሜ ሆይ!!


ለሰዎች እጆችህን በፍቅርና
በበጎ ነገር ዘርጋላቸው‥  
⇘ አላህ በእዝነት እጥፍ በሆኑ በጎ ነገሮችና በንፁህ ፍቅር እጆቹን ይዘረጋልሃል ።

👉አንድን መጥፎ ነገር ተፀፅተህ ለሀያሉ ጌታህ ብለህ ብትተወው ደግሞ አሏህ ያን መጥፎ ነገር እንድትጠላው ያደርግህና ያርቅልሃል !!

👉ከዚያ በጣም የተሻለ እጅግ በጣም ማራኪ ነገር ባላሰብከው መንገድ ያንበሸብሽሃል!!

አንዳንዴ በነገራቶች ስትፈተን ሶብር ይኑርክ ጌታህን ከማማረር ተቆጠብ _እድለቢስ ነኝ +እህ እስከመቼ =እኝኝ እያልክ ራስክን አታጨናንቅ !!!
ለምን መሰለክ እሄን ምልህ👉ምክንያቱም አሏህ ላንተ ብዙ ፀጋዎችን አንበሽብሾካል !! እንዴት አትበለኝ? ካልክ ደግሞ የበታዮችህን እይ ከዚያም አንተ ሙሉ እንደሆንክ ይሰማሃል ሶብርን ተላበስ አኺል ጋሊ!!

ስለተፈተንክ ጌታህ አይወድህም ማለት አይደለም _ስላጣህም ጌታህ አይወድህም ......ማለት አይደለም !!ግና በሱ ላይ ምን ያህል የቂን _ተስፋ _ሶብር ....እንዳለክ ለመፈተሽ እንጂ 👉አማ ጌታህ እኮ (አረህማን) ነው ያሰላም እና አዛኝ ጌታ እያለህ በሁሉም ነገር መሰለቻቸት ከንቱነት ነው !!!

                ምንም ቢሆን ለዚህች አታላይ ዱኒያ እንዳትሸነፍ !!

አዛኙ ጌታችን ጥራት ይገባውና እሄን ይለናል👇

👌وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَعِبٌ وَلَهْوٌ ۖ وَلَلدَّارُ الْآخِرَةُ خَيْرٌ لِّلَّذِينَ يَتَّقُونَ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ

የቅርቢቱም ሕይወት ጨዋታና ላግጣ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ የመጨረሻይቱም አገር (ገነት) ለእነዚያ ለሚጠነቀቁት በጣም በላጭ ናት፡፡ አታውቁምን??

ያረሒም የአኼራ እንጂ የዱኒያ ሰዎች አታድርገን!!ولله اعلم ✍️
𝓶𝓮𝓭𝓲🖋

/channel/medi_bint_seid_umu_hibetullah

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ዶክተር ጀይላንንም ሆነ
#ሙሐመድ ሐሚድንንም ሆነ
#አቡ በክርንም ሆነ
#ያሲን ኑሩንም ሆነ
#ካሚል ሸምሱንም ሆነ

ማዳመጥ አይቻልም!!
ስለ ሸ/ያቁት ለብቻው ጠብቁኝ ኢንሻአሏህ

http://t.me/abumuazhusenedris

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ነበያችን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፡-

إنما أهلك الذين قبلكم أنهم كانوا إذا سرق فيهم الشريف تركوه، وإذا سرق فيهم الضعيف أقاموا عليه الحد. وايم الله لو أن فاطمة بنت محمد سرقت لقطعت يدها

“ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ያጠፋቸው ከነሱ መካከል ሃይል ያለው ሰው የስርቆት ወንጅል ሲፈጽም ቅጣት ሳይፈጸምበት ያልፉታል። ደካማ ሰው በሰረቀ ጊዜ ግን ቅጣት ይፈጽሙበታል። በአላህ እምላለሁ (ልጄ) ፋጡማ ቢንት ሙሃመድ ሰርቃ ብትገኝ እጇን እቆርጣት ነበር!” (ቡኻሪና ሙስሊም)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ነብዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:
"ወለድ ሰባ ሶስት እርከን አለው። ከሁሉም ቀላሉ ልክ አንድ ሰው ከእናቱ ጋር ግንኙነት የመፈፀም ያክል ነው።"
["ሶሒሁ አልልጃሚዕ"( 3539)]

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ዒባዳ በተውሒድ ላይ የተገነባች ናት ልትገነባ ይገባታል። #በተውሒድ ላይ ያልተገነባ #ተውሒድን መሰረቱ ያላደረ ማንኛውም ዒባዳ ዒባዳ ሊባል አይገባውም ( ዒባዳ አይደለም)
#ታለቁ ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፍ!
~~~~~~~~~~~~~~~~
ከኢኽዋን ማስጠንቀቅ ከሁሉም አንጃዎች ማስጠንቀቅ ነው። ምክንያቱም ኢኽዋን:–
👉🏽 ሺዐውንም፣ ኸዋሪጅንም፣ ሱፊውንም፣ ተብሊጉንም፣… ሁሉንም አንጃ ያቅፋልና።
👉🏽 ከሁሉም አንጃዎች ለማስጠንቀቅ የሚነሳን አካል እንደ ከፋፋይ፣ እንደ ጠርዘኛ በመሳልና በማጠልሸት ከባድ መሰናክል ይፈጥራልና።
👉🏽 ሌሎች አንጃዎች ዘንድ የሚገኙ ጥፋቶች በብዛት ኢኽዋን ውስጥ ይገኛሉና። ተሶውፉ፣ ሺርካ ሺርኩ፣ ቢድዐው፣ ሶሐባ መሳደቡ፣ ሙስሊሞችን ማክፈሩ፣ የአስማእ ወሲፋት ችግሩ፣… በርካታ ኢኽዋንዮች ዘንድ የሚገኙ ጥፋቶች ናቸው።
ስለዚህ በኢኽዋን ላይ በሰፊው መዝመት ብዙ አይነት በሽታዎችን በአንድ መጋፈጥ ነው።
ለብዙ አይነት በሽታዎች መንሰኤ የሆኑ ተህዋሲያንን መዋጋት እያንዳንዱን በሽታ በተናጠል ከመጋፈጥ የበለጠ ዋጋ አለው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

እስቲ አስተንትነው የዚህን ንግግር ክብደት ምን ያክል አስፈሪ እንደሆነ

قال الإمام ابن القيم رحمه الله :-

”إذا لم تُخلص ؛ فلا تتعب“

«የምትሠራውን ስራ እስካላጠራህ (በኢኽላስ እስካልሰራህ) ድረስ አትልፋ»
[ بدائع الفوائد (٢٣٥/٣) ]

ምክሩ ለኔ፣ ለንተ፣ ላንቺ እና ለሁላችን ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رضي الله عنه، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «إِنَّ اللَّهَ حَجَبَ التَّوْبَةَ عَنْ صَاحِبِ كُلِّ بِدْعَةٍ» صحيح الترغيب - الصفحة أو الرقم: 54

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
"አላህ ከእያንዳንዱ የቢድዐ ባለቤት ቢድዐውን እስከሚተው ድረስ ተውበትን ጋርዶበታል።"አልባኒ "ሶሒሕ" ብለውታል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢማም ማሊክ ዘመን ከማይሽረው ንግግራቸው መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፡-

ﻛﻞ ﺃﺣﺪٍ ﻳﺆﺧﺬ ﻣﻦ ﻗﻮﻟﻪ ﻭﻳﺘﺮﻙ ﺇﻻ ﺻﺎﺣﺐ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻘﺒﺮ

“የማንኛውም ሰው ንግግር ይወሰዳልም፤ ይተዋልም፤ የዚህ ቀብር ባለቤት ንግግር ሲቀር።” የነቢያችን (ሰላሁ አለይሂ ወሰለም) ማለታቸው ነው
Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

የዝሙት አስከፊነት የተዳሰሰበት ኹጥባ በቢላል መስጊድ

http://t.me/abumuazhusenedris

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሶላት አለን-ነብይ የማውረድ ትሩፋት

قال صلى الله عليه وسلم « مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا »

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘መን ሶላ ዓለየ ሶላተን ሶለልሏሁ ዐለይሂ ቢሃ ዐሸራ’ ‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል››

وقال صلى الله عليه وسلم : « لاَ تَجْعَلُوْا قَبْرِي عِيْدًا وَصَلُّوْا عَلَيَّ؛ فَإِنَّ صَلاَتَكَ تَبْلُغُنِي حَيْثُ كُنْتُمْ »

ሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት: ‘‹‹መቃብሬን የባዕል ማዕከል አታድርጉት ፡፡በኔ ላይም ሶለዋት አውርዱ፡፡ የትም ሆናቸሁ ሶለዋት ብታወርዱ ይደርሰኛል፡፡›› ’

وقال صلى الله عليه وسلم : « الْبَخِيْلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ »

እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡-‹‹ስስታም ማለት ከርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’

وقال صلى الله عليه وسلم : « إِنَّ لِلَّهِ مَلاَئِكَةً سَيَّاحِيْنَ فِي اْلأَرْضِ يُبَلِّغُوْنِي مِنْ أُمَّتِي السَّلاَمَ »

እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል: “ለአላህ ተጓዥ መላኢኮች አሉት፡፡ ምድር ላይ ከኡመቴ የሚላክልኝን ሰላምታ ለኔ ያደርሳሉ፡፡”

وقال صلى الله عليه وسلم : « مَا مِنْ أَحَدٍ يُسَلِّمُ عَلَيَّ إِلاَّ رَدَّ اللهُ عَلَيَّ رُوْحِيَ حَتَّى أَرُدَّ عَلَيْهِ السَّلاَمَ »

ነብዩ(ለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡: “አንድ ሰው ሰላምታ ሲልክልኝ አላህ ነፍስ ይዝራብኝና ምላሽ እሰጠዋለሁ፡፡.”

☪️اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪️
🌸 منهاج السلف الصالح🌸
📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 31 ]
በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

قال الشيخ الفوزان حفظه تعالى ورعاه
” فالخوارج عندهم ثلاثة مبادئ :
المبدأ الأول : تكفير الناس بالذنوب الكبائر التي دون الشرك .
المبدأ الثاني : الخروج على و لاة أمور المسلمين وشق عصا الطاعة .
المبدأ الثالث : استحلال دماء المسلمين .
وهذا سببه أخد النصوص التي تدل بظاهرها على الكفر أو على الشرك أخذوها دون أن يجمعوا بينها وبين النصوص الأخرى التي تفسرها و توضحها. “
شرح نواقض الإسلام (ص٢٩)
«ኸዋሪጆች ሶስት መርሆች አሏቸው
☞የመጀመርያው: - ሰዎችን በሚሰሩት ከባባድ ባልሆኑና ሺርክ ያልሆኑ ሓጢኣት ሰበብ ካፊር ናቸው ይላሉ።

☞ሁለተኛው:- የሙስሊሞች ሃላፊዎች፣ መሪዎች ላይ ይዘምታሉ። እነሱንም ላለመታዘዝ ያምፃሉ።

☞ሶስተኛው:- የሙስሊሞችን ደም ማፍሰስን (መግደልን) የተፈቀደ በማድረግ ያፈስሳሉ።

ይህም ሰበቡ ስለ ኩፍር ወይም ስለ ሽርክ የሚያወሱ መረጃዎችን ከሌሎች ማብራርያ መረጃዎች ጋር ሳያነፃፅሩና ሳያስተያዩ በቀጥታ ለውሳኔ በመሯሯጣቸው ነው። »
Copy
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

" ጀግናዬ አይሆንሽም ""

አዎ አይሆንሽም እህቴ አደራ
ዲኑ እየተጣሰ ቲንሽ ማይራራ !

በሀቢቢ ሱና በጣሙን ሚያፍር
የተውሂድን ማዕና ማያውቅ በዝርዝር!

ስሜቱን ተከታይ የመንዙማ አፍቃሪ
በይ እኮ ነቃ በይ አትደናበሪ
እኮ ከዚህ ሰው ጋር እንዴትስ ልትኖሪ??

ጀግናዬ አስቢ ከውዲሁ ራቂው
እንዲህ አይነቱማ ለዲንሽም ፀር ነው!!

አዎና በዲንሽ ካረዳሽ መንሃጁን ካልተረዳ
እኮ ምን ሊፈይድ ምኑንስ ሊረዳ

ሽርክ ሲግበሰበስ እያዬ ዝም የሚል
በቢድዓ ሚዋኝ እስኪ ተውኝ የሚል!

እህቴ አትሞኝ እንዲህ አይነቱ ጋ ትዳሩ ይቅርብሽ
አዎ ቀስ ብሎ ደግሞ ሊያዘናጋሽ ነው ከውድ ቂርአትሽ !!

እሄንን እወቂ ሰለፊዋ እህቴ አትደራደሪ
ከሰለፊዩ ውጭ ለማንም አትራሪ
አዎ __ያ ጀግና ከመጣ የተውሂዱ ታታሪ
ከሱ ጋር መስርተሽ ህይወትሽን ኑሪ!!

ይህ ግን ካልሆነ አደራ እህቴ ከማንም እራቂ
ከአህባሽ ፣ከሱፊ .. ጋር ወደ ሽርክ እንዳትዘፈቂ!!

አዎና ጠንቃቃ ሁኚ አንቺ ውዷ ሰለፊ
አላማሽን እወቂ ቆራጧ ሁኚና ሁሉን አሸንፊ!!


ኢኽዋን አግብተሽ ወይንም ሀጁሪ
በኋላ የፀፀት ህይወትን ከቶ እንዳታፈሪ ...!!

የተውሂዷ ቆንጆ ከሽርክ የፀዳሽው
ቢድአን እርቀሽ በሱና የተዋብሽው
በይ አዚሁ ይብቃኝ ሁሉንም አስተንትኚው!!!

መዲ ኡሙ ሒበቱሏህ✍️
/channel/medi_bint_seid_umu_hibetullah

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ፎቶና መዘዙ!
ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?
🔈በibnumunewor{ hafizehullah}


➻በፎቶ ዙርያ የመጡ ሐዲሶች ተዘርዝረው ባያልቁም የተወሰኑት ይህንን ይመስላሉ
ኢብኑ ዓባስ ባስተላለፈው ሐዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ አሉ
➻በዱንያ ላይ አንድን ፎቶ ያነሳ የቂያማ እለት በዚህ ፎቶ ላይ ነፍስ ዝራበት ብሎ አላህ ያስገድደዋል ሊዘራበት ግን አይችልም" ታዲያ እኔ እና አናንተ ምን ሊውጠን ነው?
➻ረሱል ﷺ "በሌላ ሐዲስ፦ "ከሰዎች ሁሉ የቂያማ እለት ብርቱ ቅጣት የሚቀጡት ፎቶ የሚያነሱ ሰዎች ናቸው"(ቡኻሪና ሙስሊም)
“➻የቂያማ ቀን የሚያዩ ሁለት አይኖች፣ የሚሰሙ ሁለት ጆሮዎች እና የሚናገር ምላስ ያለው አንገት ከእሳት ውስት ይወጣና እንዲህ ይላል፡ እኔ በሶስት ሰዎች ላይ ተወክያለሁ፡፡
➻በእያንዳንዱ አረመኔ አንባገነን ላይ፤ በእያንዳንዱ ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ በተጣራ እና በሰአሊዎች ላይ!!”(ቲርሚዚ)
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰኣሊን ተራግመዋል፡፡ (ቡኻሪ)
➻ውሻና ምስል ካለበት ቤት ውስጥ መላእክት አይገቡም፡፡” (ቡኻሪና ሙስሊም)
➻በሌላ ሀዲስም ረሱል ﷺ
ለዓሊይ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) " አንድንም ፎቶ እንዳትተው ብታበላሸው እንጂ..."ብለውታል።
➻ለሚያስተነትን ሰው ከዚህ የበለጠ መረጃ አለን? ከፎቶ የበለጠስ ሐራም ነገር አለን? እንዳትሸወድ/ጅ ስእል እና ፎቶ ልዩነት የለውም
➻የሁለቱም ዓላማ በከለርም ይሁን ያለከለር ምስልን ቀርፆና ቀርፆ ማስቀመጥ እና ማስቀመጥ ብቻ ነው ድሮ ቴክኖሎጅ በሌለበት ዘመን ሰወች ምስልን ለማስቀመጥ ስእልን፣ ሐውልትን ይጠቀሙ ነበር።
➻አሁን ላይ ሁሉም ባይጠፉም.. ግን ዘመን ተሻሽሎ ምንም ልፋት ሳይጠይቅ በስልካችን፤ በካሜራና በመሳሰሉት ነገሮ ምስልን ማስቀረት እንችላለን!!እንጠ
ንቀቅ!
@njkmnp
@njkmnp

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ይደመጥ በአሏህ
አቡ መስሊም አሏህ ይጠብቅህ አቦ
=======================
#ሙመይዕ_ይህች_ነች!!
================
ከመሀል ላይ ቆመሽ መንሀጁን አትረብሽ፡
ኢኽዋን ነኝ በይና ሀቅ አውጭ ይመርብሽ፡
እኛም ቁርጡን አውቀን ረድ እንስጥብሽ፡
ቆላ ሲሏት ደጋ ቦሌ ሲሏት ሳሪስ፡
ይህች ነች ሙመይዕ በመንሐጇ እስፕሪስ፡
=========================
የኢኽዋኖች አሽከር የጀይላን ደጋፊ፡
አስመሳይ ሙልጭልጭ ሀቅ አደናቃፊ፡
የሱና ሰው ጠላት ተውሒድ የሚያሟሟ፡
ከኢኽዋን ሳትወጣ ከበፊቱ ስሟ፡
በተምይዕ መጥታለች በአድሱ ትርጉሟ፡
========================
ገፀ ባህሪዋ ነው ማድከም ሰለፍያን፡
ከጎኗ አስከትላ ምድረ ኢኽዋንያን፡
በማታውቀው ገብታ ዶክተር ነኝ ትላለች፡
ከጥመት መንጋ ጋር ሱናን ታሟሟለች፡
ወሏሒ እንወቃት ሙመይዕ ይህች ነች፡
~~~~~~~~~~~~~~~~
#በኑረዲን_አል_አረቢ
<==================>
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
<====================>

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ፈትዋ_ቁ_0⃣6⃣5⃣

💢💢💢💢💢💢💢

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ

١ አጭር ጉርድ ወይም አጭር ቀሚስ መልበስ በሸሪአ እንዴት ይታያል

٢/ስለተሸቡህ ማብራርያ ቢሰጡኝ
የወንድ ቲሸርት ወይም ሸሚዝ መልበስ እዴት ይታያል በሸሪአ

٣/ሴት ሀይድ ጨርሳ በምትታጠበበት ጊዜ የተለየ አስተጣጠብ አለውን

٤/ቁርአን መቅራት ሱና ነውንስ ዋጂብ

٥/ኢማኔ አንዴ ዝቅ አንዴ ከፍይላል ምንባደርግ ይመክሩኝል






⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ_አል-ኬሚሲይ

🥀➖➖➖➖➖➖➖➖➖🥀
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°


#ሰውን_ሳይሆን_መረጃን_ተከተል


#መረጃ_በዞረበት_ዙር

የሱና ሰዎች ከሌሎች ሰዎች የለያቸው በምግግራቸው ሁሉ ያከ መረጃ አያወሩም ።

ምንም እንኳ ሀገራቸው ቢለያይም ነገር ግን

ንግግራቸው ፈፅሞ አይጋጭም ።

እንደውም አንድ ሩቅ ሀገር የሆነ የሱና ኡስታዝ
የተናገናገረው እዚህ ላለው የሱና ሰው ንግግር ያጥናክራል ።

የዚህ ሁሉ ምክንያት
#ንግግራቸው_በቁርአን_እና_በሀዲስ_መረጃ_በማድረግ_የተደገፈ_ነው



🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

✍@abuyasirseid


🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
T.me/sefinetunuh

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሚዲያ እና ትዳር!


በተለይ እዛ ሰፈር ለሴት ያዘኑ መስለው መላው የሚዲያ ሰዎችን በመጥፎ እይታ የሚያዩ ይሆናል። ሚዲያ አላህ የሰጠን ትልቅ ኒዕማ ነው ይህ ማለት በትክክል ለሚጠቀምበት እና ወደ አላህ እቃረብበታለሁ ብሎ ለሚያስብ መልካም ስብፀና ያለው ሰው በጣም ጥሩ አጋጣሚ ይኗል::
በብዙ ሰዎች ጥፋት የተነሳ አናሳ የሆኑ መልካምና ለዲናቸው ደፋ ቀና የሚሉ ለማወቅም፣ለማሳወቅም የሚተጉ መልካም ሰዎችን ከግምት አለማስገባት በደፈናው በሚዲያ ጤነኛ የለም እንደማለት ነው::

አላማዬ ስለትዳር ላወራ አይደለም። ነገር ግን ሚዲያ ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ እንደ ጭራቅ አርጎ መሳል ለምን? በርግጥ ሚዲያ ብዙ አሰስ ገሰስ የሆኑ ነገሮች ሰብስቦ የያዘ ከረጢት ለመሆኑ ለማንም የሚሰወር ነገር አይደለም። ግና ሁሉንም በአንድ መዝለፍ የማስተዋል ማነስ እንጂ ለተጠቃሚው መቆርቆር አይደለም።

በሚዲያ ያገኛናቸው በአካል የማናቃቸው በመልካም የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ ጥሩ ስነምግባር ከመልካም ስብዕና ጋር ያላቸው የምንወዳቸው ፣የምናከብራቸው፣ የምንሳሳላቸው ክፉ ነገራቸው መስማት የማንፈልግ አዕላፍ ወዳጆች አሉን። ታዳ እነዚህ ሁሉ ሚዲያ ያፈራቸው ናቸው።
ህይወታቸው፣ግዜያቸው፣ገንዘባቸው ሳያግዳቸው ለኡማው መስዋት እየከፈሉ ያሉ ብርቅዬ ሰዎች ያገኛናቸው በሚዲያ ነው።
ስለዚህ ትዳር በሚዲያ ላሳር እያሉ አዛኝ መሳዮች በሚዲያ ጤነኛ የለም ሁሉም በሽተኛ ነው እያሉን ነው። ነገር ግን ሚዲያ ላይ ካለው ጨዋ ሰው ምናልባት ሰፈር ለሰፈር አድፍጦ ይሆናል ጫት ሲያላምጥ የሚውለው።

ስለዚህ፦

በሚዲያ ከቢደአ አና ሽርክ ራሱን ያጠራ በጥሩ የሚጠረጠር ሰው ከተገኛ ለትዳር ተፈላልገው ልጂቱን ሸሪዐ በሚፈቅደው መልኩ ጠይቆ ፈቃደኝነቷን ካሳየች ወደ በቤተሰቧ ቢሄድ ምን ይሁን ጥፋቱ ወይስ የግድ የሰፈር ልጅ ካልሆነ የሚል አባዜ ነው። (ይህ ማለት በሚዲያ ለመጣ ቦዘኔ ሁሉ በር ክፈቺ ማለቴ እንዳልሆነ ይሰመርበት።

ለዚህም ማሳያ አላህ ፈቅዶ በሚዲያ ተገናኝተው ዘር፣ ቀለም፣ቤሔር፣ ጎሳ፣ርቀት ሳይገድባቸው ተጣምረው የወለዱ አሉ እና ዋናው ነገር አላህን መፍራት እና ዘረኝነትን መራቅ ነው።

አበቃሁ

✍Sofiya Bint Yassin
/channel/SofiyaUmAbdellah

Читать полностью…
Subscribe to a channel