tewihd | Unsorted

Telegram-канал tewihd - አስ–ሱናህ 🇵🇸

-

﴿وَلا تَلبِسُوا الحَقَّ بِالباطِلِ وَتَكتُمُوا الحَقَّ وَأَنتُم تَعلَمونَ﴾ البقرة ٤٢ “እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡” አልበቀራ 42

Subscribe to a channel

አስ–ሱናህ 🇵🇸

እጅግ ማራኪ ቲላዋ!
ሱረቱ አር ራሕማን

ሸይኽ ዐብዱራሕማን ሱደይስ

@eross_eross

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

💉 የደም ምርመራ ማድረግ ጾምን አያበላሽም።
👉ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እና ሸይኹ ዑሰይሚን ረሂመሁሙላሁ ተዓላ

↓ ↓ ↓
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

"ሙእሚን (አንድ አማኝ) ወዳጁ ወይም ቅርብ ዘመዱ የአላህን ትዕዛዝ ሲፈፅም ከማየት በላይ እርካታ የሚሰጠው ነገር የለም!"
✍ ሐሰነል በስሪይ
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

40 ሰከንድ ብቻ ❗️

አጠር ያለ ምክር ነው
አንድ ገፅ ቁርአን ለመቅራት 40 ሰከንድ ብቻ ❗️

🎤Abu meryem
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

📃 #ሰዎች_ከፆም_አንፃር

፨ ፆም በእያንዳንዱ ለአካለ መጠን በደረሰ፣ የጤናማ አዕምሮ ባለቤት፣ መፆም የሚያስችለው ጤና ያለው እና መንገደኛ ባልሆነ ሙስሊም ላይ ሁሉ ግዴታ ነው፡፡

፨ ሙስሊም ያልሆነ ሰው የፆም ግዴታነት በቀጥታ አይመለከተውም፡፡ ቢሰልምም ከመስለሙ በፊት ያለፈውን ፆም የመክፈል (ቀዳእ የማውጣት) ግዴታ አይኖርበትም፡፡

፨ ለአካለ መጠን ያልደረሰ (ህፃን) ፆም ግዴታ አይሆንበትም ነገር ግን እንዲለምደው በማሰብ እንዲፆም ይታዘዛል፡፡

፨ የአዕምሮ በሽተኛ የረመዳንን ወር መፆምም ሆነ ለፆም ማካካሻ የሚሆን ምስኪን የማብላት ስርአት ግዴታ አይሆንበትም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታም ነገሮችን መለየት የተሳነው ዘገምተኛ ሰው እና የጃጀ ሽማግሌ ፆም ግዴታ አይሆንባቸውም፡፡

፨ እንደ እርጅናና ለመዳን ተስፋ የሌለው በሽታ ባሉ ዘውታሪ ምክንያቶች የተነሳ መፆም የተሳነው ሰው ለእያንዳንዱ ቀን አንድ ምስኪን ያበላል፡፡

፨ መዳኑን ተስፋ በሚያደርገው (ጊዜያዊ በሽታ) የተያዘ ሰው መፆም ከከበደው ከበሽታው ሲያገግም በመፆም ያካክሳል፡፡

፨ በእርግዝናና በማጥባት ላይ ያሉ በዚሁ ምክንያት ፆሙ ከከበዳቸው አሊያም በልጆቻቸው ላይ ጉዳት እንዳይከሰት ከሰጉ ፆምን በመፍታት ስጋቱ በተወ ገደና በገራላቸው ወቅት ይፆማሉ፡፡

፨ በወር አበባና በወሊድ ደም ላይ ያሉ (በዚህ ወቅት) የማይፆሙ ሲሆን ያለፏቸውን የፆም ቀናት በሌላ ጊዜ በመፆም ያካክሳሉ፡፡

፨ በእሳት ቃጠሎ አሊያም በውሃ የመስጠም (ወይም በተመሳሳይ) አደጋ ላይ የወደቁ ሰዎችን ለመታደግ የነፍስ አድን ስራ ላይ በመሰማራቱ ፆምን ለመፍታት የተገደደ ሰው ፆሙን ፈትቶ በሌላ ጊዜ በመፆም ያካክሳል፡፡

፨ መንገደኛ (ሙሳፊር) ሰው ከፈለገ ይፆማል ከፈለገም ፆሙን በመፍታት በሌላ ጊዜ ያካክሳል፡፡ ይህም ማለት (በዘውታሪነት ሳይሆን) በድንገት እንደ ዑምራ ላሉ ተግባራት የሚጓዘውንም ይሁን በዘውታሪነት ጉዞ ላይ የሚሆኑትን (የአገር አቋራ ጭ) ሕዝብ ማመላሻ ሠራተኞችን ይመለከታል፡፡ እነዚህ ሰዎች በመኖሪያ አገራቸው እስካልሆኑ ድረ ስ ከፈለጉ ፆምን በመፍታት በሌላ ጊዜ ያካክሳሉ፡፡

አድራሻችን ፡- share
🔎 ቴሌ ግራም @tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ፆም_የሚያበላሹ_የሚያስፈጥ_ነገሮች፦
1⃣ኛ - እያወቁ ሳይረሱ መብላትና መጠጣት
2⃣ኛ - ግብረ-ሥጋ ግንኙነት መፈፀም
3⃣ኛ - አውቆ ማስታወክ
4⃣ኛ - ሴቶች የወር አበባና የወሊድ ደም በቀን ከመጣባቸው
5⃣ኛ - የዘር ፈሳሽ አውቆ ማስወጣት
6⃣ኛ - አፈጥራለሁ ብሎ በልብ መወሰን (መነየት)
7⃣ኛ - ከኢስላም መውጣት (መክፈር)
8⃣ኛ - ዋግምት ማድረግ ፡ ናቸው።
ሼር በማድረግ በኸይር ስራ ይሳተፉ
ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አሏሁ - ተዓላ - እንዲህ ይላል ፦

{ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ .. }

[| የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን#አስራ_ሁለት_ወር_ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ .. |] (ሰረቱ - ተውባህ ፥ 36)
@Tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🌙 ታላቁ ወር መጣ 📢

አጭር ግጥም
#👇👇👇
@Tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

 

🌴ቁርኣንን የሓፈዘ ሰዉ መገለጫ ባህሪያት፦

ቁርኣን የሃፈዘ ሰው ትልቅ ሃላፊነት አለበት ምክንያቱም፦

የተሸከመው የአላህን ቃል ነውና፡፡ 
የሚከተሉትን ባህሪዎች የግሉ
ማድረግ ይኖርበታል፡፡

1⃣ኛ. በሐፈዘዉ ቁርአን ሌሊት ሰላት 
ሊሰግድበት ይገባል።

2⃣ኛ. በፆም በዒባዳ መጠንከር አለበት።

3⃣ኛ. ቁርኣን በሚቀራበት ምላሱ አፀያፊ ነገር ሊናገርበት አይገባም።

4⃣ኛ. በመሐፈዙ መተናነስን አለበት እንጂ 
መኩራት የለበትም።

5⃣ኛ. ቁርአኑን የጥቅማ ጥቅም ማሳደጃ 
ሊያደርገዉ አይገባም

6⃣ኛ በአጠቃላይ ቁርኣኑ በምላሱ ብቻ 
ሳይሆን በተግባሩ ላይ
ሊታይ ይገባል ለሌሎችም አርአያ መሆን ይኖርበታል፡፡

‹የረሱል ባህሪ ቁርአን ነበር› ስትል ባለቤታቸዉ የምእመናን

እናት ዓኢሻ ትናገራለች፡፡
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ዋናው ቀልብ ነው!!

መልእክተኛው እንዲህ ይላሉ፦
"እኔ ሴቶችን አልጨብጥም"
[ሶሂህ አህመድ ዘግበዋል].

በሌላ ሀዲስም መልእክተኛው እንዲህ ይላሉ፦
" እኔ የሴቶችን እጅ አልነካም"
[ ሶሂህ አህመድ ዘግበውታል ].

ከመልእክተኛው በላይ የጠራ #ቀልብ ያለው አለን?!
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

☑️ ጣፋጭ ቲላዋ

ቁረአንን በማስተንተን አዳምጥ። የውስጥ መረጋጋትን ታገኛለህ

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አንድ ጠቢብ እንዲህ ይላሉ፦
"ልጄ ሆይ ጣፋጭ ነገርን ሁሉ ቀምሻለሁ እንደ ጤንነት በጣም ጣፋጭ አላየሁም፤ መራራን ሁሉ ቀምሻለሁ ሰው እንደ መለመን በጣም የሚመር አላየሁም፣ ድንጋይ እና ብረት ተሸክሜያለሁ እንደ እዳ የሚከብድ ነገር አላየሁም።"
ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
@eross_eross

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

❗️❗️ለ الله ጥራት ይገባው❗️❗️
ስንት እና ስንት ልብ አለ የተገለበጠ የሆነ:: ነገር ግን ባለቤቱ የማያስተውለው: እንዲሁም ከነበረበት ትክክለኛ አፈጣጠር የተቀየረ ስንት እና ስንት ልብ ነው ያለው የጠፋ የሰጠመ : በሰዎች ውዳሴ ላይ ተንጠልጥሎ የሚኖር ስንት እና ስንት ሙፍቲን ነው ያለው: በ አላህ የቀስ በቀስ ማደራጀት የተሸወደስ ሰንት እና ሰንት ነው ያለው:: ይህ ሁሉ ቅጣት እና መዋረድ ጀሂል የሀነ ሰው ክብር ነው እንዲሁም ከራማ ነው ብሎ ሚያስበው
.👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢማም አሻፍዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ: -
" የሰዎችን ውዴታ ማግኘት ሊደረስበት የማይችል ግብ ነው:: ከእነርሱ(ትችት) ሰላም የመሆን መንገድንም አታገኝም ፤ ለነፍስህ ጥቅም የሚያስገኝ የሆነን ነገር ተመልከትና አጥብቀህ ያዘው:: ሰዎችንም ባሉበት ነገር ተዋቸው::"
[መናቂብ አል ኢማም አሽ-ሻፍኢይ 90].
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጅ
በሆኑ ኡስታዞች

🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች...

🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች...

🔛 ኹጥባዎች እና ነሲሁዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

👇👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

(( فضل من فطر صائما ))

▪️قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ :-

(( من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه ، غير
أنه لا ينقُصُ من أجرِ الصائمِ شيءٌ ))

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (1078)

▪️ قال ابن عثيمين رحمه الله :

ظاهر الحديث : أن الإنسان لو فطر صائما ولو بتمرة واحدة فإنه له مثل أجره .

شرح رياض الصالحين : (5 /315)
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ረመዳን-1🌙

ጁዝ-1

ቃሪእ:- አቡበክር አሽ-ሻጢሪይ
القارئ= ابو بكر الشاطري

ቻናል:- «ዝክረ ረመዳን»
↓↓↓
@eross_eross

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ፆም የሚያበላሹ ነገሮች ምንድን ናቸው?
ፆም በሚከተሉት ስምንት ነገሮች ይበላሻል።
1 ግብረ ስጋግኑኝነት ማድረግ: ፆም ግዴታ የሆነብን ሰዎች በረመዷን ቀን ላይ ወሲብ ከፈፀምን ይህን ቀን ማካካስና መቶበት ይኖርብናል። ያለፈንን ቀን ለማካካስ አንድ ባርያ ነፃ ማውጣት ይጠበቅብናል። ይህን ማድረግ ካልቻልን ሁለት ወር በተከታታይ መፆም ይኖርብናል። ይህንንም ማድረግ ካልቻልን ስልሳ ድሆችን መመገብ ይኖርብናል።
2 ሆንብሎ የዘር ፈሳሽን ማፍሰስ:
3 ሆንብሎ መብላት መጠጣት
4 የምግብ መርፌ መወጋት ፆም ያበላሻል። ምክኒያቱም ከመብላትና ከመጠጣት ጋር ተመሳሳይ ነውና።
5 ደም መለገስ (መሰጠት): ፆመኛ ሰው በሰውነቱ ውስጥ ብዙ ደም ፈሶት እንዲያገግም ደም ቢለገሰው ፆሙ ይበላሻል።
6 የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም
7 የዋግምት ደም መፍሰስ: ደም በራሱ ጊዜ ከአካል ከፈሰሰ ፆም አያበላሽም። ለምሳሌ የነስር ደም ወይም ደግሞ ጥርስ ከተነቀለ ብኋላ የሚፈስ ደም
8 ጣታችነን ወደ ጉሮሯችን በማስገባት ሆንብለን እንዲያስታወከን ብናደርግ ፆማችን ይበላሻል። ሳናስበው በድንገት ቢያስታውከን ግን ፆማችን አይበላሽም።
ጠቃሚ መረጃዎች
1 የፆም ንያን ጀናባ በሆንበት ጊዜ ቢሆንኳ መነየት የምንችል ሲሆን ከንጋት ብኋላ መታጠብ እንችላለን።
2 የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም ምሽት ላይ ያቆመላት ሴት ቀጣዩን ቀን ለመፆም መነየት ይኖርባታል። ጉሱል(ሙሉ ትጥበት) እስከ ንጋት ድረስ ማዘግየት ትችላለች። ነገርግን ሙሉ ትጥበቷን ከፈጅር ሶላት በፊት መፈፀም ይኖርባታል።
3 ፆመኛ ሰው ጥርሱን መንቀል ፣ ቁስሉን ወይም ጉዳት የደረሰበትን የአካል ክፍል ማከም ፣ የአይን ጠብታ መጠቀም ይችላል። ሆኖም የአይን ጠብታው ጣዕም በጉሮሮው ቢወርድ ፆሙ አይበላሽም።
4 ፆመኛ ሰው ሲዋክ ወይም የጥርስ ብሩሽ በመጠቀም ጥርሱን ማፅዳት ይችላል። ቀኑን ሙሉ ወይም ከሶላት በፊት ጥርስን በሲዋክ መፋቁ ሱና ነው።
5 ፆመኛ ሰው በሞቃት የአየር ንብረት ወይም በውሃ ጥም ቢቃጠል ይህን የሚያቀልለትን ነገር ማድረግ የሚችል ሲሆን ሰውነቱን ለማቀዝቀዝ ውሃ ወይም የአየር ማቀዝቀዣ መሳሪያ መጠቀም ይፈቀድለታል።
6 በጭንቀት ወይም በሌላ ችግር ምክኒያት የመተንፈስ ችግር ያጋጠመው ፆመኛ የአተነፋፈስ ስርአቱን ለማስተካከል አፉ ውስጥ የሆነ ነገር መርጨት ወይም መሳብ ይችላል።
7 አፍን መጉመጥመጥና አፍንጫን ወይም የደረቁ ከናፍሮችን በውሃ ማርጠብ ይፈቀዳል። ነገርግን እየፆመ በተጋነና መልኩ ብዙ ውሃ በጥልቀት ወደ አፍ ወይም ወደ አፍንጫ ማድረስ የተጠላ ነው።
8 ፀሐይ እንደጠለቀች ያለምንም ማዘግየት ወዲያውኑ ማፍጠር (ፆምን መፍታት) ሱና ነው።
9 በፆም ወቅት ብዙ መልካም ስራዎችን አብዝቶ መስራትና የተከለከሉ ነገሮችን ሁሉ መራቅ ሱና ነው።
10 ፆመኛ ሰው ዋጅብ (ግዴታ) የሆኑ ስራዎችን ሁሉ መስራት እና ከተከለከሉ ነገሮች ሁሉ መራቅ ይኖርበታል። ለምሳሌ የቀኑን አምት ስግደቶች በጀመአ መስገድ ይኖርበታል። ከተከለከሉ ነገሮች ደግሞ ለምሳሌ ሐሜት ፣ ውሸት መናገር ፣ ማታለል፣ አራጣ መብላት ወ.ዘ.ተ መከልከል ይኖርበታል። ይህን በተመልከተ የአሏህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) "ውሸት መናገርና መጥፎ ስራዎችን መስራት ያልተወ ሰው አሏህ ምግብና መጠጥ ከመተው ሃጃ የለውም ።" ብለዋል።
ምንጭ ፦ 【ኑበዝ ፊ ሲያም" በሸይኽ ኡሰይሚን)
↓ ↓ ↓
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🌂ጾመኛ ማን ነው?

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ~

ጾመኛ ማለት: – 

※ አካሎቹን ከሀጢአት የጸዱ፤
※ ምላሱን ከአሉባልታ፣ ከውሸት እና ከአጸያፊ ንግግር የጠበቀ፤
※ ሆዱን ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ብልቱን (በቀን ክፍለ ጊዜ) ከግብረ ስጋ ግንኙነት የጠበቀ ነው።

ℹ ጾመኛ ከተናገረ:–

 ※ ጾሙን በማይጎዳ 
※ ስራ ከሰራ ጾሙን በማያበላሽበት መልኩ ይሰራል።

🔵 ጾመኛ ጠቃሚና ቁምነገር ያለው ንግግር እና ስራ ሲሰራ ምሳሌው ልክ ከሽቶ ተሸካሚ ሰው ጋር ተቀምጦ መልካም ሽታ እንደሚያገኝ ሰው ነው።

🔵 ከጾመኛ ጋር የተቀመጠም ሰው መልካም ነገርን እንጂ ሌላ አያገኝም። ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች እንደ ቅጥፈት፣ ውሸት፣ ጥመትን እና በደልን ሁሉ ሰላም ይሆናል።

👆ይህ ነው ትክክለኛና ህጋዊ ጾም ማለት …

⛔ ከምግብና መጠጥ ብቻ መታቀብ ጾም አይባልም።

✅ ጾም ማለት አካላትን ከሀጢአት እና ሆድን ከምግብና መጠጥ በመታቀብ መጾም ነወ።

▶ ምግብና መጠጥ ጾምን እንደሚያጠፋ ሁሉ ሀጢአትም የጾምን ምንዳ ያጠፋል፣ ውጤቱን ያበላሻል። በዚህም ምክንያት ልክ ጾም እንዳልጾመ ተደርጎ ይታሰባል።

ምንጭ: – አልዋቢሉ አሶይብ (31–32)
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ጥያቄ፡- የፆም ኒያ ከእያንዳንዱ የረመዳን ሌሊት ከፈጅር በፊት
መሆኑ ሸርጥ (መስፈርት) ነው ወይስ ለወሩ ባጠቃላይ አንድ ኒያ
ይበቃል? በእያንዳንዱ የረመዳን ሌሊት በቃል መነየቱስ ብይኑ
ምንድን ነው?
መልስ፡- ፆምን ይሁን ሌላ ዒባዳ ትክክለኛ ይሆን ዘንድ ኒያ
ከሚያስፈልጉ መስፈርቶች አንዱ መስፈርት ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ
ዐለይሂ ወሰለም “ስራዎች (የሚታሰቡት) በኒያዎች ብቻ ነው፡፡
ለእያንዳንዱ ሰው ደግሞ ያሰበው ብቻ ነው ያለው” ብለዋልና፡፡
ሁሉም ዒባዳ ያለ ኒያ ዋጋ የለውም፡፡ ፆምም ከነዚሁ ነው ያለ
ኒያ ዋጋ አይኖረውም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ኒያውን
ከሌሊቱ ያላሳደረ ፆም የለውም” ብለዋልና፡፡” ስለዚህ ኒያ
የፆም መስፈርት ነው፡፡ ግዴታ የሆነ ፆም የግድ ፈጅር ከመውጣቱ
በፊት በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ መነየት (መታሰብ) አለበት፡፡
ለእያንዳንዱ ቀን አዲስ ኒያ ሊነይት የግድ ይላል፡፡ ምክኒያቱም
የእያንዳንዱ ቀን ፆም ቀናት በተተካኩ ቁጥር አዲስ ኒያ የሚሻ
እራሱን የቻለ ዒባዳ ነውና፡፡ ምክኒያቱም “ስራዎች (የሚታሰቡት)
በኒያዎች ብቻ ነው፡፡ ለእያንዳንዱ ሰው ደግሞ ያሰበው ብቻ ነው
ያልለው” የሚለው የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ንግግር
ጠቅላይ ነውና፡፡
ከእንቅልፉ ተነስቶ ስሑር ከበላ ይሄ በራሱ ኒያ ነው፡፡ ከመተኛቱ
በፊት ነይቶ ከሆነ ፈጅር ከወጣ በኋላ ቢነቃም ኒያው ስለተገኘ
ከአስፈጣሪ ነገር መታቀብ አለበት፡፡ ፆሙ ትክክል ነውና፡፡
ኒያን በቃል መናገርን በተመለከተ ጠያቂው ያነሳው ይፈቀዳል
ወይስ አይፈቀድም? ኒያን በቃል መናገሩ አይፈቀድም፡፡ ቢድዐ
ነው፡፡ ምክኒያቱም ኒያ ከልብ ስራዎች ውስጥ ነውና፡፡
እሳቤዎችን የጠራውና ከፍ ያለው አላህ እንጂ ማንም
አያውቃቸውም፡፡ እሱ ደግሞ መናገር ሳያስፈልግ ያውቃቸዋል፡፡
ነብዩም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በቃል ይነይቱ እንደነበር
የሚጠቁም ማስረጃ አልመጣም፡፡ … ከሸይኽ ፈውዛን (ፈታዋ
ሸህሪ ረመዳን የተወሰደ ነው፡፡
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ጾምና ዓላማው

💥የጾም ዋናው ዓላማ :-
ስሜትና የግል ፍላጎትን ለአላህ ብሎ
መተው ነው

🔸ጾመኛ ይባሉ ዘንድ የግድ ይህንን ካላደረግክ የሚባል ነገር የለም ይልቁንስ ጾመኛ ለመሆን የሚተዉና የሚራቁ ነገሮች ናቸው ያሉት
👉🏻ምግብ፣ መጠጥ፣ የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ወዘተ መተው ነው የሚጠበቀው

🔸ስለሆነም ጾም ማለት ሙእሚኖች ዘንድ ከማንም ከምንም በላይ ተወዳጅ ለሆነው ለአላህ ተብሎ ስሜትና የሚወዱትን ነገር መተው ማለት ነው

ነፍሲያችንን በመቆጣጠርና ከመጥፎ ነገር በማራቅም ለዘልዓለሙ ደስታ እንድትበቃና እንድትጠራ ማድረግም ነው

🔸"ተቅዋ" የሚለው ቃል
ይህንንም ጭምር ያቀፈ ነው

👉🏻ጾም አላህን የሚፈሩ
ሰዎች የስሜት ልጓም ነው

👉🏻የሸይጣንን ጥቃት
መከላከያ ጋሻም ነው

🏷 ከዚህም በተጨማሪ ጾም ዘርፈ-ብዙ አዱኒያዊም አኼራዊም ጥቅሞች አሉት:-
💥ዋናውና ትልቁ ነፍሲያንና እራስን አላህ ከማይወደው ነገር ማቀብ ነው
ይህ ደግሞ ጾም ማለት ምግብና መጠጥን መተው ማለት ብቻ እንዳልሆነ ያሳየናል እንግዲያውስ እስከ እለት ሞታችን ድረስ ከወንጀልና ከኀጢያት ለመጾም መወሰን ይጠበቅብናል

💥ምግብና መጠጥን መተው ቀላልና ሁሉም ሊያደርገው የሚችለው የጾም ዓይነት ነው ዋናውና ትልቁ ጾም ሁሌም አላህን መፍራት ነው!
ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ:–

《የረመዷን ወር ግዴታ የሆነበትን የወሩን
ፆም ለተገበረ ሰው ከዚህ ቆሻሻና ጎጂ ከሆነው
ከዚህ ጭስ(ሲጋራ)ለመገላገል መልካም አግጣሚ ነው》።

مجموع الفتاوى (183/19)

/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

⭕ #የረመዷን_ትሩፋቶች

ጾም ከኢስላም ማዕዘናቶች መካከል አንዱ ሲሆን የሚያስገኛቸው ፋይዳዎችና በረከቶች በርካታ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ፋይዳዎች መካከል የአላህ መልክተኛ ﷺ በሐዲሳቸው የተናገሩት አንዱ ነው፡፡

"من صام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه" البخاري: ٣٨، مسلم: ٧٥٩

“ከአላህ ዘንድ የሚገኘውን አጅር ታሳቢ አድርጎ እና አምኖ የረመዷንን ጾም የጾመ ከዚህ በፊት ያለፈው ወንጀሉ ይሰረዝለታል፡፡” (ቡኻሪ: 38, ሙስሊም: 759)

ጾም በመጾም የሚገኘው ምንዳ ወይም አጅር እንደ ሰዎች ኒያ ወይም ኢኽላስ ሊለያይ ይችላል፡፡ በጾሙ መካከል ተፈጻሚ የሚሆኑ መልካም ተግባራቶች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ሊያደርጉት ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ የጾምን አዳብና ስርዓት የሚጠብቅ እና የማይጠብቅ ከአላህ ዘንድ እኩል ደረጃ አይኖረውም፡፡

የረመዷንን ወር ከሌሎች ወሮች ለየት የሚያደርገው የሚሰሩ መልካም ተግባራት ሁሉ ምንዳቸው እጥፍ ድርብ መሆኑ ነው፡፡ በዚህም 。。。


🔶 በረመዷን ወር ሙስሊሙ ሊሰራቸው የሚገቡ መልካም #ተግባራት
.
.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://telegram.me/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

"الحمد لله على كل حال "
"በሁሉም ሁኔታ አሏህ የተመሠገነ ይሁን"

ጌታችን አሏህ ባሮች በሚጠሉትም በሚወዱትም ሁኔታ ላይ የሚመሠገን ነው፡፡ ለምን ከተባለ?! ሁሉም ከአሏህ ፍላጎት የተገኘ ነውና፡፡
- ቅጣት በሚገባቸው አካሎች ላይ አሏህ ቅጣቱን መጣሉ ከእርሱ ፍትህ ነው፡፡ በዚህ ይመሠገናል፡፡
- ውድመትን በእነዛ ባመፁትና በካዱት ሰዎች ላይ ማስገኘቱ ምንዳ ነውና በዚህም ይመሠገናል፡፡
- ባመኑና በታዘዙ ሰዎች ላይ ፀጋንና እገዛን ማስፈኑ ከሱ ትሩፋት ነው፡፡ በዚህም ይመሰገናል፡፡
ባጠቃላይ ጌታችን አሏህ በዚህ ምድር ላይ የሚያስገኛቸው ተግባራትና ክንውኖች እንዲው ከንቱና ያለምንም ምክንያት የሚያስገኛቸው ባለመሆኑ በሁሉም ሁኔታ ላይ(በመጥፎም በጥሩም) ተመስጋኝ ነው፡፡

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#በጣም የሚገርመው ለአንድ(ካፊር)ዱርዬ የፊልም አክተር(ተዋናይ) ያላቸው ውዴታ ከቤተሠባቸውና ከራሣቸው በላይ ያሉ መብዛታቸው ነው፡፡ ስለ እሱ/እሷ ሙሉ ምንነት እራሳቸውን ከሚያውቁት በላይ ያውቃሉ፣ ስለነሡም ያለቅሣሉ፣ እነሡን በመመልከት ቀልባቸው ትረካለች፣ እነሡን ለመሆን ይጥራሉ.....

ٱلَّذِينَ يَتَّخِذُونَ ٱلْكَٰفِرِينَ أَوْلِيَآءَ مِن دُونِ ٱلْمُؤْمِنِينَ ۚ أَيَبْتَغُونَ عِندَهُمُ ٱلْعِزَّةَ فَإِنَّ ٱلْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًۭا.
እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው፡፡
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አላማችን
ወቅታዊ የሆኑ ዳዕዋዎችን እና ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ መልእክቶችን share ማድረግ ነው።
በአላህ ፍቃድ ተውሒድን ማንገስ
ሽርክን ማርከስ
ማንኛቸውንም የጥመት ቡድኖች ማፈራረስ በመረጃ!!!!!

Join👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

▪️ወስያ (ምክር)አጭር መልእክት‼️

➡️ከጣፋጭ አንደበታቸው አላህ ይዘንላቸው።

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ
👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አትታገስም⁉️

🔹የሰዎቹ መርከብ መገንጠል፦
👉ለውለታቸው ክፍያ ከሆነ፤

🔸ህፃኑን መግደል፦
👉የአዘኔታ ልክ ከሆነ፤

🔹የየቲሞቹ ብር እንዳይበላሽ ግድግዳውን ማቃናት፦
👉"አናስተናግድም" ላሉ ህዝቦች ውለታ ከሆነ፤

አንተም; የትኛውም ሚስጥሩን ያላወቅከው ጉዳይ ሲገጥምህ ሰብር አድርገህ የጌታህን ፈረጅ ጠብቅ‼

📖{ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَلِكَ أَمْرًا }
{ከዚህ በኋላ አላህ (አዲስ) ነገርን ይፈጥር (ያመጣ) እንደሆነ አታውቅም}

📱ለመከታተል👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሰዎች እንዲያወድሱህ አትፈልግ ወቀሳቸውም እንዳትፈራ

قال الإمام ابن رجب رحمه الله
ﺃﻥ ﻳﺴﺘﻮﻱ ﻋﻨﺪ اﻟﻌﺒﺪ ﺣﺎﻣﺪﻩ ﻭﺫاﻣﻪ ﻓﻲ اﻟﺤﻖ، ﻭﻫﺬا ﻣﻦ ﻋﻼﻣﺎﺕ اﻟﺰﻫﺪ ﻓﻲ اﻟﺪﻧﻴﺎ، ﻭاﺣﺘﻘﺎﺭﻫﺎ، ﻭﻗﻠﺔ اﻟﺮﻏﺒﺔ ﻓﻴﻬﺎ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﻋﻈﻤﺖ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﻋﻨﺪﻩ ﺃﺣﺐاﻟﻤﺪﺡ ﻭﻛﺮﻩ اﻟﺬﻡ، ﻓﺮﺑﻤﺎ ﺣﻤﻠﻪ ﺫﻟﻚ ﻋﻠﻰ ﺗﺮﻙ ﻛﺜﻴﺮ ﻣﻦ اﻟﺤﻖ ﺧﺸﻴﺔ اﻟﺬﻡ، ﻭﻋﻠﻰ ﻓﻌﻞ ﻛﺜﻴﺮ ﻣﻦ اﻟﺒﺎﻃﻞ ﺭﺟﺎء اﻟﻤﺪﺡ، ﻓﻤﻦ اﺳﺘﻮﻯ ﻋﻨﺪﻩ ﺣﺎﻣﺪﻩ ﻭﺫاﻣﻪ ﻓﻲ اﻟﺤﻖ، ﺩﻝ ﻋﻠﻰ ﺳﻘﻮﻁ ﻣﻨﺰﻟﺔ اﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ ﻣﻦ ﻗﻠﺒﻪ، ﻭاﻣﺘﻼﺋﻪ ﻣﻦ ﻣﺤﺒﺔ اﻟﺤﻖ، ﻭﻣﺎ ﻓﻴﻪ ﺭﺿﺎ ﻣﻮﻻﻩ، ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻝ اﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ: اﻟﻴﻘﻴﻦ ﺃﻥ ﻻ ﺗﺮﺿﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺑﺴﺨﻂ اﻟﻠﻪ. ﻭﻗﺪ ﻣﺪﺡ اﻟﻠﻪ اﻟﺬﻳﻦ ﻳﺠﺎﻫﺪﻭﻥ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ اﻟﻠﻪ، ﻭﻻ ﻳﺨﺎﻓﻮﻥ ﻟﻮﻣﺔ ﻻﺋﻢ.

جامع العلوم والحكم 183/2
@Tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ቁርአን ትርጉም

فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ

ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡


الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ

ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡


الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ

ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡


وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ

የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡


@tewihd

Читать полностью…
Subscribe to a channel