የበጎችን እድሜ ለይቶ ለማወቅ የሚረዳ ምስል ነው፡፡ ትንሹ(ጀዘዕ) የሚባለው፦ ጥርሶቹ አጠር ብለው እኩኩል ደረጃ ላይ ያሉ ሆነው ክፍተትና ንፃት ያላቸው ናቸው፡፡ይህ እድሜው ስምንት ወር የሞላው ነው፡፡
(ሰንያ) የሚባለው የመሀል ሁለቱ ጥርሶቹ ከሌላው በተለየ መልኩ ረዘም ያሉ ናቸው፡፡ እድሜውም ከ1-2 አመት የሆነው ነው፡፡
(ሩባዕ)የሚባለው የፊተኛው አራቱ ጥርሶቹ በከፍታ እኩኩል የሆኑ ሲሆን እድሜውም ከ2-2.5 የሞላው ነው፡፡
(ሱዱስ)የሚባለው ስድስቱም ጥርሶቹ በከፍታ እኩኩል የሆኑ ሲሆን እድሜውም 3አመት የሞላው ነው፡፡ እንዚህ አገላለፆች ግን በማቀራረብ ነው፡፡
👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd
እናትክ እነደወለደችክ ቀን...
ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦
« ግብረ-ሥጋ ግንኙነት ሳያደርግና ወንጀልን ሳይሰራ "ሐጅ" ያደረገና (ከዚያም አጠናቆ) የተመለሰ የሆነ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችሁ ዕለት ይሆናል !!! ይህ "ሐጁ" የነፃ (ተቀባይነት) ያለው ነው !!! »
👉 ይህም "ሐጅ" ማለት እውነተኛ "ተውበት" ማድረግ አብሮት ያለው ማለት ነው።
❌ ወንጀልና ( ከባለቤቱ ጋር ) ግብረ-ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አብሮት የለውም‼️
👉 ይህ "ሐጅ" ንፅት ያለ ነው !!!!!
👉 ይህም ሰው በወንጀል ላይ ችክ ብሎ ከመዘውተር ሰላም የሆነ ነው !!!
👉 እሱም በግብረ-ሥጋ ግንኙነት በመምጣት "ሐጁ"ን ያላበላሸ ሰው ነው !!!
👉 አዎ ! " አል-ሐጁ መብሩር " ሲባል የተፈለገበት በእርግጥም "ሐጅ " የሚያደርገው ሰው በወንጀል ላይ ሳይዘወትር አላህ ለሱ የስህተቱን ተውበት የተቀበለው ሰው ማለት ነው !!!!!
ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ
@tewihd
👑ሴቶች ከቤት በሚወጡ ጊዜ ማድረግ ያለባቸው ምንድን ነው???
✍️መዋዋብ መቆነጃጀት (መቀባባት)የለባትም መሰተር አለባት መገላለጥ የለባትም !!
አጠረ ምጥን ያለች ምክር↩️◉
🎙 የበለጠዉን መልሥን ከታላቁ ሸይኽ ሷልህ አል-ፈውዛን ያገኙታል {حفظه الله تعلى}
@tewihd
ጓደኛዋን «እስቲ ባሌን ፈትኚልኝ?» አለቻት።
"እሺ!" ብላ ፈተነችላት።
ባልየውም የዋዛ አይደለምና ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፎ ጓደኛዋን ሁለተኛ አገባት። አንዳንዴ ሪዝቅ ከየትና እንደት እንደሚመጣ አታውቅም¡
(ግን አንዳንድ ሴቶች ባላችሁን አላምነው ስትሉ በሌላ አካውንት ሌላ ሰው አስመስላችሁ ወይም በጓደኛችሁ ለምን ትፈትኑታላችሁ¿)
منقول
@eross_eross
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
@Tewihd
*{ ما اجْتَمَعْنَ فِي امْرِئٍ إِلَّا دَخَلَ الْجَنَّةَ }*
🛋ይህ ሁሉ አንድ ሰው ላይ አይሰበሰብም ጀነት ቢገባ እንጂ !!🛋
عن أبي هريرة -رَضِيَ الله عَنهُ- قال: قال رسول الله -صلَّى الله عليه وسلَّمَ-:
👉ከአቡ ሁረይራ የተላለፈው የ الله መልዕክተኛ صلى الله والسلم እንዲህ አሉ።
*"مَنْ أَصْبَحَ مِنْكُمْ الْيَوْمَ صَائِمًا؟*
👉ከናንተ ዛሬ ፆመኛው ማነው ❓
قَالَ أَبُوبَكْرٍ -رَضِيَ الله عَنْهُ-: أَنَا.
👉 አቡ በክር رضي الله عنه _ እኔነኝ አለ ‼️
قَالَ: *فَمَنْ تَبِعَ مِنْكُمْ الْيَوْمَ جَنَازَةً؟*
👉ከናናንተ ጀናዛን የተከተለ ማነው❓
قَالَ أَبُوبَكْرٍ -رَضِيَ الله عَنْهُ-: أَنَا.
አቡ በክር እኔ ነኝ አለ ‼️
قَالَ: *فَمَنْ أَطْعَمَ مِنْكُمْ الْيَوْمَ مِسْكِينًا؟*
👉ከናንተ ዛሬ ሚስኪንን ያበላ ማነው ❓
قَالَ أَبُوبَكْرٍ -رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ-: أَنَا
👉አቡ በክር እኔ ነኝ ‼️ አለ.
قَالَ: *فَمَنْ عَادَ مِنْكُمْ الْيَوْمَ مَرِيضًا؟*
👉ዛሬ ከናንተ ሕመምተኛን ያየ ማነው ❓
قَالَ أَبُوبَكْرٍ -رَضِيَ الله عَنْهُ-: أَنَا.
👉አቡ በክር እኔ ነኝ ‼️ አለ
فَقَالَ رَسُولُ الله -صَلَّى الله عَلَيْهِ وَسَلَّمَ-: *"مَا اجْتَمَعْنَ فِي امْرِئٍ إِلَّا دَخَلَ الْجَنَّةَ".*
የ الله መልዕክተኛ እንዲህ አሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህ ሁሉ አንድ ሰው ላይ አይሰበሰብም ጀነት ቢገባ እንጂ !!🛋
⏺አንተ እራስህን ገምግም በቀን ስንት ኸይር ስራ ትሰራለህ⁉️
---------------
👇👇👇👇
@tewihd
አይሰግድም ግን ጥሩ ሰው ነው ይላሉ ❌
የመጥፎነት ጥግ እኮ ሰላትን መተው ነው
ሰላት ትቶ ጥሩነት የለም
ሰላት ትቶ ጀነት የለም
من تركها فقد كفر
ነቢያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ
ሰላትን የተዋት በእርግጥም ከሀዲ ሆኗል ከፍሯል
ብለዋል
👇👇👇
@Tewihd
ዘካን(የዘካን ገንዘብ) ዘካ አውጪው ካለበት ሃገር በጣም የተቸገሩ የሆኑ ሰዎች ወዳሉበት ሃገር(ቦታ) መላክ ይቻላል።
|> ወደሌላ ሃገር በሚልክበት ጊዜ የሚኖረውን የመላኪያ ወጪ ከዘካው ሳይሆን ከራሱ ገንዘብ መክፈል ይኖርበታል።[ሸርህ አልሙምቲዕ 6/213]
@eross_eross
- ፀሃይዋ በምትወጣበት ንጋት ላይ አንፀባራቂ ብርሃን(ጨረር) የሌላት የሆነች ቀይ ሆና መውጣቷ
ዚር እንዲህ ይላል፦ ለኡበይ ኢብኑ ከዕብ ለይለተል ቀድር መሆኑ በምን ማወቅ እንችላለን ብለን ጠየቅንው። እርሱም እንዲህ አለ፦ ነብዩﷺ በተናገሩት ምልክቶቹ ይታወቃል ይህውም (የንጋቷ) ፀሃይ በምትወጣበት ጊዜ ጨረር የሌላት መሆኗ ነው። [ሙስሊም]
@tewihd
➩◉የመጨረሻው አስር ቀናቶች ውስጥ ይህን ዱአ በማለት አብዙ
◉اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني◉
◉አላህ ሆይ አተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ◉
◉ኢማሙ ኢብኑ አልቀይም ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉
➩◉እሱ ይቅር ካለህ ፍላጎቶችህ ያለምንም ችግር ይመጣሉ‼️
#ምንጭ
📚((منهاج القاصدين ،١/٣٤٣))
@eross_eross
▣አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ❴ረሂመሁላህ❵▣
➞▹▹💉መርፌ ➷መወጋት ፆምን ➷ያበላሻልን?!◃◃◌
➞▹▹ፆምን ➷ከማያበላሹ ነገሮች ➷መካከል ለምግብነት ➷የታቀዱትን ካልሆነ ➷በስተቀር መርፌዎችን ➷መወጋት ፆምን ➷አያበላሽም◃◃◌
➞▹▹ነገር ➷ግን ያን ➷ነገር እስከ ለሊት ➷ማዘግየቱ የተሻለ እና ➷በላጭ ነው◃◃◌
➞▹▹አይን ላይ የሚደረግ የአይን ጠብታ ፆምን አያስፈጥርም◃◃◌
📚▣ኢብኑ ኡሰይሚን ኢብኑ ተይሚያ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁምላህ▣
▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይመን ❴ረሂመሁላህ❵▣
➞▹▹ጆሮ ላይ ➷እሚደረግ ጠብታ ➷ፆምን ➷ያስፈጥራልን!?◃◃◌
➞▹▹አንድ ➷ፆመኛ ጆሮው ላይ ➷ጠብታ ቢጠቀም ➷ምንም አደለም ➷ፆሙን አያበላሽበትም ➷ምናልባት እኳ ➷ጉሮሮው ላይ ጣእምና ➷ነገር ቢያገኝም ➷አያስፈጥረውም◃◃◌
➞▹▹ምክንያቱም ➷ምግብም አይደለም ➷መጠጥም አይደለም ➷ይህም እንደ ➷ምግብ ወይም ➷እንደመጠጥ አይቆጠርም◃◃◌
#ምንጭ
مجموع الفتاوى 205/19
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
⛔️لانسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም
አንተ ምትወዳቸው፣ ውስጥ እና አካላቸው ውብ እንደሆኑ ምሳሌ አድርገህ ምትወስዳቸው ሰዎች ሁሉ አንተ እንደምታስበው ከጉድለቶች የጠሩ ውቦች ሆነው ሳይሆን የአሏህ ሲትር (ሸፋኝነት) ነው ውብ ያደረጋቸው::
👇👇👇
@tewihd
ለኡድሒያ የሚበቃው እንሠሣ ተቀባይነት ያለው የእድሜ ገደብ፦
ጃቢር አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ባወራው ሀዲስ መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል፦ "እድሜያቸው መካከለኛ(የደረሱ)
/ከግመል፣ላም፣በሬ፣ፍየል/የሆነቱን እንጂ እንዳታርዱ፡፡ ነገር ግን እናንተ ላይ ጫና የሚያመጣ ከሆነ ከበግ(ትንሿን) እረዱ፡፡[ሙስሊም ዘግበውታል ]
ይህ ሀዲስ ለኡድሒያ እድሜ መስፈርት እንደሆነ ከሚያመላክቱ ሀዲሶች አንዱ መሆኑ ነው፡፡
ከግመል አምስ አመት፣ከከብት(ከላም/ላም) ሁለት አመት፣ ከፍየል አንድ አመት የሆናቸው፡፡[ሸርህ ሙምቲዕ 460/7].
በበግ የእድሜ ላይ ግን ልዩነት ያመጡ ሲሆን፤ ከፊሎቹ አመት የሞላት ፣ ስድስት ወር ፣ ስምንት ወር ብለው ጠቅሰዋል፡፡ [ነይሉል አውጣር 302/5].
ከላይ ያሣለፍነው የጃቢር ሀዲስን ይዘው፤ የሀዲሱንም ውጫዊ ገለፃውን በመያዝ ከኢብን ኡመርና ከዙህሪይ በበግ(ትንሹን) አይበቃም ብለዋል፡፡
ኢማም አንነወዊይ እንዲህ ይላል፦ ለኡድሒያ እርድ ከበግ(ትንሹ)ን ማረድ ፤ከሱ ውጪ ሌላ ተገኝቶም ይሁን ሳይገኝ ለእርድ እንደሚበቃ ከእውቀት ባለቤቶች የአጠቃላዮቹ ምርጫ ነው፡፡ይህንን ሀዲስንም ከበግ(ትንሹ) ውጪ ማረድ የተወደደ መሆኑን ነው የገለፁት፡፡ ሀዲሱ ላይ ግልፅ የሆነ ክልከላ የለም ፡፡ የሀዲሱንም ውጫዊ ገለፆ እንደማንይዝ ሁሉም የተስማማበት ነው፡፡
[ፈትሁል ባሪ ላይ ኢብን ሀጀር ይህን ንግግር አጠንክሮታል 15/10].
የእርዱ ጊዜ
አነስ አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና የአሏህ መልእክተኛ የእርዱ ቀን እንዲህ አሉ፦ ከሶላት በፊት ያረደ አንደገና ይረድ፡፡ በሌላ ዘገባም፦ ከሶላት በፊት ያረደ፤ ያረደው ለራሱ ነው፡፡ ከሶላት በሗላ ያረደ በእርግጥም እርዱን አሟልቷል፡፡የሙስሊምችንም መንገድ ገጥሞል(አግኝቷል)፡፡[ቡኻሪና ሙስሊም].
ይህ ሀዲስ እንደሚያመላክተው ከሆነ የመጀመሪያው የእርድ ጊዜ ከሶላተል ኢድ በሗላ እንደሆነ ነው፡፡ ነገር ግን ከሶላት በፊት ያረደ ኡድሒያን አላገኘም፡፡ እርዱም ለራሱ ብሎ እንዳረደው እርድ ይሆንበታል፡፡ በዚህም ምንም አይነት ምንዳ አይመነዳም፡፡ እርዱን ከአዲስ ሌላ ኡድሒያ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
ከዚህም በተለየ ማሊኪያዎች እርድ የሚባለው ተቀባይነት እንዲኖረው በሌላ መስፈርት አጣምረውታል፡፡ እሱም ኢማም ከማረዱ በሗላ ማረድ አለበት፡፡ ለዚህም ንግግራቸው ያቀረቡት ሐዲስ ሲሆን ፦ ጃቢር እንዲህ ይላል መልእክተኛው መዲና ላይ የእርዱ ቀን አሰግደውን ሲያበቁ ፤ መልእክተኛው አርደው የጨረሱ መስሏቸው፤ ሰዎች ለእርድ ተሸቀዳድመው
እርዳቸውን አረዱ፡፡ መልእክተኛውም ከሳቸው በፊት እርድ ያረደን ሌላ እንዲያርድ አዘዙ፡፡ ስለዚህም መልእክተኛው ሳያርዱ አያርዱም ነበር፡፡[ሙስሊም ዘግቦታል].
ነገር ግን ይህ ማሊኪያዎች የጠቀሱትን ማስረጃ አንዳንድ ኡለማዎች በመልእክተኛው ብቻ የተገደበ ነው ሲሉ መልስ ሰጥተዋል፡፡
ኢማሙ አሽሻፊዒይ ይህ ከላይ ያለፈው ንግግር ከጊዜ ጋር የተቆራኘ (የተገደበ) እንደሆነ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፦ የአድሀ ወቅት ኢማሙ ለሶላት እስከሚገባበት ልክ ነው፡፡ ይህ ማለት ፀሀይቷ ብርሀናማ ስትሆን፤ ሁለት ረከዐን ይሰግድና ሁለት አጠር ያሉ ኹጥባዎችን ያደርጋል፡፡ በዚሁ በቀኑ ክፍል አጠናቆ ሲሄድ እርዱም ይፈቀዳል፡፡ [መዓሊም አስሱነን 234/2].
ስለ ማብቂያው(ማገባደጃው) መቼ ነው ለሚለው ሀዲስ የገለፀው ሲሆን እሱም፦
ሁሉም አያመ አትተሽሪቅ(ከእርዱ ቀን አንስቶ እስከ ዙል ሂጃ 13 ፀሀይ መጥለቂያ)እርድ አለ የሚለው ነው፡፡
በነውሩ ምክንያት ለኡድሒያ ማይበቁ እንስሣት
በራእ ኢብን ዓዚብ የአሏህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፦ አራት አይነቶች ለኡድሒያ አይበቁም 1.እውርነቷ ግልፅ የሆነ እውር 2.በሽተኛ በሽታኝነቷ ግልፅ የሆነ 3. አንካሳ ስብራቷ ግልፅ የሆነ 4. ስጋ የሌላት ከሲታ የሆነች፡፡[አቡ ዳውድ እና ቲርሚዚይ ሶሂህ ብለው ዘግበውታል].
ዓሊ አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል፦ መልእክተኛው አይንንና ጆሮን እንድንመለከት አዘውናል፡፡ ጆሮ የተቆረጠ፣ ጆሮ ላይ ቀዳዳ ያለበትና የጆሮ ጫፍ ወይም ጥግ ላይ እንከን ያለበትን ለኡድሒያ እንዳናደርግ ከልክለውናል፡፡ [አቢዳውድ፣ ነሣዒ፣ ትርሚዚይና ኢብን ማጀሕ ሶሂህ ብለው ዘግበውታል].
እነዚህ ሀዲሶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ጆሮ ላይ እንከን መኖር፣ግልፅ የሆነ ስብራት(አንካሳ)፣ ግልፅ የሆነ ከሲታነት፣ ግልፅ የሆነ እውርነትና ግልፅ የሆነ በሽታ እነዚህ ለኡድሒያ በቂ ያልሆኑ መሆናቸው ነው፡፡
በሽታው ወይም ስብራቱና መሰል እንከኖቹ ትንሽና ግልፅ ያልሆኑ ከሆኑ ኡድሒያ ለማድረግ በቂ ይሆናሉ፡፡ ለምን ከተባለ ሀዲሱ ላይ "ግልፅ የሆነ" በሚል ተጣምሯልና፡፡
እንደ እውርነትና ስብራት ከነዚህ በተጠቀሱት እንከኖችና ከነሡ የበለጡ እንከኖች ከተገኙ ኡድሒያን በነዚህ ማድረግ አይበቃም፡፡[ነይሉል አውጣር 206/5].
ለኡድሒያ ግዢ ጥሩውን መምረጥ ይወደዳል፡፡ከላይ ሀዲሱ ላይ እንዳሣለፍነው "አይንና ጆሮን እንድንመለከት ታዘናል" እንዚሁ በሌላ ሀዲስ አቢ ኡማማ እንዲህ ይላል " ለኡድሒያ ብለን መዲና ላይ እንስሳቶችን እናደልብ ነበር፡፡ሙስሊሞችም ያደልቡ ነበር፡፡"[ቡኻሪይ በተእሊቅ ዘግቦታል9/10].
ኡድሒያው ላይ ያለፋብን ሀዲሶች ላይ ከተጠቀሱት እንከኖች ውጪ ከተገኘባቸው ለኡድሂያ መቅረብ ይችላሉ ኡድሒያውም በቂ ነው፡፡ በላጩ ከየትኛውም ጉድለት የጠራው ከመሆኑም ጋር፡፡ ስለዚህ ቀንዱ ሙሉውን ወይም ከፊሉን የተሠበረ፣ ጥርሱ የተሠበረ፣ጭራው የተቆረጠና ሌሎች ኡድሒያው በቂ ከመሆን ምንም ተፅዕኖ የላቸውም፡፡ ለምን ከተባለ እነዚህን አስመልክቶ (ኡድሒያ በነዚህ አይበቃም) ብለው የተዘገቡት ሀዲሶች ደካማ(ውድቅ) ናቸው፡፡ [ሙሓላ 9-13/8].
ለአንድ ሠው የሚያብቃቃው የኡድሒያ አደራረግ
ለአንድ ሰው እና ለቤተሠቡ አንድ በግ ያብቃቃዋል፡፡ ከብት(ላም/በሬ)እና ግመል ለሠባት(ከነቤተሰቦቻቸው)፡፡ ስለዚህ ለሰባቶቹ ከብትን ወይም ግመልን ለሰባት ሆነው ይካፈላሉ ማለት ነው፡፡ አጧዕ ኢብን የሣር አቢ አዩብ አል አንሷሪይን በመልእክተኛው ዘመን እርዳቹህ እንዴት ነበር ስል ጠየቁኩት? እርሱም እንዲህ አለ፦ "አንድ ሠው በመልእክተኛው ዘመን አንድ ሠው ለራሱና ለቤተሠቡ አንድ በግን ያርዱና ይመጋባሉም ይመግባሉ፡፡[ሶሂህ ቲርሚዚይ ዘግቦታል]. ስለ ከብትና ስለ ግመል ማስረጃው ጃቢር ባወራው ሀዲስ እንዲህ ይላል፦ "መልእክተኛው በግመል ወይም በበሬ(ከብት) ሰባት ሆነን እንድንካፈል አዘውናል፡፡[ሙስሊም ዘግበውታል].
👇👇👇
@tewihd
ምንም ነገር ማድረግ ብያቅታችሁ እንኳን ቢያንስ ቢያንስ እነዚህ አዝካሮችን ደጋግማችሁ በማለት ላይ ተበራቱ👇👇👇👇
سبحان الله، والحمدلله، ولا إله إلا الله، والله أكبر
سبحان الله، والحمدلله، ولا إله إلا الله، والله أكبر
سبحان الله، والحمدلله، ولا إله إلا الله، والله أكبر
@tewihd
ኡድሒያ
ኡድሒያ ማለት ምን ማለት ነው? ኡድሒያ ማለት፦ የኢድ አል አድሃ ግዜ ወደ አሏህ መቃረብን ተፈልጎ የሚታረድ እርድ ነው፡፡
ኡድሒያን ማድረግ(ሑክሙ) ብያኔው
ጁምሑሮች የሄዱበት የሆነው ንግግር ሱንና እንደሆነች ነው፡፡ ከሶሃቦችም የተገኘው ይህ ንግግር ነው፡፡ ከነዚህም መሀከል ሑዘይፋ ቢን አሲይድ፣ አቢ መስዑድ አል በድሪይ፣ ኢብን ኡመር እንዲህ ይላል ፦ "ኡድሒያ ሱንና ነው"፡፡
ኢብን ሀዝም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦
" ከሶሃቦች አንድም ኡድሒያ ዋጂብ(ግድ) ናት ያለ የለም(አልተረጋገጠም)፡፡ [ሙሐላ 9/8].
አቡ ሀኒፋ ኡድሒያ ዋጂብ ናት ወደ ሚለው ንግግር አዘንብሏል፡፡ ወደዚህች ንግግርም ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ አዘንብሏል፡፡ ኢብን ኡሰይሚን እንዲህ ይላል፦
ኡድሒያን በማረድ ላይ ማስረጃዎች ብዙ ስለመሆናቸው፣ ሸሪዐህም በጣም ስላነሣሣና ስላሳሰበ፤ አቅም(ችሎታ) ላለው ኡድሒያ ዋጂብ(ግድ) ናት የሚለው ጠንካራ ነው፡፡
[ ሸርህ አልሙምቲዕ 519/7]
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd
👒አንዳንድ ሠዎች እራሳቸዉን በመዘኑበት ሚዛን አንተን ይመዝኑሃል ልብ በል ግራሙን ለመሙላት ካሰብክ እነርሱን ሳይሆን እራስህን ሁን! @eross_eross
Читать полностью…➧ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት pdf
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
✅ ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd
ከሳሊሆች ለአንዱ
👉 ሁሌ ከአዛን በፊት ወደ መስጅድ ለምን ትሄዳለክ ❓
ተብሎ ተጠየቀና እንዲህ ብሎ መለሰ
👇
👉 "አዛን እኮ ዝንጉዎች ለማስታወስ ነው ከእነሱ እንዳልሆን እፈልጋለሁ"
@Tewihd
▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ
🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
👇_👇👇
@tewhid
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته،
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيدكم مبارك 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
▪️ዘካተልፊጥር
👉ወኪዕ ኢብኑልጀራሕ - ረሒመሁሏህ - እንዲህ አሉ ፦ ||" ለረመዷን ወር ዘካተልፊጥር ማለት ልክ ለሶላት ሰጅደት-ሰሕው እንደማለት ነው ፤ ሱጁዱ የሶላትን ጉድለት እንደሚጠግነው እሷም የጾምን ጉድለት ትጠግናለች። "|| (ታሪኽ ባግዳድ ፥ 11/576)
▪️قال وكيع بن الجراح رحمه الله-:
🔺زكاة الفطر لشهر رمضان كسجدتي السهو للصلاة تَجبُر نقصان الصوم كما يجبر السجود نقصان الصلاة.
تاريخ بغداد(576/11)
📣@tewihd
▪️ረመዷን
🔻ኢብኑልጀውዚ - ረሒመሁሏህ - እንዲህ ይላሉ ፦ |" በአላህ ይሁንብኝ ለቀብር ሰዎች ምኞትን ተመኙ ቢባሉ የረመዷንን አንድ ቀን ይመኙ ነበር። "| (አትተብሲራህ ፥ 2/85)
___
🌿🌸 قال ابن الجوزي رحمه الله
" تالله لو قيل ﻷهل القبور تمنوا لتمنوا يوما من رمضان "
📙التبصرة ٢/٨٥
📣@tewihd
اللهم اغفر للمسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات
[ አሏሁመ ጝፊር ሊል ሙስሊሚነ ወል ሙስሊማት ወል ሙዕሚኒነ ወል ሙዕሚናት አል አህያኢ ሚንሁም ወል አምዋት ]
የሚለውን ዱዓ አብዙ ፤ ምንዳቹህ ተቆጥሮ አያልቅም ከአደም አንስቶ ባሉት በየአንዳንዱ ሙስሊሞች ምንዳን ማግኘት በሉት።
አሏህ ይግጠመን !
@tewihd
▪️የለይለተል ቀድር ዱዓ
🔻በነዚህ በረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ለሊቶች ላይ ለይለተል ቀድር ስለሚከጀል ይህን ነብዩ -ﷺ- ለአዒሻ -ረዲየሏሁዓንሃ - ያስተማሯትን እና በሶሒሕ የሐዲስ መዛግብት ላይ የተዘገበውን ዱዓ ማድረግን እናብዛ ፦
{ اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّى }
በአማርኛ ሲነበብ ፡ "አልሏሁመ ኢንነከ ዐፉውዉን ቱሒብቡል ዐፍወ ፈዕፉ-ዓንኒ"
°
ትርጉሙም ፡ ´´አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ።´´
📣@tewihd
#በጣም የሚገርመው ለአንድ(ካፊር)ዱርዬ የፊልም አክተር(ተዋናይ)ያላቸው ውዴታ ከቤተሠባቸውና ከራሣቸው በላይ ያሉ መብዛታቸው ነው፡፡ ስለ እሱ/እሷ ሙሉ ምንነት እራሳቸውን ከሚያውቁት በላይ ያውቃሉ፣ ስለነሡም ያለቅሣሉ፣ እነሡን በመመልከት ቀልባቸው ትረካለች፣ እነሡን ለመሆን ይጥራሉ.....
ٱلَّذِينَ يَتَّخِذُونَ ٱلْكَٰفِرِينَ أَوْلِيَآءَ مِن دُونِ ٱلْمُؤْمِنِينَ ۚ أَيَبْتَغُونَ عِندَهُمُ ٱلْعِزَّةَ فَإِنَّ ٱلْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًۭا.
እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርገው የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉን ልቅናውም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው፡፡
@tewihd
▪️የሱሑር ማቆሚያ ጊዜ
.አንዳንድ በረመዷን ጊዜ የሚወጡ የሶላት አውቃቶች ካላንደር ላይ "ኢምሳክ"/(ከሱሑር ማቆሚያ ጊዜ) የሚል ነገር ይጨምሩበታል። ይህም ከፈጅር ሶላት ከ10ደቂቃ ወይም ከ15 ደቂቃ በፊት የሚደረግ ጊዜ ነው። ይህ ከሱና መሰረት አለው ወይስ ከቢድዓ ነው?
መልስ ፡
👉ይህ ከቢድዓ ነው ፤ ከሱና ምንም መሰረት የለውም። እንደውም ሱናው ከዚህ በተቃራኒው ነው ፤ ምክንያቱም አሏህ በላቀው ቁርአኑ ላይ እንዲህ ስላለ ነው ፦
{ ۚ وَكُلُوا وَاشْرَبُوا حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَكُمُ الْخَيْطُ الْأَبْيَضُ مِنَ الْخَيْطِ الْأَسْوَدِ مِنَ الْفَجْرِ ۖ }
[| .. ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር (ከሌሊት ጨለማ) ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ፤ ጠጡም፡፡ .. |] (በቀራህ ፥ 187).
°
👉ነብዩም - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ቢላል አዛን የሚለው በሌሊት ነው ፤ የኢብኑ ኡሙመክቱምን አዛን እስከምትሰሙ ድረስ ብሉ ፣ ጠጡም። ምክንያቱም እሱ ፈጅር ሳይወጣ በፊት አዛን አይልምና። ] ①.
🔻ይህ "ኢምሳክ"/(የሱሑር ማብቂያ ጊዜ) ብለው ሰዎች ያስቀመጡት ነገር አሏሁ - አዝዘወጀል - ግዴታ ካደረገው ነገር ጭማሪ ነው ፤ ስለዚህ ውድቅ ይሆናል። ይህም በአላህ ዲን ላይ ነገራቶችን መፈላፈል(ድንበር ማለፍ) ነው ፤ ነብዩ - ዐለይሂሶላቱወሰላም - እንዲህ ብለዋል ፦ [ ድንበር አላፊዎች ጠፉ , ድንበር አላፊዎች ጠፉ , ድንበር አላፊዎች ጠፉ። ]
①. ሙተፈቁን ዐለይህ (ቡኻሪ ፥ 617 / ሙስሊም ፥ 1092).
②. (ሙስሊም ፥ 2670).
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አልዑሰይሚን
ምንጭ ፦ [ "ፈታዋ አርካኒልኢስላም ወልዓቂዳህ" ፥ ገጽ 612)
📣ጆይን ፦@tewihd