ማራኪ የቁረዓን ቲለዋ
ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯ እንደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም
ሸይኽ ኡሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ አሻፊያህ(1/198)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd
🌱እነዚያ አላህ ከአርሽ ጥላ ስር ሚያደርጋቸው ሰባቱ ሰዎችን ሁኔታ ካስተነተንክ ይህን ደረጃ ያገኙት ስሜቶቻቸውን በመቃረናቸው መሆኑን ትረዳለክ ።
ኢብኑል ቀይም
👉@tewihd
" ደህና ነኝ አልሐምዱ ሊላህ" ስለለመደባችሁ ሳይሆን ከልባችሁ አስባችሁ በሉት። ምስጋና ነውና። ያመሰገነ ይጨመርለታልና።
@eross_eross
ኢብኑ ዑሠይሚን ስለ አይሁዶች የተናገሩት ድንቅ ንግግር
متى النصر ؟ / الشيخ :محمد بن صالح #العثيمين رحمه الله
👇👇👇
@tewihd
🔆አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)🔅
🍁አዝካሮችን አብዛ ዚክር የህያው ሰዎች ህያው ተግባር ነው፡፡
♻️{ውሀ ምድር ከሞተች በኋላ ዳግም እንደሚዘራባት ሁሉ ዚክር የሞተች ቀልብን ዳግም ህይወት ይዘራባታል፡፡ ይህም በመሆኑ ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ "አሳ ያለ ውሀ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ቀልብም ያለ ዚክር መኖር አይቻላትም" ይላሉ፡፡}
ቀናችሁ በዚክር ጀምሩት ውሏችሁ በዚክር የታጀበ ይሁን
መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንላቹ
⇩
@tewihd
💥 የኢሬቻ በዓል እና እስልምና 💥
🔻 Ayyaana Irreechaa irratti argamuun Hukmiin isaa maalii?
♻️ አጠር ባለ አማርኛ ኢሬቻ በዓል የሽርክ በዓል ነው ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ እዛ ቦታ ላይ ከመሄድ ራሳችንን እናቅብ!!
🔺 Ragaalee qur'aanaa, hadiisaafi jechoota Ulamaayii rratti hundaawuudhaan Kan Qophaaye.
🤝 ጉዳዩ የብሄር ሳይሆን የሓይማኖት ነውና ቆም ብለን እናስብ!!
💫 በሚል ርዕስ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ ሙሀደራ።
🎙 በወንድማችን አቡ አሲያ አብደላህ {ሀዋሳ} አላህ ይጠብቀው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇
↪️/channel/alsuna_studio/4583
🔺አላህ እኮ መልካም እንጂ ሌላን አይቀበልም!
~~~~
#ገራሚ_ታሪክ
አስመዒ የሚባለው ምሁር አንዲትን ሴት በጭንቅላቷ ላይ ሮማንን ክፍት በሆነ ዕቃ ውስጥ አድርጋ ተሸክማ ስትሄድ ያያል
የሆነ ሰው ይመጣና ከዚህች ሴት ላይ አንድ ሮማን እሷ ሳታውቅ ይሰርቅባታል ከዚያም ይህ ግለሰብ መንገዱን ይቀጥላል
ይህን ክስተት ያየውም አስመዒ ይህንን ግለሰብ መከታተል ጀመረ
በኋላ ላይም ሰራቂው ግለሰብ በመንገድ ላይ አንድ ሚስኪን ያገኝ እና የሰረቀውን ሮማን ለሚስኪኑ ይሰጠዋል
በዚህ ጊዜ አስመዒም ወደግለሰቡ ይመጣና ትገርማለህ! ከሴትየዋ ስትሰርቅ የራበህ መስሎኝ ነበር ከሷ ሰርቀህ ለሚስኪን ትሰጣለህ? ነገረ ስራህ በጣም ይገርማል! አለው
ሰውየውም እኔማ ከጌታዬ ጋር እየተገበያየሁኝ ነው አለው
አስመዒም በመቃወም እንዴት ነው ባክህ ከጌታህ ጋር የምትገበያየሁ? አለው
ሰውየውም ስሰርቃት አንዲት ወንጀል ብቻ ይፃፍብኛል ለሚስኪን ሰደቃ ሳደርገው ደግሞ 10 ሀሰናት ይፃፍልኛል ስለዚህ አንዱ ባንዱ ይጠፋፋና እኔ ጋር 9 ሀሰናት ይቀራል ማለት ነው
ለዚያም ነው እኔ ከጌታዬ ጋር እየተገበያየሁኝ ነው ያልኩህ አለው!
አስመዒም አላህ ይዘንለትና ለዚህ ሰው እንዲህ አለው
ስትሰርቃት አንዲት ወንጀል ይፃፍብሃል ሰደቃ ስታደርጋት ግን አላህ ካንተ ይህን ሰደቃ ምንም አይቀበልህም ምክንያቱም አላህ እኮ መልካም ነው መልካምን እንጂ ሌላን አይቀበልም.....አንተ ልክ የተነጀሰን ልብስ በሽንት እንደሚያጥብ ሰው ነህ አለው!!!
ሱብሃነሏህ! ዛሬ ላይ ልክ እንደዚህ ግለሰብ ለራሱ እና ለሌላው ሰው ያለ ዕውቀት ፈትዋ የሚሰጥ ምንኛ በዛ
አላህ ስሜትን ከመከተል ነጃ ይበለን!!
👇👇
@tewihd
💫ኒቃብ ለሴቶች ከፈተና የሚደብቃቸው በመሆኑ ይህን ማድረግ በነሱ ላይ ግዴታ ነው።
ለዚህም ነው አላህ እንዲህ ያለው ፦
وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ [الأحزاب:
እቃንም(ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ: ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸው። ይህ ለልቦቻችሁም ለልቦቻቸውም የበለጠ ንፅህና ነው።
💫ሂጃብ ለወንድ ልጅ ልብ ንፅህና ለሴት ልጅ ልብ ንፅህና ይበልጡኑ የተመረጠ ነው።
ከሴት ልጅ ጌጥ ውስጥ ይበልጥ ለፈተና የሚዳርገው ( የውበት ክፍል) ደግሞ ፊት ነው። ስለዚህ ፊትን መሸፈን ግዴታ ነው። እሷም እንዳትፈተን ወንዶችንም እንዳትፈትን። ሸይኽ👉 [ኢብን ባዝ]
💫 ሂጃብን የተመለከተው አንቀፅ ከመውረዱ በፊት ሴቶች ፊታቸውንእጆቻቸውን ለወንድ ግልፅ( ክፍት) ያደርጉ ነበር።
አላህ ይህን አንቀፅ አወረደ
وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ [الأحزاب:53]
:
እቃንም(ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ: ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸው። ይህ ለልቦቻችሁም ለልቦቻቸውም የበለጠ ንፅህና ነው።
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ قُل لِّأَزْوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰٓ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًا رَّحيما
: አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
👉የጌታሽን ትእዛዝ ለመፈፀም ሁልጊዜም ዝግጁ ሁኚ: የአላህን ንግግር ወደ ጎን ትተሽ የአንድ የደካማ ፍጡርን ንግግር መመሪያሽ አታድርጊ አወዳደቅሽ የከፋ ይሆናልና❗️❗️❗️
/channel/AbuEkrima
ሰው ስትበድል ደፋር
ይቅርታ ለመጠየቅ ሰነፍ አትሁን
ሰውዬውን በድፍረት እንደ በደልከው ሁሉ
በድፍረት ይቅርታ ጠይቀው
ካልሆነ ነጌ ተዋርደህ ሀቁን ትመልሳለህ
👇👇👇
@tewihd
✍ ተስፋ ቢስ ሆኑ ተስፋን የሚያስቆርጡ ፤ ሞራላችሁን የሚያዳሽቁና ጭንቀትና ሀሳብን ብቻ የሚያወርሱ ሰዎችን #ጓደኛ አድርጋችሁ አትያዙ። ብሩህ ተስፋን ሰንቀው ደስታን የሚያወርሱ ፣ የንፁህ ልቦና ባለቤቶችና ወዳዶችን ተወዳጁ፤ ሁሌም ተስፈኛ መሆንና መልካምን መመኘት ከኢማን ነውና!
@tewihd
#ልብህ ውስጥ ከአላህ በላይ
ምንም ነገርን አታስበልጥ ።
💧 በህይወትህ በፍቅርህ በስሞታህና በደስታህ ውስጥ የመጀመሪያውን አካል አላህን አድርገው ። ካንተ በላይ ደስተኛ
አይኖርም ።
@tewihd
እውነት ሁሌም ያው እውነት ናት!
የቅርጽ ለውጥ ፣ የመጠን ለውጥ ብሎ ነገር አያውቃትም።
የውሸት መብዛቷና የተከታዮቿ መበርታት እውነትን ሊያጠፋት አይችልም።
ውሸት እያማራት ይቀራል እንጂ
"እውነትን" ሊያከስማት የሚችል አንድም ሐይል ፣ አንድም ጉልበት አይኖርም...." ይህን ከተረዳን ሁሌም የሀቅ አቀንቃኝ ፣ ሁሌም የሀቅ አጋር መሆን ይገባናል!
አናላችሁ..." "ከእውነቶች ሁሉ ፍጥጥ ብሎ የሚታየውን የአላህን አምላክነት ፣ የቁርአንን መመሪያነት ፣ የመልዕክተኞቹን ጎዳና ቀጥተኛነት "እውነት" ብለን ልንቀበልና ልንከተል ይገባል!
"እውነት የሆነውን አምላክ በመገዛት እውነተኛ መብቱንና ግዴታችንን እንወጣለን ፣ ዕውነት የሆነውን ቁርአን ከተመራንበትና በሁሉም ክስተት ላይ የርሱን ምሪት ካስቀደምን ለእውነተኞች የተዘጋጀውን ክብር እንጎናጸፋለን ፣ እውነት የሆኑትን የአላህ መልዕክተኞች እውነተኞች ናቸውና በሄዱበት መንገድ ከሄድን ፣ በተጓዙበት ፍኖት ከተጓዝን..."
የእነሱን አይነት ብርታት ፣ የእነሱን አይነት ሐይል ፣ የእነሱን አይነት ጥንካሬ እንላበሳለን።
ኢስላም ይህ ነው!
እውነተኛ አምላክን ስናመልክ እውነተኛ ሕይወትን ያኖረናል ፣
እውነተኛውን ቁርዓን ስንመራበት ሰላማዊ ደስታን ያወርሰናል ፣
የእነዚያን ቅን የአላህ መልዕክተኞች ኮቴ ስንጨብጥ የእነሱን አይነት መልካም ግብ ያሲዘናል።
ኢስላም "አላህ ፣ መልዕክቱና ነቢያቶቹ ባጠቃላይ እውነት እንደሆኑ ነው የሚያስተምረን።
ስለ ቁርአን አላህ ሲነግረን:-
❀ ይልቁንም «ቀጠፈው» ይላሉን? አይደለም፡፡
እርሱ ከጌታህ ዘንድ የሆነ "እውነት" ነው...።"
"Surah 32:2"
❀ ይልቁንም "እውነትን" አመጣንላቸው፡፡
Surah 23:90
አላህ ስለራሱ ሲነግረን :-
❀ That is because Allah is the Truth,
☞ ይህ አላህ እርሱ እውነት በመሆኑ ፣
☞ "ከርሱም ሌላ የሚገዙት ነገር
"እርሱ ፍጹም ውሽት" በመሆኑ ፣
☞ አላህም እርሱ የሁሉ በላይ ታላቅ በመሆኑ ነው።
"Surah 22:62"
ለእውነተኛው አላህ ትዕዛዝ ያደርን ፣ ለእውነተኛውም ቁርአን ምሬት ተከታይ የሆንንና ለእውነተኛዎቹ ነቢያቶች ፍኖት የተገዛን እንደሆነ ስኬት በእጃችን እንደምትሆን ጥርጥር የለውም።
ከእነዚያ አላህ እንዲህ ሲል ካወደሳቸው ምርጥ ባሮቹ ተርታ የምንመደብ እንሆናለን..."
👇👇👇
@tewihd
📮ሁሌ ደስተኛ አትሆንም !📮
ታላቁ ሰለፊይ ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፦
💫 አንድ ሰው እዚህ ዱንያ ላይ ሁሌ
ደስተኛ ሆኖ ሊኖር አይቻለውም;
ይልቁንም አንድ ቀን ይደሰታል ሌላ ቀን
ደግሞ ያዝናል ፡፡
[شرح رياض الصالحين (٢٤٣/١)]
👌እናም ወንድሜ , ዛሬ ደስተኛ ብትሆን ነገ
ሐዘን ሊከሰት እንደሚችል አትዘንጋ
ለደስታህም ልጓም አበጅለት በተቃራኒው
ዛሬ ብትከፋ ደግሞ ነገ ትደሰታለህና ለሐዘንና ስቃይ እጅ አትስጥ !
💥قال إمام الألبيري رحمه الله
فليست هذه الدنيا بشئ
تسؤك حقبة وتسر وقتا
👇👇👇
@tewihd
በእያንዳንዷ ጎዞ ላይ እንቅፋት አያጣህም በተለይ ራሥህን ዝቅ አድርገህ ለሌሎች የምትጨነቅ ከሆነ አላማ ቢሥ ከንቱ ፍጥረት አድርገው ያሥቡሀል ነገር ግን ሠዎች እንደዚህ አሠቡኝ ብለህከጥሩ ተግባርህ አትዘናጋ ጥሩ ልቦና ቀና አሥተሣሠብ መልካም ሥብዕና ሊኖርህ ይገባል።
ቢበድሉህም እለፋቸው የያዝከውን አላማ ከግብ ለማድረሥ ብዙ ድንጋዮች ይፈነቅሉብሀል ተዋቸው ሥሜትሆን የሚጎዱ ቃላቶች ይወረውሩብሀል እለፋቸው ።አንድ ቀን ሁሉም ሢገባቸው እንደ ሠው ማሠብ ሢጀምሩ ማንነትህን ሢረዱ ማን እንደሆንክ ሢገባቸው ይገባቸው ይሆናል።
✍ኡሙ abdrehman
👇👇
@tewihd
በአራት ነገሮች ሀገር ትጠበቃለች ‼️
أربعة يحفظ الله بهم البلد من البلاء
👇🏿👇🏻👇
✍ ዒማሙ ቁርጡቢ الله ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ
👌 "በአንድ ሀገር አራት ነገሮች እስካሉ ድረስ ህዝቦቿ ከበላ ይጠበቃሉ" ተብሏል
① - إمــام عــادل لا يــظلم
➡️ ፍትሀዊ ና ማንንም ማይጎዳ የሆነ መሪ
② - وعــالم عـلى سبــيل الــهدى
➡️ በቅናቻ(በትክክለኛ) መንገድ ላይ የሆነ ዐሊም
③ - ومــشايخ يأمــرون بالمــعروف وينــهون عن المنــكر ويــحرصون على طـلب العــلم والــقرآن
➡️ በመልካም የሚያዙ፣ ከመጥፎ የሚከለክሉ፣ ቁርዐንና ሀዲስን ተምሮ በማስተማር ላይ ጉጉት ያላቸው መሻይኾች
እና
④ - ونــساؤهــم مســتورات لا يتبــرجــن تبــرج الــجاهلــية الأولــى ."
➡️ ሴቶቻቸው የተሸፋፈኑ እንደ ጃሂሊያዎች ያለ መገላለጥ ማይገላለጡ እስከሆኑ ድረስ
👇
👉 ሀገሪቷ ከችግርና ከበላ የተጠበቀች ትሆናለች‼️
📓|[ الجـامع لأحـكام القـران (٤٩/٤) ]|
🤲 አላህ ዲናችን የበላይ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን‼️
👇👇👇
@tewihd
🔆አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)🔅
🍁አዝካሮችን አብዛ ዚክር የህያው ሰዎች ህያው ተግባር ነው፡፡
♻️{ውሀ ምድር ከሞተች በኋላ ዳግም እንደሚዘራባት ሁሉ ዚክር የሞተች ቀልብን ዳግም ህይወት ይዘራባታል፡፡ ይህም በመሆኑ ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ "አሳ ያለ ውሀ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ቀልብም ያለ ዚክር መኖር አይቻላትም" ይላሉ፡፡}
ቀናችሁ በዚክር ጀምሩት ውሏችሁ በዚክር የታጀበ ይሁን
መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንላቹ
⇩
@tewihd
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
«ሶሐቦችን ተምሳሌት ሳያደርግ እና መንገዳቸውን ሳይከተል ቁርኣንና ሱንናን እንደያዘ የሚያስብ ሰው እሱ ከቢድዐ ሰዎች ነው»!!
[ሙኽተሶሩል ፈታዋ አልሚስሪያህ: 556]
@tewihd
ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ ጥንካሬህን ትተው በአንዷ ድክመትህ ይንቁሃል።》
ኢማሙ አሸዕቢይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"በአላህ እምላለሁ! ሰዎች ዘጠና ዘጠኝ መልካም ነገሮች ቢኖሩኝ እነርሱን በመተው አንዷን ስሕተት ብቻ ይቆጥሯታል።"
【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ (4/308)📚】
@tewihd
📜 من سورة الشورى
📂 القارئ ↜ الشيخ أبو #اليمان عدنان المصقري
وَلَوْ بَسَطَ ٱللَّهُ ٱلرِّزْقَ لِعِبَادِهِۦ لَبَغَوْا۟ فِى ٱلْأَرْضِ وَلَٰكِن يُنَزِّلُ بِقَدَرٍ مَّا يَشَآءُ إِنَّهُۥ بِعِبَادِهِۦ خَبِيرٌۢ بَصِي
[አላህም ለባሮቹ (ሁሉ) ሲሳይን በዘረጋ ኖሮ በምድር ውስጥ (ሁሉም) ወሰን ባለፉ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን በልክ ያወርዳል፡፡ እርሱ በባሮቹ ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውና]፡፡
💰ዱንያ ለምን አልተሰጠችኝም ብለክ ብዙ አታማር ምን አልባትም አግኝተክ ከድንበር አላፊዎች ተርታ ልትሆን ትችላለክና ።
AbuEkrima
@tewihd
መስሩቅ ኢብን አጅደዕ እንዲህ አለ፦
🍁ቀብሩ ውስጥ ሰላም ከሆነና ከዱንያ ጭንቅ ካረፈው ሙእሙን ውጪ በማንም ቀንቼ አላውቅም
📚ኢብኑል ሙባረክ ዙህድ ላይ እንደዘገበው
AbuEkrima
@tewihd
💥በጠፊዮች ብዛት አትሸንገል
****
በቁርአን ላይ ( أكثر الناس )
« አብዛኞቹ ሰዎች »
ከሚለው ቃል በኃላ
« አያውቁም»
( لا يعلمون )
« አያመሰግኑም »
( لا يشكرون )
« አያምኑም»
( لا يؤمنون )
✔️ የሚሉ ቃላቶች ተከትለው ታገኛቸዋለህ
🔺 እንዲሁም…
( أكثرهم )
«አብዛኞቻቸው» የሚለውን ቃል ካየህ ከሱ በመቀጥል …
« አያምኑም»
( لا يؤمنون )
«አመፀኞች ናቸው»
( فاسقون )
« አይሰሙም »
( لا يسمعون )
✔️የሚሉ ቃላቶችን ታገኛለህ
🔺 ስለዚህ አንተ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አንዲህ ካላቸው ጥቂት ባሮቹ ሁን
{ وَقَلِيلٌۭ مِّنْ عِبَادِىَ ٱلشَّكُورُ }
« ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው »
【 ሰባዕ 13】
{وَمَآ ءَامَنَ مَعَهُۥٓ إِلَّا قَلِيلٌۭ}
« ከእርሱም ጋር ጥቂቶች እንጂ አላመኑም »
【ሁድ 40】
{وَإِنَّ كَثِيرًۭا مِّنَ ٱلْخُلَطَآءِ لَيَبْغِى بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَقَلِيلٌۭ مَّا هُمْ }
« ከተጋሪዎችም ብዙዎቹ ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነርሱም በጣም ጥቂቶች ናቸው»
【 ሳድ 24】
🔴 የሀቅን መንገድ የሚከተሉት ጥቂት ሰዎች ከሆኑ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም ። ስለዚህ ብዛት ሁልጊዜ ለትክክለኝነት መመዘኛ ሊሆን አይችልም ። አላህ እንዲህ ይላል ፦
{ وَإِن تُطِعْ أَكْثَرَ مَن فِى ٱلْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ ٱللَّهِ }
«በምድርም ካሉት ሰዎች አብዛኞቹን ብትከተል ከአላህ መንገድ ያሳስቱሃል »
【 አል አንዓም 116】
@tewihd
لِلَّهِ مُلۡكُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَمَا فِيهِنَّۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيۡءٖ قَدِيرُۢ
✍የሰማያትና የምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የአላህ ብቻ ነው፡፡ እሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
👇👇
@tewihd
ወንድ ልጅ ሲያጨበጭብ እንዴት እንዴት እንደሚያስጠላበት❗️
ምን አልባትም በሸሪዓችን ለወንድ ልጅ ማጨብጨብ ክልክል እንደተደረገበት የማያውቅ በጣም ብዙ ሰው ሊኖር ይችላል። የሆነው ሆኖ ወንድ ልጅ ማጨብጨብ አይቻልለትም። ጭብጨባ ለሴት ነው የተፈቀደው❗️
/channel/AbuEkrima
أحسن عملك، فقد دنا أجلك
👉ስራህን አሳምር በርግጥ አጀልክ ቀርቧል።
ቀደምቶች እራሳቸውን ይመክሩ ነበር ። በሆነች ብጣሽ ወረቀት ላይ ይፅፉና ከኪሳቸው ውስጥ ያደርጋሉ ከዛም ትንሽ መዘናጋትን ከፈሩ ያቺን ፅሁፍ አውጥተው ያነቧታል ። ከቀደምቶች ውስጥ አንዱ ይህን ነበር የፃፈው 👇
ስራህን አሳምረው በርግጥ አጀልክ ተቃርቧል።
👇👇👇
@tewihd
🎙🎙🎙
🗳 የጁምዓ ቀን ኹጥባ ሲያልቅ #ሁሌም #ዱዓ #ማድረግ ሁክሙ ምንድ ነው⁉️
#መልስ:- ሁሌም ይህንን ተለምዶ አድርጎ መያዝ ቢድዓ ነው‼️ ምናልባት በደሩራ ጊዜ ሲቀር
🎙 በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ናስሩዲን አልባኒ رحمه الله تعالی
👇👇👇
@tewihd