tewihd | Unsorted

Telegram-канал tewihd - አስ–ሱናህ 🇵🇸

-

﴿وَلا تَلبِسُوا الحَقَّ بِالباطِلِ وَتَكتُمُوا الحَقَّ وَأَنتُم تَعلَمونَ﴾ البقرة ٤٢ “እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡” አልበቀራ 42

Subscribe to a channel

አስ–ሱናህ 🇵🇸

👌 የዱንያ ሂወትህ የዛሬ ቀንህ ነው
ስለነጌው ምንም አታውቅም ነጌ እኮ ላትኖርም ትችላለህ

👉 ዱንያ ላይ የወደፊት ሂወቴ ብሎ ነገር የለም

👌 የወደፊት ሂወት ያለው እዛ ነው

ጀነት ወይም ጀሀነም

ሶስተኛ ቦታ የለም

{ فَرِیقࣱ فِی ٱلۡجَنَّةِ وَفَرِیقࣱ فِی ٱلسَّعِیرِ }
[سُورَةُ الشُّورَىٰ: ٧]

ከፊሉ በጀነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡


እኔ የት ይሆን የምሆነው ብለህ አሳስቦህ ያውቃል ⁉️


👇👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ገናን ማክበር ሐራም ነው‼️

هذا لا يجوز ، تهنئة الكفَّار بأعيادهم مُشافهةً ، أو من طريق الهاتف –التليفون- أو بأوراقٍ تُطبع ، كل هذا #منكر لا يجوز من المسلم ، لا في بلاد الإسلام ، ولا في غير بلاد الإسلام ، لا يُهنِّئهم بأعيادهم ، ولا يُشاركهم فيها ، ولا يعمل معهم فيها ويُعينهم عليها ؛ لأنَّ هذه إعانة على #الباطل ، فلا يشترك معهم ، ولا يُعينهم ، ولا يُهنّئهم بأعيادهم الباطلة.

📚 فتاوى الدروس لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله

❌ ( ገናን ማክበር ሐራም ነው‼️ ) ይህ ድርጊት አይቻልም !!!

❌ ለበዓላቸው በመገኘትም ይሁን በስልክ ወይም በታተመ ወረቀት (ፖስት ካርድ) አማካኝነት እንኳን አደረሳቹ ማለት አይቻልም‼️

❌ ይህ ሁሉ ነገር ሙስሊም ለሆነ ሰው የተወገዘ መጥፎ ድርጊት ነውና አይቻልም !!!

👉 በሙስሊም ሀገር ውስጥም ይሁን ከሙስሊም ሀገር ውጪ ኩፋሮችን በባዕላቸው ጊዜ እንኳን አደረሳቹ ማለት አይቻልም !!!

👉 በዓላቸውን በመተባበር አብሮ ማክበር አይቻልም !!!

👉 በዓላቸውን እንዲያከብሩ ስራዎችን በማገዝ መተባበርም አይቻልም !!!

ምክንያቱም ፦ ይህ ድርጊት እነሱን በውሸት ውድቅ በሆነ ነገር ማገዝ ስለሆነ አይጋራቸውም አያግዛቸውም ውሸት በሆነው በዓላቸውም እንኳን አደረሳቹም አይላቸውም ማለት ነው።

((( ኢማም ኢብን ባዝ )))

📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

/channel/amr_nahy1

https://binbaz.org.sa/fatwas/21240/حكم-تهنئة-الكفار-بأعيادهم

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ገናን ማክበር ሐራም ነው‼️

هذا لا يجوز ، تهنئة الكفَّار بأعيادهم مُشافهةً ، أو من طريق الهاتف –التليفون- أو بأوراقٍ تُطبع ، كل هذا #منكر لا يجوز من المسلم ، لا في بلاد الإسلام ، ولا في غير بلاد الإسلام ، لا يُهنِّئهم بأعيادهم ، ولا يُشاركهم فيها ، ولا يعمل معهم فيها ويُعينهم عليها ؛ لأنَّ هذه إعانة على #الباطل ، فلا يشترك معهم ، ولا يُعينهم ، ولا يُهنّئهم بأعيادهم الباطلة.

📚 فتاوى الدروس لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله

❌ ( ገናን ማክበር ሐራም ነው‼️ ) ይህ ድርጊት አይቻልም !!!

❌ ለበዓላቸው በመገኘትም ይሁን በስልክ ወይም በታተመ ወረቀት (ፖስት ካርድ) አማካኝነት እንኳን አደረሳቹ ማለት አይቻልም‼️

❌ ይህ ሁሉ ነገር ሙስሊም ለሆነ ሰው የተወገዘ መጥፎ ድርጊት ነውና አይቻልም !!!

👉 በሙስሊም ሀገር ውስጥም ይሁን ከሙስሊም ሀገር ውጪ ኩፋሮችን በባዕላቸው ጊዜ እንኳን አደረሳቹ ማለት አይቻልም !!!

👉 በዓላቸውን በመተባበር አብሮ ማክበር አይቻልም !!!

👉 በዓላቸውን እንዲያከብሩ ስራዎችን በማገዝ መተባበርም አይቻልም !!!

ምክንያቱም ፦ ይህ ድርጊት እነሱን በውሸት ውድቅ በሆነ ነገር ማገዝ ስለሆነ አይጋራቸውም አያግዛቸውም ውሸት በሆነው በዓላቸውም እንኳን አደረሳቹም አይላቸውም ማለት ነው።

((( ኢማም ኢብን ባዝ )))

📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

/channel/amr_nahy1

https://binbaz.org.sa/fatwas/21240/حكم-تهنئة-الكفار-بأعيادهم

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢኽዋን እና ተብሊጎች ከ72 ጠፊ አንጃዎች መሆናቸውን
🎙 አል ኢማም ዐብዱል ዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አዳምጥ

👇👇👇
​@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ቀብርን የመጎብኘት ጥቅሙ

:* ما هي الحكمة من زيارة القبور ؟
ቀብሮችን የመዘየር (የመጎብኘት) ጥበቡ (ጥቅሙ) ምንድን ነው?

الحكمة من زيارة القبور : تذكر الموت والآخرة ، والاعتبار والاتعاظ ، فيعود الزائر وقد ازداد خوفاً ورهبةً من الله سبحانه ، وإقبالاً على الآخرة ، وذلك بأخذ الزاد بعظيم الاستعداد لذلك اليوم العظيم والبعد عن الغفلة .
ቀብሮችን የመጎብኘት ጥበቡ
ሞትና የመጨረሻይቱን ዐለም ለማስታወስ, ከሞቱት ለመማርና ለመገሰፅ ነው።
ዘያሪው ቀብርን ዘይሮ (ጎብኝቶ) ሲመለስ ከጉድለት ከጠራው አላህ ፍራቻውን ጨምሮ ይመለሳል። ወደ አኼራም የሚዘነበል ሆኖ ይመለሳል። ይህም የሚሆነው; ለትልቁ ቀን በመዘጋጀት፣ በመሰነቅ እና ከቸልተኝነት በመራቅ ነው።

[ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸው]
[الجواب الباهر (ص٧٦)]

ለመከታተል 👇👇👇
📲 @tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ወደ ኋላ አትቅሩ ከለአም ጋር ቀደም በሉ ይሉናል
ወደ እሳት እንቅደም እንዴ ?
አብዛኛው አለም ወደ እሳት እየቀደመ ነው ።
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

[ *ውብ ና ማራኪ ቲላዋ*]
👉በተውዳጁና ገሳጭ በሆነው ሸይኽ *ሷቢር አልለህጂ* ረሂመሁሏህ በማራኪ ድምፁ ተጋብዘዋል።
{ሱረቱል *الواقعة*}
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ትልቁ ነገር፣ ምን ያህል አለህ ሳይሆን፣ ባለህ ነገር ምን ያህል እየተደሰትክ ነው የሚለው ነው!
ደስተኛ ሁነህ ኑር አብሽር ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዝልሀል

አላህ ጌታህ ሆኖ ሳለ ታዝናለህን

➪@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ለ الله ጥራት ይገባው❗️

ስንት እና ስንት ልብ አለ የተገለበጠ የሆነ:: ነገር ግን ባለቤቱ የማያስተውለው: እንዲሁም ከነበረበት ትክክለኛ አፈጣጠር የተቀየረ ስንት እና ስንት ልብ ነው ያለው የጠፋ የሰጠመ : በሰዎች ውዳሴ ላይ ተንጠልጥሎ የሚኖር ስንት እና ስንት ሙፍቲን ነው ያለው: በ አላህ የቀስ በቀስ ማደራጀት የተሸወደስ ሰንት እና ሰንት ነው ያለው:: ይህ ሁሉ ቅጣት እና መዋረድ ጀሂል የሆነ ሰው ክብር ነው እንዲሁም ከራማ ነው ብሎ ሚያስበው
.👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

💐የዐለማችን ውብ ሴት

☞ ቁርኣንን በአእምሮዋ በመሸምደድ የሃፈዘችውና በውስጡ ያዘለውንም ህግጋት በተግባር ያዋለች...

☞ የአላህ መልእክተኛን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በመጎዳኘት በኢስላም ታሪክ ወደር የማይገኝለትን ታሪክ ያስመዘገቡ ሴቶችን (ሰሃቢያትን) አርኣያዎቿ ያደረገች …

☞ ከዚህም ከዚያም አየተጣሯት የጥብቅነቷን፣ የንፅህናዋንና የአይን-አፋርነቷን ሂጃብ ሊያስጥሏት ለሚጣሯት ጎትጓቾች ጥሪ መስሚያ የሌላት፣ ቦታ የማትሰጣቸው…

☞ ለወላጆቿ መልካሚት በመሆን እንደ ልጅም እን እናትም የምትንከባከባቸውና ለክብራቸው፣ ለስነልቦናቸው ቅድሚያ የምትሰጥ…

☞ ክብሩና ልዕልናው የላቀው አላህን በማያስቆጣ ነገር ላይ ባሏን የምትታዘዝ፤ ጥሩ ረዳትና ጓደኛም በመሆን የታማኝነት ፍቅርን የምትለግሰው…

☞ ሀያሉ አላህ ፊት በመቆም ልትሰግድለትና መልካም ምንዳውን እንዲሁም ትሩፋቱን ልትለምነው ስትል እንቅልፏን በመቀነስ ጣፋጭ ከሆነው ጣዕሙ ራሷን የምታቅብ…

☞ የአላህን ተባረከ ወተዓላ ውዴታና በረከቱን በመሻት የፍላጎት ፆሞችን የምትፆም…

☞ ምላሷን የምትጠብቅና የሰዎችን ክብር በሚነካ ጉዳይ ላይ የማትዘፈቅ…

☞ ክብሩና ልዕልናው የላቀው አላህ ሀራም ወዳደረገው ነገር ባለመመልከት ራሷን የምታርቅ…

☞ ኢስላምን ለመርዳት ስትል፣ አላህን ግዴታ ያደረገባትን ትእዛዝ ለመፈፀም ስትል በአላህ መንገድ ላይ ባሏን፣ ልጇን፣ ገንዘቧንና ህይወቷንም መስዋእት የምታደርግ…

አላህ ሆይ ሙስሊም እንስቶቻችንን ባርክልን። ሁሉን ባያሟሉ እንኳን የቻሉትን ያህል የፈፀሙትን ስራዎቻቸውን ተቀበላቸው። አጋር የሚሆን ወንድም፣ ደጋፊ የሚሆን ባልና፣ ተባባሪ የሚሆን ማህበረሰብ ወፍቃቸው። በመንገድህም ላይ አፅናቸው። آمين
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

قرآن
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🅾አይሁዶችን እንዴት ከፍልጢን ይውጡ በሚለው🅾

አይሁዶችን ከፍልስጤም ምድር እንዴትና መቼ እናስወጣለን?

📍اسمع كلام العلماء
1) ሸኽ ሷሊህ አልሉሐይዳን
2) ሸኽ አልባንይ
3) ሸኽ ኢብኑ ባዝ
4) ሸኽ ፈውዛን
5) ሸኽ ሙቅቢል
6) ሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን

حفظ الله الأحياء ورحم الأموات


/channel/OfficialDemas

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

በእኔ ላይ አንዲትን (ሶለዋት) ውዳሴን ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ውዳሴን ያወርድበታል::[ሶሂህ]. @tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

... ጂሃድ ግዴታ ነው❗️ነገር ግን በሸርጥ (በቅድመ ሁኔታ) ነው !!!

👉 (ይህም ማለት) በምድር ላይ ፊትና እስከማይኖር ❗️ማለትም ፦ ከአላህ መንገድ የሚከለክል ነገር እስከማይኖር እንዲሁም የሙስሊም ጠላቶች ወደ ዕምነታቸውን መጣራት እስከማይችሉ ድረስና ዕምነት ሁሉ ለአላህ እስኪሆን ድረስ "ጂሃድ" ግዴታ ነው !!!

👉👉👉 ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚሆነው በቅድመ-ሁኔታ ነው‼️እሱም ፦ "ቁድራ" (መቻል አቅም) ሊኖረን ይገባል ማለት ነው‼️

❌ አሁን ላይ ለእኛ "ቁድራ" አቅም የለንም !!!!!!!

(ታላቁ ኢማም መሐመድ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን)
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

⇘አንተ አታውቅም ካንተ የወጣችው አንዲት ቃል እንዴት ከአንድ ልብ ውስጥ ዘለላም አብራ እንደምትኖር።
⇘ የማትድን ህመም ወይ ብሩህ ተስፋ

➪ሳትናገሩ መሰብን ተማሩ ።

𒊹︎︎︎@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

/channel/asarders?livestream

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ስለ ጫት መቃም ተጠይቀው ይህን መልስ ሰጥተዋል👇

ጫት ሀራም ነው ምክንያቱም ከአደንዛዠ ነገራቶች ውስጥ ስለሚካተት
ጫትን መብላት፣ መሸጥ ፣እንዲሁም ከሱ የሚገኘውንም ገንዘብም መመገብ አይቻልም።


@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

የፊርዓውን ታሪክ በውሃ አብቅቷል
የቃሩን ታሪክ በምድር መደርመስ አብቅቷል ።
የኑምሩድ ታሪክ በትንኝ ተጠናቋል።
የአብርሃ ታሪክ በድንጋይ አበቃ።
የጭፍራዎቹ ታሪክ በንፋስ አብቅቷል።
የአታቱርክ ታሪክ በቀይ ጉንዳኖች አብቅቷል።
የሂትለር ታሪክ እራሱን በማጥፋት ተጠናቀቀ።


አላህ የውሸት ታሪኮችን በጣም ቀላል በሆኑ ነገሮች እንዲያከትሙ ያደርጋቸዋል።
አላህ ቢፈቅድ (የአይሁድ ልጆች) ታሪካቸውን በቅርቡ እንመለከታለን።

[ قناة الفوائد العلمية] 👆منقول
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ከንፈርና ምላስ ያልተንቀሳቀሰበት ሰላት ፣ዚክርና ቁርኣን ውድቅ ነው

سئل الإمام مالك رحمه الله عن الذي يقرأ في الصلاة ، لا يُسْمِعُ أحداً ولا نفسَه ، ولا يحرك به لساناً . فقال :
" ليست هذه قراءة ، وإنما القراءة ما حرك له اللسان " انتهى .
"البيان والتحصيل" (1/490)
وسئل الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : هل يجب تحريك اللسان بالقرآن في الصلاة ؟ أو يكفي بالقلب ؟
فأجاب :
" القراءة لابد أن تكون باللسان ، فإذا قرأ الإنسان بقلبه في الصلاة فإن ذلك لا يجزئه ، وكذلك أيضاً سائر الأذكار ، لا تجزئ بالقلب ، بل لابد أن يحرك الإنسان بها لسانه وشفتيه ؛ لأنها أقوال ، ولا تتحقق إلا بتحريك اللسان والشفتين " انتهى .
"مجموع فتاوى ابن عثيمين" (13/156) .
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

#ንቀት ( ሰውን አሳንሶ ማየት)
አጠር ያለ ምክር

🎙በኡስታዝ አቡ መርየም አብድሰላም አላህ ይጠብቀው ።


↪️ @tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

📚ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ:-

በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም!! ይህ ትልቅ ስህተት ነው

  ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡

እርሷ የህይወት አጋሩ ፣

  የልጆቹ እናት ፣

  እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል

እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል ፡፡

ምንጭ፡- ኑሩን አለ ደርብ (13-19)
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አካልሽን ለእይታ አታጋልጪ!!!

ما هي عورة المرأة أمام أبنائها (الذكور والإناث) وأمام غيرها من نساء المسلمين؟...

ጥያቄ ፦

ሴት ልጅ (ወንድና ሴት) ልጆቿ ፊትና ከነሱ ውጪ አማኝ ሴቶች ዘንድ (መከፈት የሌለበት) "ዐውራ"
ምንድነው?

1. سئل فضيلة الشيخ محمد الصالح ابن عثيمين عن هذا فأجاب :

لبس الملابس الضيقة التي تبين مفاتن المرأة ، وتبرز ما فيه الفتنة : محرم ؛ لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال : " صنفان من أهل النار لم أرهما بعد ؛ رجال معهم سياط كأذناب البقر يضربون بها الناس - يعني : ظلماً وعدواناً - ونساء كاسيات عاريات مائلات مميلات " .

መልስ ፦

የሴት ልጅን ፈታኝ የሆነ ቦታ ግልፅ የሚያደርግ ጠባብ ልብስ መልበስ "ሐራም" ነው ‼️

ምክንያቱም ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ በማለታቸው ነው ፦

(( " ሁለት ዓይነት ሰዎች ከእሳት ባልተቤት ናቸው...
አንደኛው ዓይነት ልክ እንደ ላም ሻኛ ከትከሻቸው ላይ አለንጋ ማይለያቸው ወንዶች ሲሆኑ ሰዎችንም ይመቱበታል። ይህም ማለት በግፍና ድንበር በማለፍ ማለት ነው !!! ሁለተኛው ዓይነቶች ደግሞ ሴቶች ሲሆኑ ራሳቸውን (አካላላቸውን) አራቁተው ታይታን በመፈለግና ( ሌሎችን ለፀያፍ ስራ በመጋበዝ ) ዘንበል እያሉ የሚሄዱ ናቸው !!!

فقد فُسِّر قوله " كاسيات عاريات " : بأنهن يلبسن ألبسة قصيرة ، لا تستر ما يجب ستره من العورة ، وفسر : بأنهن يلبسن ألبسة خفيفة لا تمنع من رؤية ما وراءها من بشرة المرأة ، وفسرت : بأن يلبسن ملابس ضيقة ، فهي ساترة عن الرؤية لكنها مبدية لمفاتن المرأة .

" كاسيات عاريات " ይህ 👉
የሚለው ቃል እንደሚከተለው ተተርጉሟል ፦

👉 ( አጭር ልብስ ነው። ) ይህም ማለት ፦ ሴቶቹ ከዐውራቸው(አፍርተ-ገላቸው) እንዲሸፍኑት ግዴታ የሆነውን ክፍል ሳይሸፍኑ አጭር ልብስ ይለብሳሉ ማለት ነው ።

በሌላ ትርጉምም ፦

👉 ( ስስ ልብስ ነው። )
ይህም ማለት ፦ ሴቶቹ ከለበሰቱ ልብስ ኋላ ሲታዩ ቆዳቸው እንዳይታይ በማይከለክል መልኩ ስስ የሆነ ልብስን ይለብሳሉ
ማለት ነው።

በሌላ ትርጉምም ፦

👉 ( ጠባብ ልብስ ነው። )

ይህም ማለት ፦ ሴቶቹ ጠባብ ልብስ በመልበስ አካላቸውን ከእይታ የሸፈኑ ይመስላል። ነገር ግን ፈተናን ቀስቃሽ የሆነው አካላቸው ግን ግልፅ ሆኖ ይታያል ማለት ነው።

وعلى هذا : فلا يجوز للمرأة أن تلبس هذه الملابس الضيقة ، إلا لمن يجوز لها إبداء عورتها عنده ، وهو الزوج ؛ فإنه ليس بين الزوج وزوجته عورة ، لقوله تعالى والذين هم لفروجهم حافظون إلا على أزواجهم أو ما ملكت أيمانهم فإنهم غير ملومين [ المؤمنون 5،6 ] ، وقالت عائشة : كنتُ أغتسل أنا والنبي صلى الله عليه وسلم - يعني من الجنابة - مِن إناء واحد ، تختلف أيدينا فيه .

فالإنسان بينه وبين زوجته لا عورة بينهما .

وأما بين المرأة والمحارم : فإنه يجب عليها أن تستر عورتها .

والضيِّق لا يجوز لا عند المحارم ، ولا عند النساء إذا كان ضيِّقاً شديداً يبيِّن مفاتن المرأة . أ.هـ " فتاوى الشيخ محمد الصالح ابن عثيمين " ( 2 / 825 ) .

👉 ከዚህ በመነሳት ሴት ልጅ ይህን ጠባብ ልብስ መልበስ
አይቻልላትም !!!

👉 ለእርሷ አፍረተ-ገላዋን ግልፅ እንድታደርግለት የሚቻልላት ከሆነው ሰው ውጪ አይቻልም‼️

👉 አሱም "ባለቤቷ" ሲሆን በባልና ሚስት መሀል "ዐውራ"
የሚባል ነገር የለም።

ከፍ ላለው አላህ ንግግር ሲባል ፦

✅ « እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡

በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡ »
(አል-ሙእሚኑን (5፥6))

እናታችን ዐኢሻ እንዲህ
አለች ፦

✅ « እኔ ከነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር የ"ጀናባ"
ትጥበትን በአንድ ዕቃ ላይ ሆነን የምታጠብ ነበርኩኝ።
በትጥበታችን ጊዜ እጃችን የሚጠላለፍ ይሆን ነበር። »

✅ ለአንድ ሰው በእሱና በባለቤቱ መሀል (የተከለከለ) ዐፍረተ-ገላ የለውም !!!

👉👉👉 በሴት ልጅና ለጋብቻ ያልተፈቀዱላት በሆኑ ቤተሰቦቿ መሀል ከሆነ ግን "ዐውራዋን" መሸፈን ግዴታ ይሆናል‼️

👉👉👉 ጠባብ ልብስ አይቻልም ‼️በጣም ጠባብ ሆኖ ፈታኝ የሆነውን አካሏን አጋልጦ የሚያሳይ ከሆነ ለጋብቻ ያልተፈቀዱላት በሆኑ ቤተሰቦቿ መሀልም ይሁን በሴቶች መሀል አይቻልም‼️

(ፈታዋ ( 2 / 825)

(( ታላቁ ኢማም መሐመድ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን ))

📝 … ኢስማኤል ወርቁ

/channel/amr_nahy1

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ፍጹም ሊዘለል የማይችል ጉድጓድ ቢኖር #ቀብር ነው።

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🇵🇸ለጋዛ ወንድሞች የተስተላለፈ መልክት
لشيخنا المبارك أبي اليمان حفظه الله

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🫵አንተ የሰራከውን ወንጀል ብቻ ሳይሆን የሰዎችንም ወንጀል ትሸከማለክ።
መቼ❓

ለዚህ ቁርኣን መልስ ይሰጥካል አላህ እንዲህ አለ ፦
وَلَيَحْمِلُنَّ أَثْقَالَهُمْ وَأَثْقَالًا مَّعَ أَثْقَالِهِمْ وَلَيُسْـَٔلُنَّ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ عَمَّا كَانُوا۟ يَفْتَرُونَ

ሸክሞቻቸውንና ከሸክሞቻቸው ጋር (ሌሎች) ሸክሞችንም በእርግጥ ይሸከማሉ፡፡ በትንሣኤም ቀን ይቀጥፉት ከነበሩት በእርግጥ ይጠየቃሉ፡፡

ይህ ማለት በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የምታሰራጨው:  ዘፈን ፣ቪዲዮ ብቻ ምናለፋክ አንተ የላካቸውን መጥፎ ነገሮች  ሰዎች ከፈፀሙት የነዚህን ሰዎች ወንጀል ትሸከማለክ።
    አላህ ባንተ ምክንያት ዘፈን በሰሙ ሰዎች ይተሳሰብካል።
            ባንተ ምክንያት መጥፎ ነገር ባዩ ሰዎች ወንጀል አንተን ይተሳሰብካል።
  
   👉ወንጀሌ ይብቃኝ አትልም🤚

  ስለዚህ ተጠንቀቅ  ወንድሜ ❗️


AbuEkrima
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ኢብኑል ቀይም
(رحمه الله)
እንዲህ አለ


👉 ከታናሹም ይሁን
ከሚጠላውም ሰው ይሁን
ከጠላቱም ይሁን
👉 ሀቅ 👈
መጥቶለት ለዚህ ሀቅ ከመጎተት የተኩራራ የሆነ ሰው
ኩራቱ የላቀ በሆነው الله ላይ ነው የሚሆነው
ምክንያቱም الله ራሱ ሀቅ ነውና
فإن الله هو الحق

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ያረብ ያረብ!
ደካሞች ነን አበርታን
ልፍስፍሶች ነን አፅናን
ድሆች ነን አብቃቃን
ቡዙ ጉዳጉዶችን የተሸከምን ነን
ማረን
ካንተ ውጭ መሸሻ የሌለን ባሪያዎችህ ነንና አንተ ደግሞ እዝነተ ሰፊ ነህ ካለንበት በላእ አውጣን!!
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አይሁዶች ቆሻሾች ናቸው

📌‏قال الإمام ابن القيم - رحمه الله -:

*"اليهود :أخبث الأمم طوية ، وأرداهم سجية ، وأبعدهم من الرحمة.. عادتهم : البغضاء ، ودينهم : العداوة والشحناء .. أخبثهم : أعقلهم ،وأصدقهم : أغشهم ".*

📒 هداية الحيارى (227)

➖➖➖

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

እሱ
….
እሱ የነገሮች ሁሉ ገዥና አስተናባሪ ነው፡፡
ከፍ ባሉት ነገሮች ላይ ሁሉ የበላይ ነው፡፡
በቀደሙት ሁሉ ከፊት ነው፡፡
ጧት ቀድመን ብንወጣም ከሱ ፊት አንወጣም፡፡
እሱ ተስፋችንና መመኪያችን ነው
እሱ የሌለበት ሕይወት ባዶ ነው -
...
አንድ ነው አጋር የለውም፣
ብቸኛ ነው ባላንጣ የለውም፣
ፍፁም ነው አምሳያ የለውም፣
እሱ ሁሌም ሥራ ላይ ነው
ውሎኣችንን ያዘጋጃል፤
ሲሣያችንን ይደለድላል፤
ህይወታችንን ያሠምራል፡፡
እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ----
ያለ ዳመና ይዘንባል፤
ያለ ዝናብ ያበቅላል፤
ያለ በሽታ ይገድላል፤
ያለ ዱዓእ ይሠማል፡፡
ዐይነሥውርን ይመራል፤
ፅንስን በማህፀን ውስጥ ይመግባል፤
ዓሳን በባህር ውስጥ ይቀልባል፤
የተኛን በእንቅልፍ ልቡ ይንከባከባል፤
መርከብን በባህር ላይ ያያል፤
መኪና በየብስ ላይ ይከታተላል፣
አውሮፕላንን በአየር ላይ ይጠብቃል፤
በሸተኛን ከበሽታው ይፈውሣል፤
ድሃን ከድህነቱ ያወጣል፡፡
ልጅ ለሌለው ልጅ የሚሠጥ እሱ ነው፤
ለዘመናት የተጠፋፉትን የሚያገናኝ እሱ ነው፤
ከሀሣብ ጭንቀት የሚገላግል እሱ ነው፤
ከፍርሃት የሚያድን እሱ ነው፤
ከብክነት የሚያሣርፍ እሱ ነው፡፡
.
እሱ ታላቅ አምላክ ነው፡፡
እሱ ትልቅ ሥም ነው፡፡
ግድግዳ ይዞ ከመነሣት የሱን ሥም ይዞ መነሣት ይበልጣል፡፡
ዓለምን ሁሉ ከመለመን አንድ እሱን መለመን ያዋጣል፡፡

@eross_eross

Читать полностью…
Subscribe to a channel