♻️📌የጁምዓ ቀን ማስታወሻዎች
የጁሙአ ቀን ደረጃ ( ابن القيم)
➛🔘ኢብኑል ቀይም አል ጀዉዚያህ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
⓵« የጁምዓ ቀን ተመላላሽ ባዕል ነው አይሁዳንና ነሷራን ለመቃረንና በዚህ ቀን የተለዩ በሆኑ ኢባዳዎች ላይ እንዲጠነክር ሲባል ብቻውን መፆም ሀራም ይሆናል።
⓶«የጁምአ ቀን በጀነት አሏህ ለጀነት ሰወች ግልፅ የሚሆንበት ቀን ነው።
قال تعالي
አሏህ እንዲህ አለ፦
ﻭَﻟَﺪَﻳْﻨَﺎ ﻣَﺰِﻳﺪٌ
ከኛ ጋ ጭማሬ አለ
ﻗﺎﻝ ﺃﻧﺲ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ
አነስ ረዲየሏሁ አንሁ ይህን አንቀፅ በተመለከተ እንዲህ አለ፦
ﻳﺘﺠﻠﻰ ﻟﻬﻢ ﻓﻲ ﻛﻞ ﺟﻤﻌﺔ
(በየ ጁምአ ቀን ለጀነት ሰወች አሏህ ይገለጠላቸዋል)
⓷« የጁምዓህ ቀን ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ነው።
قال ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ وعلى آله وصحبه وسلم
ﺧﻴﺮ ﻳﻮﻡ ﻃﻠﻌﺖ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺸﻤﺲ ﻳﻮﻡ
ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ [ ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ]
የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
ፀሀይ የወጣችበት ከሆነ ቀን ሁሉ በላጩ ቀን ማለት የጁምአህ ቀን ነው።
📚[[ሙስሊም ዘግበውታል]]
⓸«በጁምአህ ቀን ዉስጥ አሏህ ተለምኖባት የማይመልስባት ሰአት አለች።
ﻗﺎﻝ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ وعلى آله وصحبه وسلم
ﻓﻴﻪ ﺳﺎﻋﺔ ﻻ ﻳﻮﺍﻓﻘﻬﺎ ﻋﺒﺪ ﻣﺴﻠﻢ
ﻭﻫﻮ ﻗﺎﺋﻢ ﻳُﺼﻠﻲ ﻳﺴﺄﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺷﻴﺌﺎً ﺇﻻ
ﺃﻋﻄﺎﻩ ﺇﻳﺎﻩ
[ ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ]
የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አንዲህ ብለዋል፦
በጁምአህ ቀን ውስጥ የሆነች ግዜ አለች አንድ ሙስሊም የሆነ ባሪያ ቁሞ እየሰገደ እና አሏህን እየለመነ አያገኛትም የለመነውን ነገር አሏህ ቢሰጠው እንጂ።
📚[[ቡኻሪና መስሊም ዘግበውታል]]
⓹«የጁምአህ ቀን ትንሳኤ ቀን የምትቆምበት ቀን ነው።
قال ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ﻭﻻ ﺗﻘﻮﻡ ﺍﻟﺴﺎﻋﺔ ﺇﻻ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ
[ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ]
መልእክተኛው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
ትንሳኤ ቀን ጁምአህ ቀን እንጂ አትቆምም።
📚[[ሙስሊም ዘግበውታል]]
⓺«የጁምአህ ቀን ወንጀሎች የሚታበሱበት ቀን ነው።
⓻«በጁምአህ ቀን የሞተ ሰው መጨረሻው ያማረ መሆኑን ያሳያል።
قال ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ﻣﻦ ﻣﺎﺕ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ ﺃﻭ ﻟﻴﻠﺔ
ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ ﻭُﻗِﻲَ ﻓﺘﻨﺔ ﺍﻟﻘﺒﺮ
[ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ]
የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
የጁምአህ ቀን ወይም ለሊት የሞተ ሰው ከቀብር ፈተና ተጠበቀ ።
📚[[ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል]]
⓵«የጁምአህ ቀን ሰደቃ ከሌላው ቀን ሰደቃ እጅግ በጣም ምንዳዉ ይደራረባል።
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴﻢ
ﻭﺷﺎﻫﺪﺕُ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺇﺫﺍ ﺧﺮﺝ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ ﻳﺄﺧﺬ
ﻣﺎ ﻭﺟﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﻴﺖ ﺧﺒﺰ ﺃﻭ ﻏﻴﺮﻩ ﻓﻴﺘﺼﺪﻕﺑﻪ
ﻓﻲ ﻃﺮﻳﻘﻪ ﺳﺮﺍً
ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላቸውና ኢብኑ ተይምያ ወደ ጁምአህ ሲወጡ እቤት ያገኙትን ዳቦም ሆነ ሌላ ነገር ይይዙና በመንገዳቸው በሚስጥር ሲሶድቁት ተጥጃለሁ ይላሉ።
አሏህ በጁምዓህ ቀን ከሚጠቀሙ የአሏህ ባሮች ያድርገን።"
➬➬
@tewihd
አንድ ድሃ እንድህ አለ:-
ባዶ እግሬን መሄዴን/ ተጫምቼው እምንቀሳቀስበት ጫማ ስለሌለኝ አለቅስ ነበር ነገር ግን ሁለት እግር የሌለውን ሰው ባየሁኝ ጌዜ ማልቀሴን አቆምኩ"
#ሁላችንም ባለን ነገር ጌታችንን እናመስግነው ከኛ የባሰ አለና
الحمد لله!
መልካም ቀን 🌼
👇👇
@tewihd
📜አንድ ሰው የሆነን ሰውየ ችግሩን እና ብሶቱን ለሰዎች ሲያሰሙት ተመልክቶት ይህ ግጥም አነበበለት፦
وَإذا عَرَتْكَ بَلِيَّةٌ فاصْبِرْ لها
صَبْرَ الكريمِ فإنَّهُ بِكَ أعلمُ
وإذا شَكَوْتَ إلى ابن آدمَ إنَّما
تَشْكُو الرحيمَ إلى الذي لا يَرْحَمُ~
ኢማሙ ኢብኑል ቀይም«መዳሪጁ አል-ሳሊኪን» ላይ አስፍረውታል―
@tewihd
ይህ የምታዩት ጉንዳኖች አንዳንድ ፍሬ ይዘው ከርቀት በቀጭን ቀዳዳ ተሸክመው እየወጡ የካቡት አፈር ነው
ያአንድ ቀን ስራቸው አይደለም ይሄኔ የወራት ወይም የአመት ልፋታቸው ይሆናል ሲጀምሩት ስላልነበርኩኝ የፈጀባቸው የጊዜ ብዛት አላውቅም ይህ አያሳስብም
አላማችንን ለማሳካት እንጀምረው እንጂ ካላቋረጥነው በአላህ ፍቃድ መጭረስ እንደምንችል ከጉንዳኖች እንማር
በአንዴ ካላሳካሁኝ ወይም ዛሬውኑ ካልጨረስኩኝ ብለህ የማይሆን ነገር አትታገል
ጀምረው እንጂ ለመጨረሱ አትጠራጠር ግን ስትዘወትርበት ነው
ምኞትና አላማ እስካልተጀመረ ድረስ የማይዘንብ ዳመና ነው
👇👇
@tewihd
❌ ከሃዲያኖች ለበዓላቸው ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ አይቻልም‼️
ጥያቄ ፦
ሙስሊሞች የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ ወይም ለበዓላቸው ምክንያት ያዘጋጁትን ስጦታ መቀበል ይቻልላቸዋልን ?
መልስ ፦
❌ ሙስሊም ለሆነ ሰው የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ አይቻልለተም‼️
❌ በተጨማሪ ሙስሊም ለሆነ ሰው የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን
ስጦታ ከነሱ መቀበል አይቻልለተም‼️
ምክንያቱም ፦ ይህን ነገር በማድረግ ውስጥ እነሱን ማክበር ይገኝበታል። እንዲሁም የዕምነታቸውን ምልክት ግልፅ በማድረግና ቢድዓቸውን በማሰራጨት ላይ ከነሱ ጋር ትብብር ማድረግም ይሆናል። እንዲሁም በበዓላቸው የተነሳ የሚያገኙትን ደስታ መጋራትም አለበት።
🔥🔥🔥 በእርግጥም ይህን ነገር ማድረግ በዓላቸውን "ዒድ" አድርጎ ወደ መያዝ የሚጎትት ነው !!!!!
👉👉👉 ... ወይም ደግሞ አምልኮትን ወደ መቀየር አነሰ ቢባል ምግባቸውን ወደ መንካትና በበዓላቸውና በበዓላችን ስጦታን ወደ መለዋወጥ (ይወስዳል !!!)
🔥🔥🔥 ይህ ደግሞ ፈተናና በዲናችን ላይ አዲስ ነገር መፍጠር ነው‼️
በእርግጥም ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ እንደመጣው ፦
✅ « በዚህ ጉዳያችን (ዕምነታችን) ላይ ከሱ (ከእስልምና) ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ የሆነ ሰው ስራው ተመላሽ ይደረግበታል !!!!! »
❌ ለበዓላቸው በሚል ምክንያት ለነሱ ስጦታን ማበርከት እንዳልተቻለው ሁላ ( ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትንም ምግብ መመገብ አይቻልም‼️)
(ለጅነቱ አዳሂማ (22/398))
📝 … ኢስማኤል ወርቁ
/channel/amr_nahy1
የጥዋት የማታ አዝካር👇
صحيح أذكار الصباح والمساء✅
(١) (سُبْحَانَ اللهِ، وَبِحَمْدِهِ) (مِائَةَ مَرَّةٍ)
(٢) «اللَّهمَّ! أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي؛ فَاغْفِرْ لِي؛ فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ»
(٣) «أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ، وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَا، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ، وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، (والهَرَمِ)، وَسُوءِ الْكِبَرِ، (وفِتْنَةِ الدُّنْيَا)، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ، وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ».
وَإِذَا أَصْبَحَ قَالَ ذَلِكَ أَيْضًا: «أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ...»
(٤) «اللهُمَّ! بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ نَحْيَا وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ النُّشُورُ».
وَإِذَا أَمْسَى قَالَ: «اللهُمَّ! بِكَ أَمْسَيْنَا، وبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ المَصِيْرُ»
(٥) «اللَّهمَّ! فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي، وَشَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ» .
(٦) «بِسْمِ اللهِ، الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ، وَلَا فِي السَّمَاءِ، وَهوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ» (ثَلَاثَ مَرَّاتٍ) .
(٧) «اللهُمَّ! إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، اللَّهمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ وَأَهْلِي وَمَالِي، اللَّهمَّ! اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللهُمَّ! احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَال من تَحْتي .
(٨) «أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الْإِسْلَامِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الْإِخْلَاصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا مُسْلِمَاً، وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ» .
* تنبيه: ولا يثبت هذا من أذكار المساء
(٩) «أَصْبَحْتُ أُثْنِي عَلَيْكَ حَمْدًا، وَأَشْهَدُ أَنْ لا إِلَهَ إِلا الله» (ثَلاثًا) .
«وإذا أمسى فليقل مثل ذلك».
(١٠) «لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ» (مِائةَ مرَّةٍ) .
(١١) «سُبْحَانَ اللهِ عَدَدَ خَلْقِهِ، سبْحَانَ اللهِ رِضَا نَفْسِهِ، سُبْحَانَ اللهِ زِنَةَ عَرْشِهِ، سُبْحَانَ اللهِ مِدَادَ كَلِمَاتِهِ» (ثَلاثَ مَرَّات في الصباح) .
وفي روايةٍ: «سُبْحَانَ اللهِ وبحمده عَدَدَ خَلْقِهِ، ورِضَا نَفْسِهِ، وزِنَةَ عَرْشِهِ، ومِدَادَ كَلِمَاتِهِ»
(١٢) «أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ» (ثَلَاثَ مَرَّاتٍ إِذَا أَمْسَى) .
(١٣) وإذا دخل الليل يَقْرَأُ: الآيَتَيْنِ الأَخِيْرَتَيْنِ مِنْ سوْرَةِ البَقَرَةِ: ﴿آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ كُلٌّ آمَنَ بِاللهِ وَمَلائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ * لا يُكَلِّفُ اللهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لا تُؤَاخِذْنَا إِنْ نَسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلا تُحَمِّلْنَا مَا لا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلانَا فَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ﴾ [البقرة: ٢٨٥-٢٨٦]
(١٤) ويَقْرَأُ: ﴿قلْ هوَ اللهُ أَحَدٌ﴾، وَالمُعَوِّذَتَين .
🖋منقولة باختصار من حصن المؤمن للإرياني.
📲 @tewihd
. ╔════ ❁✿❁ ════╗
. 🇸🇦ስለ አዛኙ ነብያችን🇸🇦
. ሙሀመድ ﷺ
. ╚════ ❁✿❁ ════╝
💫 አጠር ያለ ጣፋጭ ምክር
🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አሏህ ይጠብቀው።
@tewihd
͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡
👌እንዲህም አይነት ሴቶች ነበሩ ‼️
ذكروا عن فَاطمة بنت العطَّار البغداديِّة ـ رحِمها اللهُ تعالى ـ أن أخاها قال فيها :
"أنها خرجت من البيت ثلاث مرات: يوم تزوَّجت ، و يوم حجَّت ، و يوم ماتت..".
ፋጢማ ቢንት አልዓጣር የምትባል ሴት ነበረች ። ወንድሟ ስለሷ እንዲህ ይላል ፦ ከቤት ሶስት ጊዜ ብቻ ነው የወጣችው ።
ያገባች ቀን ፣ ሀጅ ያደረገችበት ቀን እና የሞተችበት ቀን።
👉ትልቅ መልእክት አለው
በዚህ ዘመንስ? በዚህ ወቅትማ ለቁምነገር ከሚወጡ ሴቶች በላይ ግሳንግስ ለሆኑ ጉዳዮች ከቤታቸው ሚወጡ ሴቶ በዝተዋል ።
{ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ } የሚለው የአላህ ቃል ተዘንግቷል
👇👇👇
/channel/tewihd
አንድ ሰው ገንዘብ ሲያገኝ አለፈለት ይላሉ
ምናልባት በዚህ ገንዘብ ምክንያት ወደ ጀሀነም አልፎ ይሆናል
ያለፈለትማ ሲራጥን ያለፈ ነው
👇👇👇
@tewihd
ኢብኑል ቀዩም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ፦
"አብዛኛው አላዋቂዎች በአላህ እዝነት፤ ይቅር ባይነት እና ምህረት ለጋሽነቱ ላይ በመደገፍ በርካታ ትዕዛዝቱን አጓድለዋል ክልከላውን ተዳፍረዋል ።
👉《አላህ ቅጣተ ብርቱ መሆኑን》 ዘንግተዋል።"
【አዳእ ወደዋእ(41)
👇👇👇
@eross_eross
👌ዐውን ብን ዓብደላህ እንዲህ አለ
ለዑመር ብን ዓብድልዐዚዝ እንዲህ አልኩት፦ አዋቂ(ዓሊም) መሆን ከቻልክ አዋቂ ሁን።
ካልቻል ግን ተማሪ ሁን
ተማሪ መሆን ካልቻልክ ውደዳቸው
ካልወደድካቸው ግን እንዳትጠላቸው
ዑመር እንዲህ አለ ለአላህ ጥራት ይገባው በርግጥ ለሱ መውጫን አበጅቶለታል።
العلم لزهير بن الحرب النسائي📚
👇👇👇
@tewihd
ኢማም ኢብነል ቀይም እንዲህ አለ ፦
ከሱብሂ ቦሃላ መተኛት ሪዝቅን ይከለክላል !
ምክንያቱም ከሱብሂ ቦሃላ ፍጡሮች ሁሉ ሪዝቃቸውን የሚፈልጉበት ግዜ ነው። ይህም ግዜ ሪዝቅ የሚከፋፈልበት ሰአት ነው ።ስለዚህ ከተኛህ ደሞ በክፍፍሉ ወክት አልነበርክምና ትከለከላለህ ምናልባት ለጉዳት ወይም ለህመም ብለህ ከተኛህ እንጂ ።
{ዛዱል መዓድ 4/222}
@tewihd
📚ጥሩ ምክር ከሸይኽ ኢብን ባዝ
رحمه الله تعالى
💪ሁሉም ሙስሊም ሊጠነቀቀው የሚገባ ነገር እሱም በብዛት ማመን በብዛት መመካት ሰዎች እንዲህ ያህል ደረሱ በዙ ስለዚህ እኔ ከነሱ ጋር ነኝ ማለት ይህ በጣም ከባድ የሆነ ሙሲባ ነው ። ባለፉት ጊዜያት ብዙ ሰዎች የጠፉበት ነገር ነው።
ነገር ግን አንተ የአይምሮ ባለቤት ሆይ ወደ ነፍስህ ተመልከት ተሳሰባትም እውነትን አጥብቀክ ያዝ ሰዎች ችላ ቢሉትም: አላህ የከለከለውን ነገር ደግሞ ተጠንቀቅ ሰዎች ቢፈፅሙትም:
ለመከተል ተገቢ የሆነው እውነት ነውና።
قال تعالى.
{وان تطع أكثر من في الأرض يضلوك عن سبيل الله}
በምድርም ካሉት ሰዎች አብዛኞቹን ብትከተል ከአላህ መንገድ ያሳስቱሃል
وقال تعلى {وما أكثر الناس ولو حرصت بمؤمنين}.
አብዘሃኛዎቹ ሰዎች( ለማመናቸው) ብትጓጓም የሚያምኑ አይደሉም።
ከፊል ሰለፎች الله ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
ከሃቅ ችላ እንዳትል በዛ ሚጓዙት ሰዎች አናሳ ናቸው ብለክ።
በውሸት ደግሞ እንዳትሸነገል በጠፊዎችዋ (በተከታዮችዋ)ብዛት ምክንያት
مجموع الفتاوى( 12)
👇👇👇
@tewihd
🌹⛳️ ጁመዓ ቀን!! ⛳️ 🌹
,
🌴እናንተ ያመናችሁ ሆይ በአርብ ቀን ወደ ስግደት በተጠራ ግዜ አላህን ወደ ማውሣት ሂዱ መሸጥንም ተው ይህ የምታውቁ ከሆነ ለናንተ በላጭ ነው።
, 《ሡረቱል ፦ አል ጁሙአህ》
በላጭ ቀናቹ የጁመዐ ቀን ነው
ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም
"ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁመዐ ቀን ነው
ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም
,
➣@tewihd
~ከላይ ያለፋት መለኮታዊ ንግግሮች በኢስላም ከሌሎች ቀናቶች ለይቶ ለጁመአ ለት የሠጠውን ደረጃ ያሣዩናል ይህን የተከበረ ቀን በምን መልኩ ማሣለፍ እንዳለብን ከነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ዘንድ የመጡት በማውሣት እንተዋወስ
ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሠሪው ያክል መንዳ ያገኝበታል ።
,
•የጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ያለው ደረጃ ,አላህ ዘንድ በላጩ ሠላት የጁመአ ቀን ሡብሒ በጀመአ መስገድ ነው።
《📚ሢልሢለቱ ሰሒህ》
~ጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ላይ
ምንምን ሡራ ይቀሩ ነበር ?
,
~የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምበጁመአ ሡብሒ ላይ
《አሊፍ ላም ሚም ተንዚሉ: ሠጅዳ》
እና 「ሀል አታ አለል ኢንሣኒ」
ይቀሩ ነበር
《📚ቡሀርና ሙስሊም》
,
🔺 በጁመአ ቀን ሠለዋት ማውረድ
ያለው ጥቅም ∴
,
~የጁመአ ቀን እና ማታ በኔ ላይ
ሠለዋትን አብዙ,በይሀቅይ
~በላጭ ቀናቹ የጁመአ ቀን ነው የዛ ቀን: "አደም ተፈጠረ "ሞተ "ጡሩንባ ይነፋል "በህይወት ያለ ሁሉ ይሞታል በኔ ላይ ሠለዋትን አብዙ ሠለዋታቹ በኔ ላይ የምትቀረብ ናት "
~አስሀቡ ሡነንነወውይ
📚ሰሒህ ብለውታል
,
🚿የጁመዓ ቀን ገላን መታጠብ
አንደኛቹ ወደ መስጂድ ሢመጣ ገላውን
ይታጠብ ,
《📚ቡሀርና ሙስሊም 》
,
የጁመአ ቀን ሽቶ መቀባት ፣ ጥሩውን መልበስ ፣ረጋ ብሎ ሣይጣደፍ
ወደ መስጂድ መሔድ በሁጥባ ወቅት ዝም ብሎ ማዳመጥ ያለው ጥቅም ~የጂመአ ቀን የታጠበ, ሽቶ ካለውና ከተቀባ ,ጥሩ ልብስ የለበሰ , ወደ መስጂድ ሢሔድ በተረጋጋ መንፈስ ከሔደ ,ከተመቸውና ከሠገደ ,አንድንም ሠው ካላስቸገረ , ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣበት እስኪሠገድ ድረስ ዝም ያለ በሁለት ጁመአዎች መሀል ያለውን ወንጀል ይማርለታል "
,
🕐በግዜ መስጂድ መሔድ,የጁመአ ቀን መላይካዎች የመስጂድ በር ላይ ይቆማሉ ከዛ መጀመርያ ቀድሞ የሚገባውን ይፅፋሉ : መጀመርያ መስጊድ የሚገባው ግመል እንደሠጠ ከሱ ቀጥሎ ከብት ከሡ ቀጥሎ በግ ከዛም ዶሮ ከዛም እንቁላል ኢማሙ ሚንበር ላይ ሢወጣ መዝገቡን ዘግተው ሊያዳምጡ ይገባሉ "
《📚ቡኸርና ሙስሊም 》
🚫 የጁመአ ቀን የተከለከሉ ነገሮች ❗️
#ኢማሙ ሁጥባ ሢያደርግ ማንኛውም አይነት ንግግር ክልክል ነው በመልካም ማዘዝም ከመጥፎ መከልከልም ቢሆን "ለጎደኛህ የጁመአ ቀን ኢማሙ ሁጥባ እያደረገ ዝም በል ካልከው ውድቅ የሆነ ነገር ሠርተሀል "ቡሀርና ሙስሊም አህመድ "ውድቅን ነገር የሠራ ከጁመአው ምንም ነገር የለውም "
የሚል ጨምረው ዘግበዋል
,
~ዘግይቶ መስጂድ መምጣት እና ሠዎች አዛ ማድረግ "ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሁጥባ እያደረጉ አንድ ሠው በሠዎች ጀርባ ላይ እየተረማመደ ሢመጣ "ተቀመጥ! ሠዎችን አስቸገርክ" አሉትኝ
,
አላህ የተጠየቀውን ነገር የማይመ ልስባት አንድ ወቅት አለች #በጁምአእለት አንድ ሠአት አለች እሧን ሠአት አንድ ሙስሊም የሆነ ባርያ አያገኛትም እሡ የሚሠግድ ሢሆን አላህን አንዳች ነገር አይጠይቀውም
የሠጠው ቢሆን እንጂ "
《 ቡኻር እና ሙስሊም 》
,
~ ያቺ ሠአት መቼ ናት?
በዚህ ዙርያ ኡለሞች የተለያየ አመለካከት ሠንዝረዋል ከሙስሊም በተዘገበ ሀዲስ ኢማሙ ሁጥባ ከጨረሰበት ሠላት እስኪሰገድ ያለው ክፍተት ነው "አቡ ዳውድ እን ነስእይ በዚህ መልኩ ዘግበዋል
,
~ከጁመአ የመጨረሻው ወቅት ላይ ፈልጓት "በሌላ ዘገባ "ከአስር ቡሀላ
والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم.
👇👇
@tewihd
ከምወዳቸው ቃሪዎች መካከል
ተጋበዙልኝ በቃ ሂወትን ከፈለከው ቁርአን ውስጥነው።
ያለ እዚህ ምድር አለሙ ፅልመት ነው።
القارىء الشيخ المهندس خليفة الطنيجي
@tewihd
🔺አይ ሞት~~~
ሞትን የሚያስታወስ ድንቅ ግጥም!
⇛እንደ ተራራ ልገፋው የማልችለው ባላንጣዬ ቢኖር ሞት ብቻ ነው።
⇛ ፈርተህ አትሸሸው
⇛ሩጠህ አታመልጠዎ
⇛ድሀ ሆነ ሀብታም ጠንካራ ሆነ ደካማ የማያማርጥ መራራው ሞት
ያረብ ያን አላም ሰላም አድርግልን
ነብሳችንን የበደልን መሳኪኖች ነን!
👇👇👇 #share
@tewihd
ዱዓ መልካም ነገርን ለማግኘትና መጥፎን ነገር ለመገፍተር የሚጠቅም ወሳኝ የሆነ መሳሪያ ነው። ነገር ግን እነዚህ ሰበቦች መገኘት አለባቸው፦
① እውነተኝነትና ኢኽላስ
② ዱዓ በምናደርግበት ወቅት ልባችን የተሰበሰበ ሊሆን ይገባል
③ በአላህ ላይ መልካም የሆነ ጥርጣሬ (ግምት) ሊኖረን ይገባል። )
④ በአላህ ስሞችና ባህሪያቶች ተወሱል ማድረግ( በስሞቹና በባህሪያቶቹ ወደ እሱ መቃረብ)
⑤ አላህን ማመስገንና በነብዩ ላይ ሰለዋት ማድረግ።
በተለይ ውዱእ አድርጎና ቂብላን የተቅጣጨ ሆኖ ከሆነ ።
{ ጌታችሁም አለ፦ ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ }
ሱረቱ ጋፊር 60
@tewihd
🎙የጁመዐ ኹጥባ
.
🕌 በመስጂድ አል-ፈላህ
.
ሶሀቦችን መውደድ..
.
حب الصحابة..
.
በኡስታዝ፦ አቡ ዐቡዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله
.
🗓.12/4/2016
👇👇👇
@tewihd
ጁሙዓ ስለሆነ ሰሉ አለ ረሱልﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
⤵️⤵️⤵️
@tewihd
ተጠንቀቃቸው ‼️
" የነብዩን ትክክለኛ ፈለግ እንዳይከተሉ የሚከለክሉ ሰዎች ሁለት ዓይነት ናቸው ፤ወይም ከሁለት አንዱ ነው።
1) እጅግ በጣም መሐይም የሆነና ለድኑ ምንም ደንታ የሌለው (ጁሓል)የሆነ ሰው ወይም
2) መጥፎ አላማና ግብ ያለው ሰው"ነው ይላሉ
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ
(አልፈታዋ 15:93)
@tewihd
#ሁለት ነገሮችን ካደረግክ
የዱንያንም ሆነ የአኺራን ኸይር ታገኛለህ
--
① አላህ ከወደደው የምትጠላው ነገር
ቢሆንም ቻል አድርገው ።
② አላህ ከጠላው የምትወደው ነገር
ቢሆንም ጥላው ።
👇👇👇
@tewihd
⏰ ጊዜ በአንድ ሁኔታ ላይ አይዘወትርም አላህም እንዳለው ነው "ይህችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዛዋውራታለን "
አንዴ ድህነት፣ አንዴ ሀብት፣ አንዴ የበላይነት፣ አንድ ግዜ ደግሞ ውርደት
አንዳንዴ ወዳጅ ይደሰታል ፣አንዳንዴ ጠላት ያሾፍብካል።
ደስተኛ ማለት ሁልግዜ በማንኛውም ሁናቴ አንድን መሰረት የሙጥኝ ያለ ነው። እሱም የአላህ ፍራቻ ነው ከተብቃቃ ያስጌጠዋል ከተቸገረ የጀነት በር ይከፍትለታል ሰላም ከሆነም ፀጋው በሱ ላይ ተሟልቷል ፣ቢፈተን ትሸከመዋለች፣ ጊዜ ቢወጣ ቢወርድ ፣ቢራብ ቢጠማው፣ ቢራቆት እሱን አይጎዳውም ለምን እነዚህ ነገራቶች ተገለባባጭና ተወጋጅ ናቸው ።
👌የአላህ ፍራቻ ግን የሰላም ሁሉ መሰረት ነው የማይተኛም ጠባቂ ነው።
ابن الجوزي👇
صيد الخاطر (39/1)
👇👇👇
@tewihd
🌟ለሰዎች ብርሃን ሁን🌟
📚ኢማም አሻፊዒይ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ፦ እውቀትን የማይወድ ሰው ጋር ኸይር የለም።
📚ከነብይነት በኋላ እውቀትን እንደማሰራጨት ያለ ትልቅ ደረጃ አላየሁም(አላውቅም)
ዓብደላህ ኢብኑል ሙባረክ
📚እውቀት ለልብ ህይወት ናት
ውሃ ለአሳዎች ህይወት እንደሆነችው
ሸይክ ኢብን ባዝ
👉ሰዎች መዘናጋት ውስጥ ናቸው ሚያነቃቸው አካል ያስፈልጋቸዋል
ኢብን ዑሰይሚን
👉ሰፍያን አሰውሪ በመንገድ እየሄደ ሽማግሌ ሰው ካገኘ እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል ? ዛሬ ከእውቀት ምን ያህል ሰማክ ❓
ምንም አልሰማሁም ካለ
አላህ በእስልምና ላይ ላልዋልከው ውለታ ኸይር ጀዛህን አይክፈል ይለዋል‼️
👇👇👇
@tewihd
{ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِيٓ أَنزَلَ عَلَىٰ عَبۡدِهِ ٱلۡكِتَٰبَ وَلَمۡ يَجۡعَل لَّهُۥ عِوَجَاۜ }
[Surah Al-Kahf: 1]
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡
👇👇
@tewihd
በሱኡዲያ የአካዳሚ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተመልከቱ
ለዚህም ነው በሞራል አፋችን ሞልተን በዚ ዘመን እሷን ሚያክል ትልቅ ሀገር በዚች ምድር ላይ የለም የምንለው!!
👇share
@tewihd