tewihd | Unsorted

Telegram-канал tewihd - አስ–ሱናህ 🇵🇸

-

﴿وَلا تَلبِسُوا الحَقَّ بِالباطِلِ وَتَكتُمُوا الحَقَّ وَأَنتُم تَعلَمونَ﴾ البقرة ٤٢ “እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡” አልበቀራ 42

Subscribe to a channel

አስ–ሱናህ 🇵🇸

أذكار الصباح
አዝካሩል አስ ሶባህ (የጠዋት አዝካር)
👇👇#share
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🥀አይ ዱኒያ እቺ ናት
🔺ለዚህ ኢዋሹላታል
🔺ለዚህ ያጭበረብሩላታል
🔺ለዚህ ይገዳደሉላታል
🔺ለዚህ እምነት ይሸጡላታል
ለዚህ ለዚህ……
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ጥያቄ   ልልቀቅ?

👍
👎

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🔘 « የተለያዩ ምክሮች » በሚል ርዕስ...

📌 መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው
!!
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ከአላህ ውጪ ያሉ መጠጊያዎች ሁሉ መጥፊያ ናቸው

መዳንን ከፈለክ ወደ ጌታህ ብቻ ተጠጋ


@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

✅ይብቃን መለያየት በሚል ጣፋጭ የሆነ ግጥም

📋 قصيدة بعنوان : « كفى خلافات »

✍ لطاهر الحسني

بصوت : ظفر بن راشد النتيفات
👇👇👇
🔗
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

💥 ያማረ ምክር ..

🌏 በምክሩ ውስጥ የተካተቱ አንገብጋቢ
ነጥቦች ። 👌👌👌

✔️ በሚጠቅምህ ነገር ላይ ተሽቀዳደም!
✔️ የሰውን ታሪክ አውሪ አትሁን!
✔️ ዲንህ ላይ የበታችነትን አትቀበል!
✔️ ዱንያ ላይ ተሽቀዳደም አልተባልክም!
✔️ ካለማወቅ ወደ ማወቅ መተሀል
አላህን አመስግን!
✔️ በሰራሀው ስራ ላይ በአላህ ታገዝ
✔️ ስንት ኪታብ ተምረህ ጨርሰሀል
ግን የትኛውን ለሰዎች አደረስክ
አስተማርክ!
✔️ አንድ ኪታብ በትክክል ከተማርክ
አንተ ተቀይረሀል!
✔️ የወሬ ስው አትሁን!
✔️ ክፋለ ሀገር ስትሄድ ተደብቀህ
ገብተህ ተደብቀህ አትምጣ አስተምር!
✔️ አንተ ደርስላይ ልትጠነክር ዘንድ
ግዴታ【በላ ፊትና መምጣት አለበትን!】
✔️ ዛሬ ጠያቂ ነህ ነገ ተጠያቂ ነህ
ጠንክረህ ከኡስታዞች ኢልምን ተማር!
✔️ ሁሌ ጠያቂ አትሁን!
✔️ለምን መጣሁ ምን ይዤ ሄድኩ በል
ወደ ተምረህ ስትሄድ!
✔️ የሸህ ሙቅቢልን ተማሪዎች አላህ
በረካ አደረገለት ለምን ይመስለሀል!
✔️ ለሆድክ ገብጋባ / ተጨቃጫቂ
አትሁን !
✔️ ስንት ሰው ነው በኢልም ነጃ የወጣው
አንተ ግን ታሾፋለህ!
✔️ ምርቱ አخራ ላይ ነው አሁን ስራ!
✔️ ከመጓጓትህ ጋር በአላህ ታገዝ
አሊያ እዛ ጉጉትህ ላይ አላህ
መጥፊያ ሊያደርግብ ይችላል!
✔️ ሰነፋ አትሁን ስንፋና ከخይር ያግዳል
የሀቅ መንገድን ይዘጋል

ከአቡ ቀታዳህ ከደርስ ላይ የተወሰደ
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

pdf በአማርኛ ቱርጉም ‼

«القول العجب في التحذير من بدع شهر رجب»

“በረጀብ ወር ላይ ያሉ ብደዓዎችን በማስጠንቀቅ” በሚል ርዕስ

📑አዘጋጅ:- ሸይኽ አቢ ሙዓዝ ሁሰይን አል ሐጢቢ ሐፊዘሁሏህ

📝ተርጓሚ:- አቡ አሲያ አብደሏህ ሁሴን አል~ሀበሺ አሏህ ይጠብቀው

አላህ አንብበውት ከሚጠቀሙበት ያርገን።
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🍁ኢማሙ አሻጢቢይ እንዲህ አለ፦

👉ሲሞት ወንጀሉ አብሮት የሞተ
ሰው እድለኛ ነው።
ረዥም የሆነ ቁጭትና ፀፀት: እሱ ሞቶ ወንጀሉ የቀረ ። ይህ ሰው በዚህ ወንጀሉ ቀብር ውስጥ ይቀጣበታል።

🤲አላህ ይጠብቀን

💫ይህ ወንጀል ምን አይነት ወንጀል ነው ካልን: ማንኛውም አይነት ወንጀል በስልካችን ምናሰራጫቸው: ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች፣ መጥፎ መጥፎ ፅሁፎች፣ ዘፈኖች: ወዘተ… ስለዚህ ወንድም እህቶቼ: ቲክቶክና ፌስ ቡክ: እንዲሁም ሌሎችም ቻናሎች
ወንጀልክን ከሞት በኋላም ቁጭ አድርገው ያስቀምጡልሃል። ሙዚቃ ስትሞዝቅ፣ ስትጨፍር: ስትሳደብ ወዘተ…
👉 አንቺም እንዳዘው: በየ ቲክቶኩ የጨፈርሽው: የዘፈንሽው፣ የተሳደብሽው: ይህ ሁሉ: ወንጀል ማሰራጨት ነውና: ተውበት አድርገሽ ወደ አላህ ካልተመለስሽ ድንገት ለማንም ማይቀረው ሞት መጥቶ ይወስድሻል። ሞት ደግሞ ቂያማ ማለት ነው ። ነብዩ እንዲህ ብለዋል አንድ ሰው ሲሞት በርግጥ ቂያማው ቆማለች። ታዲያ ወንድም እህቶች ከዚህ ከባድ ሞት በኋላ ወንጀልክ/ሽ ቀብር ውስጥ እንዲያሰቃይክ/ሽ ትፈልጋለክ/ሽ ❓በርግጠኝነት አትፈልግም/ጊም። ይህን ካልክ/ሽ … ከዚህ በኋላ ማንኛውም አይነት ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ዘፈኖችን እንዲሁም ሌሎች አፀያፊ ነገራቶችን ከመላክ ተቆጠብ: አንቺም እንደዛው❗️

👍 መልካም መልካሙን በመላክ እውቀትን በማሰራጨት የአላህን ውዴታ ለማግኘት ጥረት እናድርግ

ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
(ወደ መልካም መንገድ ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል። ከሰሪው ላይ ምንም ሳይቀነስ)

AbuEkrima
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🔻የሆነ ሰዉየ ለትዳር ጠየቀኝ ነገር ግን
ድሀ ነዉ ሰዉየዉ ድን አኽላቅ አለዉ።

♨️ላግባዉን ወይስ ሀብታም
የሆነ ሰዉ እስኪመጣ ልጠብቅ?

🔻መልስ ስጡኝ ?

🎙መልስ በታላቁ አሊም ሸይኽ ፈውዛን
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ተመልከት
ጉንዳኖች መሬት ውስጥ እንዴትእንደ ሚኖሩ!
➣በጣም ከገረመኝ ነገር አንዱ ይሄ ሁሉ ሲቆፍሩ አፈሩን ወደ ውጪ የሚያወጡት እያንዳንዱን ቅንጣጢት በመሸከም ነው።
سبحنا الله
➻ አዎን አሏህ ከረዳህ ሁሉንም ቀላልነው።
ይህን ደካማ ፍጥረት የራሳቸው የሆነ ጥልቅ ጉድጋድ ቆፍረው ሚኖሩት በነርሱ ጥበብና ጉልበት አይደለም!!!!
አሏህዬ አስችሎአቸው ነው እንጂ!!

ያረብ ያላንተ ምንም ማንም ምንከጅለው የለምና እርዳታህ አቅርብልን!
አቡ ሉቅማን
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🕌 በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት የነገው የጠዋት የአንዋር ደርስ አይኖርም!

መልእክቱን ለወንድሞች አድርሱ!

🔗
t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ጁመዓ ነው ዱዓ ማድረግ እንዳትረሱ ❗️
بارك الله فيكم

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📌 ተቋርጦ የነበረው የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ እንቀጥላለን!

  ⌲ 
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

~ በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና
በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል::
አላህዬ እወድሃለሁ

ጭንቀትና ችግር ያለ አላህ
ማንም እንደሌለህ ያስተምሩሃል ።
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

✅✅✅ ወላሂ ! እኛ ከመለያየታቸው የተነሳ ወደ እነርሱ ለመሄድ (ለመገኘት)
እንፈራ እንጨናነቅ ነበር !!!

🌾 بـــــــــــــشـارة 🌾

💐 نبشر بنزول فضيلة الشيخ الكريم أبي محمد عبد الحميد الزعكري الحجوري حفظه الله في بلاد إثيوبيا وقد نزل بلاد جيبوتي في رحلة دعوية مباركة إن شاء الله في بلاد اليمن وخارجها فننصح أهل الحبشة جميعا باستغلال هذه الفرصة والفرح بهذه النعمة، وأن ينشروا الحبور ويظهروا السرور في جميع مواقعهم، فالصدق في هذه الدعوة هو سبب قوتها، وعليهم بشكر الله تبارك وتعالى على توفيقه للصلح بينهم فتوالي نزول المشايخ عندهم من بركات الصلح الذي يحبه الله والمؤمنون، ووالله كنا نتحرج ونخاف من النزول إليهم للخلاف الحاصل، وأما الآن فكلهم إخواننا وأحبتنا سينزل عندهم إن شاء الله كل من مر علينا أو أراد النزول عندنا. والله الموفق

✍ أبو اليمان

💥 ታላቁ የተከበረው ሸይኽ አቢ መሐመድ አብዱልሐሚድ
አል-ዙዕከሪ አል-ሐጁሪይ አላህ ይጠብቀውና። ወደ ኢትዮጵያ ተገኝቷል። (ቀደም ብሎ በአላህ ፍቃድ የመን ውስጥና ከየመን ውጪም እንዲሁም ጅቡቲም በመጓዝ ዳዕዋ አድርጓል።

👉👉👉 የሐበሻ ሰዎችን ባጠቃላይ ይህን አጋጣሚ በመጠቀምና በዚህ ፀጋ በመደሰት ላይ እንመክራለን !!

👉👉👉  ይህን ፀጋና እንዲሁም ደስታ ባጠቃላይ ማሰራጪያ ቻናላቸው ላይ ግልፅ በማድረግ ሊያሰራጩት ይገባል።

✅✅✅ እውነተኝነት እቺህ "ዳዕዋ" አቅም ለማግኘቷ ምክንያት ነው !!!

👉 (የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ) በመካከላቸው ዕርቅ እንዲሆን በመገጠማቸው የተቀደሰውንና ከፍ ያለውን አላህ ሊያመሰግኑት ይገባል !!!

👉 መሻይኾች (ዑለማዎች)
ወደነርሱ መቅጣጫታቸውና
መገኘታቸው የስምምነታቸው (የመታረቃቸው) " በረካ " ውጤት ነው !!!

✅ ይህ ደሞ አላህ እና አማኞች የሚወዱት ተግባር ነው።

👉 "ወላሂ ! " እኛ በእነርሱ መሀል በተፈጠረው መለያየት የተነሳ ወደ እነርሱ ለመገኘት (ለመሄድ) የምንጨናነቅና የምንፈራ ነበርን።

👉 አሁን ግን ሁላቸውም ወንድሞቻችን ተወዳጆቻችን
ናቸው። በአላህ ፍቃድ በእኛ በኩል ያለፈና ወደ እኛ ማረፍ (መምጣት) የፈለገ ሁሉ ወደነርሱ ያርፋል !!!

መገጠም በአላህ ብቻ ነው !!!

((( ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አቡ አል-የማን አል-አድናን )))

(… ኢስማኤል ወርቁ…)



↪️ t.me/AbulYamman/31269

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🌴ለነብዩ ከተሰጡ ተአምራቶች ውስጥ🌴

"የሙእታን ዘመቻ መዲና ውስጥ ሆነው እያንዳንዱን ሂደት በዙሪያቸው ላሉ ሰዎች መግለፃቸው"

ነብዩﷺ ከተሰጣቸው ተአምራቶች ውስጥ በሙእታ ዘመቻ ወቅት የሚከሰቱትን ክስተቶች ማወቃቸው ።

      ይህ ዘመቻ ነብዩﷺ ያልተካፈሉበት ዘመቻ ነበር ። ጦርነቱ የተካሄደው በስምንተኛው አመተ ሂጅራ በሻም ምድር  ነበር ። ነብዩﷺ ይህ ጦርነት መዲና ላይ ተቀምጠው አይተውታል( ጦርነቱ ሲካሄድ አላህ ፍንትው አድርጎ  አሳይቷቸዋል)።

    ነብዩﷺ መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ተቀመጡ በዙሪያቸው ሰዎች ተቀምጠዋል: ነብዩምﷺ ክስተቱን  በዝርዝር ይነግሯቸው ጀመር።
  ጦርነቱ አልቆ ሰራዊቱ ሲመለስም ነብዩ የተናገሩት በሙሉ የተከሰተ መሆኑ ተረጋግጧል።

     አነስ ኢብን ማሊክ እንዲህ አለ፦ ነብዩﷺ የዘይድን፣ የጃዕፈርን፣ የኢብን ረዋሃን መሞት ለሰዎች ተናገሩ ። ይህም ዜናው ሳይደርሳቸው በፊት ነው። ነብዪም ክስተቱን ሲገልፁ እንዲህ አሉ፦ ዘይድ ባንዲራውን ያዘ ተጎዳ ከዛም ጃዕፈር ያዘ እሱም ተጎዳ ከዛም ኢብን ረዋሃ ያዘ እሱም ተጎዳ ነብዩ ይህን ሲሉ አይኖቻቻው እንባን ያነቡ ነበር ። ከዛም ሰይፉላህ በመባል የሚታወቀው  ኻሊድ ቢን ወሊድ እጅ ገባች ከዛም ድሉ ለሙስሊሞች ሆነ ።

AbuEkrima

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🔺እጅን ቁርአን ላይ አድርጐ  መማል
ماحكم الحلف مع وضع اليد عل المصحف؟
الجواب
لا يجوز استعمال المصف في الحلف كمايفعله بعض الاسم من الحلف على المصحف هذا شيء لا يجوز لأن المصحف لا يستعمل للحلف عليه وإنما هذا من فعل الجهال"
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

أذكار الصباح
አዝካሩል አስ ሶባህ (የጠዋት አዝካር)
👇👇#share
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

سورة المؤمنون ٤٣-٦٧
Surah Al Muminoon 43-67

ሡራህ አል-ሙእሚኑን ከ43-67

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

👌ሶላት የተወ ሰው በግዴታው ማወቅ ያለበት ነገር

(1),,ሶላት የማይሰግድ የሆነ ሰው ኒካው ውድቅ እደሚሆን ይወቅ‼️

(2ኛ,ጥቆማ)ሶላት ይሰግዳል,ከዛም ተወው  ኒካው ይፈርሳል ቶሎ መለያየት ነው,,ከተመለሰ ግን ወደሶላቱ ኒካሁ  ኒክህ ነው ‼️

(3ኛ,ጥቆማ),,ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢሞት,,አይታጠብም,አይከፈንም,አይሰገድበትም,እሙስሊሞች,ጋ አይቀበርም,አላህ ይዘንለት ተብሎ አይለመንም,።ብቻ እዳይሸት እራቅ ባለ ቦታ ጉሬ ተቆፍሮ የደፈናል አይቀበርም‼️

(4,ኛ,ጥቆማ),,የቂያማ ቀን ከፊራኡን ከቃሩን ከኡመይ ብን ኸለፍ ከሀማን ጋ ይቀሰቀሳለ,,ብለዋል ነብዩصلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّ ,,,ከሙስሊሞች ጋ አይቀሰቀስም‼️

💥ሶላት ለተወ ሰው አድርሱልኝ አደራ በተሠቦቻችንንም እንምከር

👇👇#share
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

Allaah's Messenger ﷺ said: "If Allaah wants to do good to somebody, He afflicts him with trials."

[Saheeh al-Bukhaaree (5645)]

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

🟢እህት ወንድሞች ሰሞኑን አድ ማድረግ ላይ ተዘናግተናል ለምን ኸይር ነገር ለይ ለነገ አይባልም መቻኮል ነው ያለብን በእኛ ሰበብ አንድ ሰው ወዴ መንሀጅ  ቢገባልን አላህ ዘንድ  ያለን ትሩፋት… ታውቁታላችሁ

📥📤📮የላ ወደዚህ አላህ ወደዋለልን ትልቅ ኸይር እንጥራቸው

⭕️ ልብ በሉ አድ ማድረጋችን ቁጥር ለማብዛት አይደለም ሰዎች ወደሀቅ እንዲመጡ እስልምናን በአግባቡ እንዲረዱ ነው።

💥ኒያችንን እናስተካክል ❗️
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Islam_lslamm

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ተስፉ መቁረጥ አይፈቀድም !!!!!

👉 አንድ ሰው ወንጀሉ ምንም ያህል የገዘፈ ቢሆንም በአላህ እዝነት ተስፋ ሊቆርጥ አይቻልለትም !!!!!

ሸይኸል ኢስላም ኢብን ተሚያ
👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

አጠር ያለ ማራኪ ምክር‼️

🚨 አንተ ወጣት በሰላትህ አትደራደር ኳስንም ተጠንቀቅ 🚨

📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ የሆነ ምክር።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ  ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

🎁 ከዐርሽ ጥላ ስር ሚጠለሉ አካሎች ከሚለው ሙሓደራ የተወሰደ 🎁

↪️ /channel/Abu_Muhammed_MuhammedSed/
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸


   "1አምላክ" vs "44ታቦት"

   ቀጥታ ከቃሉ እንደ ምንረዳው "አምላክ" ማለት የሚመለክ ማለት ነው። የሚመለክ ማለት………
   የሚሰገድለት፣ ድረስልኝ፣ ጠብቀኝ፣ አድነኝ፣ እርዳኝ የሚባል፣ ስለት የሚደረግለት፣ በእሱ የሚማል፣ እና አጠቃማይ የአምልኮ ተግባር የሚሰጠው ማለት ነው።

  ክርስቲያኖች ካየን  ለአርባ አራት አካላቶች በአጠቃላይ የተጠቀሱትን አምልኮ ይፈፅማሉ።
  
ታቦቱስ ምንድን ነው??
  ታቦቱ የሚዘጋጀው ከተለያዩ እንጨትብረታ ብረት፣ ወርቅብር ወይም ከሌላ ማቴሪያል
  ተጠርቦተሰንጥቆበልኩ ተቆርጦ የሚገጠም፤
  ከዝያም የተመረጠለትን ቅርፅ የሚወጣለት፣ የተመረጠ ስያሜ የሚሰየምለት፣ የተመረጠ ቀለም የሚቀባ እና
  በተመረጠለት ቦታ የሚቀመጥ ቁስ አካል ነው። የአሰራሩ ቅደም ተከተል ብሳሳት አያሳስብም።

ይህ ማለት……
   አንድ ሰው የሚፈልገው ሳጥን በሚፈልገው ቁስ፣ በሚፈልገው ቅርፅና ቀለም እንደ ሚያሰራው ማለት ነው።

  በዚህ መልኩ ተጠርቦና ተቀልሞ የተዘጋጀው "ታቦት" የሚባለውን ቁስ አካል  "ሊጠቅምና ሊጎዳ ይችላል" ተብሎ ለእሱ መስገድ፣ ከእሱ እገዛና ከለላ መፈለግ፣ በእሱ መጠበቅና እሱን መለመን
  ምሽትና ንጋትን ለይቶ ከሚያውቅ ጤነኛ ሰው የሚፈፀም ተግባር አይደለም።

   የሀገራችን ክርስቲያኖች ግን ይህንን ነው የሚፈፅሙት¡¡

  ስለ "ታቦቶች" ከተነሳ ጥያቄው መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ የለውም። ስለኾነም አያይዤ መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ……
  እንዳሳለፍነው የታቦቶቹ ብዛት አርባ አራት ናቸው ክርስቲያኖች ደግሞ ብዙ ጊዜ ስናያቸው አንዱ "ገብርኤል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላኛው "ሚካኤል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላኛው "ኡራዔል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላው ሌላ ይላል።
ልብ በሉ አርባ አራቱንም በአንድ ጊዜ እየጠራ ሳይሆን በንጥል ነው የሚጠራው።

ጥያቄዬ………
   "ገብርኤል ጠብቀኝ" ያለው እንደው ገብርኤል "እሺ" ቢለውና ሚካኤል ግን ለገብርኤል በመጠየቁ ቅር ብሎት ሊያጠፋው ቢፈልግ የማን ፍላጎት ነው ተፈፃሚ የሚሆነው?? የገብርኤል ፍላጎት ወይንስ የሚካኤል ፍላጎት??
    ዋነኛው ፈጣሪና መመለክ የሚገባው አምላክስ ተትቷል ነው??

ምን ይሄ ብቻ………
  እንደ ሚታወቀው በየ አመቱ "ጥምቀት" ብለው የሚያከብሩት በዓል አላቸው። በዚህ ቀን ሁሉም ታቦቶች ተሰብስበው ወደ ወንዝ (ሜዳ) ይወሰዱና ይጠመቃሉ። ከተጠመቁ በኋላ ወደየመጡበት ይመለሳሉ። ታድያ በዚህ ጊዜ ከብልጥ በፊት ሞኝ የሚስቅበት የኾነ አባባል አላቸው። ታቦቶቹን ተሸክመው በሚወስዱበት ጊዜ……
"ታቦቱ አልሄድ አለ" ይላሉ።

የሰው ልጅ ከጨለመበት መጨረሻ የለውም።
ተመልከቱ………
   ታቦቱ ጠርቦ፣ ቀርፆ፣ ቀልሞ የሰራው የሰው ልጅ ነው፤ ራሳቸው ተሸክመው ወስደው አጥበውት፤ ራሳቸው ተሸክመው እየመለሱት "ታቦቱ አልሄድ አለ" እያሉ ይጃጃላሉ። ተከታዮቻቸውም «እውነት» ብለው ይቀበላሉ።

  እኔ ግን እንዲህ ዐይነት የቂል ጨዋታ «ሀይማኖታዊ ስርዓት» ተብሎ አይደለም የሰፈር ህፃናት ተሰብስበው በዚህ መልኩ ዕቃቃ ሲጫወቱ ባገኛቸው "አዕምሯችሁ ይጀዝባል" ብዬ ነበር ጨዋታ የማስቀይራቸው።

   እ ያ ሰ ብ ን  እንጂ ወገን!!


/channel/islmina_min_ale

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ከምወዳቸው ቃሪዎች መካከል

ተጋበዙልኝ በቃ ሂወትን ከፈለከው ቁርአን ውስጥነው።

ያለ እዚህ ምድር አለሙ ፅልመት ነው።
القارىء الشيخ المهندس خليفة الطنيجي
👇👇👇
@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

⁉️
   ውስብስብና አወዛጋቢ የኾነው ለክርስትና እምነት ተከታዮች የቀረበ ትዝብትና ጥያቄ……

የሰው ልጅ ማለት አላህ ከሌሎች ተንቀሳቃሽ እንስሳዎች ለየት አድርጎ የፈጠረው አስተዋይና አስተንታኝ ፍጡር ነው። ያስተውልና ያስተነትን ዘንድም «አምስቱ የስሜት ህዋሳት» አድርጎለት በእነዚህ የሚያገኘው ስሜት ጥቅምና ጉዳት አጣርቶ የተሻለውን ይመርጥ ዘንዳ «አእምሮ (ቀልብ)» የተባለ የማስተዋያ ክፍል አኖረለት። ታድያ ይህንን ሁሉ የተቸረውን የሰው ልጅ እንዲያስተውል ዘንድ የተሰጠውን «አምስቱ የስሜት ህዋሳት» በተቃራኒው ማሰብ እንዳይችል «አምስት የጭለማ ህዋሳት» የተገጠመለት መስሎ ሲታይ ከሰውነት ደረጃው ዝቅ ብሎ ዝቅተኛ ከሚባሉ እንስሳዎች በታች የዘቀጠ ደረጃ መያዙ የግድ ይሆንበታል።

  ለዚህም ነው አላህ ባሮቹን ለትልቅ ዐላማ ከፈጠራቸው በኋላ ይህንን ዐላማ የረሱ ኾነው ሲገኙ "ከእንስሳ የባሱ ናቸው" ብሎ የገለፃቸው።

ወደ ጉዳዬ ስገባ……
  አብዘሃኛው የክርስትና እምነት ተከታዮች ብዙ ጊዜ "ፈጣሪያችን አንድ አምላክ (እግዚአብሄር) ነው" ሲሉ ይደመጣሉ። ነገር ግን ቲንሽ ይቆዩና "አንድ ነው" ብለውት ከነበረው አምላክ ጎን ሁለት አጋሮች ይጨምሩለትና "ስላሴ" በሚል ወደ ሶስት አሳድገውት "አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ" ብለው ይሰይሟቸዋል።

  "አብ" ማለት የመጀሪያው ፈጣሪ፣ "ወልድ" ማለት "የእሱ ልጅ ነው" የሚሉ ሲኾን "መንፈስ ቅዱስ" ብለው ወደ ሶስት ያደርሷቸዋል።

  እዚህ ቦታ ላይ የሚነሳው ጥያቄ; መጀመሪያ ላይ ሁሉንም የፈጠረው ብቸኛው አምላክ……
  ሁለት አጋሮች ለምን አስፈለገው?  ወይም ለምን ተጨመረለት? የሚል ነው።

  ዐለምን የፈጠረው ብቸኛው (አንዱ አምላክ) ከኾነ ከኋላ የመጡ ሁለቱ አካላት ዐለምን በመፍጠር ላይ ምንም ድርሻ አልነበራቸውም ማለት ነው። ታድያ ምንም ነገር ባልፈጠሩበት ዐለም ላይ ምን ዐይነት መብት ኖሯቸው ነው ሁሉንም ከፈጠረው ጋ እኩል ተመላኪ ሊሆኑ የሚችሉት??

  እነርሱ ራሳቸው መጀመሪያ ከነበረው ፈጣሪ ጋ ያልነበሩ ከኾኑ እነርሱም እንደ ማንኛውም ፍጡር የተፈጠሩ ከመሆን የሚያወጣቸው ነገር የለም። ታድያ እንዴት ተብሎ ነው ሁሉንም ከፈጠረው ፈጣሪ እኩል ሌላ ተፈጣሪ የሚመለከው??

  ምን አልባት "እነዚህ ሁለቱ አጋሮች የመጀመሪያው ፈጣሪ ራሱ አጋሩ አርጎ የያዛቸው ናቸው" የሚል አስተሳሰብ ካለ;
መጀመሪያ ይህንን ዐለም በአጠቃላይ ብቻውን ችሎ የፈጠረው አምላክ ከፈጠረ በኋላ እንዴት አጋዥ (ተጋሪ) አስፈለገው??

  ይህ "ስላሴ" በሚሉት ውስብስብ ፍልስፍና ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች ውስኖቹ  ናቸው።


/channel/islmina_min_ale

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

የድሮው የመጀመሪያው ቀናው መንገድ አደራቹህ
*عليكم بالهدي الأول*

قال عبد الله بن مسعود رضي الله عنه :

" إِنَّكُمْ أَصْبَحْتُمْ عَلَى الْفِطْرَةِ ، وَإِنَّكُمْ سَتُحْدِثُونَ ، وَيُحْدَثُ لَكُمْ ، فَإِذَا رَأَيْتُمْ مُحْدَثَةً ، فَعَلَيْكُمْ بِالْهَدْيِ الأَوَّلِ ."

📚 . [الدارمي (169) ، السنَّة للمروزي (80)]

@tewihd

Читать полностью…

አስ–ሱናህ 🇵🇸

ሒጃብ الحجاب
يقول الشيخ ابن باز رحمه الله :
وقد أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة المسلمة لوجهها وأنه عورة يجب عليها ستره إلا من ذي محرم (مجموع الفتاوى /٢٣١-٥)

" የቀደምት ኡለማዎች ተስማምቷል ሙስልም ሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ዋጂብ እንደሆነ !! ፊቷም አውራ በመሆኑ ላይ መሽፈኑ ግዴታ እንደሆነ ለመህረም (ባል ወይም የቅርብ ዘመድ) ስቀር "
@tewihd

Читать полностью…
Subscribe to a channel